ኦምብሬ /ቅንድብን የማስዋብ ሂደት ምን ይመስላል...?/ ስለውበትዎ// በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 86,849

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 208
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ዋጋና እድሜ አይነገርም ተናገሩ መለመድ አለበት ዋጋዉን ስትጠይቃት የዉጪዉን ታሪክ ታወራለች ዋጋዉን ግልጵ ማድረግ ተማሩ።
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
የሚያስፈልገው ሰው ይደውላውላል ያኔ እንናገራለን
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
እንደሱ አይደለም ጨዋታዉ የኔ እህት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
@@nittabeautyaddis5371 ይህን በመለሽበት ጊዜ ጥያቄዋን አብረሽ ብትመልሺ ለማለት ነው😜
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
በጣም ሁሉም ሚዲያ ለምን ዋጋ እደማይነገሩ አላዉቅም
@dureti742
@dureti742 2 жыл бұрын
10ሺ ነው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ግን ኢትዮጵያኖች ለምንድነው የሚሰራን ሰው ማበረታታት የማንችለው ቅናት ነው ??አለመሰራት መብታችሁ ነወረ እሱዋ ግን ለፍታበታለች በምኞት የማታገኙትን ሀገር ዞራ እውቀትን አግኝታበታለች የሰነፍ ጥርቅም ናችሁ
@seblewongelhaddis522
@seblewongelhaddis522 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ ለሙያው ያለሽ ፍቅርና ክብር እንዲሁም ችሎታ የሚደነቅ ነው ።በተለይ ጊዜ ሰጥተሽ በሙያው የላቀ ደረጃ ከደረሱት ሀገራት በመጓዝ ችሎታሽን እና እውቀትሽን በማሳደግ ሌሎች ሀገራት በዚህ ሙያ በዚህ ሰአት የሚሰጡትን አገልግሎት እየሰጠሽ ስለሆነ ልትደነቂ ይገባሻል ።ጎበዝ ነሽ።
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
E/r yakibirilign
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
ሞያዬ ስለሆነ 18 በታች ላሉት ህፃናቶች አልሠራም ! አምናለሁ ኢትዮጵያ ይህንን ህግ አንደሚጠብቂ በለሞያዎቹ !
@bethelembayu1491
@bethelembayu1491 Жыл бұрын
Ke 3 years behuala completely yetefala weyese ayetefame
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ጎበዝነሺ ሰታሰረጂ በርጋታነው እኔስ ቅድቤ በጣምነው የሚምርው ይመሰገን😍
@sofitube3661
@sofitube3661 2 жыл бұрын
እረ እኔ ቅንድብ ማሰራት እፈልጋለሁ ለምን ዋጋ አትናገሩም
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
አይይ ዘመን ይገርማል እኔ ከሜካፖ ነፃ ነኝ
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 2 жыл бұрын
Gobza Aes ♥️♥️👍
@Lili-ec2pl
@Lili-ec2pl 2 жыл бұрын
So what 🙄
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 2 жыл бұрын
😏 ገንዘብ የለማ
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 2 жыл бұрын
@@user-zx3og9jd5s 😂👌
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
አምላክ ውብ አርጎ የሰራው ቅዱስ ስጋ እርኩስ እያረጋቹ እስከመቼ 😭😭😭😭😭😭
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
እኔ ከሜካብ ነፃ ነኝ እርሳስ ኩል እንኳን አልወድም ወላሂ አገሬ ስገባ ጭስ እሞቃለሁ ቅቤ እቀባለሁ ሲጀመር የፀይም አሳ ነኝ አልሀምዱሊላህ ☝️☝️
@meklitdirar516
@meklitdirar516 2 жыл бұрын
Looks really good. Well done!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ለሁላችንም ፍቅር ጤና ሰላም ይስጠን ጎራ እያላችሁ እስኪ ቤተሰብ ሁኑ ፍትህ ለህትወንድሞቻችን እስር ቤት ለሚሰቃዩ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ebs ሶች
@tigistmekonene5072
@tigistmekonene5072 2 жыл бұрын
Amazing well done!
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
Nice Nitaye I proud of you
@bellaparis4311
@bellaparis4311 2 жыл бұрын
She did really good job 👏 🙌 👍 I'm very happy yeny Kongo thank u 💖
@hananabdu5255
@hananabdu5255 2 жыл бұрын
Seraw adkamina risky selhone bikfelbetm aygodam habeshan masredat betam adkamina aselchi new nice nitta I proud of you 👍👍👍
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መስራትም መስራትም ያስፈራል ሪስክ አለው !Especially hygienic must be number one !
@edenjaml2206
@edenjaml2206 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እና በርች ጎበዝ 👍
@kime3780
@kime3780 2 жыл бұрын
I like her manners 👍
@sarateferi7869
@sarateferi7869 2 жыл бұрын
Ebakachu selatenwu layi ke 2 sament beft yetlaqaqw sel disk masharart program ibakachu Linkun lakulign
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ! በተለይ በካንሰር በኪሞ ህክምና ምክንያት ቅንድብ ለረገፈ ቋሚ ቅንድብ ማግኘት ደስ ይላል። በርቺ👍
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
ጭራሽ ያላሰብኩትን ነው ያልሽው! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@selamawittafesse4247 አሜን.. አሜን። እኔ በቅርቡ ነው የ 3rd stage የጡት ካንሰር ህክምናዬን የጨረስኩት እና ኪሞቴራፒ ሁሉንም ነገር እንዳልነበረ ነው የሚያደርገው። ፀጉሬ ትንሽ ትንሽ ማደግ ሲጀምር ቅንድቤ ግን ባዶ ስለሆነ ኩል እያደረኩ ነው የምወጣው። አሁን ሌላ ነገር መሞከር ስለማልችል ከትንሽ ጊዜ በኋላ ግን ይሄን ያሳዩንን አደርጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። እዚህ USA ብዙም ውድ አይደለም።
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 I know about hair loss😥. I was casually given an antibiotic with chemotherapy ingredient and my hair fell like it was nobody's business. I lost sensation on some parts of my body as well. I was suicidal for sometime as a result of the depression that followed the side effects of the drug. You're a warrior! I'm glad you beat cancer! I wish you health and a long joyful life!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@selamawittafesse4247 My dear sister, sometimes my KZfaq account will not show me notifications sooner. As a result, I saw that the note you wrote to me was late. Thank you so much for the beautiful encouraging words 💕 My dear, I can imagine that the health you have experienced was hard. I'm sure you are now doing well. አይዞሽ! sometimes life has its ups and downs and we can't accept what happens to us. But, I learned that, God does not give us a test that we cannot overcome. In my experience, my sons nurtured me tirelessly. They also comforting me mentally and emotionally. I would not be alive today if I did not have them next to God በሰው አገር ከባድ ነበር ..... It is my prayer that God will give you strength and a happy life🙏
@hiyab8850
@hiyab8850 2 жыл бұрын
Gobez seri nat. Lijtuam tamralech. Gn nksat hatiyat new wegenoche wubet you halafi new. Ye Egziabher kal makber alebn.
@sabontuficheesalalee8403
@sabontuficheesalalee8403 2 жыл бұрын
Ukan dena maxechu ebs💚💛❤
@user-nm5uo2lv1g
@user-nm5uo2lv1g 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የለሁበት እደዚህ ያለ ኮተት ዉስጥ ከሳሙናና ከዉሀ ዉጭ ፊቶቸ ላይ የምጠቀመዉ የለኝም ቅንድቤም አያስፈልገዉም እኳን ይሄ ልሰራ ይቅርና ኩልም ተኩየ አላቅ ለወደፊትም ኢሻአላህ አይነካካኝም እደዉ ቢቀርብሽ ላንች እኔ ተጨነኩ
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
ትከከል
@yabbi9243
@yabbi9243 2 жыл бұрын
ታድያ ለምን ታያለሽ
@user-nm5uo2lv1g
@user-nm5uo2lv1g 2 жыл бұрын
@@yabbi9243 ebs ቻናል እወደዋለሁ ሁሉንም እከታተላለሁ ለዛም ነዉ ያየሁት
@leenaabdu3460
@leenaabdu3460 2 жыл бұрын
الله يسترعليك
@ferehiwet_bereeket1069
@ferehiwet_bereeket1069 2 жыл бұрын
wow yamralin gn yasferali 😌
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነች በጣም
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 жыл бұрын
መድኃኒዓለም ከዚህ ይጠብቀን በስመ አብ
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
ምን ሆንሽና ታማትቢያለሽ ትገርሚያለሽ አሁን እኮ ልብሽ ወዶታል አይዞሽ እሺ
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 жыл бұрын
@@genetdejene4180 ስሙ ሌላ ማሞ ሌላ ነሽሳ ።ስምሽ ከወሬሽ ጋር አይሄድም ቀይሪው
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
ወሬ ገጠር ድእዳችሁን ጨቅጭቀው አይደል የሚነቅሳችሁ😂😂😂
@seifelemma
@seifelemma 2 жыл бұрын
bravo 👏
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
እኔ ይህ ሁሉ ችግር የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ምክንያቱም የገጠር ልጅ ነኝ
@mestawetlakew8375
@mestawetlakew8375 2 жыл бұрын
😅🥰🥰
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Min agenagnew?
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆን አለመሆን ምን አገናኘው ?? የገጠር ልጅ ሆኖ ማረግ የሚወድ አለ የከተማ ልጅ ሆኖ ማረግ የማይወድ አለ ያደግሽበት ቦይታ ፋላጎትሽን አይወስነውም
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
@@melkamethiopiawit6584 አቦ እኔ በጣም ቆንጆ ነኝ በአይደርግም
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
ትከከል
@user-fl6ge6py5g
@user-fl6ge6py5g 2 ай бұрын
ዋዉ ያምራል ሀሪፍነዉ ❤❤❤❤❤
@helenyabu5728
@helenyabu5728 2 жыл бұрын
Good job
@teddymitiku3447
@teddymitiku3447 2 жыл бұрын
You did perfectly well done sis.
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
እ/ር ያክብርልኝ
@melatmengistu400
@melatmengistu400 2 жыл бұрын
እኔ ተሰርቻለሁ በጣም ጎበዝ ናት እጅሽ ይባረክ
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
E/r yakibirilign
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
Wagaw sint new?
@goodislove162
@goodislove162 2 жыл бұрын
Adrashawu yet new or silikachewun
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ዋጋውን ንገሪኝ ስንት ብር ነው
@meroleta7430
@meroleta7430 2 жыл бұрын
አረ በናትሽ ቁጥራን ላኪልኝ በማርያም የት ነው
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 жыл бұрын
Betam gobez make up artist 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@samrawitkedir4994
@samrawitkedir4994 2 жыл бұрын
እረ ወገን እንንቃ ይሄ ሁሉ መሽሞንሞን ምን እያደረሠ ነው እንበል ኢትዮጵያ ውስጥ ካንሠር እየበዛ ነው እንጠንቀቅ
@bettyeshete7715
@bettyeshete7715 2 жыл бұрын
Only 10 days for washing face ?and location
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
Gobez berchi
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ቡናም አይጠጣም ሲሰራ እና ሁለተኛ በውር ልዩነት ነው የሚደረገው መታጠብ ችግር የለም ወዲያው የባህር ወሀ ላይ ነው መዋኝት የማይፈቀድ ጨው ስለሆነ
@etagegnmena2591
@etagegnmena2591 2 жыл бұрын
ዋጋዋጉን ና ቦታዉ ይነገር
@apka4160
@apka4160 2 жыл бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@hiwotyeshitela9886
@hiwotyeshitela9886 2 жыл бұрын
Address pls?
@user-tu9ym7ri6p
@user-tu9ym7ri6p 2 жыл бұрын
የት ነው
@marthaaemro1032
@marthaaemro1032 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር
@selameselamegisla2358
@selameselamegisla2358 2 жыл бұрын
Selam selam yet new yalew
@stv6011
@stv6011 2 жыл бұрын
Good Job👍🏽
@alemwerede9907
@alemwerede9907 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን ነገር ባናስነካ እረ ምንአይነት ጊዜ ላይ ደረስን
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ገጠር የሚነቀሱትስ ምነው ክክ እሄኔ የሰው ጸጎር ነው ተሸክመሽ የምዞሪ😂😂😂
@yohanneswolderufael16
@yohanneswolderufael16 2 жыл бұрын
Well done!
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
ከይህ ሁላኮተትይልቅ ጥቁር ሂናየጥፍር እናየቅድም አለእሱን ባምስት ደቂቃ ውስጥ ማቅጌጥይቻላል
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Yulachenem cheger Adelem!!! Side effects alw Anebebu search aregu
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
Aghery segeba endh mesera betam eregetega neg
@eyeruseeyeruse60
@eyeruseeyeruse60 2 жыл бұрын
Wagawe sent nwe?
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
ወይ ስራ ማጣት😏 ሰዉ እየተራበ ነዉ እናተ ቅንድብ ትላላችሁ ምድረ ኮልኮሌ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_ያለው ማማሩ እኔ አረቡቸን እተቻለው ለካ የኛዎቹም ጀምረዋል መሽቀርቀር_
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Well giber ekefilalew ageren beza agezatalew
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
ሰላምእኮንሰላምመጣችሁ
@Hela259
@Hela259 Жыл бұрын
እህቴ ብዙ ብር ከፋላ ተሰርታ ለተወሰነ ቀን በጣም ያምር ነበር አሁን እዚህ ላይ እንደሚታየው ማለት ነው በኋላ ሲረግፍ አንድ ነገር አልያዘም በጣም ነበር የተፀፀተችው እንግዲህ ከሰው ሰው ይለያይ እንደሆነ አያያዙ አላውቅም ሞክሩት።
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Betam yameral
@asnaasna4215
@asnaasna4215 2 жыл бұрын
ዋጋው
@saranoon4749
@saranoon4749 2 жыл бұрын
ቴሌፎን አድርሻዎን ነገሩኞ
@hanabegie7154
@hanabegie7154 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የምር
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
ታየኝ ጥቅር ብሎ ይቅር ያለኝ ይበቃኛሲጀመርም ከኩል ነፃነኝ ።
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 2 жыл бұрын
ስሙን አሰማመራችሁት እሳ😊 የቅንድም ንቅሳት አትሉንም እንዴ የምን ማደናገር ነው😁
@EndalkachewElroie
@EndalkachewElroie 2 жыл бұрын
ይኔው ነው መጨረሻው ዘመን ሰው ከተፈጥሮው ወጦ የተመለጠ ጦጣ መምሰል :ይችን የመሰለች ቆንጅየ ልጅ ጦጣ አስመስለው አወጡዋት :እርር ሴቶች ተውው ንቁ በዛ ላይ ለክርስቲያን ታቱ አይፈቀድም ሀጥያት ነው ጭራሽ አይን ላይ?😥
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ሙስሊም ልትሆን ትችላለች አናውቅም🤔
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
ኦኦ እህ ህመሙ ታየኝ
@hiwotambaye2616
@hiwotambaye2616 2 жыл бұрын
ወይ ጣጣ በግድ ችግር መግዛት
@united6563
@united6563 2 жыл бұрын
በጣም ከሚገለፀው በላይ ውብ ነው
@kikikikikikikiki1948
@kikikikikikikiki1948 2 жыл бұрын
Sent nw
@christian4641
@christian4641 2 жыл бұрын
Im never getting my eyebrows microbladed.
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 жыл бұрын
ጎበዝ 👌ዋጋውን ግልፅ ብታደርጊው ምንም አይደል
@gualmassawa3288
@gualmassawa3288 2 жыл бұрын
10.000 shi
@milli12354
@milli12354 Ай бұрын
W​@@gualmassawa3288what😂
@goodislove162
@goodislove162 2 жыл бұрын
Yet new adrashachu or silikachiwun
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 2 жыл бұрын
እድሜዋ ስንት ነው!
@chuchubullo8524
@chuchubullo8524 2 жыл бұрын
WAGAWENE MANAGER CHEGERE ALWE HULA MALSE YALME LAMNDENWE
@user-tu9ym7ri6p
@user-tu9ym7ri6p 2 жыл бұрын
እልታቢትቲይ አድስ ቤጅ
@fikrtemamo9691
@fikrtemamo9691 2 жыл бұрын
አድራሻችው የት ነው?
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
ቦሌ ኤድናሞል ጀርባ ሞርኒ ስታር ሞል ሶስተኛ ፎቅ Makeup by Nita
@rahelterefe8170
@rahelterefe8170 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ፃፍልን
@chaltukeweti4072
@chaltukeweti4072 2 жыл бұрын
i checked her and she do an amazing work good job nittaye keep it up
@beckytube1161
@beckytube1161 2 жыл бұрын
Do u kboe the price pls?
@hanaasegid7273
@hanaasegid7273 2 жыл бұрын
price plz?
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 2 жыл бұрын
Inde isun tasariche bimoris🤨hooooo er yiqiirbign
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Yemeteseraw Leje Men honobesh new Amelak ysetesh Ytefetero yrasesh???? Amelak ysetehen tekekele adelem tesasetehale eyalesh new ??? My God Masetewale Ysetesh
@bet5098
@bet5098 2 жыл бұрын
እህት ምነው ቢቀርብሽስ
@qahidoeliyas
@qahidoeliyas 2 жыл бұрын
Er lijituha sitaamir. Er afaligugn
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 2 жыл бұрын
ኣልሓምዱሊላህ ምንም ኩል እንካን ኣልጠቀምም
@rahelteklu3865
@rahelteklu3865 2 жыл бұрын
ዎው ደስ ይላል መሰራት እፈልጋለሁ ዎጋው ስንት ነው
@progressivemind994
@progressivemind994 2 жыл бұрын
No less than 15,000 birr my dear...senseless🙄
@laramolla5844
@laramolla5844 2 жыл бұрын
siliki bitasiqamixu xuru nebere
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም የት ነው መገኛሽ
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
አመሰግናለው:: ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል 3ተኛ ፎቅ
@user-ym5vm8ry8g
@user-ym5vm8ry8g 2 жыл бұрын
@@nittabeautyaddis5371 ብቅ እንላለን
@meroleta7430
@meroleta7430 2 жыл бұрын
@@nittabeautyaddis5371 በማርያም የት ነው ቦታው
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
ዋጋው ስት ነው????
@hiwot7365
@hiwot7365 2 жыл бұрын
Snt new
@rediabrham7424
@rediabrham7424 2 жыл бұрын
ማስለቀቅ በፈለግን ሰአት ግን ቅንድባችን የድሮውን ቦታ ይይዛል ዋጋውን ማወቅ ይቻላል?
@selameselamegisla2358
@selameselamegisla2358 2 жыл бұрын
Ok marrr yet bota new yalew
@YeDirewa
@YeDirewa 2 жыл бұрын
ማስለቀቅ ይቻላል ግን ውድ ነው ማስለቀቂያው እኮ በራሱ ግን ከ 3 አመት በዋላ ይጠፋል
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ ፍለፊት ያሉት የሰውየው ልጅ እንደዚ ነው የምትሰራው አሁን ግን ብሩን እንዳያንቀሳቀሱ ታግዶባችዋል ወይ ጊዜ
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Tadiya egna min yagebanal?
@serkaserka6554
@serkaserka6554 2 жыл бұрын
Dese yelll selke kotre askemchlge
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ልጂቱ ስታምር
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
አሸንጉሊት አረጓት😂😂
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
ወይ የሴቶች ጣጣ
@united6563
@united6563 2 жыл бұрын
ቅንድቤን ከተቀነደብኩ በኋላ ኦምብሬ መሰራት እችላለሁ??? ወይስ ሙሉ ቅንድቤ በቅሎ ሙሉ ሆኖ ነው መሰራት ያለብኝ??? please answer me🙏🙏
@YeDirewa
@YeDirewa 2 жыл бұрын
ትቀነደቢያለሽ መጀመሪያ
@serkaserka6554
@serkaserka6554 2 жыл бұрын
Selke kotre askmtwlne
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
kim ምን ትሰራለች 🤔🤔🤔
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
Lemen gen seriwa erasuwa alteserachem🤔🤔
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Ere teserichalew ke 2 amet befit.
@marymar9282
@marymar9282 2 жыл бұрын
Yatenaw yalute
@zeyneba9877
@zeyneba9877 2 жыл бұрын
ባይሠራ ቢቀረስ
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
ተይዋ /ግን ከልብሽ አይመስለኝም
@tekatheodoros5977
@tekatheodoros5977 2 жыл бұрын
Ho, my god the laid she have nice face !
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሀገር ስትገቡ የፍርኖ ዱቄት ይዘን መግባት አለብን ለመቀባት 😂😂😂
@eskayem4869
@eskayem4869 2 жыл бұрын
ምን ለመሆን ነው?
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ😂😂😂
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 2 жыл бұрын
😆😆😆
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 2 жыл бұрын
Place aderis
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Bole morning star mall 3rd floor
@AbushHayelom-fz6rd
@AbushHayelom-fz6rd 6 ай бұрын
ለወንድ ስ ይሆናል
@bettyal5337
@bettyal5337 2 жыл бұрын
አረ አድራሻሽ የት ነው
@nittabeautyaddis5371
@nittabeautyaddis5371 2 жыл бұрын
Bole morning star mall 3rd floor
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 55 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
July 19, 2024
1:07
brezy tdf
Рет қаралды 265
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,2 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН