🔴ኦርቶዶክስ ሆኜ ድንግል ማርያምን አላውቃትም ነበር// አርቲስት መልአኩ በለው

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 130,783

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Жыл бұрын

Пікірлер: 806
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 Жыл бұрын
እናገራለሁ ፡የዛሬ 2 አመት በግሸን ማርያም በሚካኤል በኩል ባለው ገደል ወድቄ ማርያም ድረሽልኝ እያልኩነበርና ደርሳ አድናኛለች፡፡ዝም አልልም ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ከመናገር ወደ ኀላ አልልም፡፡ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ተአምሩን ለአለም ንገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ፡፡
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 Жыл бұрын
ይቅርታ የዛሬ 12 አመት ተብሎ ይነበብ፡2003ዓም ነው የወደኩት፡ ሞታለች ይላሉ አልሞትኩም አለሁ ፡፡እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
@@woineshetbegashaw1451 ♥️♥️♥️
@betiwoldegiorgis5507
@betiwoldegiorgis5507 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN.....ENQUAN DERESEHELESH EMEBETACHN KDEST DNGL MARIAM MSGANA YDRESAT TEMESGEN
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ስሟን ጠርቶ ያፈር የለም እንኳን እረዳችሽ
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Жыл бұрын
አሜኔ አሜን አሜን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እውነት ነው
@uguv1234
@uguv1234 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tc9cy7hy8w
@user-tc9cy7hy8w Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ወንድም ከነአን አሜን አሜን አሜን
@mesilove9298
@mesilove9298 Жыл бұрын
ከነአንዬ ውይ ኩኬለሽ ለፍልሰታ ና በናትህ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እኔም ሁል ግዜ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እመቤቴ ማርያም ያደረገችልኝን ተአምር እናገራለሁ ዝም አልልም እመ ብዙሀን የጌታዬ እናት ቃጥላ ፅዪን ማርያም ሄጄ ፀበሎን ጠጥቼ ቅባቅዱሶን ተቀብቼ የደም ካሰር አለብሽ ተብዬ በመቤቴ ፀበል ቅባቅዱስ ድኛለሁ ለዘላለም ክብር ይግባት እናቴ ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ay9289
@ay9289 Жыл бұрын
Amen🙏
@herra4751
@herra4751 10 ай бұрын
Amen wey des sil🙏🏽
@signals8462
@signals8462 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን🙏🥺🥺
@fhhv1552
@fhhv1552 5 ай бұрын
እልልልልልል በጣም ደስ ይላል ለኔም ትድረስልኝ እባካችሀ ወለተ ሰማዕት ብላችሁ አስቡኝ ኩላሊቴን አሞኛል😢😢😢😢😮😮
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልል
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
እመብርሀንን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም ያለ እመብርሀን አማላጅነት የለም ስሟ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
Amen. Amen amen
@samiraasdf707
@samiraasdf707 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፫
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k አድርጌያለሁ ማማ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
@@hanagosaye4686 እመብርሃንታክብርልኝ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
የፃድቃኔዋ ንግስት ለኛም የልባችንን ሰምታ ለመመስከር ታብቃን😭😭😭🙏
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 Жыл бұрын
አሜን
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 Жыл бұрын
አሜን
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 Жыл бұрын
Amen🙏😭
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@sabahaile5446
@sabahaile5446 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት ኧረ ሉሌ ለኔም ያደረገችልኝ ተነግሮ አያልቅም አንዳዴ ስለ እሷ ሳስብ ሷን ባልይዝ ኖሮ ብዬ እላለሁ እንደ እኔ የረዳቻችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እያላችሁ አመስግናት
@samiraasdf707
@samiraasdf707 Жыл бұрын
በእወነትአሜን መስጋናእና ክበረለቸሩመዲኃኒአለም ወዲሴለእመቤታቺን ይሁንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እኔም ምስክረነኝ ድንግልማሪያም ብዙነገርአደርጋልኝአለይለስሞመስገናክብረይሁ አሜን፫እልልል፫ልልልልልል፫ልልልልልልልልል
@chekolemame2639
@chekolemame2639 Жыл бұрын
በእውነት አንዳንዴ አንቺ ባትኖሪልኝ እያልኩ አለቅሳለው እመአምላክ ሁለ ነገሬ ናት እልልልልልልልልልልልልልልል
@ireisireis3157
@ireisireis3157 Жыл бұрын
እልልልልልልል 💞💞💞💞
@dubkhfffkkxhu9048
@dubkhfffkkxhu9048 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርን ምስጋናን ይግባታል እኔ የጠየቅኮት ሁሉ ነው የምትስጠኝ ስማ ስጠራ ደስስስስስስ ይለኛል
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አምኖ ስሟን ተርቶ ለተማፀናት ማን አፍሮ ያውቃል በናቴ በመቤቴ
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
ወንድማችን አንተን በፍቅሩዋ የማርከች እናታችን የሁላችንም አይነ ልቦናችን ታብራልን ዲያቆን ልውል ሰገድ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሮችህ ሁሌም አዲስ ነው የልጅነት ትዝታችንም ጭምር ነው አሁንም በርታልን እኔ ሁሌም ሌላ ዝማሬ ከአንተ የተጠባበኩ ነው
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌿🕊
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን ያደረገልኝ ነገር በጣም ብዙ ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን አንድ ቀን በአለም ቆሜ ለመመስከር ያብቃኝ ድንግልዬ የኔ ሁለ ሙናዬ እሷን ያመነማ እንኳን ከመኪና አደጋና ከሞትም የምታድን ላመናት ፈጥና ለችግር የምትደርስ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ለምስክርነት ያቁመኝ!!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በተለይ ወጣት በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጥልቅ ብሎ ገብቶት ሲያለቅስ ማየትን በጣም ደስ ይላል! አሁንም የጠፉትን እመቤታችን ትመልስልን!
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ 💝💝💝💝
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም በፍቅርዋ ትስበረን
@askas3500
@askas3500 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 7 күн бұрын
Amen amen amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
ላንተ የደረሰች አመብርሀን ለኛም ትደሰረስልን የአመቤቴ ልመናዋ ፍቅሯ በሁላቸን ላይ የደርብን 🙏🙏🙏
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 Жыл бұрын
Amen3 yehunalen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@kinettibebu7076 🙏🙏🙏
@user-jg8cg3vf4v
@user-jg8cg3vf4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእዉነት
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን፫
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ge5wx1pd2o
@user-ge5wx1pd2o Жыл бұрын
እመብርሀን ለኔም ለልጅሽ ልቦና ስጭኝ ፍቅርሽ በልቤ ይደርብኝ እመብርሀን እንኳን እረዳችህ ወንድማችን ፍፃሜህን ታሳምርልህ
@21Maryam2
@21Maryam2 Жыл бұрын
ፍቅራን በልባችን ያብዛልን የጻድቃኔዋ ማርያምን የዘርያቆብ እመቤት ♥ ለምኖ ተማጽኖ ማንም ሳያገኝ የሚቀር የለም እኔ የጻድቃኔን ማርያም እንደ ሰው ነው የማዋራት አንድ ቀን አሳፍራኝ አታውቅም የሰማይም የምድርም እናቴ እማ ፍቅር ማርያም መድኃኒአለም አብዝቶ ፍቅራን በልባችን ያትምልን በእውነት " ድንግል ሆይ ከዐይኖችሽ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር ዕንባ አሳስቢ ማርያም የደም ስራችን ናት ጠላት እርር ድብን ይበል
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
😭😭😭😭ሀሴተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አሳስቢልኝ😭😭😭🙏እህቴ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን ፫ እውነት ነው የጌታዬ እናት ከብሯ ከፍ ይበል ወለላይቱ እመቤት❤
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 Жыл бұрын
Mariam belshe enenem asbiye
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 Жыл бұрын
የናታችን የድንግል ማርያም ስሟ ከፍፍፍ ይበልልን 🙌🙌
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
የእመቤታችንን ስም ሲጠራ በጣም ነው ወሰጤ የሚደሰተው በጣም ነው የምወዳት መግለጫ ቃላት ያጥረኛል ውይ እማይዬ እናቴ ምርኩዜ መጠለያዬ ውድድድድድድድድድድ#❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ሉሌ ዝማሬዎችሕ ሁሉ ያስለቅሱኛል በተለይ ይሔን ዝማሬ በጣም እወደዋለሁ እናቴን ድንግል ማርያምን በአንተ ላይ ሁሌም በዝማሪሕ አያታለሁ ፀጋሕን ያብዛልሕ ያንን ሁሉ ጭንቀትሕን አስወግዳልሕ በምልጃዋ ያቆመችሕ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሁንም በፀጋላይ ፀጋ ታላብስሕ በምልጀዋ አትለይሕ ልጇ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የቸርነት ስራውን በአንተ በ ቤተሠብሕ ላይይሁን. ።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እናቴ እማምላክ አንቺ ተማፅኖ ያፈረ የለም እሰከዘላለም የተመሰግንሽ ሁኚልኝ ደጎ እናቴ እመብርሐን እመብዙሐን 🙌🙌🙌ለኔም ልዩ ነች እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሐዛብ መሐል ሞገስ የሆነችኝ 🙌ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እኛንም በፀሎት አስበን 🙌
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ለስም ለታሪክሽ ❤
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሉሌ እና ወንድማችን መሌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል የእናቴ የእመብረሀን ድንቅ ስራ ስለሠማው በጣም ደስ ብሎኛል የጌታዬ እናት ለእኔም ያላደረገቸልኝ ነገር የለም ክብር ይድረሳት አሜን፫
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
የእውነት ይህች ቦታ ለኔም ትልቅ ታምር ተደርጎልኛል እና የዳቆን ሉሌን አብዛኛውን መዝሙር ሳዳምጥ በእንባ ጭምር ነው እናቴ ድንገል ማርያም ሁሌም ከጎናችን ሁኚ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adiseads1876
@adiseads1876 Жыл бұрын
ወድማችን ልዉል ሰገድ በዉነት መዝሙሮችህ ይኸ ይኸ አልልም እመብረሀል እድሜና ጤና ትስጥህ ቃላት የለኝም
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን 😍😍😍😍
@merhawitmebrahtu19
@merhawitmebrahtu19 Жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም በቤቱ ታፅናህ ታፅናን ሁላችንም 🙏🙏🙏
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
ቅድስት ሆይ አሁንም ፀጋውን አብዥለት 🙏🙏🙏 አሜን
@afcs7804
@afcs7804 Жыл бұрын
በእውነት ለእንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማረያም ለኛም ትድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ክብር ይግባትና እመ አምላክን የጠየቀ አፍሮ አይመለስም🙏 ተመስገን
@fikruyirga995
@fikruyirga995 Жыл бұрын
ልኡሊ እኔም ፀሎቴን ምነግራት የልቤን ብዬ በዚው መዝሙር ነው ዝማሬ መልክት ያሰማህ ወንድሜ
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x Жыл бұрын
እመብርሃን የቃል ኪዳን እናታችን ናት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እሷን ማጥበቅ አለብን🙏🏼❤️❤️❤️
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ጉዞሕ እስከ ቀራኒዮ ያድርግልህ 💒🙏😍
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና እንዳልጠፋ አምናለው ያንች ልጅ ነኝና ""አንችን አወድሶ አንችን አመስግኖ" ""የተጠቀመ እንጂ በረከት አግኝቶ " ""አልታየም እስካሁን የተጎዳ ከቶ" በእውነት ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እኔም እያለቀሰ ሲዘምር አብሬ አልቅሻለሁ ። በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
የእመቤቴን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም። የጌታዬ እናት ለኔ ልዩ ናት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት እመ ብርሀን ሰሟን የጠራ ማንም ያፈረ የለም እመቤቴ የልቤ ማረፍያ አንችን በውደድ ቀናልኝ መንገዴ አንችን ጠርቼ መቼ አፍሬ አላቅም ሰምሸን ሰጠራ እማየ መጽናናቴ ነሸ የችግሬ ደራሸ😥🥰
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
አመቤታችን ለኔ የደረገችልኝ በዙ ነው ክብር ምስጋና ለፈጣሪ እናት በሰዉ ሃገር ብዙ ነገር አደረገችልኝ ሊባኖስ አሪሳ ገዳም የእመቤታችን የትወልድ ስፍራ ፈጣሪ ፈቅድ ሂጃለሁ 🙏🙏🙏
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ወድማችን ላተ የደረሰች የአምላክ እናት ለእኛም ትድረስልን
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለእኔም የእንጦጦዋ. ኪዳነ ምህረት ባለዉለታየ ናት በስደትም ሆኘ ከኔ ጋ ናት አሚን አሚን አሚን ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እመአምላክ ወላዲተ አምላክ በሂወታችን የጎደለዉን ትሙላልን እሱ ለሚያወራዉ እኔ እረካዉ በእዉነት እመቤቴን ይዘን መቼም አንወድቅም💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐🙏
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
የወላዲተ አምላክ በቃል ብመሰክር አጎድላለሁ ግን በእንባ አልቅሼ እመሰክራታለሁ የሆነልኝ ነገር ብዙ ነገር ነው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እንዴት የታደልክ ነህ ወንድሜ እመቤቴ ላንተ የደረሠችልህ ለእኛም ምልጃዋ አይለየን እግዚአብሔር ድንቅ ነው 🤲🤲🤲🌻
@user-oj6mb9jt1x
@user-oj6mb9jt1x Жыл бұрын
ሙሀዘስብሐት ለእኔ የአንተ መዝሙር ሁሉም ስደሰትም ሳዝንም የማዳምጣቸው ናቸው ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏 ሂዊ ነኝ የአምባሰሏ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ካለኝ ነገር ሁሉ አቺን መርጫለሁ እመቤት ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ሄጄ ነው ልጅ ያገኘሁት የ ልብ አዋቂ ናት ማርያም❤️❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱያጥናህ እውነት ድንቅ ታአምራትነው እግዚአብሔር ይመስገን አተን የሰማች እናት እኛንም ተስማን 🙏🙏
@hiwotbdama3681
@hiwotbdama3681 Жыл бұрын
የእመቤታችን ጣዕሙዋ ፍቅርዋ በኛ ይደርብን💕🙏💕 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ መስክርነት እናታችን ቅዱስ ድንግል ማርያም ለኛም ልቦናችንን ክፈችልን ተመስገን ብቻ ነው
@eheteal3613
@eheteal3613 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንበእወነትድንቅመስክርነትእናታችንቅዱስድንግልማርያምለኛምልቦናችንንክፈችልንተመስገንብቻነው
@merreytube9473
@merreytube9473 Жыл бұрын
እመብርሃን እመብዙሃን የቃጥላዋ ንግስት የሁላችንም እናት አንተን ለዚህ ያበቃችህ ስምዋን ጠርተህ የማትጠግባት ወደ እቅፍዋህ ያስገባችህ እኛንም ልቦናህ ሠጥታን በቅፍዋ ታስገባን እኛም ለመመስከር ታብቃን አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏🌷⚘🌷⚘🌷⚘
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ክብርለእመቤቴ ማሬያም አሁንምየጠፉ ወገኖቻችንን ትመልስልን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 Жыл бұрын
እኔጃ ምን እንደምን አላቅም እመብርሃን ለኔ ልዩ ነች እስዋን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ለኔ ህይወቴ ነች አለስዋ መኖር አልችልም ምስጋናዬ ይድረስሽ እናቴ
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ለኛም የልባችንን መሻት ፈፅማልን ለመመስከር ታብቃን አሜን ሉል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን መዝሙሮችህ ለኛ ለስደተኛች መፅናኛችን ነውና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ክፉ አይካህ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ስታምር እመብርሃን ፍጻሜህን ታሳምርልህ ወንድሜ
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
የወላዲተ አምላክ ምስክርነት ስሰማ እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ የሆነ ጊዜ ልጅ ቢኒ ማርያምን ሰው በጣም ሲወዱብኝ የሚወስዱብኝ ይመስለኛል ብሎ የተናገረው ነገር ሁሌ ልቤ ውስጥ ነው የሷ ያደረከኝ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይድረስህ
@solinatube2584
@solinatube2584 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ለብዙ ወጣቶች አስተማሪ ፣እውነት እውነቷን ተናግሮ ወደመልካምነትን መመለስ አምላክንም ያስደስታል እመብርሀን የአምላክ እናት ለሁላችንም ልመናዋ በረከትዋ ይድረሰን።
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi Жыл бұрын
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም የእኔ አናት ተሃምሮ ልዩ ነው ተነግሮ አያልቅም ለማንም ተነግሮ የማያልቅም ለአኔ ቡዙ ነገር እድርጋልኛለች
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወጣት ወድሞቻችን እና እኽቶቻችን ወደ ቤቱ ወደ ቤተክርስቲያን ይመልሳቸዉ አሜን አሜን አሜን♥️🌻🌼🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
የእመቤታችን ክፉ የሚያነሱ አንደበታቸው ይታሰር የአለሙን ቤዛ የወለደችውን እሷን ባያስቀርልን ኖሮ እደሰዶምና ጎሞራ ጠፍተንቀርተን ነበር በምን እንግለጻት የጌታዬናት ያንቺን ክፉ አያሰማኝ
@user-fl1gp7ou4y
@user-fl1gp7ou4y Жыл бұрын
ወንድማችን አሁንም የመቤታችን ጥበቃዋ አይለይህ በቤቱ ያፅናህ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
ረ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
ከ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
ረ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናቴ እማምላክ አመ ብዙሀን እመቤት ስላንቺ እንዲህ ሲያውሩ ደስ ይለኛል ክብር ምስጋንም ይሁን አንቺን የሰጠን አምላክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሜ ልኡል ሰገድና ወንድማችን መሌ
@user-bc6cd9hp3h
@user-bc6cd9hp3h Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ወላዲተ ቃሏ ክብር ምስጋና ይገባሻል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ሉሌ መዝሙሮችህ አይጠገቡም የልቤን አሁን እንኳን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እውነት ላንተ የደረሰች እም ብዙሃን ለተጨነቅን ልጆቿ ትድረስልን
@wahdeydesaley1351
@wahdeydesaley1351 Жыл бұрын
እውነት ሥሚ ነች ለኔም ኣድናኝ ኣለች 4ዓመት ከ6ወር የወር ኣበባ ሣላይ ወገቤ ሁሌ እንደጭካ እየተረገጥኩ ለዛውም ሥደት ላይ ሥለት ኣሥገብቼ በሥሥተኛው ቀን የወር ኣየው ክብር ሁሉ ለድግል ይሁንልን ጌታችን መድሓኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ከእናቱጋ ይክበር ይመሥገንልን ።
@wede1905
@wede1905 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እሕታችን አሜን እመብረሐን ወላዲተአምላክ ለለመናት ለተማፀናት ፈጣን ደመና ነች ትደርሳለችለኛም ትድረስልን እናታችን ትድረስልን እንኳንም ዳንሽልን ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሎ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
እመቤቴ የአምላክ እናት ክብር ይገባሻል
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ይሄ ፕሮግራም ኖረ እኔም እመብርሃን ከፈቀደችልኝ ተአምሯን አወራለሁ ልኡልዬ አስበኝ እሺ ለኔ እመብርሃን ያረገችልኝ ከሁሉም ይበልጥ ይመስለኛል ለኔ ትለያለች
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Жыл бұрын
እሽ እህቴ እጠብቃለሁ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እመብርሃን ትፍቀድልኝ እንጂ የቱንስ ተናግሬ እጨርሰዋለሁ ስለ እመብሃን ፣ግን የማዝነው አሁን ዱባይ ነኝ ምን አልባት በላይቭ ነገሮች ከተመቻቹ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ካልሆነ ግን ፕሮግራምህ እስከዛ ከቀጠለ በ2017 ነው ሃገሬ የምገባው እንደ እኔ እቅድ እግዚአብሔር ከፈቀደ እና ያኔ በአካል ቤተክርቲያንም በአጥቢያዬ ደብሬም ኪዳነ ምህሰት ስለሆነች እመሰክራለሁ በአንተም ከሃገር ውጪ እንደኔ ለሚኖሩ እህቶቼ እመሰክራለሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ። ካልኩ አይቀር ግን እስኪ በነሃሴ ሃያ አንድ2014 ዓ.ም ያረገችልኝን እመብሃን ልንገርህ በአጭሩ በቅርብ ስለሆነልኝ ነው መቼም ሰው ይሳካልኛል ብሎ ብዙ ነገር እንደሚያደርገው ሁሉ እኔም መልካም ብዬ በምሰራበት ልጃቸው ለሆነችው ሴትዮ ዘመዴን አመጣው መሃሉን ልተወውና የእመብርሃንን ልናገር ልጅቷ ስላልተመቻት ወደ ሃገሯ ሸኝኋት በብዙ ውጣ ውረድ ኮንትራት ስላልጨረሰች ክፊይ 5000ድርሃም ብላ አስገደደችኝ ነገሩም እመብርሃን እረድታኝ መጀመሪያም ልጅቷ በሰላም መመለሷም የእመቤቴ የልጇ ቸርነት ነው ይህ ሆኖ ሳለ ብሩን ከየት ላንጣው እኔ ብር አስቀምጬ አላውቅም በዚያውም ላይ ለነሱ ቀላል ቢመስልም እኔ የማገኘው አምስት ወር ሰርቼ ነው ለሙከራ ያክል ቢሮም ጠየኩ አያገባንም አሉኝ ያለኝ አማራጭ በየወሩ እሰራው ለሴትየዋ መክፈል ሆነ የደሞዝ ቀን ሲቃረብ ግን ፈተናዎቹ ተበራከቱ እኔም ተመስገን ከሆነብኝ በላይ የሆንክልኝ ታውቃለህ እያልኩ ስጽናና እለቱ ነሃሴ ሃያ ማታ ለእመቤታችን በአል ዋዜማ የማታ ጸሎት እያደረስኩ ለእመብርሃን ነገርኳት መጀመሪያም ታውቃለች እኔ በጉልበቴ ተምበርክኬ ሳላውቀው ከስእሏ ፊት ቆሜ ከሁለቱም አይኖቼ ያለ ማቋረጥ እንባዬ ይፈሳል እመብርሃን ምን አስበሽልኝ ነው ዛሬ እንባዬ አልቆም አለኝ ለስንቱ አስጨንቅሻለሁ ብዬ እንጂ እነዚህን ሰዎች አራርተሽ ደሞዜን አሰጭኝ ምንም አይጎልባቸው እነሱ እኔ ግን እስከ መቼ በነጻ እደክማለሁ አልኳት ሳይቆም እምባዬ መልኳን አደረስኩና ተኛሁ ሲነጋም ውዳሴዋን አድርሼ ስራዬን ቀጠልኩ ጽዳቴን ጨርሼ ምግባቸውን ልናቀርብ ስንል አሰሪዬ ስሜን ጠርቶ እንኪ ደሞዝሽን እኔ አያገባኝም አለኝ ከዚያ ሀሉት ቀን በፊት ግን እስከ አምስት ወር ደሞዝ ላይሰጡኝ ነበር የተስማማነው ደንግቼ ወዲያውኑ እመብርሃን እንዳራራቻቸው አወኩ ምንም አመሰግናለሁ በጉልበቴ እከፍላችኋለሁ ጨምሬ ሰርቼ ብየው ሰውየውን አብረውኝ ሲጨነቁ ለነበሩት ጓደኞቼ እመብርሃን ነች በእለተ ቀኗ ያራራችልኝ ብያቸው በእምነት ባይመስሉኝም ሁኔታውን ያውቁ ስለነበር ተደነቁ እኔን የማትለይ እመብርሃን በተለይ በስደት ላላችሁ ስሟን ከአፋችሁ አትነጥሉ ለሁላችሁ ትድረስላችሁ። የልቤ ምእራፍ አለታዬ የምትለው ዝማሬህ ልኡልዬ ለኔ ሁሌም እነደ ጸሎት ነው የምወዳት እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ይስጥልን
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 4 ай бұрын
​@@user-zo1zt5vm1n😊❤❤❤
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl Жыл бұрын
አይ የአዛኝቱ ነገር ተወርቶ አያልቅም አብሶማ ለኔማ ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተው አንዳንድ ግዜ እያየዋት አለቅሳለሁ እንደ ወንድሜ ነው ቁጭ ብዬ የማዋራት ያላረገችልኝ እሶን ለምኜ ያልተሳካልኝ አንዳችም ነገር የለም አንድ ግዜ ፈተና ነበረብኝ ስለፈተናው ከባድነት ሁሉም ያወራል ልጄን ተሸክሜ በሆዴ እርግዝናም አለ ተጨናነኩ ሊያስመልሰኝፈልጎ ወዲያው ያው በውጪ ሀገር ጥሩ ነገራቸው መፀዳጃ በየቦታው ነው እኔም ወደቀረበኝ መፀዳጃ አመራሁ ሳስመልስ ውስጤ ያለው ጭንቀትና ፍርሀት አብሮ ነበር የወጣው ፊት ያለችው አዛኝቱ ነበረች የተሰጠን አንድ ሰዓት ሲሆን ፈተናውን ለመጨረስ እኔ ለፈተና ስገባ እርግዝናዬን እያዮ የሚበረታቱኝ ብዙ ነበሩ ያው ድንግል እስከ ልጆ በእነሱ ተመስላ እያፅናናችኝ እንደሆነ አውቃለሁ በአንድ ሰዓት ማለቅ ያለበት 15ደቂቃ አሸንፌ ወደ ቤቴ አመራሁ ሎሌ ቤቴ በር ከፍቼ እስከስዓል አድኖዋ ድረስ ጫማዬን አውልቄ ቦርሳዬን ጥዬ በንብርክክ ነበር የደረስኩት አዛኝቱን የሰጠን የሰማዮ ንጉስ ክቡሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ 🙏🙏🙏
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ እኔም እራሱ ይሄን መዝሙር ስሠማዉ እንደ ህፃን ነዉ ህቅ ብዬ የማለቅስዉ አብሶ በአካል ወንድማችን አለም ስገድ ጊሽን ማርያም ስዘምር በጣም ነዉ ያለቀስኩት አፌን ከፍቼ ነዉ ስሠማችሁ የነበርዉ እናቴ ስደትን በደንብ ታቂዋለሽ እና እኛ ስደተኞች ልጆችሽን አስቢን የልብ መሻታችንን ሙይልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እምዬ
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ላተ የደረሰች ድግል ማሪያም ለሁላችንም ትድረስልን 🙏
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እመብርሃን እናታችን እኮ የልብን መርምራ የምታቅ እናት ናት እመቤቴን ከጨለማ የምታወጣ እናት ናት
@user-fl1gp7ou4y
@user-fl1gp7ou4y Жыл бұрын
የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባታለ ድንግል ማርያም ምን ብየ ልግለፃት ምን እማታደርገው እኔ የጠየኳትን ሁሉ ነው የምታሳካልኝ ክብር ምስጋና ይገባሻለ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፉኩኙ ያን ሁሉ መከራ ቅድስት ሆይ በሰላም በስደት ያሉት ልጂወችሽን ለሀገራችን አብቅን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
ይህን ያደረገ መዳህኑአለም ስሙ እስከ እናቱ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የኛንም ልብ ይክፈተው ከዚህም በላይ የአምላክን ዕናት እንድንወዳት 🤲🏽🤲🏽አማላጅነቷ ልመናዋ አይለየን
@mekdyymaryamlij6230
@mekdyymaryamlij6230 Жыл бұрын
ምን ይሣንሻል እናቴ እመቤቴ ለዚህ ብላቴና እንደደረሽ ለኔም ለባህረያሽ ድረሽልኝከቤትሽ ወጥቻለውና ፣ በቤቱ ያፅናህ ወንድማች።
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
ወንድማችን ሉሌ እኔ ስለሷ ብዙ ነገር ነበረኝ እማማዬ ምርኩዜ ቋንቋዬ ድንግል ከምን ጀምሬ ምከምን ላውራ ቃላት ያጥረኛል በስደት ያለው ልጇ ነኝ ሁሌም በለቅሶዬ ሆኜ የምጠራት የተዋህዶ የኢትዮጵያኖች እናት የመስቀል ስር ስጦታችን ለሷ ቃላት ያጥረኝል እንባዬን ብቻ አፈሳለው እማ ፍቅር💚💛❤️🙏🙏🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
እንዴት አመሻችሁ የቋንቋዬነሽ ሚድያ ተከታታዮች 🙏🙏🙏
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አመሽ እህቴ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@maryamemne አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@uguv1234
@uguv1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@uguv1234 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 7 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ቤትህን ትዳርህንና ልጆችህን ትባርክልህ❤ልዑሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ይኽን የእመቤታችንን ድንቅ ሥራ ምስክርነት ስላቀረብክ❤❤❤
@birhangirma3673
@birhangirma3673 Жыл бұрын
ሌኔ ያለደረገችው ምን አለ መነሻዬ ጅማርዬ ፍፃሜዩ እሷ ናት ክብር ምስጋና ይገባሻል
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ይስፋ የአማኑኤል እናት ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብሯ መልሽልን👏
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እህቴ እንዴት ነሽ fb አልገባሽም አጣዉሽ ከቻልሽ በፊደል ቁጥርሽን ፃፊልኝ ካልፈለግሽ ግን ተይዉ
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
ሰላም ነሽ የኔ ዉድ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
አጥቼሽ እኮ ነዉ እስኪ ሀይ በይኝ አሁን እራሱ እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ ብዬ ፅፌ አልወጣልኝም
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
@@user-xk3eb7iw8f ውዴ ፅፌልሻለዉ እኮ አልፈቀደዉም በቃ ከቻልሽ ከዚ ሴቭ አድርገሽ ዋሳፕ አዉሪኝ?👉+ ዘጠኝ ስድስት ስድስት አምስት ስድስት ዜሮ አራት ስድስት ስድስት ሁለት ሰባት አንድ።ሲደመሩን እንዳትረሺ
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
እሺ ፌስቡክ አላገኘሁሽም እሺ ቁጥርሽን ሴቭ አድርጌ እናወራለን እመብርሐን ትስጥልኝ😘
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
አቤት የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ተአምር እኔም ተነገሮ የማያልቅ አለኝ አንድ ቀን እመሰክራለሁ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ ወንድሞቼ ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመአምላክ ምን ይሳናት የጌታችንእናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋናይገባታል ቃለህይወትያሰማልን በጣም አስተማሪነው
@engudaygeberhiwot7366
@engudaygeberhiwot7366 Жыл бұрын
አሜን የጌታዬ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁሉን የተጨነቀውን ከልጅሸ ከመዳኒ ታችን ከ እየሱስ ክርሰቶሰ አማልጅን ምልጃሽ አይለየን🙏🏾
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ዲያቆን ልዑል ስገድ የዛሬ አምስት አመት በስደት ሆኜ ከስደት መልስኝ የምትለው የእመቤታችን መዝሙር እወዳት ነበርና በመዳሜን ስልክ እስማ ነበር ደግሞ እኮ ሶስት ወር አድርጌ እኮ ነው ለላኛው በጣም የሚወደው እግዚአብሔርን የሚወዱት እንደ ሐስቡ ለትጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ።የሚለው መዝሙር በጣም ነው የሚወድልህ እንዲያውም ዜማውን ከላይ እስከታች ያለ ምንም አግዥ እወጠዋለሁ መዝሙሩን ከመደጋገመ የተነሰ እንድ ግዜ በዋትስብ ዝማሬ ሊልክህ ነበር ስልክህ በሆነ ጌዜ ስጥትህን ነበር እና ፈርቼ ዝም አልኩ ሁለቱ በጣም ነው የሚወደቸው መዝሙሮችህ ፀጋው ያብዛልህ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Жыл бұрын
ተመስገንኪ እመ ብርሃን ኣደ ጎይታይ ምስጋና ይብፃሕኺ
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 Жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ ልጅ ስለድንግል ማርያም እጅግ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ተአምር አለኝ ወደ ኢትዮጰያ ስመጣ ላገኝህእፈልጋለሁ እግዚአብሄር እንዲርዳኝ በፀሎትህ አስበኝ
@zebidereamaremekanselame1536
@zebidereamaremekanselame1536 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እንድሁም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእባ ጀመርኩት በእመባ ጨረስኩት በእውነት ድግል ማርያም ድቅ ናት
@mesfinberhanu807
@mesfinberhanu807 Ай бұрын
ልዑል አመሰግናለው እማምላክ እጅጉን ትጠብቅህ እኔም አንድ ቀን ድንግ ሙሉ ጤና ስትሰጠኝ እመሰክራለው ተስፋዬ ማርያም ናት ፀልዬልኝ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ምስክርነት ስሰማ፡ እውነትም ኢትዮጵያ የእመቤታችን አስራት ሐገር ናት እላለሁ፡ ልቤም በሰላም ይሞላል፡ ላወቀው ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው፡ ተባረኩ
@bizuworktasew4423
@bizuworktasew4423 Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ብዙ ነገሮች ን በህይወቴ የሆነውን ሁሉ ነገር ግን በመብርሀን ምልጃ የሆነልኝን ሁሉ አስታውሳለሁ ድንግል ለኔ ሚስጥሬ,ቋንቋየ,አማላጄ ሁሉ ነገሬ እመ ብርሀን ,ድንግል ማርያም ,እመቤቴ... ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ስምሽ ከፍ ይበል ተመስገን እንኳንም ደረሰችልህ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@danielminassie6665
@danielminassie6665 Жыл бұрын
ማርያምን እኔም ያስለቅሰኛል ስሰማው ይሄን መዝሙር 😥😥😥🙏
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 Жыл бұрын
እመቤቲ ድንቅ ናት እናቴ አነቺ የያዘ አፍሮ አያቅም ክብር ምሥጋና ላንቺ ይገባል🙏🙏🙏
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል.....ቅድስት ድንግል እመቤቴ ማርያም እስከ ዘለአለሙ ትክበር ትመስገን
@betig9518
@betig9518 Жыл бұрын
እመብርሀንን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም ስሟ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
ወድሜ ከሜዳላይ አስተዉ አሰሩት እኔ ስደት ነዉ ያለዉት ድግል ማረያም ሆይ እኔ አቅቶኛል ልቦናቸዉን አራርተሽ አስፈችልኝ ብየ ነገርኳት ከታሰረ ሷት ሳምት ዛሬ 4ቀን ተለቀቀልኝ ለሰከንድ ነግሬት አጥቼት አላዉቅም ፍቅሯ ልዬ ነዉ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
በእውነት ስለ እመ ብዙአን ስለ ቤዛኢት ስለ ድንቅ ስራዋ ተነግሮ አያልቅምና በቅናት ነው ስሰማው የነበረው ውስጤ በቅናቷ በፍቅሯ ነገር አያልቅም አይጠገብም እኛ ተዋህዶዎች እዴት ታድለናል ብርቅ እናት አለን ትልቁ መታደላች ድንግልን ማግኘታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን አሜን አሜን አሜን ➕
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ወንድሜ ዘማሪ ሊዑሌ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ወንዳው ወንድማችን መላኩ ወላድተ አምላክ ከከንቱ ወዳሴ ትጠብቅህ አሁንም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ወለተ ኢየሱስ እያልክ አስበኝ 🥰
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል እንጦጦ ማርያም በሴቶች በኩል ያለችው ማርያም ስትል እኔም ደነገጥኩ ይገርማል ለኔም እሱኦ ማርያም በዝምታ ውስጥ ያለውን የልቤን አይታ ስምታ እይወቴን ቀይራልኛለች እዛ ቦታ ለኔም የተለየች ነች እውነት ድንግልዬ ልዩ እኮ ነሽ ሁሌም ቦታው ምስለስእሎኦ ትናፍቀኛለች::
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እቤታችን በምልጅዋ አተለይን💒✝️😭😭😭
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ድግልየ ያላደረገችልኝ የለም እናቴ ናት ማማክራት ምስግና ይድረስሽ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤🌻እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻 በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ከልጇዋ ጋር 🌻❤🙏
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እመቤታችን ክብርን ሁሉ ውሰጂ ምልጃሽ ፀሎትሽ እርዳታሽ አይለየን አሁንም ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ❤❤❤ዲያቆን ዘማሪ ልዑልሰገድ ክበርልኝ በእድሜ በጤና በሞገስ ታኑርልን ,,,,
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የእመቤታችን ድንግል ማርያም ታኣምሪዋ ተናግሪየ ኣይጨረስም በእዉነት የኔ ውድ እናት የኔ ህይወት የስደት ጋዴዬ ናት ኣማላጅነትዋ ኣይለየን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Жыл бұрын
እያንዳንዱን አርቲስት ወላ ዘፋኝ ፡ ኮሚዲያን መነሻቸው ሰንበት ትምህርት ቤት። አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ስለ ቤተክርስቲያን ምንም የማይገደን ደግሞ እኛው በቤቱ አድገን እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶልን ማህተብ እንኳ የሚያሳፍረን
@user-rd4zk4zd7g
@user-rd4zk4zd7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ተነግሮ አያልቅም ፍቅሮዋን በልባችን ያሳድረብን በእውነት
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍
1:06:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 237 М.
♦️የዋልድባ አባቶች ድንገት መጡብኝ ልበል ወይስ መጡልኝ ?
37:31
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН