KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
2:28:40
🛑ጀርመን ባዮር ሙኒክ ሆስፒታል... በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ.. ኤርትራዊው 📍ኪዳኔ ጸጋዬ📍 (+491753795793)
1:05:00
Became invisible for one day! #funny #wednesday #memes
00:25
УГНАЛИ МАШИНУ 😱 НЕЖДАННЫЙ ПОЦЕЛУЙ АМИНА ПОПАЛА В БОЛЬНИЦУ 🤯 ВЫПУСКНОЙ В КАМПУСЕ 🤩
19:48
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
Survival Skills: Amazing Basket for Extreme Conditions. #survival #camping #bushcraft #lifehacks
00:26
🛑 📍የተደበቀ ምስጢር📍 በይርጋ ዓለም አርሴማ ሱባኤ .ጌታቸው ታደለ📍(ጌት ዘአርሴማ) የአርበኛው ልጅ ፊልም.... ባማካሽ
Рет қаралды 84,028
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 500 М.
Quanquayenesh Media
Жыл бұрын
Пікірлер: 396
@ethioeritrea2350
Жыл бұрын
እንዴት መባረክ ነው የድግል ምልጃዋ የመላአክት ጥበቃቸው የአምላክ ቸርነት አይለይህ በቤቱ ያፀናህ በግርማ ሞገሱ ያኑርህ ❤🙏
@soliyana-kc5so
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alazaryemane
Жыл бұрын
@@soliyana-kc5so rⓗⓤ
@hannasalam672
Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የበለጠ የቸሩ መድሃኒያለም ልጅ የሰማዕቷ ወዳጅ መመረጥ ነው ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ሰማዕቱዋን ለምንልኝ ከጌታየ ከመዳኒቴ ትለምንልኝ ታማልደኝ ዘንድ በባድ አገር ነኝ የንስሀ ሞት ያበቃኝ ዘንድ ሰማዕቷ ታማልደኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@abebechtiget5965
Жыл бұрын
ኧረ በመብርሃ በጣም የምወደውን ልጅ ከረጅም ጊዜ በኋላ አየሁት 😘😘😘 ፍጻሜህን ያሳምርልን ዘማሪ ሉሌ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ የልጆችህን አለም ያስፈጅህ🌿🌿🌿
@zahragenetasefa9703
Жыл бұрын
እኳን ለብርሃነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሰቹሁ የተዋህዶ ልጆች
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
አሜን❤❤
@meronmamye1139
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@ormooapss442
Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-rv6yv8ob7w
Жыл бұрын
አሜን እኳንአብሮአደረሰን
@user-mj7eq3ps3x
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ😢😢😢😢 እመብረሃን እናቴ አዛኝቷ የጌታዬ እናቱ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እምዬ ወንድሜ እመቤቴ የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ ሰማዕቷ አትለይህ ልዑሌ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ናጤና ከነልጆችህ ከነቤተሰቦችህ ይሰጥልኝ ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ሰላም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣልን😢😢😢😢😢
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰💕🙏🥰💕
@Max-ek9mp
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EmbetEmbetabb
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት እፁብ ድቅ ነው ስራህ ወንድማችን መጨረሻህን ሰማእታ ታሳምርልህ❤❤🎉
@martasafa7325
Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሳችዉ ቤተሰቦቻችን እዴት መታደል ነዉ የእመቤታችን ምልጃዋ የፈጣሪቸረነት የመላህክ ጥበቃ ቸዉ አይለየን 🙏🙏🙏🙏
@arsamamikale9653
Жыл бұрын
አርቲሥት ጌት ዘአርሤማ ፀጋሕን ያብዛው በጣም ደሥ ይላል ዘመንሕ ይባረክ
@hayimanotbizuwork6036
Жыл бұрын
ወይ መመረጥ ወይ መታደል ስመአቷ እኛንም ተመልከችን 🙏🙏🙏
@tigisthabtamu8665
Жыл бұрын
አሜን💕🙏💕
@mesimesi4779
Жыл бұрын
Amen
@meskrermetsfaye7750
Жыл бұрын
አሜን
@yegete_wa
Жыл бұрын
@@tigisthabtamu8665 Mini L no
@desetnigusie2116
8 ай бұрын
አሜን
@YordiBeata-qo7ey
Жыл бұрын
ይርጋለም አርሴማ የኔንም ታሪክ የቀየረችልኝ እናቴ ናት ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
የምወድሽ አርሴማ ቅድስት እኔን አፂያተኛ ልጅሽን ጓብኝኝ ወንድሜ በጾሎትህ አስበኝ ፀጋውን ያብዛልህ በምን ላግኝህ ወንድሜ ሰማዓቶን አርሴማ ስእል አድኖኦ ፈልግ ነበር ጀርመን
@ambaw1004
Жыл бұрын
ሠዓሊ እና የፊልም ባለሙያ ጌታቸዉ ታደለ እንዲህ ያለ መንፈሣዊ ሰዉ መሆኑን ፈጽሞ አላዉቅም ነበር እኔ በፊልሞቹ ብቻ ስለማዉቀዉ ። እግዚአብሔር ይስጥልን ለዚህ ግሩም ዝግጅት ብዙ ተምሬበታለሁ የእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ።
@JhoneTheapostle
Жыл бұрын
ቀናሁብህ ወንድሜ 🙏 ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ይስጥክ❤
@1221ww
Жыл бұрын
ወይ መታደል ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ባማካሽን ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው በርታ እመቤቴ ከዚህም በላይ ፍቅሯን ታብዛልህ
@saraaddis9821
Жыл бұрын
❤❤❤ በእዉነት ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ለሀገራችንም ሰላሟን ያምጣልን
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች ውንድምቻችን እውነት በጣም ድስ የሚል እፁብ ድንቅ ምስክርነት ፅጋ ተስጥኦ እር ምኑ ተገልፆ ውይ ፍጣሪየ እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብርና ምስጋና ይግባት እኔ በጣም የምውዳት የልብ ውዳጄ እናቴ እርርሁቲቱ ቅድስት አርሴማ እማ ፍቅር ድግል ማርያም ሁሉም ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይገባቸው እግዚአብሔር አምላክ የመንግስቱ ውራሽ ለመሆን ያብቃን 🥰
@Ethiopia1612
Жыл бұрын
የኔ ልጅ በጣም ዕድለኛ ነህ፡ ልብህን ጠብቅ፡ እኔም፡ከዚህ ታሪክ ብዙ ተምሬያለሁ ፡ ተባረክ
@anbesasrat5457
Жыл бұрын
ይርጋለም አርሴማ ከሞት የታደገችኝ ልጇ አድርጋ የሾመችኝ ታሪኬን የቀየረችልኝ እናት ናት ተዓምሯን ሄዳችሁ እዩዋት😍😘🤲
@hananhnan-nh4ln
Жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@user-zx4mg1ri1p
Жыл бұрын
ቦታውን ንገሩኝ 😢
@user-bj7xq6ln3j
9 ай бұрын
ቦታውን እኮ አልተናገራችሁም
@desetnigusie2116
8 ай бұрын
@@user-zx4mg1ri1pይርጋለም ከተማ በጣም ደስ የሚል ገዳም ነው ሁሌሜ ሱባዬ አለ ስረዓቱ በጣም ደስ ይላል
@user-zx4mg1ri1p
8 ай бұрын
@@desetnigusie2116 እኔ ጎንደር ነኝ እና ይርጋአለም የት ነው ? ምን ብየ ነው ምሳፈረው ከገዳሙ ለመድረስ ጥያቄየ ?
@werqyeyoutube9756
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳረው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና በእውነት መታደል ነው ❤❤
@user-si9bz8wm5j
Жыл бұрын
በቅድሚ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለዓምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደርሰን የእውነት የእውነት በጣም ገርሞኝ ነው ያየውት እምነትን የመሰለ ነገር የለም ማመን በቃ 💚👏
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
አቤት መተደል እንዲነዉ አርሴማ ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጥክ
@adenmulugeta
Жыл бұрын
የሚገርም ትህና እውቀርና ችሎታ በመንፈሳዊነትህ አጥብቄ ቀናሁኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስለምትጏዝ እድሜህ እረዥም ይሆናል በርታ ልብህም ይፅና ወንድም አለም!!
@tsigereda-rose5534
Жыл бұрын
ልዩ ጸጋ ነው። በርታ። እመብርሃን ታግዝህ።ጎበዝ።ለኔ ደሞ የዝማሬ ጸጋ ሰታኝ ለምስክር ብታበቃኝ።
@tsedale
Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ 🙏🏼❤️ ወንድማችን በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰
@debritubelete3165
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፅጻሜህን ያሳምርልህ ወድሜ የይርጋ አለም ፍሬ ሚደንቅ ነው ያች ትንሽ ሀገር ብዙ ጠንካራ ክርስትያኖች ናቸው የሚበቅሉባት የይጋ አለምአማኑኤል አይለይህ ::
@eyerusalemtsegaye
Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ታምር ተደረገልኝ በባህድ ሀገር ስኖር ከታወቀ ዩንቨርስቲ በመከራ ተመረኩኝ የሚገርመው ነገር እባቴ “የስለሞን ጥበብ ግለጭልኝ ብለሽ ለምኝ ብሎ እለኝ " እኔም እደረኩኝ ጥበቡ ምንም የቀረኝ ነገር የለም እንደውም ስው እፍ ገባሁኝ እንዴት ይሄ ሁሉ ለእንድ ስው ይስጠዋል እያሉ ,,,,ታመምኩኝ ትዳር ይመጣል ማግባት እልፈልግም ልጅ መውለድ እቃተኝ ትምህርት የተማርኩኝ እይመስለኝም በቃ ህይወቴ ተዘበራረቀ ግን እትዮጵያውያ የሚኖሩ እህቶቼ ስይነጋገሩ እርስ በርሳቸው ይርጋለም እርሴማ እየሄድ ያለቅሱና ሱባዬ ይይዙልኝ ነበር ግዜው ሲደርስ ሜሪላንድ በሚገኘው እርሴማ ገደም መንፈሱ ተያዘ እዚህም እሷ ነች የምታጠምቀው እናም የሚስጥር መንፈስ እንደሆነ ከዛም ብዙ ሳልቆይ ከ7እመት በዋላ እትዮጵያውያ መጥቼ ዛሬነገ ሲባል በመጨረሻ ስሄድ ላካ የዛን ቀን የስማህቷ ቀን ነበር ታቦትም እይወጣም ግንሆኖ እይውቅም ታቦት ወጣ እንደዚህም እሉ በዛሬ ቀን ነው ታቦቱ እዲሱ ቤተክርስቲያን የገባው ብለው ታምር እየሁኝ ተፈወስኩኝ እግዚአብሔርይመስገን❤
@Soliyanatube-qn6oo
Жыл бұрын
ሰላም ነሽ እህቴ እንኳን ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ደረሰችልሽ እናቴን ያምብኛል አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
@eyerusalemtsegaye
Жыл бұрын
@@Soliyanatube-qn6oo እግዚአብሔር ይስብሽ የስማህቷ እምላክ ይስብሽ ይስባችሁ
@Soliyanatube-qn6oo
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekerii332
Жыл бұрын
▸ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ▸ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ▸ ሰላም እምይእዜሰ ▸ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።
@bsratdarba3647
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ. ❤ልኡሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን. ይሄንን ያክል ሰአትም እንኳን አቅርበኸው. ቆይታችሁን ሳልጠግበው ነው ያለቀብኝ. በጣም የሚገርም ተሰጥኦ ነው ያለህ (ጌት. የሰማእቷልጂ😊)እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ. በእውነት ሀሳብን በስእል መግለፅ. ታሪኮችን ፣ትንቢትን. በስእል መግለፅ ምንኛ መታደልነው ሰማእቷ. ቅድስት አርሴማ ከዚህ......በላይ እውቀትን ታብዛልህ.
@kidistyemariyamkidist4178
Жыл бұрын
በአርሴማ ምን አይነት እምነት ከልብ የመነጨ ጸሎት መታደል ነዉ ቅድስት አርስማ ለሁላችንም በአማላጅነቷ አትለየን በቤቲ ያጽናህ ወንድሜ
@Max-ek9mp
Жыл бұрын
አሜን.አሜን አሜን ይሁልን
@user-te1el2mk5k
9 ай бұрын
አቤት መታደል ነዉ እኮ አምላክ ቅዱሳን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ይሰጥህ እኔ የማዉቅዉ በፊልሙ አለም ነዉ በጣም ነዉ የምዉድህን ልዑልዬ ላንተም ፀጋዉን ይሰጥህ ለአንተ ሚዲያ አዲሰ ነኝ በመዝሙር ብቻ ነዉ የማወቅህ አሁን ደግሞ በሚዲያ መጣልን ከመዝሙረችህ ቋንቋነሸ የሚለዉን ከልቤ ነዉ የማዳመጠዉ ልዑል አንድ ነገር ላሰቸግር በእመ ፍቅር በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ሰም አንድ ወንድም አለኝ እና ቀኔ ለማስተማር ፈለጊ ነበር እና እረዳኝ ❤❤❤❤❤❤ ይህን መላእክት የመታዮት በሙሉ ጥያቄን ልዑል አደረሶልኝ ሰማዕቱ አርሴማ ነይ ዉድ እኛ
@TGST645
Жыл бұрын
እምነትህ ወንድሜ ደስ ስል❤❤❤ ባማካሽ ምርጥ ፊልም ነው ❤
@AregZenebe
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🌹ዘማሪ ልዑል ሰገድ እናመሠግናለን ያቆይልን 🕊ድንቅ ነው በጣም ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናህ
@user-lw5vi7kl9u
Жыл бұрын
ባማካሽ ፊልም ልዩ ነዉ።በርታ ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-ml6cg7sv3e
Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ላንተ የተገለጸች እና የረዳች እመቤታችን እና ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ለሀጢአተኞቹ ባይገባንም ይርዱን።
@yoseftadesse6762
Жыл бұрын
ኦ ልዩ ድንቅ ስራ፣ እግዚአብሄር በመንገድህ ሁሉ ይባርክህ፣ፍፃሚህን ያሳምርልህ፣ጌትአርሲማ፣
@mutemute9914
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@usersamsunf1781
Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ይምገሪም ደንቂ ስጦታ ናው ቅድስት ሰማእቷ አሁንም እድሜ እኛ ጤና ይስጣችሁ ወንዲሜ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሜ ፋሲካ ዘውዴ ከ ውጭ ሀገር ደ/ ሉሊየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@MG-st9kd
Жыл бұрын
እይዙህ በርታ ጠንክር ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ስንጠጋ አለማዌ ፈተናዋች ይበረታቱብናል ስለዚ በእምነትህ ጠንክር ሱባዬህን ቀጥልበት:: እመብርሀን, ቅድስት አርሲማ ከአንተ ጋር ናት:: አንተም በአሁኑ ሰአት ለተበላሹ እና በሱስ ለተጠመድ ወንድሞችህ አስተማሬ ትሁናለህ:: በርታ መድሀኔያለም ይጠብቅህ::
@atnasiyaaynalem7439
Жыл бұрын
እመብዙሃን ወላዲተ አምላክ ሐመረ ኖኋ ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ከልጇ ጋር ፣ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትባርክህ ከፊትህ ሁሌም ትቅደም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ።
@zeddegfe5505
Жыл бұрын
ዳማካሽ የእውነት በጣም የሚገርም ስራ ነው በጣም ጎበዝ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
@ruthzebene-ng8hq
Жыл бұрын
ባማካሽ😮
@user-el5fh1fe5k
Жыл бұрын
ይሄ ልጅ የት ጠፋ እያልኩ ነበር ባማካሻ ሚባለዉ ፊልም ላይ እዴት እደወደድኩ ደጋግሚ ባየሁት ቁጥር ፊልሙን አስታዉሰዋለሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅድስት አርሴማ በረከት አይለይክ❤❤❤
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አደረሳችሁ ሁላችሁም 🙏🏿❤
@michaelmicky7865
Жыл бұрын
ቦሰና እንኳን አደርሰሽ
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
@@michaelmicky7865 እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሚካኤል 🙏🏿
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
እድለኛ ነክ ወንድማችን መመረጥ ነው በርታ ሰማእቷ ትርዳክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@arsamamikale9653
Жыл бұрын
የናቴ የቅድሥት አርሤማ ልጅ ፀጋውን ታብዛልሕ
@aschebogala7673
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ለብረሃነ ተንሳኤ አደረሳችው በእውነት የተባረከ ልጅ ነው እመብረሃን እጅህን ትባርከው ቀሪ ዘመንህንም ፈጣሪ ያሳምርልህ
@woine123
9 ай бұрын
ወይ መመረጥ! እግዚአብሔር ሲጠራ እኮ የተለየ ነው:: አሁንም ከቤቱ አያውጣህ:: አብዝቶ ይባርክህ:: ለእነዚህ ሁሉ ፀጋ በረከቱ ተካፋይ እንድንሆን የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው::
@Bezi21599
9 ай бұрын
ላንተ የደረሰች አርሴማ ለኔም ትድረስልኝ በስደት ደክሞኛል😢በጣም ገራሚ ነዉ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
@user-pi1st8he7n
4 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@edenmeasho
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው::እመ ብርሀን ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን እንደየ ማዕረጋቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው🙏🙏🙏
@yengustube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ ድንቅ ታዓምር ነው ሰማእቷ ከሁላችን ጋ ትሁንልን ።እጅግ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🙏🙏😍😍😍
@user-nb2qy8mc1e
Жыл бұрын
ጌት ዘአረሴማ ዋው እርጋታህ አነጋገርህ ሰረአትህ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤
@makty2113
Жыл бұрын
ወንድማችን ባማካሽን በደንብ አድርጌ አይቸዋለሁ ግን ያስደነግጠኝ ነበር ያስየው አሁንም ጥሩ ጸጋና ሥራ ይዘህ መጥተሃል ጸጋህን በጥንቃቄ ተጠቀም በሰማዕት ቅድስት አርሴማ ተአምር መመስከር ብንችል ብዙ ታሪክ አለን እውነት ነው በርታልን ነገር ግን ጥሩ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ድጋፍ ብታገኝ የበለጠ ጥሩ ነው እንደወንድማዊ ምክሬ ነው
@hannaalemayehunega4985
Жыл бұрын
ባማካሽ የሚለው ፊልም በጣም አሪፍ ፊልም ነው የይርጋ አለም ልጅ መሆንህ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
@user-zx4mg1ri1p
Жыл бұрын
ይርጋአለም የት አካባቢ ነው 😢ንገሩኝ እኔ ጎንደር ነኝ
@mariamdaud3105
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን በጸሎት አስበኝ ደካማዋን እህትህ አመተ ማርያም
@altudz4055
Жыл бұрын
ታድለህ🥰🥰እመብርሃን ፍቅሯን ታብዛልህ
@FunnyDragon-uh2st
20 күн бұрын
እዴት መታደል ነው የዚህ ልጅ ታዓምረኛ መሆን ድግል ማሪያም ጨምራ ጨማምራ ትግለፅልህ❤❤
@zebenaytekele8275
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራው
@user-vb8rt9hx1w
Жыл бұрын
ባማካሽ የሚለውን ፊልም ደግሜ ገደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል።
@ameneengda52
Жыл бұрын
ወይኔ ወድም አለም በረከትክ ይድረሰኝ እማምላክ የልብክን መሻት ትስጥክ አብልጣ ትወደድክ እማምላክ❤🎉
@meseretabera8270
Жыл бұрын
ዝም ብሎ ቢያወራ የማይሰለች የእውነት መባረክ መመረጥ ነው ታድለህ ሰማእቷ እኛንም ተመልከቺ
@senayetzeethiopiatube8632
Жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እኛ የማንጠብቃቸው ሰዎች ባለ ብዙ ጸጋዎች ብዙዎች አሉን እና የእናንተ አምላክ ለእኛም ፍቅሩን ያቅምሰን የእመቤታችን ፍቅር ይደርብን አሜን አሜን አሜን በረከትህ ይድረሰኝ ወንድማለም "አመተ ማርያም" ነኝ ከባህር ማዶ በጸሎትህ አስበኝ
@temesgengoshu5930
3 ай бұрын
አርሴማ ልዪ ነው ፍቅሯ ገና ብዙ ታደርግልናለች ይቀጥላል ስራዋ ሰማዕቷ እናተ ረድኤት በረከትሽ ከኛ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን(3*)❤❤❤❤❤❤
@abay5630
Жыл бұрын
የሰሞእቷ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫ ወንድማችን ጸጋውን አብዝቶ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይሁን አሜን፫ 💚💛❤💒🙏
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
አቤት መታደል እናታችነረ አርሴማ ለሁላችንም ድረሰሺልን
@user-bs2gp5lv7k
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💚💛❤🙏
@eteneshmesfin3998
Жыл бұрын
ሉኡለይ እንቁ የኦርቶዶኩሳኝን ወንድማችን እድሜና ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችንም የአርሴማ ፍቅር ላንተ ላደረገችዉ ለኛም ትገለጥልን ወንድሜ ፀጋህ አቅበዉ በዉ
@saraabata4886
Жыл бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን እንደት መመረጥ ነው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ
@manalebeshwoldekidan921
Жыл бұрын
ወይ መመረጥ የሱ መመረጥ ክርስትናዬን እምነቴን አጠበቀው እባክህ የመቤቴን ስእል ሰርተህ ብገዛህ ደስ ይለኛል
@sohaydangia4585
Жыл бұрын
ወንድሜ የእግዛአቤሔር ፀገይቢዘልኪ🙏🙏🙏
@mesrakteklu3222
Жыл бұрын
ልኡል ስገድ ሁሌም የምታመጣው ታሪክ የሚገም የሚወደድ ነው የዛሬው ግን እግዚእብሄር ከኛ ጋር መሆኑኑን ነው የተስማኝ ሲእጠፍን እንበዛለን የዛሬ 19 አመት ኒው New year eve. ነበር ሆስፒታል ነበርኩ የሌሊቱዋ ነርስ መጣች ከየት እገር ነሽ ብላ ወሬ ጀመረች ከኢትዮጵያውያ ከክርስቲያን ከእስላም ክርስቲያን እለችኝ እደዚህ እይነት ጥያቄ ብዙን ግዜ የለም ከየት ነሽ ስላት ኢራቅ እለችኝ እኔም ሀይማኖቱእን ስጠይቃት ክርስቲያን እለችኝ ትንሽ ነን ሳዳም ሊእጠፋን ሞከረ በህይወት ይቀብረናል በመርዝ ይረጭብናል እኛ እንበዛለን አለችኝ ያኔ የተስማኝ ስሜት ነው እሄንን ትንሽ ልጅ ላይ የተስማኝ ኦርቶዶክስ ብዙ ድግስ ተደግሶባታል ፅዋዉ ከባድ ነው ሳዳምን ያየ ልብ ያለው ልብ ይላል 🙏🙏🙏
@hirutnebyu7628
Жыл бұрын
ዋው ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቅህ
@hannahanna7304
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጪ ቃላቶች አጣው ጸጋው ይብዛልህ የእናቴ ልጅ በርታ ተባረክ አይዞህ ⛪️🕯🤲🙏💐👏👏👏🙏
@yannimichael1044
Жыл бұрын
እመብርሀን በቤቷ ታፅናህ ወድም
@yypp-te8bf
8 ай бұрын
አሜን/3 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏 👏👏👏
@user-vj1ij1kt9o
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ስማዕቱ አትለይህ ወንድማችን
@abrahampeace8372
Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ቤተክርስቲያን ልጆቿን እንደየፀጋቸው ብትንከባከባቸው ብትጠብቃቸው ብታሳድጋቸው በጣም ብዙ ትጠቀም ነበር:: ዋናው የቤተክርስቲያኗ አላማ ይህ ይመስለኛል:: እግዚአብሔር እንደሰጠን ፀጋ እግዚአብሔርን ቤተክርስትያንን እናገልግል:: ወንድሜ ጌታቸው እባክህን በተሰጠህ ፀጋ ቤተክርስቲያንን አገልግል:: ሁሌም በየትም ቦታ ጊዜ የሚቃወም አይጠፋም:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: በቤቱ ያኑርህ:: አሜን::
@negatketema3965
9 ай бұрын
እስከመጨረሻው በቤቱ እንድትኖር የፈጠረህ ጌታ ይርዳህ፣ ኪዳነ ምሕረት በምልጃዋ አትለይህ
@mulu1219
Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሣችሁ ወድሜ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እውነት በጣም ደስ ይላል እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብር ምስጋና ይግባት መንፈሣዊ ቅናት አድሮብኛል የእውነት ❤❤❤
@wondimenehalem
Жыл бұрын
ወንድማችን መጨረሻህን ታሳምርልህ። ለኛም በረከቷ አይለየን
@user-cv3bh8ld5m
Жыл бұрын
ባማካሽን የዛሬ 4አመት አካባቢ አይቸዋለው በጣም የሚገርም ፊልም ነው
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ሰይጣንም አርፎ አይተኛም በፀሎት ፣በስግደት በርታ በአለማዊ ነገር እንዳትወድቅ 👏
@Mekdess-jd2zh
Жыл бұрын
እንኳን ለብራነ ትንሳዬ አደረሳቹ ወንድሜ ሰማዕቷ ትጠብቅክ የሰማዕቷ ምልጃዋ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን!!!🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@workneshtedla5512
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏
@user-nd2pu8pq8t
23 күн бұрын
ምናይነት፣የተመርጥክነህ፣እመቤቴን፣መርጠሀለች፣የበለጠይ፣ታምር፣አሳይና፣በቤቱ፣ያፅናህ፣ዋናው፣ፈፃሜውነውና፣ፈፃሜህን፣ታሳምርልህ፣በርታ፣ወንድሜ
@Eyerusalembini
Жыл бұрын
በጣም ይደንቃል የዚህ ልጅ ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በስራህ ከፍ ብለህ እንድናይህ ያብቃህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
@simrettamirat7592
Жыл бұрын
አርሴምዬ የምወድሽ እናቴ ሀገራችንን ጠብቂልኜ ፡።
@tgjimma
Жыл бұрын
የሰማዕቷ ረድኤት በረከት ይደርብን
@sameerasammu1417
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በጣም ደስ ይላል እመቤታችን የአሰብከዉን ታሳካልክ በጣም ጀግና ነክ
@user-vf6pp6wq5p
Жыл бұрын
በረከትህ ይደርብን ወንድማችን በርተ እግዚአብሔር ያበርታህ
@ehiteehitelema2067
11 ай бұрын
በእውነት ላንተ የምትሰማክ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን የልብንፅህናን ትስጠን አሜን
@user-ii6kp6jz8v
Жыл бұрын
እንዴት መባረክ ነው ሰመአታ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን🙏🙏🙏🙏
@alemethiotube1039
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኔ ባለማህተም መስቀልህ ሲያምር❤❤❤
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-jz6um2qq4n
Жыл бұрын
ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
ሆሆሆሆ እንዴት ነው እግዚአብሔር በጣም ቅርብ ነው!?መታደል መመረጥነው!እንጅ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለሠው መስማቴ በጣም ደንቆኛል!? ልጅም አሟልቶ የተሠጠው በፊልሙ በጣም የሚደንቅነው።በጣምየሚገርመኝ መመረጥ ማለት መናፍቅ በበዛበት ቦታ በደቡቡ ክልልውስጥ እንደዚህ ያለ የተመረጠሠው ማገኘት በጣምነው የገረመኝ።
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ፍጻሜውን ያሳምርልህ
@ETHIOPIA20
Жыл бұрын
የሰማዕቶ በረከት አይለየን!
@addisbroom682
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታድለክ🙏🙏🙏
@user-gr8ml7ro8h
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@lulatesfamichael5899
Жыл бұрын
Bereketh yderbn yenie wendm egziabher ymesgen 🙏🙏🙏
2:28:40
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
1:05:00
🛑ጀርመን ባዮር ሙኒክ ሆስፒታል... በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ.. ኤርትራዊው 📍ኪዳኔ ጸጋዬ📍 (+491753795793)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 206 М.
00:25
Became invisible for one day! #funny #wednesday #memes
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
19:48
УГНАЛИ МАШИНУ 😱 НЕЖДАННЫЙ ПОЦЕЛУЙ АМИНА ПОПАЛА В БОЛЬНИЦУ 🤯 ВЫПУСКНОЙ В КАМПУСЕ 🤩
KiKiDo
Рет қаралды 3,8 МЛН
00:18
How Many Balloons Does It Take To Fly?
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
00:26
Survival Skills: Amazing Basket for Extreme Conditions. #survival #camping #bushcraft #lifehacks
Sergio Outdoors
Рет қаралды 83 МЛН
1:16:08
🛑ማስጠንቀቂያ 🚨ማታ ማታ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ‼️👉መደረግ ያለበትን እወቁ👉መምህር ኢዮብ ይመኑን ስሟቸው
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
1:12:05
♦️በየኔታ ቤት ያየሁት ሕልም♦️ ባምቢ (ሐና ግደይ ከያያ ጋር
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 185 М.
39:10
🔴 "ጠበል እና ጠንቋይ ምን አገናኛቸው?" | ልማድ እና ክርስትና | #ምዕራፍ_7 || መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ|| KENDIL MEDIA - ቀንዲል ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 55 М.
1:42:29
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
53:03
"በዚያን ደጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሸሻሉ" እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ //Aba Gebrekidan sibket
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 79 М.
48:06
bermel Georgis አለማዊ እውቀታቸው ባዶ ሆኖ ነው የታያቸው ፀበል ውስጥ ሲገቡ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
52:23
🔴ኦርቶዶክስ ሆኜ ድንግል ማርያምን አላውቃትም ነበር// አርቲስት መልአኩ በለው
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 130 М.
43:26
🛑እመቤቴን በመስጊድ ጫፍ ላይ ዐየኋት📍 የገነት ኢሳይያስ ታላቅ ምስክርነት ከዱባይ📍
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 112 М.
1:45:57
ይፈለጋል ሙሉ ፊልም | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 599 М.
1:24:33
🔴ለምስክርነት ከናዝሬት ድረስ መጣች // ወጣት ገሊላ ካሳሁን
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 203 М.
00:25
Became invisible for one day! #funny #wednesday #memes
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН