ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ " ባሌ ሳባት ሚስቱ ጳጳስ " ቅኖና ተሻረ ethiopian orthodox tewahedo

  Рет қаралды 26,091

NaKi React

NaKi React

Күн бұрын

ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ " ባሌ ሳባት ሚስቱ ጳጳስ " ቅኖና ተሻረ ethiopian orthodox tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 176
@user-th1hv9fw1v
@user-th1hv9fw1v Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ኢትዬጵያንና ኦርቶዶክሰን ጠብቅ።
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Ай бұрын
እመቤቴ ከኔ ጋር ስለሆነች ደስስስስስ ይለኛል እሷን የሰጠኝ ጌታ ይክበር ይመስገን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እኔም ሁሌም በጣም ደስ ይለኛል ኦርቶዶክስም በመሆኔ ሁሌም ደስስስስይለኛል
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሐ ቁርባን ለንሰሐ ሞት አብቃኝ ለመምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰመማልን ይሕንንም ላቀረበልን በየጊዜው ጥሩ ትምሕርት የሚሰጡ የቢዲዮ ስብስብ ታቀርባለሕ ተባረክ ስራሕንም ፈጣሪ ይባርክልሕ❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@yeneMand
@yeneMand Ай бұрын
የሰማዕቱ የማር የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን አገራችንንም አሁን ላይ ካለሁ ምድሪቷ ላይ እየወረደ ካለሁ መከራ በቃ ይበለን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Ай бұрын
አብነሩፋኤል እንኩዋን ጳጳስ ሊሆኑ ይቅርና ኦርቶዶክስ መሆናቸዉም ያጠራጥራል
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
😢
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on Ай бұрын
በጣም ይሄ ምስኪን ሕዝብ አሁንም ለአውሬ ነው የተሰጠው 😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
መስግን የደረስን ሰመአቱ ቅዱሰ ጊርጊዩሰ አባቴ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እንቃወማልን እንቃዉማልን እንቃወማለን❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🥰🙏
@user-vn4de4vl3x
@user-vn4de4vl3x Ай бұрын
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ፡ሰበቅታኒጌታሆይ በቃን ደከመን አትተወን
@salamon-ll2qw
@salamon-ll2qw Ай бұрын
እንቃወማለን
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🙏🙏
@temesgen-mx2io
@temesgen-mx2io Ай бұрын
እግዚአብሔር ለምን ዝም አለ? ሁሉንም በጊዜው ስለሚሰራው ነው፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን አይዟችሁ በርቱ ይህ የሚሆነው እኛ ከአወቅንበት እንድጠቀምበት ነው፡፡ ማንንም ባንዳ እኛ ጻጻስ ነው አንልም ፡፡
@SamsonGetahun-lb4lf
@SamsonGetahun-lb4lf Ай бұрын
ይሄን ስድአደግ ባታቀርበዉ መልካም ነበር ለዛዉም ከሷ ቀጥሎ እህቴ የእግዛብሔር ስራ ገብቶሻል አይዞሽ በርቺ ቅዱስ ጊዬርጊስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ሼር❤ሼር❤ሼር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤ አባቱችችን ቃላህዉት ያስማልን❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@fantayewoledu5287
@fantayewoledu5287 Ай бұрын
እንቃወማለን እንቃወማለን እንቃወማለን❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🥰🙏
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ስለባቢ ላወራዉ መናፍቅ ትክክል መልስ ሰተህዋል ተባረክ አቡነ በርገር ለየትኛዉም ሀገረ ስብከት አይመጥኑም
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Ай бұрын
❤❤❤❤❤ እንመሰክራለን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
ስዕማቱ ቅዱስ ጌውርጊስ ሆይ አንትው ገስፅው
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 Ай бұрын
የክርስቶስ ፡ ቤተሰቦች ፡ ተስፋ ፡ አትቁረጡ ፡ በትግስት ፡ በጠበቅ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ሁሌም ፡ ትክክለኛ ፡ አምላክ ፡ ስለሆነ🙏🙏🙏
@tsehaibesha411
@tsehaibesha411 Ай бұрын
እንቃወማለን እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf Ай бұрын
ጎበዝ ነህ ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠኸው
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ጥሩ ምላሽ ሰጠሐዋል ወንደሜ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 በርታለን!
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
ላስትማሩን አባታችን ቃለህውት ያስማልን❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
በጣም ያሣፍራል እደፎከረ አልቀረም አቡነ በርገር አይይይ እማማ ኢትዮጵያ ቀሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ አሉ እግዚያብሄር ይርዳን 😢😢😢😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ተትክል እመቤቴ ሰላልችችዉ ደሰ የልን❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🙏🙏
@user-vy6yd3uw6j
@user-vy6yd3uw6j Ай бұрын
ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ተጠራርገው የሚወጡቀት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ እግዚአብሔር መጠራረግያው ሰዐት ደረሷል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ጉበዝ ዉንድሜ በረታ እህቴ ልክንሸ
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
በጣም ጥሩ መልሰ ቄሰ ስይሁን ባስትር በልዉ ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
አሜን እድሜን ለንስ ሀ የስጠን ለእግዝአብሔርታንዝዘ ለአባትንም ንግር❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@FiqrAwke
@FiqrAwke Ай бұрын
ስልሁሎምንግር,እግዛብሒር,ይመስግን,❤❤❤,ተስፍ,አንቆርጥም,,❤❤❤ሁሎም,ያልፍል😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
በትክክል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
የኔስ የኛስ ኃጢአት ወደ ሌሎች ጣታችንን እንጠቁማለን እንጂ ስህተቶቻችን አለማወቃችንም ጭምር እንጂ የኦርቶዶክስ ኃይማኖትን የመሰለ እንደዚህ በፈለጉ ሰዎች ሊመራ ሊወቀስ ባልበቃ ይቅር ይበለን ምህረት ያውርድልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ዉንደሜ ዉደልበህ የመልስህ አዉ ተክክክል ናት አባትህን እንታህን ጠይቅ ስታሰዘህ ዉንደሜ❤❤❤❤
@user-df5ht2qt5f
@user-df5ht2qt5f Ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@SinahMohamed
@SinahMohamed Ай бұрын
አምላኪ ኢትዮጸያን ቤተክርስቲያን አገራችን ጠብቅልን አተ ያልከዉ ይሁንየድንግል ማርያም ልጅ
@user-cy9eh6bh1x
@user-cy9eh6bh1x Ай бұрын
የአቡነ ሩፋኤልን ሹመት እቃወማለሁ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Ай бұрын
ተቃወምን አልተቃወምን ምን መፍትሄ እናመጣለን አንዴ ተሹመዋል አይደል እንዴ? ወይስ እንደገና ማስተካከል ይችላሉ? ካስተካከሉ በእውነት እንቃወማለን
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen Ай бұрын
ሹምቱን አጥብቀን እንቃወማለን የዘራኸውን ታጭዳለህ አቡነ በርገር
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🙏
@selammamo7138
@selammamo7138 Ай бұрын
ይገርምሐል ለኦርቶዶክስ ምእመን ሰማእቱ አባታችን እረዳታችን ነዉ ግን ፈጣርያችን አንልም
@KainzaAkusa
@KainzaAkusa Ай бұрын
Amen
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Be Selam metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
እህ ለመሆኑ መቀደስ ይችላሉ አይ እግዚአብሔር ብቻ ይፍርደልን
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
GOD PLEASE KLEEN UP YOUR CHURCH ⛪️ FROM THIS PROBLEM FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING ❤👍🙏✌🏽❤️
@NbsGtub
@NbsGtub Ай бұрын
አወ በሚገባ የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት!!! ደጋግሜ እጠራዋለው!!! እናንተ ዝብላችው አዳራሽ ውስጥ ዝለሉ!!! አሁንስ ሰለቹኝ እነዚህ ሰዎች ለአንድ ሱፍ እናከራባት ላደረገ ሰው ሲዘል እየዋለ አታንፍሩን ስንት ጭንቀትና ሃሳብ አለብን!!!
@AbushAklilu-mo7ly
@AbushAklilu-mo7ly Ай бұрын
ይገርማል ሲኖስ እጅግ በጣም እንድናዝና እንድናፍር አድርጓል እንዴት ኦርቶዶክስ ያልሆነ ሰው እንዴት የ7 ሀገረ ስብከት ይሰጥሰጣል
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 Ай бұрын
እንቃወማለን!!!
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Ай бұрын
Gebei ayemaselkei Egzibehare Yeferadebhei
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 Ай бұрын
ይህንን የወጠጤ ሹመት እንቃዎማለን
@user-wr8tq8rg9q
@user-wr8tq8rg9q Ай бұрын
ተስፋ አንቆርጥም እግዚያብሄር አምላክ ሆይ ይቅር በለን
@sileshiayele1829
@sileshiayele1829 Ай бұрын
ክርስትና አንስቶን አባቴማለት ያንሰዋል
@meron520
@meron520 Ай бұрын
Qale hiwet yesmealna zhawey thank you so much ❤❤🇪🇷 🇪🇷
@HelenDabi
@HelenDabi Ай бұрын
እንኳን አለቀሰች ሠማእቱ የክርስቶስ አርበኛ ነው
@YeshiDagnaw
@YeshiDagnaw Ай бұрын
betam ekawemalehu, yasaznal
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 Ай бұрын
ታዲያ ምን አስቀናህ ለተዋህዶ ልጀች አዎ ጌታችን ነው
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Ай бұрын
ይህንን ሹመት እንቃወማለን
@janiangelo3246
@janiangelo3246 Ай бұрын
ጳጳሱ እንቃወለን
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 Ай бұрын
አቡነ ሩፋኤል ይህ የተደረገላቸው በትእዛዝ ይመስላል ። ትንሽ ቆይተው ስድስት ከህገወጦቹ ላኩልኝ ይላሉ ሌላም ፖለቲካዊ ሴራ ለመፈጸም ነውና ሕዝብ ሆይ ንቃ።
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Ай бұрын
Gobeze bereta ❤❤❤
@assaa7514
@assaa7514 Ай бұрын
ተውጅ እኳን ቅዱስ ጊወርጊስን ሰውንኮ የኔ ጌታ እንል የለ ይሆን ሁሉ አምላክ ከሱ እያበለጥን እዳልሆነ ያውቃል
@Yeubneshtemesgen
@Yeubneshtemesgen Ай бұрын
ግን ግን ሩፋኤል የሚባሉት ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናቸው?
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 Ай бұрын
Egziabher demo leben new miayew❤❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢ጌታ አለ
@SmilingAcorn-wd5gg
@SmilingAcorn-wd5gg Ай бұрын
እንቃወማለን እንቃወማለን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
WOW
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
በምድር ስንኖር ሽማግሌዎችን አባታችን እንላለን ወልደውን ነው?አለቆችን ጌታዬ እንላለን ፈጥረውን ነው?ጴንጤዎች በጭፍን ጥላቻ ነው ሁሉንም የሚያዩት,,ሰማዕቱ ቅ/ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ያለው ሰማዕት ነው አባቴ ብንለው ችግሩ ምንድነው?አቦ ሰማዕቱ ልብ ይስጣቸው🙏❤
@user-qi5bl3hf8z
@user-qi5bl3hf8z Ай бұрын
የሩፋኤልን ስልጣንእንቃወማለን አባ ለማለት ብቁ አይደለም እቃወማለን
@user-sw9hj5wb1k
@user-sw9hj5wb1k Ай бұрын
Enqawmaln
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 Ай бұрын
Enkuan yene abat yene geta alech ENKUAN AYDELEM LESEMATU LEMETWEDEW SEW ENKUAN YEBALE YELE😇💚💛❤
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 Ай бұрын
Eqawamalhoo Eqawamalhoo Eqawamalhoo❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn Ай бұрын
❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Menafikin Erefuw mino Ati Jajeluw Nikuw Awu Kidus Giyogis Abatachin Adayinachinew Tekateluw Eriri beluw 😢😢😢😢😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Enam gebriel n abata nehnew milew
@user-on8tm5xb3r
@user-on8tm5xb3r Ай бұрын
ፔንጤዎች እኮ ፈላስፍች ናቸው ቅድስ ጊዬርጊስ አባቴ ለናም ይድረስልን
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Ай бұрын
ጊዮርጊስን ጌታዬ አለች ያልክ ክፍት አፍ አንተ ክርስቶስን ወንድሜ ብለሀል እኮ ረሳሀው።እናቱን እናታችን ብለን እኛም ወንድማችን አንልም።ቆም በልና አስብ።ለነገሩ ህዝብን ማር አንጠብቅም።ደግሞ ልብ ካለህ እስቲ ያየችውን በርሚል ጊዮርጊስ ሄደህ እይ
@user-zs4mp1dn5i
@user-zs4mp1dn5i Ай бұрын
Wey Yene geta fetari leb Yisteh
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@YibeltalAyal-mn9dh
@YibeltalAyal-mn9dh Ай бұрын
Seltsanen meshet egziabhare nw .hulunm menged ersu yesral.
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b Ай бұрын
በጣም በጣም እንቃወማለን ሲኖዶሱ ምን ነካው ያውም ይኬንን ወንበዴ
@user-zs4mp1dn5i
@user-zs4mp1dn5i Ай бұрын
Enanete Yeegziabheren kal Becha Astermeru ebakachihu bemayagebachihu Ategebu Ende Semachihu hule atekawemu Teyiku Teredu Emenu Gena Nachihu Fetarin amnalehu Belo Hailun Mekad Keresetena Ayedelem Tekawaminet Enji Mamen Ema aganenetem Yamnalu yilal Kidus Metsehaf enen yamnugnal Neger gin Hailen Kedewal yilal Talaku Metshaf Enem befered Seat Alawukachihum Elachihualehu Yilal Benatachihu wengel Temaru Yesew hiwot weset gebeto selehiwot becha mawurat haymanot Aydelem Kerestos hatanenem Thadikunm Ayetecheme ena leb yistachihu
@akbirteame379
@akbirteame379 Ай бұрын
Qalehiwet yasemaln lbona ysten
@AynalemLebso
@AynalemLebso Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 Ай бұрын
gobez berta ewnet medebek yelebetem orthodox rasachin enaden berhanachin lechelemebachew enabra
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n Ай бұрын
😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔
@tteklu
@tteklu Ай бұрын
Think about the miracles that was performed by St Gibraltar at the Battle of Adowa.
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen Ай бұрын
ምነው መናፍቃን እዩ ጩፋ የተናፈጠበትን ሶፍት ትበሉ የለ
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
እኮ አሁን ይሕቺ ልጅ በተናገረችው እሱ ምን አገባው ምን አናደደው ዝንብ ነገር ነው እንዴ
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf Ай бұрын
እኛ የራሳችን እንጂ የሌሎችን አያገባንም እኛ ኦርቶዶክሳውያን መናፍቃን እኛን ለማናደድ ሆን ብለው የሆነ ነገር ሲያመጡ ለነሱ የመልስ ምት ለመስጠት ስንል ማንነታችንን የማይመጥን ነገር ስናደርግ እንገኛለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@yedingillij21
@yedingillij21 Ай бұрын
Betam yasazinal endezi aynet gif be betekirstiyan lay serto esun meshom be ewnet sihtet new aydelem sebat 1 lisetew yemayigeba zeregna sew new silezi
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c Ай бұрын
Le bambi video yesthe melse asdstognal bert
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 Ай бұрын
GOD gives us the Angels ❤❤❤ STOP TOKE NENESE please, THANKS for sharing BROTHER
@meserettessema6613
@meserettessema6613 Ай бұрын
ወንድማችን ስብከትከፍተህ መዝሙሩ ባይከፈትስ ልብ ይከፈላል እና ነው!
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
እኔ ምለው አባ በርገር እንደው ይህን አፀያፊ ነገር ሲናገሩ የለበስሄው ልብስ እና ቆብ አልከበደህም??? በርገሩ መልስልኝ እንጂ???? 😡
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
😢😢
@user-zs4mp1dn5i
@user-zs4mp1dn5i Ай бұрын
Misterun Yigleseleh balteredahew Ategeba
@user-zs4mp1dn5i
@user-zs4mp1dn5i Ай бұрын
Gena Lej Neh Behaymanot Haymanot Temar
@user-xo5hy5qz4c
@user-xo5hy5qz4c Ай бұрын
እኝህ የተሽሙት ሰውዬ መሞቻቸው ደርሶል እመኑኝ
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 Ай бұрын
ENKEWEMALN !!HIN MORIMINAA HIN BALALEFANAA !!
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Ай бұрын
የቤተክርስቲያን ቀኖና ሽረው እሄን ፓለቲከኛ አስቀመጡ ይገርማል
@user-ou3ct2pq2p
@user-ou3ct2pq2p Ай бұрын
Yhan aryos lmen takrbwalk akatlj
@anaymous2077
@anaymous2077 Ай бұрын
Hulachinim balenbet enitsina, enkum, beketitegnayitu ORTHODOX TEWAHIDO!!
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Ай бұрын
AHUN YIH ASAFARI SEW ENQUAN PAPAS YILIK ENA DIYAKON HONOM ENQUAN MAGELGEL NEBEREBET! AYIDELEM DIYAKON TERA MIEMEN ENQUAN LIHON YIGEBA NEBER? TERA MIEMEN HONO LEMEKETEL ENQUAN " KEDIR" METEMEK ENA NISHA MEGBAT NEBEREBET SINODOS SIHITET SERTOWAL ENIH ABA RUFAEL..PIPISINA AIGEBACHEWUM
@astertafesse5862
@astertafesse5862 Ай бұрын
አንድ ሰው ሌላውን ከሚያስት ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ተንጠልጥሎ ወደ ባህር ቢወረወር ይቀለዋል ይላል ቅል ስለዚህ ልጅቷን ከመውቀስህ በፊት ጥያቄ ብትጠይቃት መልካም ነበር ማለት ግራ የገባህ ነገር ካለ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው ተጋድሎውን የፈፀመው ።
@user-zb5mf6pu4w
@user-zb5mf6pu4w Ай бұрын
የአብነ ሩፋኤልን ሹመት አንቃወማለን ከቀኖና ውጭ ስለሆነ
@GudetaHambisa-sh2dh
@GudetaHambisa-sh2dh Ай бұрын
Wushoch zim belu
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 143 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 85 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 261 М.
Старший брат хотел ее защитить 😭🥺😱 #shorts
0:37