Chicken Mandi የዶሮ መንዲ

  Рет қаралды 3,622

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

20 күн бұрын

የዶሮ መንዲውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት፣ ዝርዝር እና መጠን
- የተበለተ የፈረንጅ ዶሮ
- 2 ኩባያ ሩዝ
የመንዲ ቅመም ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡
- 1 ድንብላል
- 1 ፓፕሪካ • Paprika Powder ፓፕሪካ
- ግማሽ ሚጥሚጣ
- ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
- 1 ከሙን
- ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት • How to make Ginger Powder
- ግማሽ ጨው (በሃላ ላይ ካነሰ የበለጠ መጨመር)
አትክልቱን ለመጥበስ
- 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመንዲ ቅመም
- 3 ራስ ተለቅ ያለ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 2 በክብ የተከተፈ ተለቅ ያለ ካሮት
ዶሮውን እና ሩዙን ለማዘጋጀት ፡
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- ደረቅ ቅመሞችት (2 የላውሮ ቅጠል፣ 1 የቀረፋ ፣ 5 ፍሬ ሄል እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ )
- 2 ራስ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከሙን
- ዶሮው እስኪሸፈን ድረስ ሙቅ ውሃ መጨመር
- ዶሮወን ከ10-15 ደቂቃ ድረስ መቀቀል
- ዶሮውን አውጥሮ ሩዙን መጨመር ውሃ
የዶሮ አጠባበስ
- የመንዲ ስልሱ ውስጥ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር
- ዶሮውን በምግብ ብሩሽ ስልሱን መለወስ
- 1 ቁንጥር ጨው ዙሪያውን መነስነስ
አበሳሰል፡
- የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታችም አብርታችሁ
በ200 ዲግሪ ለ45ደቂቃ መጥበስ
መሃል መሃል ላይ የመንዲውን ስልስ ምድጃውን እየከፈታችሁ መቀባት

Пікірлер: 16
@Zeynebidris-xn5uv
@Zeynebidris-xn5uv 18 күн бұрын
ማሻአላህ አገላለፅህ አሪፍ ነው 👌👌👌
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 8 күн бұрын
❤❤
@user-ew8kw7mc4o
@user-ew8kw7mc4o 18 күн бұрын
አንደኛ🎉🎉🎉🎉
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 18 күн бұрын
ዋው በጣም ምፈልገውን ስራ ነው ያቀረብከው ወንድሜ ❤❤❤ ደስ ይላል በረታ
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
የመለኛ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ የሰሩትን የምግብ ፎቶ ይላኩልን melegnagroup በሚል ያገኙናል
@birukgoitom1387
@birukgoitom1387 18 күн бұрын
እጅህ ይባረክ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 18 күн бұрын
እጅህ ይባረክ🙏👍
@amiram.6620
@amiram.6620 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@user-rh4rh5sz2o
@user-rh4rh5sz2o 18 күн бұрын
Wwwuuuuu 👍👍👍
@user-dd8gs1eh8b
@user-dd8gs1eh8b 18 күн бұрын
Gobez lij ejeh yebarek. Yelawro kitel beamaregna mendenew?
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
Bayleaf in English
@AliyuShemsu
@AliyuShemsu 18 күн бұрын
በጣም ነው ስራህን የምዘደው ጥሩ አብሳይ ነኝ ግን ትነሽ በስልጠና ብታገዝ ቆንጆ እረዳት ይወጣኛል እስፖንሰር ተፋ እንጂ
@user-sg3br1rk4k
@user-sg3br1rk4k 18 күн бұрын
lemndnew gn fith yemaytay
@melegna
@melegna 17 күн бұрын
ትኩረትዎን የምግብ አዘገጃጀቱ ላይ ያድርጉ
@user-sg3br1rk4k
@user-sg3br1rk4k 17 күн бұрын
​@@melegna Response mtaregbet menged astekakil endewendmnet asib
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 18 күн бұрын
ሙያህ ሴትን ያስንቃል ነገር ግን አልሞኒም ከመጠቀም የቡና ስን ብትጠቀም ይመረጣል አልሙኒሞ ከሙቀት ጋር ለጤና ጥሩ አይደለም የሚሉ የጤና ባለሙያወች አሉ
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 19 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 33 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,6 М.
How to make Chicken Stock Cubes የዶሮ መረቅ አሰራር
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 24 М.
Ethiopian Fish Stew አሳ ወጥ
8:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,9 М.
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,8 М.
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 69 М.
HugOutdoor #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:31
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,2 МЛН
Choose my outfit 💕
0:16
Valerie Lungu
Рет қаралды 17 МЛН
телега - hahalivars #семейнаяжизнь
0:36
HAHALIVARS
Рет қаралды 5 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
0:12
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,2 МЛН