#አነጋጋሪው_የቢኒያም_ትንቢትና_ምላሹ

  Рет қаралды 43,783

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

4 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 187
@aleneamemayehu208
@aleneamemayehu208 4 ай бұрын
በጌታ ፊት ታማኝ ሆኖ ጥፋትን በመማን፤ንስሃ ገብቶ በመመለስ ለጌታና ለህቡ ወገንተኛ መሆን ምንኛ መባረክ ነው፣ የኔ ወንድም ቢኒ አንተ ውድ ነህ። ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።
@Sima-A
@Sima-A 4 ай бұрын
የቢኒ እናትና የኔ አባት ተከታታይ እህትና ወንድም ናቸው:: አብረን ነው ያደግነው ቢኒ ገና በሁለት ሶስት አመቱ ያሻገረኝ እያለ ሲዘምር አስታውሳለሁ አሁን ዘማሪ ሆኖ ሳየው ያ ልጅነቱ ጋር እግዚአብሔር ጠርቶት እንደሆነ ማሳያ ነበር :: ልዩ ነገሩ የፍቅር ሰው ነው ሰው ይወዳል ጏደኞቹን ቤተሰቡን ሁሉ ይወዳል :: የሚገርመኝ ከቤተሰባችን ሁሉ ሰው የሚወድ እና ሰው የማይሰለች እንዲሁም ደግ ልጅ ነው :: ዘመኑ ይባረክ ::
@eleneabebe1134
@eleneabebe1134 4 ай бұрын
አሜን
@serkmeles8649
@serkmeles8649 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሠው አለው ለዚህ ቅጥ ላጣው አካሄዳችን ተስፋ ነህ ቢኒዬ በርታ እንወድሃለን
@blenlema2437
@blenlema2437 4 ай бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔርብ ይባርክህ እውነትን መግለጥ በረከት አለው
@elishaddaylyrics
@elishaddaylyrics 3 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ! እንዲህ ዓይነት ቃለ መጠይቅ እንደት ደስ ይላል!! በጌታ በቃ እርጋታው እና እያንዳንዷ ንግግር ልብ ይጠግናል፡፡ ቢኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@biniyamfekadu435
@biniyamfekadu435 4 ай бұрын
ቢኒሻ በጣም አስተዋይ ነክ በእውነት ገርመከኛል ተባረክ
@shalom5765
@shalom5765 4 ай бұрын
Beni and Pasor Kashun, may God bless you richely. I am from Eritrean and as you both said we are blessed by tge songs of Pastor Tesfay Gabiso and Temerat Haile as well as Dr Derge. May God have all the Glory.
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 4 ай бұрын
ካስዬ ለእንግዶችህ ጊዜ ስጣቸዉ ብዙዉን ሰአት አንተ አትዉሰድ!!
@evaedom
@evaedom 4 ай бұрын
እውነት ብለሐል ቢኒ ፓስተር ፀባኦት እንግዳ የተወደደ እና እጅግ በጣም ትሁት ለመንጋው እሚጠነቀቅ የጌታ ባሪያ ነው ተባረክ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ፓሥተር ካሥሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 3 ай бұрын
ሰለምኑ? ወንድሞችን ሰሚከሰ እረኛ ሆና መንጋን ሰሚወትን ምናለ ወንጌልን ቢሰብክ ሰው እየሰበሰበ ሀሜት ወገኔ ያልዳነ ብዙ አለ የጌ ቃል ምን ይላል ሰትነካከሱ አንዳትተላለቁ አያችሁ ተባብሮትውልድ ማዳን ይጠቅማል
@nuhaminnuhamin1190
@nuhaminnuhamin1190 4 ай бұрын
ቢኒየ በጣም የምወደውና የማከብረው ዘማሪ ነው ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 ай бұрын
በዚህ የተወደደው የፓስተር ተስፋይ ጋቢሰ መዝሙር አንተ በዘመርኸው ስአት ለኔ ትልቅ መልዕኽት ሁኖ አሻግሮኛል እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርኽህ ውድ ወንድሜ ቢኒዬ 🙏
@hebronmeron
@hebronmeron 4 ай бұрын
ቢኑዬ በእያንዳንዱ መዝሙሮች ተባርኬለሁ ክብር ለጌታ ይሁን🙌
@user-fj7cl8xg2l
@user-fj7cl8xg2l 4 ай бұрын
Bini hawey tebarek betam des bilongal sile ayehut ❤❤❤🎉🎉
@filmonalay458
@filmonalay458 Ай бұрын
Ene yenante program teketataline Ethiopiawyan ena Eritreawyan teketataliwos sitl betam ybarkenal qetlow.tebarek
@user-wc2bz3yi4p
@user-wc2bz3yi4p 4 ай бұрын
እዉነት በጠፋበት እዉነት የሚናገር የእግዚአብሔር ባርያ ቢኒያም ተባረክልኝ ወንድም አለም ❤
@Tigmekuria
@Tigmekuria 4 ай бұрын
የተባረከ እና በጣም የምወደው ዘማሪ ቢንያም መኮነን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፓስተር ካስሽ ቢኒዬን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ❤😍😘
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 4 ай бұрын
ቢኒዩ ወንድሜ የእውነት እኔ ውስጤ አይቀበልህም ነበረ ጌታ ምስክሬ ነው ❤እነዚህ ሀሰተኞችን ነብይ ነኝ ባዮችን ባለመተባበርህና ጌታ እና ጌታ ማለትህ የእውነት እንድወድህ አድርጎኛል ተባረክ❤❤❤ ፓስተር ካስሽ ተባረኩ
@blenlema2437
@blenlema2437 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ቢኒ
@abundantlife1990
@abundantlife1990 4 ай бұрын
It's admirable when singers like Beni use their platform to speak truthfully and authentically. Their courage to stand up for what they believe in can be a source of hope and inspiration for many.
@wordoflife7944
@wordoflife7944 4 ай бұрын
የቢኒን ብልሀት ሳላደንቅ አላልፍም ሰውየው ማኖ ለማስነካት በብዙ መንገድ ይጥራል ቢኒ ግን አሪፍ አካሄድ ነው ለ ካሳሁን ግን ላስተላልፍ የምፈልገው የጋዜጠኛ እና የአኢንተርቪው ህግ እና ስርአት ትንሽ ብታጠና ባይ ነኝ በተለይ የምትቀላቅለው ኢንጊሊዘኛ አሰልቺ ናቸው ተደራሲያኑ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን፡ ዘማሪ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ❤❤❤
@AerkufekaduErkufekadu
@AerkufekaduErkufekadu 21 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 4 ай бұрын
በእውነት ጌታ ይባረክችሁ❤❤ እግዚአብሔር ማሰታዎል ያባብዛልን😢
@lizaliza8652
@lizaliza8652 4 ай бұрын
Beniya tebarek awo endeteliyek yasetawekal agelegelotek tebatek
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 4 ай бұрын
እዉነትም ሀሰተኛ ምዕመን በስቷል❤
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 4 ай бұрын
I was blessed by your service in Portland, you are such a blessing for the body of Christ! Continue to serve the kingdom🙏🏾
@wegegebe7813
@wegegebe7813 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዘማሪ ቢኒ። ከእውነት ጋር በመወገንህ ተባረክ በቃ ቀጥል በርታ
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 ай бұрын
ቢኒዬ እግዚኣብሔር ኣምላኽ አብዝቶ ይባርኽህ የቀረውን ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ያለምልመው የእግዚኣብሔር ጥበቃና አብሮነት ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 ай бұрын
ተባረክ እውነት የሚናገር ሰው ያስፈልገናል!
@mekuriaalemu1893
@mekuriaalemu1893 4 ай бұрын
Jegena agelegaye neh bless you
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 4 ай бұрын
ቢኒ የበሰለ አይምሮ ❤❤❤❤❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Be.maledsw..yihan...silesemahu.ata.eyedus.yibarek♥️♥️
@SolomonAzena
@SolomonAzena 3 ай бұрын
All of blessing 🙌 🙏
@kalkidangirma470
@kalkidangirma470 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሠው ቢኒዬ ወንድሜ ተባረክ የብዙዎች ወንድም ነህ ❤
@ruth5624
@ruth5624 3 ай бұрын
More blessings ❤️🙏
@stehy2323
@stehy2323 4 ай бұрын
ፓስተር ፀባኦት አኡንም አንድዛው ነው አግዚአብሔር የባረከው ከልቡ🙏🙏🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
ይህ መዝሙር በጣም በጣም የተጽናናሁበት ትልቅም ፊርማ በውስጤ ያስቀረ መዝሙር ነው በእርግጥም ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ የዘመረው መሆንን አላወኩም ነበር ሁለታችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። አመስግናለሁ ፓስተር ካሳ ጌታ ይባርክህ !! ይህንን ሼር ሳላደርግ ማለፍ ስላልፈለኩ ነዉ ።
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 4 ай бұрын
ክብር ክብር ክብር ክብርህ ናፈቀኝ የሚለው መዝሙርህ ሀይለኛ የሆነ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው በጣም ተባርኬበታለው ቢኒዬ -ሌሎቹ መዝሙሮች መንፈስ የለባቸውም እያልኩ ሳይሆን ይበልጥ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ማለቴ ነው በብዙ ተባረክልኝ ወንድሜ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን አንተ በጣም ቅን ሰው ነክ። ❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 ай бұрын
ዘማሪ ቢኒ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@tesfayatefera2338
@tesfayatefera2338 4 ай бұрын
ዘማሪ ቢኒ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ የሚያስገዛ የሚመክር የጌታ መንፈስ አለብህ በምስክርነትህ ተምሬለው እንወድካለን❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER BINIYAM MEKONNENN AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@sebesebeshekile3340
@sebesebeshekile3340 4 ай бұрын
How I love singer binny,.. I had get one pulpit together, He has developed prioritizing neighbor!
@rahelteklu1795
@rahelteklu1795 4 ай бұрын
SHALOM SHALOM Ayi Kiresetina Lemine Enekasesalene Hulu Betesetewu Be Geta Tega Yagelegilale Atekesesu Zime Belu Eyesuse Erasu Hulune Yawukale Ene Manghe Malette Tiru Newu Erisune Maweqe
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 4 ай бұрын
እውነት ነው ለ እውነት መቆም ትክክል ነህ ተባረኩ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 4 ай бұрын
Men ayenet Thut lej new!! God bless u
@tesemashabebe3464
@tesemashabebe3464 4 ай бұрын
zemenachihu ybare lemlimu😍😍😍😍
@mimegudissa6130
@mimegudissa6130 4 ай бұрын
ዋው የ ወንድም ቢኒዬ አንተ ብሩክ ነህ።ዠ
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 4 ай бұрын
God bless you Binyam
@girmatesfaye7835
@girmatesfaye7835 4 ай бұрын
Uu from background is comforting me!
@yourgamer8277
@yourgamer8277 4 ай бұрын
ወንደሜ ቢኒ የልቤን ነዉ የተናገርከው ተባረክ ወድካለው ሌሎችም አገልጋዮች ጌታን በመፈራት ተመለሱ ጌታን ብቻ አገልግሉ
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 4 ай бұрын
ወንድሜ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በአለህ አቋም ፅና በርታ።ስለ መጋቢ ጸባኦት (ሰብስተ) እንግዳ እና ቤተሰቡ የተናገርከውም ልክ ነው እኔ ህያው ምስክር ነኝ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲሁም ወንድሜ መጋቢ ካስሽ በዝማሬዎችህ ይሄው እስከዛሬ እንደተባረክሁ ነው ተባረክ።
@Ethiopipian
@Ethiopipian 4 ай бұрын
Amenemene❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eleneabebe1134
@eleneabebe1134 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@SenaitTilahun-vi3hz
@SenaitTilahun-vi3hz 4 ай бұрын
ጌታ ይርዳን
@ruthfetalekebebe4890
@ruthfetalekebebe4890 4 ай бұрын
እውነት ነዉ ወንድሜ እኔም ገጥሞኛል ደንግጬ ሚለው ጠፋኝ ጉባኤው አሜን ይላል ምንም ሳያረጋግጥ 😮😮😮
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
Thank you so much, and God bless both of you 🙏 🙌
@helenaraya3752
@helenaraya3752 4 ай бұрын
Glory be to the Almighty🙏🙌 He alone are worthy and deserve all the praise, worship and adoration 🙏🙌♥️ May God bless you Pastor kasye and singer Bini. And also as you said pastorye we love pastor Tesfaye Gabiso ❤❤ Sending lot’s of love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷to all Ethiopian. There is no boundaries in Christ 🙏🙌
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 ай бұрын
ፈዉስ ነፃመውጣት አለ ብዙ ምስክርነት ሰምተናል ሰውየው እራስህ ነህ መስለኝ
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 4 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ ያንተ ዝግጅት በጣም ትዉልድን የምቀርፅ ነው ትዉልድን እየሰራክ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ Correction በጣም ወሳኝ ነው ሁሌም ሰው ሃሳቡን ካነሳ ቦኃላ እንዲህ ባለመልኩ መግራት ወሳኝ ነው :: እድሜ ዘምንህ ይባረክ ፓ/ር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ያብዛክ እኔ በጣም ከመዝሙርህ ጀምሮ ሰምቼ አልጠግብህም 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tesfaneshalemu1052
@tesfaneshalemu1052 4 ай бұрын
tebarek
@rahelteklu1795
@rahelteklu1795 4 ай бұрын
Ere Holly Spirit Yerivayivale Gize Newuuuuuuu Eyesusine Sibekuteeeeeeeeeeeeee Medereke Sigeghe Wonedemine Lemekisese Metekeme Asafari Tegibare ??????? Tebareku Tekenawenuuuuuuu Beyesuse Sime 💕💐
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
በእንባ ማዳምጠው መዝሙር ተባርክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-xt2nq6vn8e
@user-xt2nq6vn8e 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን ነው ተስፍ ያደረኩት ሁሌም በእንባ የምሰማው መዝሙር የፓስተር ተስፍዪ ጋቢሳ መሆኑንን እራሱ አላውቅም ካንተ ነው የሰማሁት ለምልም ጸጋ ይብዛልክ😊
@tarikuajaleta7309
@tarikuajaleta7309 4 ай бұрын
Agelgayi Nekafi batihoni, Berkshire layi bitatekuri tiru newu " Nekefa akumi yakechichal" ayasadigimi manimi betesetwu tsega yagelgili "silesewu titehi berasihi layi atikuri"
@samruth536
@samruth536 4 ай бұрын
Ke kifu gar alemetebaber tiru new . Kifun megelet new nekefeta sayhon tiwlid metadeg new.
@alemtsehay279
@alemtsehay279 4 ай бұрын
ተባረኩ
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 4 ай бұрын
ቢኒዬ እንኳን በጊዜ ነቃህ እሄን ፀጋ ይዘህ ሀሰተኞች ጉባኤ መገኘት አይመጥንህም
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 4 ай бұрын
Aw le tidari NW inesun.geta yasinesawu
@Chaltu-dz1pj
@Chaltu-dz1pj 4 ай бұрын
God bless you 💞💞💞
@birukweldhana3777
@birukweldhana3777 4 ай бұрын
ቢኒ ተባረክ አስተምር
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 4 ай бұрын
ጸጋው ይብዛላችሁ
@user-ck8qu8cd8i
@user-ck8qu8cd8i 4 ай бұрын
Egzabeher yemesgen lemne hastiga yegallte agltuue
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 ай бұрын
ተባረክ ቢኒ❤
@YOSIFErsado-lu4hf
@YOSIFErsado-lu4hf 4 ай бұрын
Wow bine you are fantastic
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 4 ай бұрын
Paster yemtakerbewu hulu ybarikal lesewu yetesetewun tsega gin linakuashish alteteranim just do your work!!!!
@GospelSingerNathnaelSeyoum
@GospelSingerNathnaelSeyoum 4 ай бұрын
ቢኒዬ እንዲህ የሚናገር ሰው ጠፋ እኮ ተባረክ❤
@evanafam3453
@evanafam3453 4 ай бұрын
Tebarek biniyeee
@BemnetTilahum
@BemnetTilahum 4 ай бұрын
God bless you
@Meera-qw2hc
@Meera-qw2hc 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb 4 ай бұрын
Asnakech Ewonetegna Yegezaber Setnate Twswan Wosedu Woshetam Yanten Man yaworaleh Se Jemer Yante Agelgelot Besega new gudehen yedebekew geta new mejemirya ante serate yaze kefelke yezerzerlehal
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 4 ай бұрын
የሚነቀፋ እኮ አገልግሎት አደለም ምንም ስተት አላየውባትም ❤
@getesarka
@getesarka 4 ай бұрын
Geta yebarkh 🙏
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 4 ай бұрын
Batami Iko new 👍
@simretsheno233
@simretsheno233 4 ай бұрын
WOW
@zezugeber2025
@zezugeber2025 4 ай бұрын
Beni ❤❤❤
@user-cs3fl8de7b
@user-cs3fl8de7b 4 ай бұрын
beni Geta yebarkh
@user-xc2te6cc9m
@user-xc2te6cc9m 4 ай бұрын
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 4 ай бұрын
የሁላችንም ችግር መንፈስ ቅዱስን ማዳመጥ አለመቻል ነው።የት መሄድ እንዳለብን ምን ማድረግ አለብን እርግጠኞች አለመሆናችን ነው።
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 4 ай бұрын
የሚገርምህ አገልጋይ ነች ጌታ የሚጠቀምባት እኔ እዚያ ቸርች እካፈላለው ሽባ ሲተረተር አይቻለሁ ካንሰር ሲነቀል አይቻለሁ ብዙ ብዙ የትዳር አገልግሎት ብቻ አይደለም የሚያገለግሉት ልክ ነህ የሉም ማለት አይቻልም ስተተኞች ሞልተዋል እግ/ር ይባርካችሁ ሁለታችውንም
@yeabsirasolomon7746
@yeabsirasolomon7746 4 ай бұрын
👍❤❤❤❤❤
@aman7077
@aman7077 4 ай бұрын
ቢኒዬ ❤❤❤❤❤❤
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 4 ай бұрын
Amen tabaraku❤❤❤❤
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉
@tilahuntadeese4091
@tilahuntadeese4091 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-bb9rd6dq8y
@user-bb9rd6dq8y 4 ай бұрын
nesa beta geba wondma bena yeshalal mekntua setwore wusheta wore yestwkal 😢saw yesraw degmo yecdale pelss faster kasu ebka wusherta negra ante aymtenma ❤❤
@KidistyGhebrehannes
@KidistyGhebrehannes 4 ай бұрын
Bini bless you
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-iq1cj6lb7b
@user-iq1cj6lb7b 4 ай бұрын
👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitLegese-pq6vy
@SenaitLegese-pq6vy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 9 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,9 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31