#የማህበረ_ቅዱሳን_አደገኛው_ምስጢር_

  Рет қаралды 103,392

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

3 жыл бұрын

#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#glory_zone#ethio_news#dr_wedajeneh#mahibere_kidusan#orthodox#seyfu_on_ebs#yeneta_tube
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 1 100
@amanuelworku783
@amanuelworku783 3 жыл бұрын
እባካችሁ የሚትሳደቡ ወገኖች መጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ መርምሩ ገድልና ድርሳን የሰዎች ሀሳብ ናቸዉና
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 жыл бұрын
ሀሳባቸው እንኳን ቢሆን የበቁ አባቶቻችን ናቸው እንደኛ እውቀት የራቃቸው አይደሉም። ሁለተኛ ደግሞ ጻድቅ ስለሆኑ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አይለያቸውም። እንደዛ የሚስጥር ገንቦ የሆነውን መጽሐፍ ነው ድርሰት ምትሉት ? ያነበባችሁት አልመሰለኝም። ጀምረን መጨረስ ጭንቅ በሆነበት አለም እነኛን ሁሉ መጽሃፍት የጻፉ ቅዱሳንን ስራ ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ የጌታ መንፈስ ያለባቸው ወንድም ።ዘመንዎ ይባረክ።
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 жыл бұрын
"ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል።" ይላል መጽሀፍ ቅዱስ። ደግሞስ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች ብሏልና ስለእኚህ ልበ ብርሃን መሪጌታ እጎዚአብሔር ይመስገን።
@sasi849
@sasi849 3 жыл бұрын
የሌላውን ሻማ ማጥፋት የእናንተን እንዲበራ አያረግም።
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
እንኩዋን ጌታ ከገዳይ እጅ አተረፎት እና ለዛሬው ቀን አደረሶት
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 жыл бұрын
ተባረኩ ልጆቼን የነካ የዓይኑን ብሌን የነካ ነው ዘካሪያስ 2፡8 ቃሉን ለከ ከበሽታቸው ፈወሳቸው ተብሏል ወደ ኢየሱስ እንጮሐለን እሱ ያለው ይሆናል በርታ ለእውነት። እውነት እየወጣ ነው።
@YILWON
@YILWON 3 жыл бұрын
ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቶአል አለ ቅዱስ እግዚአብሔ. በፆምና በፆሎት ካልሆነ በቀር የናንተ የድቁርና የሁከት መንፈስ አይለቅም!.
@linamohamed7821
@linamohamed7821 3 жыл бұрын
ወንጌል ድል ያደርጋል ጌታ ዘመን አመጣ የገባው ወደ ጌታ ዞር ይበል
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ያድናሀል ተባረክ መሪጌታ ጽጌ ተባረክ ፓስተር ካሳሁን
@PastorKassahunLemmaMinistries
@PastorKassahunLemmaMinistries 3 жыл бұрын
Share adregulet tebareku
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 3 жыл бұрын
@@PastorKassahunLemmaMinistries እሺ ወንድሜ
@sweetie6585
@sweetie6585 3 жыл бұрын
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የጥንት አባቶቻችን አዎ ከፍቅራቸው የተነሳ ነው የናንተ አስተምሮ አንድም ለገንዘብ አንድም ለስልጣን የርሶን ደግሞ ፈጣሪ ይመርምረው የጀማነሽን ሰምቼ አዘንኩ ከዛም ይሕን ግብዝነት
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 жыл бұрын
ከክርስቶስ ልደትና ሞት ትንሳኤ በኃላ ታቦት የለ ሸለቆ ተራራ መውጣት መውረድ የለው ነፍስን ለማፅደቅ ጠዋትና ማታ የዳነው በእምነት ነው አይደለም በስራ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናል አንድም እንኳ ፃዲቅ የለ ሁሉ ፀጥያትን ሰርተው የእግዚአብሔር ክብር የጉደለን ጻድቅ የምን ሆነው ባንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ሥናምን ነው::
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@bereket5335
@bereket5335 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ኣታስቁን እባካቹ፡ እንደፊክሽን የምታነቡት መጽሃፍ ሊገባቹ ኣይችልም! ኣጋንንትም ያምናሉ ፡እናተ ከስራ ነጻ ስለሆናቹ መስራትም ስለማትፈልጉ የጥቅስ ሰዎች ብቻ ሆናቹ ቁጭ፡ ፡ እምነት ያለ ስራ ከንቱ ነው
@Merameron
@Merameron 3 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁን ለጠየከው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ አስጨርስ ጣልቃ አትግባ እንስማው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
እሱ እኮ ለመማር ወይም ከስህተቱ ለመታረም ሳይሆን በቅዱሳኑ ላይ ያለውን ጥላቻ ከልቡ ወስጥ እያወጣ የሚተፋበትን ግዜና ቦታ ማግኘቱን ብቻ ነው የሚያየው!!!! ቢነግሩትም ጆሮው እየገለበጠ በራሱ ቋንቋ ነው የሚነግረው::
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
​@woine123 ene sexo teqaxelu
@blenlema2437
@blenlema2437 3 жыл бұрын
ውይ ዳቆን ፅጌ ጌታ ይባርክህእውነትም ደፋር ይነጋልን አንበቦ ጌታን ያመን ብዙ ናቸው
@panaceasolutions5031
@panaceasolutions5031 3 жыл бұрын
ቁራ ወደ አንገቱ ቀሚስ ያጠልቃል -- Prophecy fulfilled.
@netsi3691
@netsi3691 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ እኔ ወደ ጌታ ኢየሱን ያመንኩት ይነጋልን አንብቤ ነዉ፡፡
@yordiwondwossen9370
@yordiwondwossen9370 2 жыл бұрын
Tebareku
@user-eu8yv7kz3v
@user-eu8yv7kz3v 3 жыл бұрын
ህዝቡን ያጠፋው እኮ እነዚ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያሉት መፅሀፍቶች ናቸው ጌታ ልቦናቹው ወደ ቃሉ እስትንፋስ እንዲመልሳቸው እግዚያብሄርን እንለምነዋለን ልቦናቸው በኢየሱስም ይከከፈታል 🙏
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
Arfesh ke Dansa ena chuffash gar Shalalabababaaaaa😂😂😂😂Atyim..pentay bilo sebaki....666 Endehonachu hulum nekabachu 😂😂
@jesusislord7509
@jesusislord7509 3 жыл бұрын
ፅጌ ስጦታው እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር በርታ ጌታ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው አውቃለሁ በምን ሁኔታ እንደምታልፍ
@ezekielambawofficial5924
@ezekielambawofficial5924 3 жыл бұрын
በለላ ጉዳይ እንደገና በጋበዝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ፓስተር
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@HS-wy8yl
@HS-wy8yl 2 жыл бұрын
መሪ ጌታ እንወድሃለን ተባረክ። በእርግጥ ይነጋል።
@YosefTamrat-sf4hu
@YosefTamrat-sf4hu 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ ፅጌ እውነቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው የጌታ የሆኑት እየበዙ ይሆዳሉ
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
iyesusi kiristos bichawun yadinal🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@thomasgebremedhin7969
@thomasgebremedhin7969 3 жыл бұрын
አንቺ መናፍቅ በሀይማኖትሽ ላይ አተኩሪ ስንት ጉድ protestant ውስጥ አለ ምድረ ሸርሙጣ
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 2 ай бұрын
​@@thomasgebremedhin7969ይህ የፃፍከው ማንን እንድታምን ያሳያል
@manehantewoldemariam6101
@manehantewoldemariam6101 3 жыл бұрын
ቃለመጠይቁ እጅግ ጠቃሚና ያላለቀ ነው፤ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ። ነገር ግን በቃለ መጠይቁ መሀል wow የሚለው ብዙ ግዜ ያለቦታው ነውና የምትጠቀምበት ቢቀርና እንግዶችህን በተለይ ደግሞ በእድሜ የሚበልጡህን በአንቱታ ማናገር ለአንተም ለእንግዳህም ክብር ለተመልካችም ጆሮ ምቾትን ይሰጣል ። በባርኮትህ ኑር !
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
ጠያቂው ከሁሉም ነፃሁነ ነው መጠየቅ ያለብህ አንዱን ወገን የማስጠቆር ሁኔታ ይታይባሀል አስተካክል
@mesimesi7756
@mesimesi7756 25 күн бұрын
የመጨረሻው ቀን ይህንን ይመስላል ተጠንቀቁ ወገኖቼ ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ እያጓራ ነው እንፀልይ፤እንፁም፤እንስገድ አብዝተን፤እንመፅውት የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን አሜን።
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 3 жыл бұрын
Paster kasish zemenik yibarek🇪🇹😍💔
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ዋሆ በጣም ያሳዝናል የሴጣን ስራ ትውልድ እውነት እዲያውቅ አይፈልግም ጌታ ግን መልካምነው እደሰው አይደለም ፖ|ር ካሳውን እባክህ እዬን ሰው እርዱት ትልቅ እውነት ነው ያስረዳን
@PastorKassahunLemmaMinistries
@PastorKassahunLemmaMinistries 3 жыл бұрын
Share adregulet
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
@@PastorKassahunLemmaMinistries መቼስ እናንተ ብር ትዎዳላችሁ እርዱት አው
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቹህ 🙏🙏🙏
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Lebona setot ke xaot wede Getaw temelese
@aynabelete
@aynabelete 3 жыл бұрын
የሰው ስም እየጠሩ ምስክርነት አግባብ አይደለም ለነገሩ ውሸቶትን ለማሳመን ይህንን ማድረግ ግዴታዎ ነው ብቻ የእውነት አምላክ ክርስቶስ ሁሉንም ያያል
@menberelakew4238
@menberelakew4238 3 жыл бұрын
Mekesesena leheg makerb engemeraln
@samiwota7925
@samiwota7925 3 жыл бұрын
ግን እኒህ ሰዎች ከዳቢሎስ የተላኩ ቁራዎች ናቸው ልበል ደግሞ የኛን የክብር ልብስ ለብሷል ቅሌታም መናፍቅ
@fih7949
@fih7949 3 жыл бұрын
@@samiwota7925 የኛን የክብር ልብስ ? ማነው ያንተ ያደረገው ?? ልብሱ በብሉይ ኪዳን ለእስራኤላውያን ካህናት በእግዚአብሔር የተሰጠ እንጂ ላንተ ወይ ለእናንተ የተሰጠ ማንም የማይጋራው የግል ሃብት አይደለም ። አትዘበራርቅ ። እውነትም መንገድም ሂወትም ክርስቶስ ብቻ ነው !!
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
Pls read bible
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 жыл бұрын
ታቦት ማለት 10 ቃላት ነው ከዚህ ውስጥ አንዱ ሕግ አትግደል ይላል ኦርቶ ግን ልገሉሁ ደብድበኽው ልገሉህ ስሐተታቸውን እያጋለጡ ነው ጌታ እኮ ፍቅር ነው ጠላትህን እነደራስህ ውደድ ነው ያለው ጌታ ተባረኩ።
@dinarasi5641
@dinarasi5641 3 жыл бұрын
ፓሰተር ካሳሁን እግዚአብሔር ብርታትና ጤና ይሰጣችሁ ኢትዮጵያ የገቀጠለች እየተቀጠለችም ያለችው ፈጣሪ መሪቶአችሁ አሁን እያሳወቃችሁን ወይም እየተጋለጠ ባለው የውሸትና የማደናገሪያ ትርክት ሰለሆነ የታለከው እንዲድን በርቱ
@habtomtebeje106
@habtomtebeje106 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ነው ፓስተር ዘመን ይባረክ
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Yibedashe
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 жыл бұрын
አቤት አቤት የሚገርም ነው የተሰጡትን ኩመንቱች ሳነብ እንደ ስው አዘንኩኝ. እና እንዲህ አልኩት ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ቃሉን አንብቡት እውነት እንዲበራላችሁ በተረት እና በታሪክ አትመሩ ሰዎች እባካችሁ እግዚአብሔር ብቻ ይሁን አምላካችሁ ከኔ በቀር ሌሎች አማልክቱች አታምምልኩ ይላል ፈጣሪያችን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሜል ምስክርነት ነው ለብዙዎች የሚጠቅም ነው ጌታ ይባርካችሁ ♥♥♥♥
@kidistyigletu2209
@kidistyigletu2209 3 жыл бұрын
May God Bless U !!!!
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@yonaszeleke1596
@yonaszeleke1596 3 жыл бұрын
God bless you paster. Keep going,he helps you!!
@user-UtorsonofGod
@user-UtorsonofGod 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም ጨርሶ ይማራችሁ
@meserethabtamu5988
@meserethabtamu5988 3 жыл бұрын
Geta yebarekot!
@mihretbestoligalyoutube9768
@mihretbestoligalyoutube9768 3 жыл бұрын
Abetu Geta egzbher Hoye Ante Bicha Ewnet Wangelin Asayachewo Amelakitachewo🤲🤲🤲🤲🤲🤲Bewnet Sile inesu Meslhe gidetachin new 🙏
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
እኔ የጥንታዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ አባቴ እርሶ ግን ለምን ሰዎችን ማሳሳት ፈለጉ ? አረ ፈጣሪን እንፋራ ተው ግን ይዝህን ያህል ድፍረትስ ይገባል ወይ ? ለገንዘብ ለእውቅና ተብሎ ህዝብን እንደዚህ ማሳሳት ተገቢ ነው ያሳዝናል እኔ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት እና ወደ ነብሶ ይመልሶት ... አንተ ጠያቂው ደሞ ለዩቱብ ብር ብለህ የማይደፈረውን አትዳፈር መስማት ራሱ እኔ ፈራሁ እውነቴን ነው በጣም ትልቅ ትልቅ ድፍረት ነው
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
firat dess yillaal.... gin ... egziyabiherin mefrat wanaw ina yetibeb mejemeriya neww ... zemedochee..!!!!!!!!!!!!!
@amsemidfifty7457
@amsemidfifty7457 3 жыл бұрын
Ayizo atfera semaw....hehe
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 жыл бұрын
የምትራገሙና የምትሳደቦ እህቶችና ወንድሞች የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ስጋችሁ ሳይሆን ነፍሳችሁን ከጨለማው ገዢ አስመልጡ የተሰጣችሁን ጊዜ እና ዘመን ተጠቀሙበት ሌላውንም ጥቀሙበት
@user-jm5yh3jh9z
@user-jm5yh3jh9z 3 жыл бұрын
Getan sila erso betam amesaginalehu agalgilotih betam barikognal lazelalem amilake yibarikih.
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 2 жыл бұрын
አሜን ይነጋል ለኦርቶዶክስ ወገኖቻችን የዲይብሎስን ስራ ሊያፈርስ እየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ !!! እውነት አርነት ያጣል !!!
@simretkahsay2893
@simretkahsay2893 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ለብዙ ሰዎች የምያስተምር ነው በርታ ፓስቶር !
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ልብሱን ለበሱ እንጂ አንድ ናቹ ለገንዘብ ብላቹ ኦርቶዶክስን እምነት ለማጥፉት ትጠራላቹ ግን ፈፅሞ አይሳካላችሁም እኛ እበዛለን እጂ በግ ለምድ ለብሰው ለሚመጡ ሰዎች ቦታ አሰጥም።
@fih7949
@fih7949 3 жыл бұрын
ክርስቶስ እኮ ነው እውነት መንገድ ሂወት ሌላ ነገር በመፈለግ አትንገዳገጂ ።
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar libona yisiteni
@kidistgetachew5688
@kidistgetachew5688 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም መጤ ሀይማኖት አይደለም
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
አሰተኞች ከቤቱ ይጀምራሉ በእውነት ሌላው እምነትን አትነኩም ምክንያቱም ባዶ ስለሆኑ እውነት ስለሌላቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማንበርከክ ትደግማላቹ እጂ ምንም አታመጡም ባገኛቹት መንገድ ስለ ኦርቶዶክስ ከማውራት የተሻለ ሃሳብ እንኳን የላቹም አለም በከሃዲያን በጡት ነካሽ ስለተሞላች ባገኛቹት መንገድ እንቅልፍ ትፈለፍላላቹ እግዚአብሔር ከምድር እደስዶም ያጠፋቿል ይህ ሁሉ አላማ ማህበረ ቅዱሳንን ለማዳከም ነው ማህበረ ቅዱሳን በእነዛ በእሳት የጋዩ ቤተክርስቲያን በየገጠሩ እየገቡ ለብዙን እንባ አብስዋል እናት ግን ስራ ፈት አትስሩም አታስሩም ወይ ምድር ሁሉን ተሽክማለች
@eyoueltsegaye8573
@eyoueltsegaye8573 3 жыл бұрын
Metshaf kidus manbeb betjemeri anchim getan betekebelesh
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ። ይበረታታሉ ጤና ይስጥልን
@kebelegese4034
@kebelegese4034 3 жыл бұрын
ወንድማችን መሪ ጌታ እድለኛ ነዎት በላይ በሠማይ ዋጋዎት ትልቅና የከበረ ነዉ ሁሉን የሚችል አምላክ ቀሪው ዘመንዎትን ይባርክ ለበረከት ሁኑ
@asmeretsahle9271
@asmeretsahle9271 3 жыл бұрын
God bless you Brothers btam asflgi new lehzbachin .tebarku😊😘
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ካሳሁን ለማ መሪጌታ ፅጌ ስእለጋበዝካቸው ከእልብ አመሰግናለሁ በግሌ እባካችሁ ቁዱሳ ከጎኑ ሁናችሁ በፃለት በፍይናስ እርዱአቸው ✝️❤️
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
😂🤣
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ለውሸት ከጎን ለነገሩ በውሸት እንጂ መች እውነት መች ታውቁትና ። ፍርፋሪ የናፈቀው ሁሌም እናንተው ጋር ይመጣል
@yms2161
@yms2161 3 жыл бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ???
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 አንች የሰዉን ነገር ሳይሆን እዉነቱን ያዥ እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ ፡፡መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ እዉነቱ እዛ ዉስጥ አለ ግን ድረሰት ጋር አትህጅ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Жыл бұрын
አደራ ብርማ ልቀቁባቸው....
@egziabhierselam5300
@egziabhierselam5300 3 жыл бұрын
የምንውድህ የእግዚኣብሄር ሰው፡ ፓስተር ካሳሁን፡ በቀረበው ፕሮግራም በጣም ተባርከና፡ ተምረናል እና፡ ጌታን ኣገልግሎትህን ይባርኽ። በዚህ በነበረው ቃል ምልልስ፡ ኢትዮጵያን ከኣጋንታዊ ኣለም ተጽእኖ ነጻ ላምውጣት የምታግገሉ፡ ቴቪጅን ሞስኾትን ያልታዩ፡ ብዙ ጀግኖችን እዳልዋት ተረድቻለሁን። ገና ኢትዮጵያ ብኣለም ዙርያ ያላት ተጽእኖ በጣም እየገነን ይሄዳል። የሀን የምሆንበት ግዜ ረጅም እንዃን ባይሆን፡ ኢትዮጵያ ግና ክብረ ነው፡ ያልችውን ከጨለማው መንፈሳዊ ኣለም ንኪኪ ያለውን እና፡ መሰረት ያደረገ ለምጣል ፍቃጠኛ መሆን ኣለባት። ጌታ የሱስን ኣብዝቶ ይባርኽህ። ተባረኽ
@meseretamha1795
@meseretamha1795 3 жыл бұрын
Afer tene bela tekur lebash setsn
@AsebeGirma
@AsebeGirma 4 ай бұрын
Amen
@merontefra4825
@merontefra4825 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መርጌታ እወዶታለሁ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰውን ያስነሳል! 😇
@mulualemabate80
@mulualemabate80 3 жыл бұрын
Wow geta ybarkot ewnetin bemegilet geta barkotal
@kalkidanhailemariam6249
@kalkidanhailemariam6249 2 жыл бұрын
God bless you. You are a real servant of the Lord Tsige
@habeshaw251
@habeshaw251 3 жыл бұрын
Wow ይገርማል ተባረኩ
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@sasi849
@sasi849 3 жыл бұрын
በነገራችን ለይ ታቦቱ እራሱን የመጠበቅ ሀይል አለው አታስቡ።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 10 ай бұрын
ኣሰገራሚ ዉይይት you pastor kasahun &"ሜሪ ጌታ እዉነት እየገለጣችሁት ስለሆኔ እሰከ ደም ጠብታ የፈለገውን ዋጋ ከፍላችሁ ሂዱበት ታሸንፋላችሁ ለእዉነቱ ጌታ ከእናነተ ጋራ ነውና እውነት እዉነት ነው ።በርቱ እዉነት ተብሎ ውሸት ሰመለክ የነበረው ስጋለጥ ዘመን መጣ ።ወደ ፍፃሜ ይቸኩል እውነት የተረዱ ከእናንተ ጋራ ይወግናሉና በርቱ ።
@Yonivlogs
@Yonivlogs 3 жыл бұрын
Geta yebarkh ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@endofdaysstudy101
@endofdaysstudy101 3 жыл бұрын
I wish there was a stage to debate between Orthodox teachers and Protestant teachers.
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jLqqetiHrq3RoJc.html
@kechemagara5433
@kechemagara5433 3 жыл бұрын
You can't find a winner in religion debate
@endofdaysstudy101
@endofdaysstudy101 3 жыл бұрын
@@kechemagara5433 People can not win a religion debate but God does by showing the truth through it. It is a matter of time. Apostle Paul was a persecutor of the church and heard St. Estifanos preaching before his persecution. And, yet Paul had his time. God is waiting for people to be saved. Check this verse 2 ጴጥሮስ 3 (2 Peter) 9፤ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት፤ ጽናትና ድንቅ የቃል መገለጥ ። መሪ ጌታ ጌታ ይባርክህ ። ካስሽ ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላዘጋጀህ ጌታ ይባርክህ ። በርታ።
@thedave9749
@thedave9749 3 жыл бұрын
ሆና ኣታቅም ኣጭርና ግልጽ ይሄ ተረት ነው
@newman4691
@newman4691 3 жыл бұрын
Kibir le Egzabher yihun ,betam des yilal Tebareku !!!!
@teshometesema7213
@teshometesema7213 3 жыл бұрын
Gosh Pastor kasahun. Berta. Kekefa tileyaleh. Le teteyakiw gize tisetaleh. Teteyakiw indimeles taregaleh. Demo atakuritim mehal iyegebah. Wonderfull
@kidistyigletu2209
@kidistyigletu2209 3 жыл бұрын
Geta Yebarkehe Tebareku !!!!
@user-sh1ls4zd4v
@user-sh1ls4zd4v 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጥህ ነብስ ይማር
@zetana8740
@zetana8740 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልቡና ይስጥህ።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 3 жыл бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ገና በገጠርና በከተማ ይሰበካል ሊድን የሚፈልገውን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያድነዋል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሆን ለዘላለም አሜን ለየት ያለ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የሞላብክ በጌታ ወንድሜ አንተን እንደ ጳውሎስ ለስሙ የለየህ እግዚአብሔር ይመስገን በምድር ብትንገላታ በሰማይ አክሊል ይጠብቅሃልና በርታ ባለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገን እያሰባችሁ በጌታ ፀጋ በርቱ
@addisufokora9827
@addisufokora9827 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክ እንደዚሁ እዉነቱን ግለጡ አሁንም እየሱስ ያድናል
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
miigarm new teberekuu paster kasahun siwadih geta yibark💕💕💕💕💕💕 bles you mamir marigetaa
@sifendadi6862
@sifendadi6862 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen yihe new wengel Paster geta yibarkih
@kelemeworkzenbaba4229
@kelemeworkzenbaba4229 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MERIGETA
@gechotube4022
@gechotube4022 3 жыл бұрын
የተኩላ ለምድ ለባሽ ቱሪናፋ
@samuelana1317
@samuelana1317 3 жыл бұрын
የሰይጣን ስራ አስኪያጅ መርጌታ ልቦናሕ የጠፋብህ መተተኛ ነህ
@samuelana1317
@samuelana1317 3 жыл бұрын
የቱጋ ነዉ እኔ እፅፍልሐለዉ ያለዉ አቤት ዉሸት ጥቅሱን ንገረኝ
@samuelana1317
@samuelana1317 3 жыл бұрын
ተቦተ ፂሆን አድ ነዉ ከየት አመጣሕዉ የቅዱስ ሚካኤልን ታቦት ያልተባለዉነ ዉሸታም
@konjokonjo3530
@konjokonjo3530 3 жыл бұрын
Tabareik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
ለምኑ ተባረክ ልብሱን ለብሶ ሲሰልል ኣልሳካ ሲለው ወጣ ሀሀሀሀሀ ኣይ ጴንጤ መናፍቅ እኮ ነው ስውየው ፂዬን ማርያም መቼ ታምናላችሁ ዲያቢሎስ ናችሁ ሁላችሁም
@thomasgebremedhin7969
@thomasgebremedhin7969 3 жыл бұрын
protestant ከዝሙት እና ከዘፈን ውጪ ምን ታውቃላችሁ እናንተ ትጠፋላችሁ
@girmagirma2079
@girmagirma2079 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም አንድ ናችሁ በእግዚአብሔር. ስም የምትነግዱ
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@zedzed4145
@zedzed4145 3 жыл бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ኸረ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭 አንድ ነገር ብቻ እወቁልኝ ኦርቶዶክስ ነበርኩ እናም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንቱ የተባልኩ ሊቅ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ስህተት ነች ትምህርቶቿም ሀሰት ናቸው ብሎ መክሰስ በኛ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን አለም ላይ ባሉ አሀት አቢያተ ክርስቲያናት የምናውቀው የቆዬ የተሐድሶ መናፍቃን አካሄድ ነው፤ በመሆኑ ልባችን እንደ አንተ አይነት ትንሽ ሰው በተናገረው ነገር የምንደነግጥ መስሎክ እንዳይሸወድ በመሰረቱ የተሐድሶ ምንፍቅና አካሄድ ከዚህ የተለዬ ምን ነገር አለውና ነው የምንገረመው፤ ጠላቶችን ከውስጧ ማስነሳት እኮ ነው ዋና መገለጫው፤ እኔ ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት የፈጠረኝ አምላክ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አሁን ላነሱት ጥያቄ በሙሉ በቂ መልስ አለኝ የሊቃውንቱ ጉባኤ የእርሶን አይነት ተራ መናፍቅ የሚያነሳውን ጥያቄ ለዛም እንደዚህ የወረደ ጥያቄ ለመመለስ ግዴታ የለበትም፤ በመሰረቱ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ይሰማል እንዴ?? ምን ይሁን ብለው ነው ፖትሪያሪኩ ታቦተ ጽዮንን አይቻታለሁ ብለው አንተ ጋር እሰጣ ገባ የሚገቡት?? እንደው በወረደ ጥያቄህ አዝነው ከመሳቅ ውጭስ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?? አንድ ነገር ልብ በሉልኝ እንኳን መሪጌታነት ማዕረግ ፕትርክና እና ጵጵስና ማዕረግ ደርሰው የወደቁ ብዙ መናፍቃንን እናውቃለን ይሄ ለኛ አዲስ አይደለም፤ በክርስትና ታሪክ ከአርዮስ በላይ ሊቅ አልነበረም መጨረሻው ግን የክርስቶስን የባህሪይ አምላክነት መካድ ስለሆነ ቤተክርስቲያን በጉባኤ አውግዛዋለች፤ ለአንተ አይነቱ ተራ መናፍቅ ግን ሊቃውንት ጉባኤው መሰብሰቡ እንደውም አስገርሞኛል ይሄ የሚገባህ አልነበርክም ምክንያቱም እኔ ተራ ምእመኗ ለአንተ ጥያቄዎች በቂ መልስ አለኝ፤ ለዛም ነው የምትናገረውን ምንፍቅና ስሰማ ልቤ ድንግጥ እንኳን ያላለው የሚያሳዝነኝ ነገር ይች ተራ ነገር አስበርግጋው ወደ አዳራሽ የሚሮጥ ሰው ካለ ነው፤ የኔ ጌታ ሊቀ ሊቃውንት ተብሎ በቤተክርስቲያን መሾም ለቅድስና ማረጋገጫ አይደለም የትኛውም ማዕረግ ላይ ሆነህ በዲያቢሎስ ተፈትነህ ልትወድቅ ትችላለህ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለህ የምትዘራው ምንፍቅና ኦርቶዶክስ መኖሯን ሳያውቁ ምንፍቅናን ከሚዘሩት መናፍቃን በምንም አትለይም በምንም፤ ዋናው ነጥብ አንተጋም ሌሎቹጋም ዲያቢሎስ እንክርዳድ መዝራቱ ነው!!!!! አንድ ነገር ብቻ ልበል አዎ ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ናት!!! አሳዮኝ ወይ አይታቹ ንገሩኝ ብሎ ለመጠየቅ ከኢ አማንያን ወገን ብትሆን እረዳህ ነበር፤ ኦርቶዶክስ ነበርኩ የሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ግን ይሄንን ሲጠይቁ ያስቃል ያሳዝናልም ቆይ ታቦተ ጽዮን በምን ሁኔታ እንደምትጠበቅ አያውቁም?? ስርአቱን ባይማሩ እንኳን ከተማሩት አልሰሙም ?? ፓትሪያሪክ እንኳን ቢሆን ሊያየው ቀርቶ አጠገቡ ሊደርስ የማይፈቀድለትን የአንተ አይነት ዱርዬ ካዬውማ ምኑን ታቦተ ጽዮን ሆነ😒 ለማንኛውም ካላየሁ አላምንም ማለት ለቶማስም አልበጀው የመለኮት እሳት አቃጠለው እንጂ፤ ታቦተ ጽዮን መኖሯን አምናለሁ የማየት ግዴታም የለብኝም፤ ክርስትና የእምነት እንጂ የማየት ጉዳይ አይደለም ያመንከውን ግን ታየዋለህ፤ የአንተ አይነት ዱርዬዎች በመሰረቱ ታቦቱን ብታዩ እንኳን ፌክ ነው ብላቹ ከማፌዝ ወደኃላ አትሉም አየሁ ብሎ የሚነግራችሁ ሰውም ቢኖር ከማፌዝ ያለፈ ልባችሁ ድንግጥ አይልም ለዛም ነው ይሄን የወረደ ጥያቄ ሲሰሙ ፖትሪያሪኩ ስቀውብህ ያለፉት፤ በል እስራኤል ሂድና ታቦተ ጽዮንን አሳዮኝ በላቸው ካላየን አናምንም ለሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ቀላሉ መንገድ እሱ ብቻ ነው ታቦቱ እነሱጋ ከሆነ ያሳዩሀል😊 ቤተክርስቲያን ትላንትም ዛሬም አስከአለም ፍፃሜ ያው ናት ሰዎችን በንስሀ ታድሳለች እንጂ አትታደስም!!!!!!!!
@liajeddag9022
@liajeddag9022 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@2000abush
@2000abush 3 жыл бұрын
እውነቷ ይቺ ነች፡፡ ቢመርም መዋጥ ነው እንግዲህ፡፡ መሪ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክዎት !!!
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እንዴ ቶሞስ ተጠራጣሪ ነው ካላየው አላምንም ብሉዋል ከዛን አይቶት አምኑዋል ግን ጌታቺን ሳያዩ ይምያምኑ ብፁዋን ናቸው ብሉዋል የፈለገዉን ቢያወራ አትፈረስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምክንያቱም ከላይ ስለሆነች ❤🙏
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 3 жыл бұрын
የእውነት አምላክ ይጠብቅልን
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
@@user-ho1fu8vu6s አሜን ፈራጁ እርሱ ነው ዋጋቺን ከላይ ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ስንት የእውነት ሰወችን በየገዳማቱ እያሳደዱ ገለዋል
@temesgent1950
@temesgent1950 3 жыл бұрын
ለመሆኑ ድንግል ማሪያም እግዚአብሄት ለሙሴ ፅላትን(10ስርቱ ትእዛዛትን) ሲሰጥ ተፈጥራ ነበር ወይ በሬ ወለደ አፈ ታሪክ እኮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ
@abenezermelese6735
@abenezermelese6735 3 жыл бұрын
tebareku. be 'King Josiah' zemen tabotu nebere yalubetin kifl biyasawukun des yilegnal.
@chrismetube6696
@chrismetube6696 3 жыл бұрын
Edme yestlge Meri Getaa
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ የሆነህ ውይይትነው ይህ ታቦት ኢትዮጲያ ውስጥ በእውነት ቢኖር እስራኤል ዝምብላ ትቀመጣለች ይህ የማይመስል ትርክነው እዝቡን የሚያታሉት ዶሮን ሲያታልላት በመጫኛጣላት እደሚባል ተረት እዝቡን አታለሉት ያሳዝናል
@embetmetku4453
@embetmetku4453 3 жыл бұрын
መንጋ መናፍቅ ቆይ ጊዜህ ደርሷል ጠብቅ ምርቱንና እንክርዳዱን የሚለየዉ እየመጣ ነዉ ።
@kanoligutu8870
@kanoligutu8870 3 жыл бұрын
"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና" ሐዋ 4፡12. "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዝአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና" ዮሐ 3፡16. "በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዝአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል" ዮሐ 3፡18።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
@addiszeleke4524
@addiszeleke4524 3 жыл бұрын
ትክክል
@msanker6768
@msanker6768 3 жыл бұрын
Ehete mesadeb ayawatam !! Kalune anebebi eysuse ena eysuse becha adagne new!! Yetegnawem haimanote yetegnawem teret ayadenem !!!
@dagmawiyohannesdagijo6068
@dagmawiyohannesdagijo6068 3 жыл бұрын
ልክ ነው። ጊዜ እዉነቱን ያሣየናል ወዳጄ
@chrismetube6696
@chrismetube6696 3 жыл бұрын
God bless you
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha 2 ай бұрын
ታቦትከድንጋይከእንጨትከብረትይሰራልአሁንግንአበቃለት
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ማንም ምንም ቢል የጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ አትጠፋም ትክክለኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እንደእርሶ አይነት ከሀዲ አባት መልሱን ከእግዚአብሔር ይቀበላል
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Tsegawn yabzalot abate paster kasish tebarek betifu
@hagosandemeskelgodkindofli1630
@hagosandemeskelgodkindofli1630 2 жыл бұрын
የኔ ሃሳብ ተናገርክልኝ መርጌታ። ከነዚ ፓስቶሮች ያንተ መረዳት ይበልጣል።
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
በጨለማ ላይ ብርሀን ይሁን ያለ አምላክ ለህዝቤ ብርሀን ይብራ።
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
😂😂😂
@selamabreham2852
@selamabreham2852 3 жыл бұрын
Kemisna kob gezetehe eyelbesachu kes ngne tlalachu achberbarioch manem aysemachum teweldu nektoal acheberbari molacha
@mikelelijah9067
@mikelelijah9067 2 жыл бұрын
ምርጥ መሪ ጌታ፣ እግዚአብሔርን ለማገልገል እስከ ሞት የቆረጡ አስተማሪ ናቸው። ከጎኖ በጸሎትም ሆነ በሚያስፈልጎ እቆማለሁ። ስልክ ቁጥሬን ልሰጥዎ ሁሉ እችላለህ፣ ከወንጌል ስራ አንጻር ከርሶ ጋር እቆማለሁ።
@jesuscovenantgospelchurch423
@jesuscovenantgospelchurch423 2 жыл бұрын
geta ytebikew. yabizaleti Gena bizu ewunet yigeietal
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 3 жыл бұрын
ጅብ የማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት ኣንጥፉልኝ ኣለ። እንኳንስ ዶር ከሲስ ዘበነ ቀርቶ ተራው ምእመን እንኳን መልስ ኣያጣልህም ።
@absamiministry2497
@absamiministry2497 3 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ እሳቸውን እንኳን ለመናገር ይቅርና ቴክኖሎጂን ተጠቅመህ ሀሳብህን መግለፅ አትችልም ከእኮ መጀመሪያ ቀሲስ እና ከሲስ ለይ
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 3 жыл бұрын
@@absamiministry2497 የአይጥ ምስክር ድንቢጥ .
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
ትክክል
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
@@absamiministry2497 አንተንስ ምን እንበልክ 'ከእኮ' ብለህ እየጻፍክ ከሲስ እና ቀሲስ ብለህ ቃላት አሳሳትክ ብለህ ትወቅሳለህ የራሷ አሮባት አሉ😂😂 ቁምነገሩ ይህ ቪዲዮ ፕሮቴስታንቶች ምን ያህል የማሰብ ችሎታችሁ እንደወረደ ነው ያረጋገጠልኝ እኔ ይሄው የምወዳት እመአምላክን ነው የምልህ ለዚህ ዱርዬ መናፍቅ ጥያቄዎች በቂ መልስ አለኝ ከበቂም በላይ እንደው ጥያቄዎቹ አስጠልተዋቸው መምህራኑ ንቀው ቢተውት ለኔ መልስ መመለስ አቃታቸው አላለም🤣🤣 አይ መናፍቃን ይች የማትረባ ጥያቄ ነች እንዴ ከቤተክርስቲያን ያስኮበለላቹ ?? እናንተ የነ አርዮስና ሰባልዮስን አይነት መናፍቅ ቢመጣማ እግዚአብሔር የለም ብላቹ መካዳቹ አይቀርም በጣም መማር አለባቹ ለመጠይቅም ማወቅ ተገቢ ነው እንደህፃን ዝም ብሎ መጃጃል ደስ አይልም😒
@gezachewfekadu
@gezachewfekadu 3 жыл бұрын
በጣም ደካማ ኢንተርቪው። አቅራቢው በጥላቻ የተሞላ ትንሽነት የሞላው ሰነፍ ነው። በቀጥታ ስለሚያምንበት መረዳት መወያየት ሲችል በሌላ ቤተክርስትያን እምነት ብሽሽቅ የሚመስል ዝግጅት ማቅረብ ወራዳነት ነው።
@alazardereje6627
@alazardereje6627 3 жыл бұрын
Endante ayenete mehayem kahne alayehum lebesune alebesachu takerbu jemere lemayakachu weshetam
@abebemegersa4712
@abebemegersa4712 3 жыл бұрын
fetari yibarkot abat iwunet iwunet newu
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 3 жыл бұрын
አድሜህን ያርዝመው አፎይ አንዲ የበራለት አባት አሰቲ አንዲሁ ንገርልኝ ህዝቡን አያሳቱ አያጣሉ ተሸፍነው አረ ወገኔ መፀሀፍ ቅዱሰን አንብብ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Yechelemebet new
@martamekonen1646
@martamekonen1646 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@erdachewkassa935
@erdachewkassa935 3 жыл бұрын
Tewodachual yegeta birukan God bless you!
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💒💝💝
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገፀሰልን አንተን ነውርኛ ንህ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምንም እንክን የለባትም ይቀር ይበላቹ ጌታ እየሱስ
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 3 жыл бұрын
እንከን የሌለበት ስው ወይም ድርጀት በምድር ላይ የለም አይኖርምም:: ሁሉም ፍዱም ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ ባልሟተ ነበር:: መድሐፍ ቅዱስን አንቡ መልሱን ከዛው ላይ ያገኙታል:: ሀይማኖተኛነት ሀጢአት ነው ሊገስድ ሊወገዝ የሚገባው ነገር:: ተባረኩልኝ!!
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
'ጥበበኞች ሁኑ'  Henok Mengistu Singele @PGBC
49:09
Peace Gospel Believers Church
Рет қаралды 100 М.
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 24 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 13 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН