ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 4 | መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ቃል | በአብርሃም ተ/ማርያም | Parakletos Day 4 By Abraham T/mariam

  Рет қаралды 18,966

Equip Media

Equip Media

19 күн бұрын

#ጰራቅሊጦስ2016
መንፈስ ቅዱስ ሳምንት
መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ቃል : በአብርሃም ተ/ማርያም : By Abraham T/Mariyam
www.aclachurch.org/holyspirit
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 43
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 17 күн бұрын
Dr Abrish, 2001 ዓ.ም በአንተ Homiletics በላቀ እውቀት እና ዲስፕሊን በመማሬ ተጠቅሜብሃለሁ ። ለዚህ ዘመን ትውልድ በእውቀትና በብስለት እውነተኛ መልእክተኛ መሆንህን ሳስተውል ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 17 күн бұрын
የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ። የአራት ልጆች እናት እና የ በዘጠኝ የልጅ ልጆች ተ ባርኮናል። የሰባ አንድ አመት አያት ነኝ። እንደዚህ አይነች የተረጋጋ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምሩት የጌታ ቃል እጅግ በየጊዜዉ የሚሰጠዉን ትምህርት አያለሁ ጌታ ይባርካችሁ። የቤተክርስቲያናችሁን ምእመናን ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ ያለነዉን ሁሉ ቅዱሱን የጌታን ቃል እያስተማራችሁን ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።ግርግር ጫጫታ የሌለበት የጌታ መንፈስ ያለበት ቦታ እንደሆነ ይሰማኛል። በሚሰጠዉ ትምህርት በብዙ ተባርኬያለሁ ተጽናንቻለሁ። ሁላችሁም ተባረኩልኝ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@desta5885
@desta5885 16 күн бұрын
እሚደንቅ ትምህርት ነው። የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ቃሉን የሚገልጽ ነው። ሁለቱም በአንድነት ሲሆን ነው ወንጌል የሚሰበከው። በሀይል ታጥቆ የወጣ ደግሞ የድል ባለቤት ነው። ጌታ ይባረክ። ተባረክ ዶር አሁንም የበለጠ ፀጋ ይጨመርልህ። ዳርቻህን ያስፋልህ ዘርህ ይባረክ።በጣም ተጠቅሜአለሁ። ሁላቹሁም ተባረኩ። ፀጋውን ያብዛላቹሁ።
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 16 күн бұрын
በእውነት በእውቀት በፍቅር በጥበብ ና በኃይል መፀሐፍን ገልጠህ ሰላሰተማርከን ፓስተር አብርሸ ከልብ እናመሰግናለን። አሁንም ቃልን በመግለጥ ጌታ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ። ዘመህንና ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን።
@judysahilu9845
@judysahilu9845 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን ቤተክርስቲያን ተስፋ እንዳንቆርጥ እናንተን የሰጠን ጌታ እንዴት ያስብልናል🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 14 күн бұрын
ዶክተር አብርሽ የጌታ ሞገስ የበዛልህ በለዛ የምታስተምረን የቃሉ አገልጋይ ለቤተክርስቲያን አንተንና አብረዉህ የሚያገለግሉትን ወንድሞች ለሰጠን ለክብር ጌታ ክብር ይሁን
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 16 күн бұрын
I am beyond words, I didn't know our country have such Bible scholars. What an amazing week. I thank God for Dr. Marsha, Gash Nigussae, Wondm Robel, Dr. Abraham, and all Equip team. God bless you all. More blessings and wisdom.
@tadessezike956
@tadessezike956 12 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።ለብዙዎች አይን መከፈት መልእክተኛ ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመሥገን።አሁንም ይህን የገለፀልህ ጌታ አብልጦ እዲገልፅልህ ፀሎቴ ነው በጌታ ጸጋ በርታ ፍጻሜህንም ያሳምርልህ።
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 18 күн бұрын
ዶ/ር አብርሽ ተባረክ! እውነትን ስለምታስተምር ተባረክ! 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@765er9
@765er9 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@truthseeker4873
@truthseeker4873 17 күн бұрын
This man is resourceful. I love him
@sl6109
@sl6109 16 күн бұрын
Thank you Dr Abriham.. God bless you
@joeking2028
@joeking2028 18 күн бұрын
Amen Amen Amen GOD bless you and your family Dr Abraham 🙏🏻
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 18 күн бұрын
This teaching was awesome. I learned so much I will save this to listen to over and over again. Also, I will share this video.
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 17 күн бұрын
ጌታ አንተን እየተጠቀመ የሚያስተላልፈው ቃል እንዴት ይጣፍጣል .....
@yordiasgele6534
@yordiasgele6534 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Tebareku 🙏
@eleniabdi1851
@eleniabdi1851 14 күн бұрын
The Sprit of God is the seven folded Sprit, the Sprit of Knoweledge, Understanding, Wisdom, Revelation, Counsel, Mighty, and The Sprit of Fear of God!!!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 15 күн бұрын
♥️ የተወደዳችሁ ከእናንተ ጋር ስውል ስውል .... ጌታችንን መድሃኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ይበልጥ እንዳውቀው እንድወደው እንድናፍቀው አደረጋችሁኝ ስላካፈላችሁን የተትረፈረፈ ፀጋ ምን ይባላል አሁንም ይብዛላችሁ …😇🔥
@WalelignAyele
@WalelignAyele 18 күн бұрын
Thank you❤🙏
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 14 күн бұрын
በምናየው ተስፋ እንዳንቆርጥ እናንተን የመሰለ ቅሪቶች እግዚዓብሔር ስለሰጠን ስሙ ይክበር
@seid1189
@seid1189 18 күн бұрын
አብዝቶ ይባርክህ!!
@yeshi701
@yeshi701 14 күн бұрын
amen
@TigistTafese-sy8qi
@TigistTafese-sy8qi Күн бұрын
Ameeeeeeen
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 18 күн бұрын
Jesus Christ called us to be his witnesses. Let us keep sharing his gospel. For it is love and only his love forgives multitudes of sin.
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 18 күн бұрын
Amen amen getahoy bemebfes memolat fkadh madreg yhunleni ❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 13 күн бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 10 күн бұрын
TEBAREKU
@neytenfisho326
@neytenfisho326 18 күн бұрын
God bless you 🙏
@haileeyesushabte6880
@haileeyesushabte6880 6 күн бұрын
Wooow❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 18 күн бұрын
Amen Amen 🙏 what a blessing
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 18 күн бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilibini4870
@lilibini4870 7 күн бұрын
Thank You for sharing ❤
@tesfayegizaw1949
@tesfayegizaw1949 18 күн бұрын
God bless you brother
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 17 күн бұрын
Stay blessed!
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 18 күн бұрын
ተባረክ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 17 күн бұрын
አሜን አሜን ዶክተር አብረአም ተባረክ❤❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 17 күн бұрын
በዘመናት ሁሉ ጌታ ሰዉ አለዉ። ጌታ ለቤቱ አገልጋዮችን እንዲያዘጋጅ እጸልይ ነበር ጌታ ሰዉ አለዉ በዘመናት ሁሉ። ስሙ የተበረከ ይሁን ለቤቱ ስለሚጠነቀቅ። ተመስገን ጌታ ሆይ።
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 17 күн бұрын
እጅግ በጣም ያስፈራል ትንሽ ሳይሆን😢
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 18 күн бұрын
🌿🌿🌿💙💙💙❤️❤️❤️
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 16 күн бұрын
ሀይል ለፐርሰናል ዩዝም የሚጠቅም ይመሰለኛል። ያ ማለት ግን ቁሰ ለመሰብሰብ ብቻ አይመሰለኝም። ድካማቻንን ለማገዝ ክፍን ለመቀወም እምነትን ለማፅናት ጭምር ነው።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 35 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН