ጴንጤዎች የሳቁበት ፈሪ ጴንጤ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat

  Рет қаралды 8,451

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

5 ай бұрын

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ጴንጤዎች የሳቁበት ፈሪ ጴንጤ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat
ጴንጤዎች የሳቁበት ፈሪ ጴንጤ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat
ጴንጤዎች የሳቁበት ፈሪ ጴንጤ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Пікірлер: 135
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን❤🙏
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 5 ай бұрын
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ትዕግስቱንና ፅናቱን ይስጣችሁ ።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 5 ай бұрын
ወዮ ኦርቶዶክሳውያን አረ ልጁ በፍርሀት እራሱን እነንዳያጠፋ በፍርሀት እነዚህ ጴንጤ ወንድሞች እራሳቸውን ቢያጠፋ ደሙ በእጃችሁ ይሆነናል። ሲስ (ሲሳይ) አውነት ጌታ ይባርክህ ወደ እውነተኛው የእምነት መንገድ ጌታ ይምራህ ተባረክ።
@andinatworku78
@andinatworku78 4 ай бұрын
ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገንክ ሁን የኔ ጌታ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💒💐💐
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችው ወድሞቻችንን እውነት ከባድ መንፈስ ነው ያለባቸው
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 5 ай бұрын
Mezmure,Zemariam,Yohad,Eyoba,Gadi,Abuna,Aklile you.all tewahdo guys tebareku I am proud of you!
@tko4438
@tko4438 5 ай бұрын
❤❤❤በትክክል እግዚአብሔር ይሰጣቸው 🥰
@loveothers6956
@loveothers6956 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ are the best❤️❤️❤️🎉💥
@sabawelday2213
@sabawelday2213 5 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ዘ ቤስት ኦፍ ዘቤስት
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 4 ай бұрын
.ኦርቶደክስ ተዋህዶ ሆኜ መፈጠሬ በጣም ደስስስስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsetarDesale
@AsetarDesale 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የድግል ያስራት ልጆጐች
@asnakukal233
@asnakukal233 4 ай бұрын
❤የኔ ኦርቶዶክስ ❤
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 5 ай бұрын
The host person is so good person and open minded man. please contact him alone and teach him if you can, he may be back to orthodox church.
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 5 ай бұрын
ጴጤዎች ምንያህል የእውቀት ችግር እዳለባቸው ያሳያሉ ከእርስ ውጭ ድርቅናቸው
@user-ic7jk6gp9s
@user-ic7jk6gp9s 5 ай бұрын
ዜድ የሚባለው ሰውዬ መደማመጥ የማይችል ሰው ነው አንድ ፍሬ ነገር ሳያወራ ደቂቃውን ጨረሰው ጨዋነት የሚባል ነገር የላቸውም።
@sabawelday2213
@sabawelday2213 5 ай бұрын
እንወያያለን ኣለ እኮ ምን ማለት ነው ምንኣገባህ ስለ ኦርቶዶክስ
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 4 ай бұрын
ዜድ የሚባለው በፀባይም z ነው ማፈርያ ነው ምንም እውቀት የለው ወይ ስነስርዓት የለው ሲነጫነጭ እንደህፃን ልጅ ክስ ብቻ አላውቅም ማለት አይሻልም
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 5 ай бұрын
ዜድ የሚሉት ጴንጤ ሁሌ ያስቀኛል የቀለሜ ፎቶ ኮፒ ለመሆን የሚጥረው መንገድ ከድምፅ እስከ ድርቅና እግዚአብሔርን ብትመስል ይሻልሀል የተበላሸ ፔንጤ ከመሆን
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 ай бұрын
ሲሳይ ውንድም ጀግና ማርያም
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 5 ай бұрын
በድንግል ማሪያም ሰም እሄ መንደርተኛ ነው ምን ጉድነው መልሱ መልሱ አንድ ነገር ላይ በስማም ወንድሞቼ አደረቃቹ ፅናቱን ያስጣቹ እኔምለው በፍቃዳቸው ልባቸውን ካጠመሙ ሰዎችጋ ባትወያዩ ምን አለበት የኔ ኩራቶች ድካማቹ ሰለሚያሳዝነኝ ነው እኮ
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 5 ай бұрын
አበስ ገበርኩ ላለመከራከር ስንቱን ቀባጠረ😂😂😂😂
@AlamYlima
@AlamYlima 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ወንድሞቼ ተቃጠሉ ወይኔ እነዚህ ደንቆሮወች አይ ጴጤ
@tko4438
@tko4438 5 ай бұрын
ተመሰገን አምልጠን በየ ነበረ እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤
@SeliNaa502
@SeliNaa502 5 ай бұрын
አቤት የተዋህዶ ልጆች ምን ላድርጋችሁ 😊😊ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤ በውነቱ zed ተብየው 😮😮😮 ከውቀት ነፃ መሆንክ. OMG 😅😅 አልችልም እኮ ማለት ሀፅያት አይደለም እነ ዮሀድ ቁጭ አርገው ያስተምሩክ ነበር 😊😊😂 ዝም ብለክ ሰው እዳይማርበት ተምትበጠብጥ😮😮😮😂😂😂( ሲስ) እናመሰግናለን❤❤
@MinteDeju
@MinteDeju 5 ай бұрын
ሰው በዚልክ እንዴት ደረቅ ይሆናል ዜድ ተብየው ልንገር ውስጥክም ያቀዋል የእቀት እፃን ነክ አንተ ስለዚ እታች ሆነ አደምጥ ለሌላ ጊዜ ። ወንድሞቼ እናንተን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣቹ ተባረኩ።
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 4 ай бұрын
ዜድ ያሉት ከነ ፀባዩ ስታይሉ ችክ ያለ የቀለሜ ቅጥቅጥ ነው
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 5 ай бұрын
Sisay i salute you brother. You stood with the truth.
@kidyyihun1090
@kidyyihun1090 5 ай бұрын
ሌላው. ቀለሜ. መጣ. ደረቅ
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz 4 ай бұрын
zed ብልግናህን ገለጥከው ደስ የሚለው ከእውቀት ነፃ መሆንህን አሳወከን
@endalezewedie594
@endalezewedie594 4 ай бұрын
yakini is logical person, I appreciate you
@henabananaunique9986
@henabananaunique9986 5 ай бұрын
በጣም ታናዳላቹ ለምን ፖሰታቹት የምር እራሴን አመመኝ ይህን ፖስት አውርዱት
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 ай бұрын
ይቅርታ ምክንያት
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
ልስማ ነበር ልተወው እንዴ ጭቅጭቅ ከሆነ
@KidistDebru
@KidistDebru 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ስርአታችሁ አና ትህትናችሁ ብቻ ይበቃል ወንድሞቼ አምላክ ይጠብቃችሁ
@TekluTeferi
@TekluTeferi 5 ай бұрын
ጴንጤ ከውሽትመቼ ነው የሚነፀው ?
@azeb9433
@azeb9433 5 ай бұрын
ምን አይነት ጠማማ ጴንጤ ነው በፈጣሪ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 5 ай бұрын
😂😂😂
@AlamYlima
@AlamYlima 5 ай бұрын
ትግስቱን ይስጣችሁ😂😂😂😂አይጴጢ ጀግና እዮባ አተነህ ዮሐድ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 5 ай бұрын
ዜድ ገመድ መግጃ የለህም ? ብትሞት ይሻልሀል ወይ ማረር !!!!!!!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
ኣይ zedተብየው ገድልና ድርሳናት በመሰረቱ ኣዋልድ መጻፍት ተብሎነው የሚጠሩት ለምን ደጉማ እንደፈራህ ግልጽ ነው ትክክለኛ የጠራ ትምህርት እና እምነት የለህማ ደሞ ኣንድ ክርስትያን ገድልና ድርሳናት ማንበብ ግዴታው ኣይደለም ለማነኛውም በአንተ ጭቅጭቅ ግዜዬን ኣላባክንም ነገረ ድህነት ዳኒ እና ዮሓድ የተወያዩት ጥሩ ነበረ
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 4 ай бұрын
.ሲስ ለአተ ትልክ ክብር አለ
@selomonchocho6739
@selomonchocho6739 5 ай бұрын
አይ ጴንጤ አይ መናፍቅ ምንድናቸው ግን
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
ሲስ እባክህ ይህንን ሰው አስወጣ ይህ Zed እርግማን ነው:: አውቆ ነው :: ተሸነፍህክ Zed
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 4 ай бұрын
አረ ዜድ የሚባለው ተምበጫብጮ ሊሞት ነው 😄😄😄😄😄😄
@Naomi-jk1qw
@Naomi-jk1qw 4 ай бұрын
ዜድ እንደስሙ መጨረሻ ነው
@AlemtsehayDenbelHabte
@AlemtsehayDenbelHabte 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-es9uu2ou2z
@user-es9uu2ou2z 4 ай бұрын
አወያዩ ማይረባ ነው
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ መጀመሪያ የኦርተዶክስ ነው 500እመት ባልሞላ እምነትህ መጽሀፍ ቅዱስ የኔ ብቻ ነው በማለት ትመጻደቃለህ ምን አይነት ሰው ነው ይህ Zed የሚባለው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 ай бұрын
ዜድ የሚባለው ደረቅ አውቆ አጥፊ
@selamsisay3243
@selamsisay3243 4 ай бұрын
ወንድም ዜድ ሁላችነም እንድንማር እነሱ ያሉትን ርእስ ባጠቃላይ ለምን አታወራም እና እኛም እንማርበት
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 4 ай бұрын
ኧረ ስታስጠሉ ጭቅጭቅ ዜድ የሚባለው ምን ሆኖ ነው
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 5 ай бұрын
ከውጪ ሆኖ ለሚሰማ እንዴት እንደሚያናድድ በተለይ ባለ መነፅሩ ድንጋይ ነገር ነው
@martibekele899
@martibekele899 4 ай бұрын
ሲስ እየገባው ነው በቅርብ ወደ ተዋህዶ ይመጣል እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 ай бұрын
ምን አየንተ ናችሁ በእውነት አይናችን በጨው ነው ያጠብው በስም አብ
@freezy8574
@freezy8574 4 ай бұрын
በእየሱስ ስም ምን አይነት ሰው ነው😢😢
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 4 ай бұрын
Eyoba tileyalek keberlen abet tigistachuna tihitinachu orthodox lezelalem tinur ❤️❤️❤️❤️
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 5 ай бұрын
ውይ እደው ምን ይሻላቸው
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 5 ай бұрын
❤❤❤
@TekluTeferi
@TekluTeferi 5 ай бұрын
z d የሚባል ሠው ይውጣ
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 5 ай бұрын
ጴንጤዎች በቅርብ የማቃቸው ጭምር ውሸታሞች ናቸው።ስለዚህ ንቆ መተው ነው።
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 4 ай бұрын
Eyoba🥰::
@user-oe4ty1rh7g
@user-oe4ty1rh7g 4 ай бұрын
2timothy3:16
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 5 ай бұрын
ከታች አዉርዱትና ታፕ ታፕ ያድርግ
@user-gi3vz5id4p
@user-gi3vz5id4p 4 ай бұрын
ዜድ የሚሉት ባለጌ ለውይይት ሰው መቅረብ የለበትም።
@tsiyonfekadu7130
@tsiyonfekadu7130 5 ай бұрын
ወንድሞቼ ትዕግስቱን ይስጣችሁ ጥላቻ እና ውሸት መላ አካልን ሲቆጣጠር እንዴት እንደሚያረግ zedን ማየት ነው።
@almazyilma8956
@almazyilma8956 5 ай бұрын
እንዴ እንዳንድ ፕሮቴስታንቶት ትሁት ይመስሉ የነበሩት ለምዳቸው ሲገፈፍ ዘለፋና ቁጣ?
@user-gi3vz5id4p
@user-gi3vz5id4p 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እኮ መጽሐፍ ቅዱስን የተቀበልነው እናንተ መናፍቃን ከመፈጠራቸው በፊት ማመኗን እወቁ።
@SisayGemachu-vx2yz
@SisayGemachu-vx2yz 4 ай бұрын
ዜድ ከምን አይነት ዲንጋይ ነው የተሠራሃው
@tsitsi8906
@tsitsi8906 5 ай бұрын
Hulet pentewoch menged lay jib belachewna afachewn tewew mnw sibal afachewn alchlewm ale ybalal😂😂😂😂😂 ay pente
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 5 ай бұрын
አቤት ተጫጩ እኮ የፍርሀት ወሩ ጵንጤ ወሬ ብቻ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 5 ай бұрын
አወያዩ እራሱ መንጤ መናፍቅ ስለሆነ ሌላውን መናፍቅ ፈፅሞ ማስቆም አልወደደም!!
@meskikebie6289
@meskikebie6289 4 ай бұрын
ወይ ጴንጤ!🤭
@user-qo7pk6yk8y
@user-qo7pk6yk8y 4 ай бұрын
አረ እዮብ ይመችህ😂😂😂😂
@tsedekemamo5292
@tsedekemamo5292 4 ай бұрын
Be hiweth atkelid ebakeh. Sileshinfeth atasib ashenafiw kiristos new esun tekebel. Emen, tetemek,Saigawin bila demun teta TIDINALEH! DIHINITIHIN TIFETSIMALEH! YEABATE BIRUKAN TIBALALEH.
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 5 ай бұрын
ወዮ ዮሐድና እዮባ ከደነዚህ አይነት ፈሪዎችና ተንኮለኞች ጋር እራሱ መቀመጡ ሀጥያት ነው እኔም ይህን የዜድ እቶ ፈንቶን መስማቴ አበሳጭቶኛል ፍርሀት ልበለው ወይስ እንቅፋት ታማሚ መሠለኝ ግን ዜድ
@temedk8302
@temedk8302 5 ай бұрын
ዜድ የሚባለው ምንም በማያውቀው ነገር ይቀባጥራል። መማር አይፈለግም ። ተውት። ጊዜ ይመልሳል።
@Desta-zx5nf
@Desta-zx5nf 5 ай бұрын
Inatee bexee machee noo mitii ragaguu ginii basimami
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 5 ай бұрын
Yonas 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
Sisay እባክህ ይህንን Zed አስወጣው
@user-cg3iq9wm1e
@user-cg3iq9wm1e 4 ай бұрын
z የምባለው አምሮን የሟል ጤናማ አይደለም ::
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 4 ай бұрын
44 ደቂቃ ሰረቁን ... ቀሽም ሆስት
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 5 ай бұрын
ዜድ እውቀት አልባ
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot 4 ай бұрын
Z ይቺ የመጨረሻ speling እማ ተፅኖ ፈጥራበታለች አሳዘነኝ 🤣🤣🤣🤣የኦርቶዶክስ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁንለት ፈርቶ ነውኮ ዕጥቁኒ አሉ እማማ ዝናሽ ልወርድላችሁ ብሎ አረፈው 😂😂😂😂
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
Zed እባክህ ውጣ እንማርበት
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 5 ай бұрын
Wey guide alakem malet manene gedele
@meskikebie6289
@meskikebie6289 4 ай бұрын
ዝም ብለው ያወራሉ ? አራት ነጥብ እንኳ የላቸውም በስመአብ🤔
@user-tf4mr6pf8y
@user-tf4mr6pf8y 4 ай бұрын
ይህን አውርዱ የጅልነት መጨረሻ z
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
ጴንጤ ችግር አለብህ ገድላት ፈጣሪ አይደለም እነሱ ቅዱሳን ኗቸው:: እኗንተ ኮ ሀጢያትም ብንሰራም ቅዱስ ነን እንድኗለን ብላችሁ የምትሉ ኗችሁ
@BettyBahiru
@BettyBahiru 4 ай бұрын
Qelema promax
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 5 ай бұрын
ዜድ ትቢተኛ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 5 ай бұрын
Seweyaw Ganga belubang acheswal
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
ጴንጤ ወገኖቼ እነዚህ ፓስተሮች ችግር አለባቸው፡፡ ውይይቱ በመጽሀፍ ቅዱስ ነው እየተባላችሁ ትረብሻላችሁ
@mitikuajovajola6508
@mitikuajovajola6508 4 ай бұрын
Memes zade mesafe kedusun endi ferekaw sis taste Des yelale
@abebekebede1264
@abebekebede1264 5 ай бұрын
🤔🤔🤔
@TaTa-dm4op
@TaTa-dm4op 5 ай бұрын
Mr Z you don’t know nothing don’t distract them we need learn
@user-is6dr2ko1q
@user-is6dr2ko1q 5 ай бұрын
የወንጀላዊያን አማኝ በመሆናቸው ወንጀል የመናገር መብት አላቸው/ተቃዋሚዎችን አትናገሯቸው እውነት ነው የድህት መሰረታዊ አስተምህሮ ወይም አእማደ ምስጢር ነው እኛ የድኅነት መርሃችን 5ቱ አእማደ ምስጢር ነው ለእሱም መሰረቱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ሌላው አንተ የጋራ እምነት የሌለህን እንዴት ልጥቀስ አለ ይህ የማወቅ ችግር ነው።
@user-qs7tu7nz1f
@user-qs7tu7nz1f 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 4 ай бұрын
ዜድ የሚሉት ልጅ ጆሮክን ተጠቀም እንጂ አፍክን መክፈት ነው የምትችለው ምን ከእውቀት የጸዳ ነው ምንም እውቀት ሳይኖርክ ለምን ሰውቤት ገብተክ ትፈተፍታካለው
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 5 ай бұрын
አይ ፔንጤ እንዳለ በሽተኛ ናቸው ማለት ነው?
@sisaytadesse-ds3xc
@sisaytadesse-ds3xc 4 ай бұрын
Are zed min honeh new.
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 5 ай бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ፔንጤ ዜድ ፔንጤን ኣታሰድብ
@teshalewape8331
@teshalewape8331 4 ай бұрын
እትንጫጩ እንጂ
@user-gi3vz5id4p
@user-gi3vz5id4p 4 ай бұрын
ሲስ ቆራጥ መሆን አለብህ
@tsedekemamo5292
@tsedekemamo5292 4 ай бұрын
Yihe degmo keyet hemera new? Wey gud!
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 ай бұрын
ይህን የመሰለ ሰዉ ሁለተኛ ብትጋብዙ በጣም እንናደዳለን እንዴ ግን ትግስቴን ተፈታተነዉ አይ ጴንጤ አዉቆ አበድ ሁላ
@KidistDebru
@KidistDebru 4 ай бұрын
ዜድ የሚባለው ሰበብ ብቻ ፈሪ በጣም ደንግጣል ውሻ
@sabawelday2213
@sabawelday2213 5 ай бұрын
ከቻልክ ተረዳዳ ካልቻልክ ደግሞ ኣልችልም ለነገሩ መናፍቃን ስለማታቁ በመረበሽ ጊዜ መግደል ነው የሚፈልጉት ኣላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ኪኪኪኪኪኪኪ
@mergiyagyes4045
@mergiyagyes4045 5 ай бұрын
አወያዩ እራሱ ሰአቱን ገደለው
@senaitdegefe3695
@senaitdegefe3695 4 ай бұрын
Kkkkkk
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН