አድራሻዬ መስቀሉ ስር\ሊያዩት የሚገባ አምልኮ ከ ዘማሪ ዘርፌ ከበደ ጋር\PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

  Рет қаралды 1,625,932

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер: 657
@nuroaddishodnogne6565
@nuroaddishodnogne6565 Жыл бұрын
ሉሌ በመንፈስ ከጌታ ጋር ነኝ እርሱ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር አመቻችቶልኝ እርሱን ብቻ እንዳመልከዉ ይርዳኝ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ያቃል ግን ነፃ እንደማያወጣኝ ተስፋ አደርጋለሁ በእርሱ ሀይል በቅርብ ጌታን የግል አዳኝ አድርጌ እቀበላለሁ።
@user-sl5tu7fe6x
@user-sl5tu7fe6x Жыл бұрын
❤❤❤❤ እንኳን ኢየሱስ በራልሽ❤❤❤❤❤
@GrGr-ml3kg
@GrGr-ml3kg Жыл бұрын
Ameen getaa yirdashii❤❤❤
@TigiYsak
@TigiYsak 2 ай бұрын
Zarpa,kebede
@wedefit435
@wedefit435 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ልዩ እና እንከን አልባ ነው እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ሀይማኖት እና ብሄር ምናምን ለኔ አያሳስቡኝም ምክንያቱም እኔ "ሰው" በሚለው አምናለሁ ሀይማኖት ሀሳብ ሲሆን ሰውነት ግን ልንቀይረው የማንችለው ነገር ነው ። ሀይማኖት ሀሳብ በመሆኑ ማለቴ ሊቀየር የሚችል ነገር በመሆኑ ዘርፌ ሀይማኖቷን ቀይራለች ሰውነቷን ሴትነቷን ግን መቀየር አልቻለችም ልቀይር ብትልም አትችልም ስለዚህ ማንም ሰው ደሞ ሀሳቡን የመቀያየር መብት አለው ስለዚህ በዘርፌ ደስ ይለኛል እንጂ ቅር አልሰኝም እና ሁላችንም ብንሆን ሰው በመሆናችን አንድ ነንና ደስ ይበለን🙏
@messicho8260
@messicho8260 2 жыл бұрын
ሰለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤አሮጌው ነገር አልፏል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል፡፡ 2ቆሮ 2፥17
@misko4878
@misko4878 2 жыл бұрын
Haymanot mnm kalhone leante lemn ortodox negn Alih?????
@user-fi4we7pd8d
@user-fi4we7pd8d 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ጴጤና ክርስቲያን ልዩነቱ ምንድነው ውደ እነሱም እየሱስን ያመልካሉ እናተም ታማኩታላችሁ በኛ በሙስሊሞች ዘድ የአላህ ፍጡር ነው
@mimimichael1027
@mimimichael1027 2 жыл бұрын
Dedeb
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 жыл бұрын
ትክክል
@hustlerlife7793
@hustlerlife7793 2 жыл бұрын
እባክህ ጌታ እስከመጨረሻ ከአንተ ገር እንድኖር እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 2 жыл бұрын
በመስቀሉ ሥራ ድነን በሰማያዊ ስፍራ አስቀምጦናል። ማለቴ አድራሻችን ከመስቀሉ ሥር አልፏል ። ክብር ለኢየሱስ
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን እዉነት ነዉ አድራሻየ መስቀሉ ስር ነዉ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልን የኛ ስጦታ ከፍ ይበል እየሱስ
@bayisabayisa6822
@bayisabayisa6822 Жыл бұрын
😊😊አአጰጰጰጸኸኸፈኸቀቑ😊😊ሸ😊ፈኸፈከኸኸኸኸዃ😊 ፣ጰ፣፣፣፣ጰ፣፣😊ጰ😊ጨ፣😊😊ጰጰ😊ጸጸጸጸ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
አድራሼዬ መስቀሉ ስር ነው😭ትናንትናም ቅድስ ዛሬም ቅድስ ነክ ድሮም እወደዋለው !ኦርቶዶክስ ነኝ ዝማሬው ግን በጣም አስለቅሶኛል ዘርፌ ተገፍቸሽ እንደወጣሽ አውቃለው ባለሽበት ፈጣሪ ያስብሽ🙏
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Tolo saymesh getan tekebeyi. Orthodox teret teret nat . Ye enchet tabot Ena ye Teklehaymanot kizen ayadinum . Eyesus Geta new . Medan be Geta bicha new .
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
Seytan protestant tar tori yia masaka mn malet new kebt
@felekebogale2877
@felekebogale2877 Жыл бұрын
Aleklaki men trgefalech sitawekbat wetach!!
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Жыл бұрын
@@felekebogale2877 የሚገባክ ቀን ይኖራን የዘመድኩን ክርስቲያን ❗አንደበትክ ይመሰክራል የማን ክርስቲያን እንደሆንክ
@GrGr-ml3kg
@GrGr-ml3kg Жыл бұрын
​@@ahmedalmazmi9895 ante mini tiseralee inyaa mahali 🙄 inyaa bekiristos andi neni Orthodox protestant Catholic lelochimi aluu hulachininim simachin new injji mileyayeni bekiristos andi neni Le kiristosi new minsegdewu ante demoo kiristaani ayidelekimi hidi kezi🙄🙄😡
@Divinetvchannelworldwide
@Divinetvchannelworldwide 2 жыл бұрын
በልዩ ልዩ የፀጋ ስጦታ የባረከን ጌታ ይባረክ። ዘማሪት ዘርፌ ስጦታችን ነሽ ኑሪልን። ብሩክ ነሽ።
@hffcfty5583
@hffcfty5583 Жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኪልኝ 💯💯✔️✔️👍👍👍👍👍
@user-nw1hj3iz2e
@user-nw1hj3iz2e Жыл бұрын
ይች ፈንገሳም የሆነች ሴትዮ የለየላት እብድ ሆናለች
@user-nw1hj3iz2e
@user-nw1hj3iz2e Жыл бұрын
ይች ፈንገሳም የሆነች ሴትዮ የለየላት እብድ ሆናለች
@boothabootha1881
@boothabootha1881 Жыл бұрын
@@user-nw1hj3iz2e ጋጠወጥ ከስድብ ውጪ መልካም ነገር የሌለባችሁ መረኖች
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Жыл бұрын
@@hffcfty5583 I
@damymedia737
@damymedia737 Жыл бұрын
ጠዋት ከእቅንልፌ ስተቃ ይሄን የጉባኤ አምልኮ ዝማሬሽን መስማት ቀኔን ያፈካዋል … ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ…
@Efason
@Efason 4 ай бұрын
አሜን ጌታ የመስገን እኔም🙏🏻
@christismysavior5036
@christismysavior5036 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ አስተካክሎ ቀርፆ ለራሱ የራሱን ክብርና ሞገሱን አልብሶሻል አቤት ሞገስ ከዚህ በላይ ሞገስ ተጨምሮ ይሰጥሽ የኔ ውድ
@tobayani7032
@tobayani7032 2 жыл бұрын
ዉድ እህቴ ተባረኪ አቤት ስወድሽ ዘላለም ክርስቶስን የግል አዳኙ አድርጎ የሚቀበል ሁሉ አድራሻዉ እመስቀሉ ስር ነዉ ተባረኪ በመገለጥ በእየሱስ ስም መንፈስ ተናግረሻል ጆሮ ያለዉ ይስማ ሴጣን እፈለገበት መርጦ ይደፋ ።
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 5 ай бұрын
አድራሻችን ...አሜን ተባረክ ❤❤❤❤
@hanatefera8451
@hanatefera8451 Жыл бұрын
አድራሻችን በአብ ቀኝ ከኢየሱስ ጋር ነው!!
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 жыл бұрын
ዘርፌ ስትዘምሪ ደስ ይላል ግን በመአል በመአል ራስሽ እንኳን የማትሰምውን ልሳን ብለሽ የምትቀባትሪውን ነው የማልወድልሽ
@user-jb2fn5ge9g
@user-jb2fn5ge9g 2 ай бұрын
Abet getaye thank you have gratitude from generation to generation and zerfe thanks I believe you may passed but your worship naver passed with you thanks heart breaking zimar❤
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዘርፍዬ ምን እናድርግሽ በጣም ነው የምንወድሽ ለወንጌላውያን ቤተክርስቲያንን ከጌታ የተሰጠሽን እህታችን ነሽ እንወድሻለን ❤ ብቻ እንደዚሁ በክብር ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ አንተ ታማኝ ባሪያ ወደ አባትህ ደስታ ግባ ተብለሽ በሰማይ ሽልማትሽን ከጌታ ለመቀበል ያብቃሽ ❤
@MarheMarhe
@MarheMarhe Ай бұрын
amen amen amen amen amen
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 8 ай бұрын
AMEN geta yibarek Ewinet 🙏💞 Adirashaye meskelue ser New halleluja yeni eht tbareki❤🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@user-wd1jl8xf5v
@user-wd1jl8xf5v Ай бұрын
አሚንንንን,,❤❤❤❤አመንንንንንንን❤❤❤
@GenetAbebeBaLicha
@GenetAbebeBaLicha 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ ❤❤
@sophieswindow2687
@sophieswindow2687 2 жыл бұрын
I just love how she respects the house of God with humble spirit and even they way she dress up. 😍😍😍
@Xaafac
@Xaafac 9 күн бұрын
Amen Amen 🎉🎉❤❤❤❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
የኔ ማር ዘርፍዬ ቀሪው ዘመንሽ ንጉሱን በውበቱ እያመለክሽው በቤቱ ይለቅ:: ከዚህ በበለጠ በዝማሬ መንፈስ አምላኬ ያረስርስሽ ብሩክ ነሽ❤
@mimiitafet1219
@mimiitafet1219 11 ай бұрын
Ufffff zefiyeee😢😢😢😢😢😢😢yene melkami tebareki 😭😭🙏🙏🙏
@MeriMohaned
@MeriMohaned 25 күн бұрын
Amen amen
@MoloAsd
@MoloAsd 3 ай бұрын
Amen ❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፡፡ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል፡፡ 2ቆሮ 5፥17
@AffectionatePuppies-gd3lc
@AffectionatePuppies-gd3lc 3 ай бұрын
Amen amen 💖🙏🙏🙏🙏❤
@santagezu7833
@santagezu7833 2 жыл бұрын
ስላንቺ ጌታ ይመስገን የጌታ ሲኮን ግርማ ሞገሱም አብሮ ነዉ የሚመጣዉ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MesfinTomas-vg2qz
@MesfinTomas-vg2qz Ай бұрын
ተባረክ ❤
@kalkidanbiru6492
@kalkidanbiru6492 2 жыл бұрын
ሰባራው ልቤ ሸሸ እያለቀሰ ጌታዬ ስማው ሰምቶ ከተመለሰ
@je9690
@je9690 Жыл бұрын
አቤት የጋባ ሰው👍💓
@user-kk2xb5ht7x
@user-kk2xb5ht7x 28 күн бұрын
ተባረኪ ዘርፌ ።ነፍስሽ ትባረክ ።እንወድሻለን።ኑሪልን።እናመሰግናለን።አሜን።አሜን።አሜን።
@FekaduAyele
@FekaduAyele 2 жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙርሽን እህት ዘርፌ ከበደ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@fikertefera7987
@fikertefera7987 Жыл бұрын
የሳ መዝሙር አይደለም
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 2 ай бұрын
Hallelujah
@BELOVEDBYjesushabte
@BELOVEDBYjesushabte 8 ай бұрын
we are so proud to worship God! JESUS is the way the truth and life. amen GOD bless you JPS church and singer Zerfe.
@user-wd1jl8xf5v
@user-wd1jl8xf5v Ай бұрын
tabarek...ameeeen
@jesusislord2824
@jesusislord2824 Жыл бұрын
Anchen yeseten geta semu yikber, betam new yemwedsh yene wedwa ehetie be mesmuresh betam new yembarekew
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 Жыл бұрын
ጠላት ለክፍ ሲል ሆነልኝ ለበጎ አሜን
@user-nj8sf8qz2n
@user-nj8sf8qz2n 4 ай бұрын
Kidusu Egzihaber simu yiberek silazih mezmur❤❤❤❤
@user-oz4yk8hr4q
@user-oz4yk8hr4q 2 ай бұрын
Geta ybarkshi yabzalshi tebareki
@user-wd1jl8xf5v
@user-wd1jl8xf5v Ай бұрын
ameeeen❤❤❤❤
@denkenashabayine
@denkenashabayine Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ የዘላለምሽን ይዘሻል አይዞሽ ትገሰግሻለሽ የሚያቆምሽ አንዳች ነገር የለም በአለም ካለው ባንቺ ውስጥ ያለው ይበልጣል.........
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451 Жыл бұрын
የሠማይ አምላክ ይባርክሽ ዘርፍዬ ጅማሬሽ ትንሽ ቢሆንም ፍፃሜሽ ትልቅ ይሁንልሽ
@BezuBati
@BezuBati Ай бұрын
Zerfye zley leget kibr!!
@alemmengistu1657
@alemmengistu1657 2 ай бұрын
Tbarku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NasirDedo
@NasirDedo 3 ай бұрын
geta ybarksh yene ihit
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 ай бұрын
እጀን አነሳለሁ አትለፈኝ ብየ ያባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆየ
@ABc-ks9gy
@ABc-ks9gy 10 ай бұрын
Aemen tebareke
@zeynapali3384
@zeynapali3384 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዜቃ
@devoab2295
@devoab2295 Жыл бұрын
ተባረክሽ ዛርፉ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 2 жыл бұрын
አድራሻየ እየሱስስነው አሜንአሜን
@aziebyohannes4113
@aziebyohannes4113 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ክብርት እህቴ እቤት ስሆን በመኪና ስጓዝ መዝሙርሽ የማይጠገብ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም God bless you my dear 👏
@user-js5rv7pv3y
@user-js5rv7pv3y 9 ай бұрын
She is nice one!
@mere95ahmad-oj7id
@mere95ahmad-oj7id 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ጌታ እግዚአብሔር ፅጋ በእጥፍ ድረቢ ያበዛልሽ ተባረክ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@elsabettafar1801
@elsabettafar1801 Жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ በብዙ ጸጋ የጌታ ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው አዳራሻዬ በመስቀል ስራ ነው አሜን አሜን
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንሽን በፀጋው ይባርክሽ አሜን
@hiruthirut6637
@hiruthirut6637 Жыл бұрын
Halluuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuyyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirungo
@Tirungo 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiinamiiiiiiiiiin
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዘረፌ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ ክብረ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን። እሰይ እልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ
@esraeltsega1150
@esraeltsega1150 Жыл бұрын
Wow zerfe tebareki
@NardiYelekale-br7ij
@NardiYelekale-br7ij 9 ай бұрын
Geta yibarksh
@wengeleyesusnew2624
@wengeleyesusnew2624 Жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ አሁንም ያብዛሽ በፀጋው ያትረፍርፍሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@kiyakibe12
@kiyakibe12 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 ай бұрын
ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንን. አሜንንንንን አሜንን ዘመንሽ የትድላ ይሁን
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 4 күн бұрын
If you come to the True realization that God is in your heart, then you don't need any religion to meet with God. Please read in the bible, Ephesians chapter 4 verse 6, that it declares that God is in All of us.
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r 3 ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ሴትነሽ ተባረኪልኝ
@user-ki4pe2vj7r
@user-ki4pe2vj7r 7 ай бұрын
ዘርፌ የምታከብረው ጌታ ጌና ያከብርሻላ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@user-db2wp7fm4g
@user-db2wp7fm4g Жыл бұрын
ዘዋሪ ድርየ ነሽ
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
@user-od1go3xo9c
@user-od1go3xo9c 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል ተባረክልን የ በዛቺን ልጅ 🔥🎤🎤😍😍
@user-qr1sj2wr1f
@user-qr1sj2wr1f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-we8dl3pv1v
@user-we8dl3pv1v 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 Жыл бұрын
እውነት በጣም ይመስጣል እንድ እምላክ ነው የእለን ምስጋና ለየሱስ ይሁን ለኛ ሲል የተንገላታ
@adisalemayehu9636
@adisalemayehu9636 2 жыл бұрын
አሜን አዳራሻዬ መስቀሉ ስር ነው ዘርፌ ዘመንሽ ይባረክ አንቺን የሰጠን ጌታ ይመስገን
@Mintesnot_Demelash
@Mintesnot_Demelash 2 жыл бұрын
ታሪኬ የጀመረዉ ከመስቀሉ ስር ነው🥰🥰🥰
@debebedame7909
@debebedame7909 2 жыл бұрын
Eebbifami Eebbifami Dachaa dachaa
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 2 жыл бұрын
ጋሽ (ፓስተር) ታሜ ለኛ ልዮ ስጦታችን ተባረክልን። መዝሙሮችህ ሁሉ ይባርካሉ;ይፈወሳሉ። ዘማሪት ዘርፌ አንቺም መዝሙሩን በልዮ አቅም ስለዘመርሽ ተባረኪ።
@53067
@53067 2 жыл бұрын
ብልህ ሆኔታ አልዘመረችውም በድምፅ ማስረቅረቂያ ስለዘፈነችው እስኪ ከስሚት ውጡ ልቦና ይስጣችሁ
@yahonetjirunetsena
@yahonetjirunetsena 4 ай бұрын
ስላንቺ ጌታ ይመስገን የጌታ ሲኮን ግርማ ሞገሱም አብሮ ነዉ የሚመጣዉ ተባረኪ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah yes this is true hallelujah Jesus bless you sis
@MareMiherat
@MareMiherat 5 ай бұрын
Aman❤❤tebarek
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 жыл бұрын
ADRASHASHMA ORTODOX TEWAHEDO NEW AND KEN ALE NESEHA YEMTEGEBIBET Yedenge. Leg ewnetegnaw AMLAK mastewalen yestesh
@genetmenkir6595
@genetmenkir6595 2 жыл бұрын
Sele erash asebi eswa wanawen agenetalech, God Bless u.
@tuba9437
@tuba9437 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜንአሜንንንንንንንን😊😊😊
@wudeasefa8100
@wudeasefa8100 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@suomyn0nA
@suomyn0nA 11 ай бұрын
i.m live jesese.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@behaftahadis752
@behaftahadis752 2 жыл бұрын
Wawuuuuuuuuuuuu menfes kidussssssssss tebarekkkkkkkkkkkkkk
@endalkachewdesalegn
@endalkachewdesalegn 4 ай бұрын
tebareki🥰
@baderhouse7351
@baderhouse7351 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ❤❤❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኪ ዘርፌ
@abdulkaremalbalushi5912
@abdulkaremalbalushi5912 Жыл бұрын
ኢሳይ ኢሳይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ያድናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GenetDagalo
@GenetDagalo 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Galane-nr3pz
@Galane-nr3pz 4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mbalimthiwempi1642
@mbalimthiwempi1642 Жыл бұрын
I'm from South Africa but I am so in love with songs you release,they make me feel i'm in house of jesus,I'm glad to say I'm one of your followers 🙏🥰🥰🥰🥰
@yohannesmebratu1423
@yohannesmebratu1423 Жыл бұрын
Ewenet eyazemerkush kiteshen ebedashalew
@Yetm113
@Yetm113 2 жыл бұрын
አድራሻችን መስቀሉ ሰር ነው ተባረኪልኝ ዘርፌ
@zeinashelias182
@zeinashelias182 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tseganeshtseganesh6963
@tseganeshtseganesh6963 2 жыл бұрын
አሜንንንንተበርክየኔመር
@demitubeklel
@demitubeklel 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KiyatTube
@KiyatTube 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ያኔ ተሰደን ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ይህወታችን ደምቋል
@MinaseEyob-xk7ol
@MinaseEyob-xk7ol 5 ай бұрын
እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ሰይጣን ኣምላኪወች ጌታችን መነገጃ ኣረጋችውት ኣንድ ቀን ይፈርድባችዋል።
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 7 ай бұрын
ተባረኪ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አክብር
@fikerm1752
@fikerm1752 Жыл бұрын
በጣም ተባርኪበታለሁኝ🎵 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ የሱስ ይባርክሽ🎶
@AshrafCell-vl4g
@AshrafCell-vl4g 5 ай бұрын
Amen tebareke Amen🙏🙏🙏❤❤❤
የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019
15:58
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН