#በጣም

  Рет қаралды 168,375

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

4 жыл бұрын

" gf.me/u/x9gpfw ... click it to support our minstry on gofund me
THANKS FOR VISITING OUR CHANNEL.
Please subscribe for more Videos.
Elishaddai International Church.
Addis Ababa, Ethiopia
+251911146598
Our weekly programs Tuesday & SUNDAY
"THE GLORY OF GOD WILL BE REVEALED"

Пікірлер: 353
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 4 жыл бұрын
የአጋንንትን ስራ የምታፈርስ የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም! የእኔ ነፃ አውጪ ጌታ ኢየሱስ! ስንቱ ዳነ ስንቱ ነፃ ወጣ ስንቱ ተፈወሰ በአንተ ክብሩ እና ምስጋናውን ሁሉ ጠቅልሎ ለኢየሱስ ይሁንለት! አሜን!!!
@user-wt4kb2cj7n
@user-wt4kb2cj7n 4 жыл бұрын
ነብይ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ተባረክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 4 жыл бұрын
የተለያዩ ትምህርቶች ስብከቶች ነፃ መውጣቶች ፈውሶች እና የተለያዩ የገጠር የወንጌል እንቅስቃሴዋች ሁልጊዜ ለመመልከት የዩትዮብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ subscribe በማድረግ የGlory of God tv ቤተሰብ ይሁኑ ተባረኩ . kzfaq.info/love/PMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew 00251913831314 // 00251901008888 // 00251911146598
@GH-dq6ol
@GH-dq6ol 4 жыл бұрын
Ameen Ameeeeeen
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 жыл бұрын
PROPHETZEKARIYASWOND...
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ነብይ ዘካርያስ እኔ አንተን ብሆን ብላቴናዋን ለእናቷ አልመልሳትም። ልጅቷ አይምሮዋ ተጎድቷል እንደዚህ አይቀልም።
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
እባክህ የኔ ውንድም ጸልይልኝ ያለሁት በስዲት ነው ያለሁት
@natalenatale682
@natalenatale682 3 жыл бұрын
Zxvb
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማረረረ በእናትሽ ላይ ሆኖ ይሰራ የነበረው ክፉ ተመቷልና ።
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 4 жыл бұрын
እኔ እናቴ ከወንድሜ ጋር ሆና ቀኑን ሙሉ አስራኝ አልጋውላይ አጣብቃኝ ታውቃለች ግን እወዳታለሁ አስቸጋሪ ነበርኩኛና ሰው እንድሆን ዱላ የሚያቃና መስሎአት ነው ግን ማሪኝ ሳልላት ሞተችብኝ።ያ ግን ልጄ ላይ ዱለኛ እንድሆን አደረገኝ እባካችሁ ቤተሠቦች አስተውሉ ቅጣትም በፍቅር ይሁን።
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆጆ አታልቅሺ ልጄ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayattujie4681
@hayattujie4681 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ከስረ የሚፈታዉ እየሱስ ጌታ ነዉ
@meseretkasu5040
@meseretkasu5040 10 ай бұрын
Ameeeeeenn Ameeeeeeennnnnn Ameeeeeeeeennnnnn eleleleleleleleleleleleleelelelelelel getaa yebarekii nebiyi zekariyasee getaa yebarkeki 🙏🙏🙏🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 2 жыл бұрын
ክብር ይሁንለት ለኢየሱስ ❤️🙏🙏🙏
@hdhd9405
@hdhd9405 4 жыл бұрын
ልጅተን ለእናታችን ለአብየ (ለዶ/ር አበበች ጉበና)ስጧት እረጅም እድሜ ለአብየ
@yeneneshtadesse9045
@yeneneshtadesse9045 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም ሰይጣን ይዋረድ!!!!! የአገልግሎት ዘመንህ ጌታ ይባረክህ!!!
@asratamanuel5494
@asratamanuel5494 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@Lionofjuda7737
@Lionofjuda7737 3 жыл бұрын
Amen amen hallelujah hallelujah Glory Glory Glory thank you Lord u r mercyfull God bless you more and more prophet
@KalkidanAddisu
@KalkidanAddisu 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር እረዳችሁ እየሱስ ሁላችንንም ይርዳን
@alamtamira5021
@alamtamira5021 4 жыл бұрын
አባቢ ስምህ ይባረክ እወድሃለሁ እየሱሴ በእዉነት እና በአንተ መንፈስ ተሞልተዉ የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ሁሉ አንተ አብዛልን አብዛልን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 4 жыл бұрын
አየሱስ. ጌታ. ነው. ይችላል. አየሱስ.. ክብር.ለ አየሱስ. ክርስቶስ. ይሁን.. ተባረኩልኝ... ያ. አባቴ. ቡሩካን.. from ዱባይ 🇦🇪I. Love. Jesus. ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇦🇪🇦🇪
@amsalamsalu5374
@amsalamsalu5374 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፀጋ ይጨሞርል
@ferehiwottasfaye4740
@ferehiwottasfaye4740 2 жыл бұрын
wow profet zemenik yibarek tsegaw yicemirilih getaa iyesus
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
Jesus is Lord☝🙌📖💓 Amen Amen Amen God bless you more
@emebetmezgebu4087
@emebetmezgebu4087 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን የሰይጣንን ስራውን ሁሉ አፍርሷል ክብር ለሱ ይሁን ነብይ ዘኪ ጌታ ይባርክህ ብሩክ ሁን
@haniyehana6996
@haniyehana6996 2 жыл бұрын
Gete late beti ፍቅር yabizalg🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💋💋😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን yegeta saw tebareki edime yetebareke yuhni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ልጅቱ አሳዘነችኝ
@hanaphone7973
@hanaphone7973 4 жыл бұрын
Bexam tasazinalech agant siraw bizu new yedereselachew fexari yibarek
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ደረሰላት እኮ እስከ መጨረሻው ተመልከችው :: ታርቀዋል ካሁን በኃላ እናቷ አትበድላትም::
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ድራማእኮነው እህቴ እነትናን አጣሻቸው ስትወር አጥንተውነው እህኔ
@user-rw9cn6eh4l
@user-rw9cn6eh4l 3 жыл бұрын
ቸርች ይጥለኝ ነበር ከብዙ ፈተና ያስመልጠኛል እኔን ያዘለበት ጀርባዉ ተልጧል መንፈስ ነበረብኝ ተገልጦልኝ በጌታ ሆንኩ የደህንነት ትምህርት ተምሬአለሁኝ ግን በጌታ የሆነ ሰዉ ደስ ይለኛል
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረኩ
@user-wt4kb2cj7n
@user-wt4kb2cj7n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Geta yebrekachu betachu ye selam bate yehun pastor.antem Txegawn yabzalh
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
ላኢላሀኢነላህ እምኑ መጣሁ ሮጨወጣሁኝ
@tsaganeshysagay6980
@tsaganeshysagay6980 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 2 жыл бұрын
እረደው ምን ልበል እኒ ቃላት ይጥረኛል እደው አምላክ እዲት ይቅራ እደምትለን አላቅም ዛሬ ደግሞ በህፅናት መጣችሆ እረ ደው ልብ ይስጠን እግዚሆ መአራነ ክራስቶስ አምላክ ሆይ የሜያረጉትን አያቁትምና ይቅራ በላቸው እዳለሆ ሆሉ አምላካችን በመስቀል ላይ እያለ በገባልን ቃል መሰራት ይምንሰራውን አናቀውምና ይቅራ ይበለን አሜን
@JESUSisLORD-ns1ht
@JESUSisLORD-ns1ht Жыл бұрын
ተባረክ ዛኪዮ
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 4 жыл бұрын
ክብርለጌታ ይሁን ተባረክ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ
@degefechtedewos5155
@degefechtedewos5155 3 жыл бұрын
amen amen bayssim tabarak wodim yegetah lij ❤️❤️
@user-rw9cn6eh4l
@user-rw9cn6eh4l 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነትህ አይለየኝ ጤና ይስጥህ ለመገናኘት ያብቃን በጌታ ከሆንኩኝ አራት አመቴ ነዉ ግን ነገሮች አይስተካከልኝም ፀሎት መዝሙር እወዳለሁ አያቴ ጨሌ አለባት እና እኔ ነበርኩ የምካድማት እና በጌታም ሆኜ ብር እሰጣት አለሁ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነች እኔሥ ለልጆቼ ኡኡኡኡ አደተገበገብኩ ኢሄው እዳይቸገሩ ተሠድጄም አለውላቸው እኳን ተፈታሽ ሤጣን አፈር ይብላ።
@user-rf3fo6lh2g
@user-rf3fo6lh2g 4 жыл бұрын
ማሬ እሷ እኮ አይዴለችም ሠይጣን ነዉ ልጆቿን እንድትጠላ ያደረጋት
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 жыл бұрын
ካንቺ ሌላ ፈጣሪ ይኑርላቸው እህት አቅማችን ጉልበታችን እሱ ብቻ ነው። መፅሀፍ ቅድስ ሲናገር እናት የወለደችውን ትረሳለች እኔ ግን አረሳችሁም ይላል እግዚአብሔር። ዛሬ ለልጆችሽ ጥሩ እናት እንድትሆኝ የረደሽ ፈጣሪ ነው። ዛሬ ለልጆችሽ እንድትንገበገቢ የረዳሽ እግዚአብሔር ነው አንቺ ስለቻልሽ አይደለም። በራስሽ አትደገፊ። አሁንም አንቺንና ልጆችሽን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅ።
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
@@nehemiah5860 አሜንንንንን እውነት ነው ተመሥገን ለግዜው ተናደድኩ ልጆች እደዚ ሢያነቡ ማየት በጣም ነው ሚሠማኝ ውድ ሥጦታችን ናቸው ተመሥገንን።
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 жыл бұрын
@@zahrahasiri1741 ያው ዘመኑ ተቀይሮ እንጂ እንደ እንቡዋይ አልነበር እንዴ የሚያፈርጡን ሃሃሃሃ የአሁን ልጅ እድለኛ ነው መንግስት እንኮን ይቆምለታል ተነካ ብሎ። ብቻ ተመስገን ነው ሁላችንንም ጌታ ይርዳን እሱ ሲረዳን ነው ሁሉ መልካም የሚሆነው። ተባረኪ እህቴ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
@@nehemiah5860 ክክክክክክክ አረ በጣም በትክክል እኔ እናቴ እዳሣደገችኝ አቀዋለሁ ልጆቼን ግን ተፅእኖ አላረግባቸውም የኛንማ ዝም ነው በጣም አመሠግናለሁ።።።👌👌👌👌
@tigiste3557
@tigiste3557 4 жыл бұрын
Keber mesgana Le egziyabeher yehun nebiy zekariyas agelegeloteh yebarek yebarek.
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰዉ ዘመንህ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 4 жыл бұрын
አሜን ዘመን ይባረከ ነብይ ተባረከ ቦልቴ ተባረኩ
@hewat5097
@hewat5097 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታሠዉ ፀጋው ይዛልህ የኛንም ቤት ቤተሠቦችን ጎኚልኚ በጣም ያሣዝናል ይሄበኔም ታሪክ ነዉ ሥልኩን የምታዉቁ እርዱኚ ባካል ማግኘት ባልችልም ፀሎትህ ይዳኚ
@imanekumaleephisamucaakaku5780
@imanekumaleephisamucaakaku5780 4 жыл бұрын
more bless you prophet
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመም የሆነች ልጅ ሁለቱም ልጆች ቅሞች ናቸው እግዚአብሔር ለክብሩ ይጠቀምባችሁ ክፉው እናትና ልጅን የሚለያይ አሁን ከናት የቀረበ ማን አለ ? ያውም ለትንሽ ልጅ? እንኳን ጠላት አፈረ
@selamabera7846
@selamabera7846 4 жыл бұрын
ጌታይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
@kaslik1577
@kaslik1577 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይክበር ይሄን ከጌታ ሌላ ማን ያደርጋል? ጠላት ይፈር። ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን።
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Thank.you.gesus Amen amen amen tebarek u
@emugirma2308
@emugirma2308 4 жыл бұрын
Geta hoy tebarek, endet denk neh Semh yebarek 😭😭😭😭Weyne yene konjo edeg beyilgn, Ayzosh.
@bebiwaka6490
@bebiwaka6490 Ай бұрын
Hiwedihalew❤❤❤💔💔💔🌷🌷🌷
@caleblyrics
@caleblyrics 2 жыл бұрын
Dear Brother In Christ, I have seen wonderful wisdom. More Blessings to you.
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 4 жыл бұрын
Amen Amen eyesus geta nw
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube 2 жыл бұрын
amen Amen Amen 😍😍😍😍😍😍😍😍
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Prophet God bless you more and more!!!
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 4 жыл бұрын
Egzabiher yibarkh prophet zekariyas
@meherethaile5233
@meherethaile5233 4 жыл бұрын
Geta ybarkh yezgabher sw Amen amen amen
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
Amen kibr legeta yihun
@mrmrm2723
@mrmrm2723 2 жыл бұрын
Wowwwwww Amen Amen
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 4 жыл бұрын
Amen glory to God
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 жыл бұрын
ተባረክ
@firiiyesuus6527
@firiiyesuus6527 4 жыл бұрын
prophet zekariyas geta yibareki enwodalen tebareki
@ayanealabe130
@ayanealabe130 4 жыл бұрын
Huluun tichilalehi Geta hoyi tebarek!
@anthal4112
@anthal4112 2 ай бұрын
Amen.tebareki❤❤❤🎉😢😢🎉🎉🎉🎉
@sarasarajoy6729
@sarasarajoy6729 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሴጣን ይፈር በጌታ ስም ስራው ይሰበር ክብር ምስጋና ሁሉ ለጌታ ይሁን ነቢይ ዘካሪያስ ስልኬ ተሰብሮ ዩቱ ላይ ቸናልህ ጠፍቶብኝ ነበር ግን ጌታ ይመሥጌን በቀኑ አገኘሁክ ብዛልን ዘመንህ ይባረክ የጌታ ሰው ሆይ ዘርህ ብሩክ ነው አሜንንን
@adisoa1966
@adisoa1966 4 жыл бұрын
Amen Amen
@balynesherstu8689
@balynesherstu8689 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@elsabiethailekebreab3921
@elsabiethailekebreab3921 4 жыл бұрын
ፐረፈስትዘካርያስ የንተ እየሱስ እውነተኛ አየሁት ደዉየ ነበርኩ እግዚአቢሄር ፀጋ ያብዛልህ
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 4 жыл бұрын
እረ ወድም። ወይ እህት ስልኩ ካለሽ ላኪልኝ እስዴት ላይ ነኝ እድጠልይልኝ ነው
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 4 жыл бұрын
Amen.yene geta ❤❤💚💚💚💙💙💛😭😭
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 жыл бұрын
Gita ybarek 😍😍😍😍😍
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ልጆቹ እኔን አሥለቀሡኝ አጋንት ይወጋ ዳናዊት አይዞሽ ወዳ አደለም እናትሽ እሺ ሤጣን ይቃጠል ለዘላለም።
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 жыл бұрын
እነዚህ ቤጤዎች ናቸዉ አዉቆ እኮ ነዉ ሚያመሣሡሉት እነሡ እራሣችዉ ሴጣን ናቸዉ ኮመት አትሥጪ ሙሥሊም ከሆንሽ
@user-ct1tc2zf1q
@user-ct1tc2zf1q 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@chudinato8224
@chudinato8224 3 жыл бұрын
God bless you Apostle. Lord minister deliverance to me from uncontrollable anger and murdering spirit in Jesus name. Use your servant to deliver me in Jesus name
@yoditasfaha3561
@yoditasfaha3561 4 жыл бұрын
Amen 👏❤amen👏❤ amen👏❤
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
Waw Godbless brother and sister's
@emugirma2308
@emugirma2308 4 жыл бұрын
Weye yene Geta enkan beye zemnatu keriyt noreh, tebarek ye Egzabher sew.
@fuvadphilpini988
@fuvadphilpini988 4 жыл бұрын
Wwwww geta simu yibarek haleluya tsegawun yabzalih
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 жыл бұрын
Wey gud Egziabeher endet telek neh👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Berek bel 🙏Prophet zeki medren weres
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 4 жыл бұрын
እየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንን
@adesados8071
@adesados8071 4 жыл бұрын
Amen Amen 👏👏😭😭
@user-jl6yu9fw9b
@user-jl6yu9fw9b 4 жыл бұрын
ሰላም አሜን
@debora934
@debora934 3 жыл бұрын
ስላማችሁ ብዙ ይሁን እንክዋን ጌታ ረዳችሁ
@betiyebetiye7907
@betiyebetiye7907 4 жыл бұрын
Geta hoye sime yibarake zakiye.zamani yibaraki ❤❤❤❤❤❤
@matteoimpagnatiello55
@matteoimpagnatiello55 4 жыл бұрын
AMEEEEN EYSUS YBAREK
@zelalemtadase9097
@zelalemtadase9097 2 жыл бұрын
Good Blessed
@dealerdiborayegetalij7251
@dealerdiborayegetalij7251 4 жыл бұрын
Tabareki geta betihin yisiralih zamenik yibarek ❤❤
@sncmsn9170
@sncmsn9170 4 жыл бұрын
Geta eyesus derashi new geta eyesus yibareki ye Egezabehar sawe Tebarekilign
@shitayyeecamadaa8289
@shitayyeecamadaa8289 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen tebareku 🙏🙏😭😭😭😭
@getetakile7386
@getetakile7386 4 жыл бұрын
AMEN AMENE TEBRKI 👍 👍❤️
@medinegnygetalijmedinegnyg5135
@medinegnygetalijmedinegnyg5135 4 жыл бұрын
Yihe kifu menfes tewaga byesusem sirawu yifires tebarek zekiye geta kantegar yihun amen
@birukyigezu395
@birukyigezu395 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭dabiloss serak yifrss geta melkam selargalchu egzibern amsginalew🙏🙏🙏🙏
@agcell3731
@agcell3731 2 жыл бұрын
ኡፌፌፌፌፌፌ እግዚአብሔር አድናቿል
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
ጌታ ይበረክ እንኩን ጌታ ለዝች ቢልቴነ ደረሰ ሴጠን ልጋለት ነበር እየሱሴ ደግሞ ስረውን አፈረሰ አውንም ለዘለም ይፈረስ ደስን የምፈልግ ክፉ
@yerusalemii1389
@yerusalemii1389 4 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn
@mati4724
@mati4724 3 жыл бұрын
God bless
@haniyehana6996
@haniyehana6996 2 жыл бұрын
Agiligiloti yetaebareke yhuni
@silkekuterlakulegnmi5769
@silkekuterlakulegnmi5769 4 жыл бұрын
Abaty woy amsegenalw geta yebarek yene wondam endaw sewdakkkkk be geta😘🙏❣
@friotestory2335
@friotestory2335 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋው ተባረኩ
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 4 жыл бұрын
Eysuse geta new eysuse yadenal kebere leyesues yhuen yegzabher sewe zemenhen yebareke
@saaraa5700
@saaraa5700 4 жыл бұрын
Amen Amen 😭😭🙏🏼😍😍
@user-rw9cn6eh4l
@user-rw9cn6eh4l 3 жыл бұрын
አፈረስኩት አፈረስኩት መሀላዉን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
@sesaytegesse6583
@sesaytegesse6583 4 жыл бұрын
Amen tabarakii amen
@qa8399
@qa8399 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! እግዚአብሔር ፍቅር ነው! የእግዚአብሔር ፍቅር በጣም ከአይምሮዪ በላይነው፡በፍቅሩ ስነካ በጣም አለቅሳለው፡እሄ እግዚ አብሔር በጣም ከልቤ እወደዋለሁ። ሰለ እዚ ቤተሰብ ያረገላቸው ምህረት፡በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው!!!!!
@sarajesus7576
@sarajesus7576 4 жыл бұрын
ከቅባቱ ዉፈት የተነሳ ቀንበር ተሰበረ
@user-sw1bq6hn6z
@user-sw1bq6hn6z 4 жыл бұрын
Sara Jesus በትክክል
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ጌታ ሆይ አባቴን መልስልኝ
13:20
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 63 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,9 М.
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
ይህንን ቪድዩ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም። * የሚገርም ልብ *
11:33
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 70 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН