ፊት ለፊት ...የማሪቱ ለገሰን ድምጽ የሚያስመስለው ኮሜዲያን አዝመራው በሳቅ ገደላት | Seifu on EBS

  Рет қаралды 706,643

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ማሪቱ ለገሰ ድምፃን ከሚያስመስለው ኮሜዲያን አዝመራው ጋር ተገናኘች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 581
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
የልጁ ብቃት ዋዉ ፈታ አርጎኛል❤🙏
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ማነው እንድኔ ማሪቱ ለገሰን ሚወድ🙏🙏🙏ሰፍሻ ገና ዛሬ መልካም ሃገር አፍቃሪ ምርጥ እናት አቀረብክልን እግዜር ይስጥህ🙏
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
ሁሌም እሱ እሚያቀርባቸው ሰዎች ጥሩ ናቸው
@toyba923
@toyba923 Жыл бұрын
ነይእንደመር ዉደ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@toyba923 እሽ የኔ ቅን💞💞💞
@poopingboy9637
@poopingboy9637 Жыл бұрын
Ene alehulish kelba eskitefa yemiwedat. Mariye rejim edme ena Tena yistat.
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
አዝሜ በጣም እንወድሀለን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ያንተን አይነት ያብዛልን "አገሬ ሰላም ሁኚልኝ"❤❤❤😘😘😘😘
@onelove6229
@onelove6229 Жыл бұрын
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ለሁላችሁም መልካም በዐል ይሁንላችሁ💖💖🙏
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ማሪቱ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏የአባሰሎ ንግስት አዝመራው ትችላለህ😍❤
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
አንተ ከድሮዎቹም ትበልጣለህ ጨዋታህ ሁሉ ይመቻል ✌️😍🤣ይሄን የመሰለ ድምጽ ተጠቀምበት የእንተን ያህል ድምፅ ሳይዙ ታዋቂና ዝነኛ ሆነው እየኖሩበት ነው 👉👍
@yiheyiskifle
@yiheyiskifle Жыл бұрын
ማሪቱ እድሜ ይስጥሽ!😍😍😍 ውጭ ሀገር ይበቃሻል ሀገርሽ አርፈሽ ተቀመጪ የምትሉ የታላችሁ ???
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Жыл бұрын
Awo
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
😁😁 አርፈሽ ተቀመጪ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አለን እማ እውነት ነው
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 Жыл бұрын
ምን አገባህ በሰው ህይወት
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
yes 😁😂
@ethiopiananderitreanbrothe7150
@ethiopiananderitreanbrothe7150 Жыл бұрын
Yes he can sing 🎤! Please keep it up Bro Azemeraw
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏
@kalokalo1406
@kalokalo1406 Жыл бұрын
አሚን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አሚን
@kalokalo1406
@kalokalo1406 Жыл бұрын
@@user-jt7hz2zr9t አሰላሙአለይኩም
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
@@kalokalo1406 ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ዘፍኑም ይበቃታል እንኳን ስዴት እግዚአብሔር እንኳን ለሀገሯ አበቃት እድለኛ ሰው ነች::
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u Жыл бұрын
ድምፅህ ያምራል የራስህን ስራ ብትሰራ አሪፍ ነው ዝፈን እና አስደምመን🥰😍
@evanahabeshawit
@evanahabeshawit Жыл бұрын
ዘፍኝ እኮ ነው አለው የራሱ ዘፈን
@izon3614
@izon3614 Жыл бұрын
ስለ እውነት ሰይፍሻ ኑርልን አላህ እድሜህን ያርዝመው ስንቱን ባንተ ሾው አየን ክበርልን ወንድማችን ❤
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
ዋው ማርየ በጣም እምንውዳት የአንባስሏን ንግስት ስላቀርብክልን ድስ ብሎናል ስይፍሻ ማርየ እርጅም እድሜና ጤና አቤት ድምጽ
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
ላይሽ እጓጓተው የኔ እናት አምባሰል ገሎ ነው የሚያስነሳኝ ለኔ ማሪቱና ማዲንጎን ከሰማሁ በቃኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጣፋጭ❤❤
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n Жыл бұрын
ስታምሩ አዝሜ ምርጡ በአካል ማውቅህ ልዩ አስተዋይ ተጫዋች ሰው ነህ ሁላችሁም ኑሩልን
@rukitube9552
@rukitube9552 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የወሎዋ ንግስት አላህ ሂዲያ ይስጠወት የኔ እናት
@Atalel983
@Atalel983 6 ай бұрын
ሂድያ ምንድነው ግን
@RahmatAhmad-ho5ei
@RahmatAhmad-ho5ei 3 ай бұрын
​@@Atalel983አንቺን እራሡሂዲያ ይስጥሽ ስድብ አይደለም ባይሆን ዱአነው
@RahmatAhmad-ho5ei
@RahmatAhmad-ho5ei 3 ай бұрын
አወን ወላሂ እምነት ይቀድማል ገዘብ ምጎሳ ነገ እቀብረ ስንገባ አያግዘንም ስራና ስራችን ብቻናት አላህወይ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 Жыл бұрын
ማሪቱ የሀገር ሀብት።አዝመራው ልዩ ነው።አሪፍ ፕሮግራም።
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ማሬ እናቴ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በሁሉም ሀይማኖት ዘፈን ሀጢያት ነው ወደ ፈጣሪ ተመለሺ በምታምኚው ለዛ ያብቃን ለማንም ይሰጥ የለ ቤት መኪያ ገንዘብ ይሰጣት
@mentiewudbelay4606
@mentiewudbelay4606 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አሁንም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ኑሪልን እንወድሻለን
@promissekola7854
@promissekola7854 Жыл бұрын
አዝመራውየ የኔ የውሀ የኔ ምርጥ ሁሌም ምርጥ ነክ እኮ
@hasetlove5111
@hasetlove5111 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የትዝተዋ ንግስት❤
@ab.5596
@ab.5596 Жыл бұрын
የአምባሰሏ not የትዝታዋ
@saarajamal8562
@saarajamal8562 Жыл бұрын
ሰይፉእኮ ያልተዘመረለት ጀግና ሰው ነው በእውነት የስንቱን እንጅራ በርግዷል እድሜ ከጤና ይስጥኽ
@etessema
@etessema Жыл бұрын
ሀቅ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ያአሏህ ከሞት በፊት ንፁህ ተዉበትን ይረዝቅሺ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Жыл бұрын
ሳህ
@manasbshara2793
@manasbshara2793 5 ай бұрын
ሙስሊም ነች እንዴ ማሪቱ ?
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እጅግ የምንወድሽ የምናከብርሽ ማርዬ እንዲህ ስናይሽ ኢትዮጵያዊነት ግንፍል ይልብናል ያው የምናውቅሽ ውብ እመቤት ነሽና እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጥሽ እመብርሃን ትደግፍሽ :: በጣም የምንወድህ አዝመራው እንኳንም አየንህ ውነትም እንዳልከው ማርዬን ስትሸፍንላት ኖረሃል በርታልን:: ትልቅ ስራ እንጠብቃለን:: እህትችን ፅሃይም እንዲህ ያለ ዩእህትነት ፍቅርሽን እግዚአብሔር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ያጋባብን::
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ የኔ እናት እድሜና ጤና ከሀገር ሠላምጋ የወሎ ንግስት ብየሻለሁኘ🌹🌹🌹🌹🌹
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማርዬ በጣም እወድሻለሁ
@yemarma
@yemarma Жыл бұрын
እንዲህ በቁም ማክበር ይልመድብን👸
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እምዬ ወሎዬ የ እውነት ኢትዮጵያዊ ሀገር
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
She is a legend cultural musician & she is so strong
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Thanks አዝመራው Talent ወይም የራሥሕ የሖነ እውቀት አለሕ ስጦታ ነው ለማንኛውም ማርየም ስይፉም ሑላችሑም እንኳ ለገና በዓል ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሑ Happy Christmas 🎄 የኢትዮጵያ ።
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ካቲማሽን ያሳምርልሽ ማርዬ ....በዚህ እድሜ ዘፈን ያማል ወላሂ አላህ ይምራሽ...ሙስሊም መሆኗን ዛሬ ነው ያወቅኩት ....😥😴
@qafarbaxa12345
@qafarbaxa12345 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ረሱ ዛሬ ነው የሰመሁት
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ዛሬ ነው
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
በሬ !
@obiharar8687
@obiharar8687 Жыл бұрын
Oh , she is Muslim
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
እኔምበጣም
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
ማርዬ ያንቺን የዚነትን የጋሻዉን የመስፍንን የጋሽ አያሌዉ መስፍንን እየሰማን ነዉ ያደግነዉ እናቴ በጣም ነዉ ምትወዳችሁ የነበረዉ በስመአብ ወደሁዋላ ተመልስንኮ ሰይፍዬ በጣም ነዉ ማመሰግንህ
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ፀሀይ በእውነት ምርጥ ሰው ነሽ እድም ሴት አለች አብራ ከስሮ አትለዩም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ማርዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏ውድድድድድ ነው የምናደርግሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ግን አላቀውም ነበር ገና ዛሬ ሳየው በርታ ወድም ብዙ እንጠብቃለን ወደፊት 🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ብዙ ቀርቶብሃል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው።
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 እውነት አወ ቀርቶብኛል አለማወቄ እስከ ዛሬ ድረስ ግን ሴት ነኝ ወንድሜ ወንድ መሥየህ ቀርቶብሀል ስላልከኝ ነው
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 እውነት አወ ቀርቶብኛል አለማወቄ እስከ ዛሬ ድረስ ግን ሴት ነኝ ወንድሜ ወንድ መሥየህ ቀርቶብሀል ስላልከኝ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
@@gdhdgdf2001 እኔም ሴት ነኝ የኔ እህት ይቅርታ እንዳልጠይቅ እኩል ለእኩል ሆነናል🤣🤣🤣
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 አቡ የሴት ስም ነው 😂😂
@izon3614
@izon3614 Жыл бұрын
ማርየ እንኳን ወደ ሀገርሽ በሰላም ተመለሽ❤
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 Жыл бұрын
የድሮዎቹ ወለየዎች ፍቅር ያቃሉ የአሁኖቹ ወሬ ማማስል ነው ማርዬ ኑሪልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ያገሬ ሰው
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y Жыл бұрын
I love Azemeraw as hell, he is a genius 🔥🔥🔥
@erahmatube17
@erahmatube17 Жыл бұрын
ዝናም አላፊነው ሒወት ደግሞ ውጣ ውረድ የሞላባት አለም ነች ሣይረፍድብን ወደፈጣሪያችን መመለሥ ደግሞ መታደል ነው አላሕ ሒዲያ ይሥጠን ለሑላችንም
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እንዴት ጥሩ ድምፅ አለው ይገርማል ቁርጥ ማሪቱን
@abebetulu1
@abebetulu1 Жыл бұрын
አንጋፋውን የባህል ሙዚቃ ድምጻዊት ማሪቱ ሙዚቃዎቿ በጣም ተወዳጅ ናቸዉ የማሪቱን ዘፈኖች በጣም ነዉ የምወዳቸው ሰላምና ጤና ረጅም እድሜ ይስጣት አስመራዉን አለማድነቅ አይቻልም በጣም የሚያዝናና ተወዳጅ ልጅ ነዉ።
@workabekele5370
@workabekele5370 Жыл бұрын
Sefu thank you we all enjoyed your show . እዉነት ተባረክ
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Жыл бұрын
አዝመራው የተለየ ተሰጥኦ ያለህወጣት በመሆንህ እግዚአብሄርን እንዴት ማመሰገን እንዳለብህ አንተታቃለህ ዋው እድሜና ጤናተመኝሁልሀለሁ።🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍😂😂😂
@sabageletu5765
@sabageletu5765 Жыл бұрын
አዝመራው በጣም ጎብዘሃል በደንብ ብዙ ስጦታዎች ውስጥህ አለ በተለይ በዘፈን። በፊት ብዙ ጊዜ ቃለመጠይቅ ስትደረግ ድምፅህም አይሰማም ነበር ዘፈንም ብዙ አትዘፍንም ነበር ትጀምርና ቶሎ ትቆርጠው ነበር አሁን ግን አሻሽለሃል በመሃል በመሃል ሳትጠየቅ በደንብ ድምፅህን አውጥተህ መዝፈንህ ያስደንቅሃል በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ👍
@amiami9552
@amiami9552 Жыл бұрын
እንካን አደረሰን ውድ ተወዳጆች ተናፍቂዎች ኢትዮጵያዊ ን ወንድሞች እህቶች ሰላም ለናንተ ይሁን ሰይፉየ ጌታ ያስብህ ልቤ ባባ አሰብን ስታነሱ አሰብ የድሆች እናት ናት
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሺ እንኳ ለሀገርሺ ኢትዮጵያ በሰላም አበቃሽ የኔ እናት 😍🇪🇹
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ማርየ የኔ ውብ ወሎየ አማራዊቷ ንግስት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በቃ ሀገርሽ ላይ ኑሪ እማይየ 💚💛♥😘🌷🌹🌺
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
wow he is so talented!!! Azmeraw you are lucky to sing like Maritu she has special voice!!! Ethiopians please listen the wise people love is our gift from God!!!! if we love each other will have our peace!!!! Maritu wishing you long live with health and peace😍love you
@mesfingizachew3136
@mesfingizachew3136 Жыл бұрын
በጣም ወደሁዋላ መለሳችሁኝ አዝመራው የተናገረው ታሬክ የኔም ነው በተለይ ለእኝ ለዉሎየዎች እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁ ለሁላችሁም ለሰይፍም
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Ай бұрын
ሰይፉ ስለ ዚነት ሙሀባ ማሳትህ ጥሩ ነዉ ሙዚቃወቿ ዘመን ተሻጋሪ ፍቅርን ብሀልን የሚሳዩ አሁን ደሞ በትዝታ የሚነዱን ምርጥ ሙዚቀኛ ነበረች የለሉ ሰወችን እዲህ በጨዋታ ምሀል ስናነሳቸዉ ደስ ይላል ፈጣሪ ነፍሷን ይማረዉ😢❤❤❤
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Жыл бұрын
ማርዬ እድሜና ጤና ስቶ ያቆይልን እንዴት እኮ እንደምወድሽ ገና ብዙ ትሰሪያልሽ እንኩአን ወደ ቅድስት አገርሽ በሰላም መጣሽልን ደሞ አዝመራው በጣም የሚገርም ተሰጦ ነው ያለው በርታ
@kedst6792
@kedst6792 Жыл бұрын
ማምዬ እንወድሻለን እድሜ ይስጥሽ የአባሠሏ ንግስት ማርዬ🥰🥰
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ማርያ እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርሺ መሬት አበቃሺ ሰይፍሻ ካሁን በሁላ ዘፈን እድትዘፍን ሳይሆን ዘፈን እድታቆም መገር ነው ያለብህ ዘፈን ሀፂያት ነው ማርዬ ካሁን በሁላ ንስሀ ገብተሺ ቀሪውን ዘመንሺን በቤቱ ነው መኖር ያለብሺ
@user-bd9nr9fk4e
@user-bd9nr9fk4e Жыл бұрын
እዴሜ እና ጤና የሰጥሸ ያረብማሪቱ
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Жыл бұрын
አዝመራው መድረኩን በጣም አደመቀው የእውነት ትችላለህ ❤❤
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
ጥበብ ቀሚሱ የሰሩ እጆች ይባረኩ እቤት ጥበብ ቀሚሱ ኢትዮጵያ
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
ማሬዋ ስወድሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🥰🥰🥰
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@zabeebah7797
@zabeebah7797 Жыл бұрын
ማሬዋ የወንዜ ልጂ እደስምሺ ማር እኮ ነሺ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ😘😘
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ውይ የእናታችን ቅንድብ እስቲ መቀባታቸው ካልቀረ እስተካክሉላቸው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ልጅ👏👏👏👏👏👏👏
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን እማየ
@mosaic.tigrinya.alphabet
@mosaic.tigrinya.alphabet Жыл бұрын
አዝመራውና ማሪቱ ሁለቱም በጣም ደስ ይላሉ 😄 እ/ሔ ዕድሜና ጤና ይስጣቹሕ 🙏🙏🙏
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
ውይ የናቴ ማስታወሻ ነሽ የውነት በጣም ነው የምትወድሸ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አዝመራው😁😁😁ማትየ እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥሽ😍😍😍
@messikemekuria9373
@messikemekuria9373 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ እውነትም በርታ ክብርት ወ/ሮ ማሪቱ ለገሰ እንኳን ወደ ውድ ሀገርሽ ኢትዮዽያ በሰላም ተመለስሽ❤❤❤❤❤
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 Жыл бұрын
ጎበዝ ነው አዝመራው
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
የትኛውም ሀይማኖት ሙዚቃ አይፈቅድም ሞት ነግሮ አይመጣም እንደሞቱት ሣትቀሩ ምህረት አርጋቹ ተመለሱ ምረቱ ሰፊ ነው አላህ ተውበት አርገሽ ተመለሺ በእድሜ መጨረሻ ወደ ፈጣሪ መመለስ ነው ሚሻለው
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እንዳንቺ ሀቅ ሚያወራ ያብዛልን እውነትሽ ነው የትኛውም ሀይማኖት ሙዚቃ አይፈቅድም እኛ ነን ማንሰማው እንጂ ለነብሳችን ሚጠቅመን ፀሎት ድዋ ፆም ነው ሚጠቅመን ማስተዋሉ ያድለን
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ታማ ቶባ ካላረገች የሙዚቃና ክለብ ለመክፈት ያላት ሞራልዋ ገና ነዉ ግን ያዉ አላህ ይመልሳት ልጆቹአን ከማጣት ዉጭ ምን ይምጣ የዉስጡአን አላህ ይወቅ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
እሱ ይመልሳት እንጂ ልጅቹን አታ ታማ ገና ለመዝፍን እያስበች ነው በፀሎት እናግዛት 😢
@entisarharun
@entisarharun Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ትክክል ዘፈን ኃጢያት ነው ደግሞ እናታቺን ማርቱ ወዴ እምነትሽ ተመላሽ ወዴ ፋጣሪሽ ዘፈን ይበቃሽ ቃር ዘማንሽን ለፈጣሪ ስጭ 🙏
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
የእኔ እናት አላህ ወደ ተውበት ይመልሰወት በእኔ እድሜ ማለት ነው ከሀገር የወጡት
@dimitryamour
@dimitryamour Жыл бұрын
አላህ ፍቅር ነው::ትልቅሰው አክብሪ
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
@@dimitryamour የማንን ክብር ነካሁ
@Adi-xx9wm
@Adi-xx9wm Жыл бұрын
ማሪቱ ትልቅ ሰው መልከመልካም ስው እንወድሻለው 😍😍😍😍😍😍
@kalkidanjoni4116
@kalkidanjoni4116 Жыл бұрын
ድምጽህ እኮ በጣም ልዩ ነው በጣም በርታ
@fatima574lol8
@fatima574lol8 Жыл бұрын
እኔምእወዳታለሁዚነትሙሀባ😭😭😭ነብስይማርለሞቱትሁሉ
@Biniyam90__3
@Biniyam90__3 Жыл бұрын
እቺን ፅሁፍ የምትታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያማረ የማታ እንጀራ ይስጣቹ
@martamerd4272
@martamerd4272 Жыл бұрын
አሜን
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
እኔ በቃሽ የኔ ውድ እናት ማሬ ቀሀገርሽ ኑሬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰🥰እነወድሻለን የኔን ግስት ማሬቱ ለገሰ የሁሉም እናት ሀገር ነሽ አንቺ መድመቂያችን ነሽ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ማርዬ ንግስትዋ እድሜ ከጤና ያስጥሽ
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ዋው ሰይፍሻ ዛሬ ያቀረብካቸው በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ቆንጆ ተሰጥእ አለህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እናታችን ማሪቱ ለገሰ አድናቂሽ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን እኳን አደረሳችሁ
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Жыл бұрын
ውዷ ማሪቱ ለገሰ የስደት ኑሮ ይብቃ ፈጣሪን እስካሁን ላለፍሽበት ሕይወትሽ እቅፍ ድግፍ አድርጎ አኑሮሻል መቼም ዕድሜ ሰጪውም ነሺውም ፈጣሪ ነውና አሁን ላለሽበት ዕድሜ በአገርሽ ሆነሽ ፈጣሪን ስታመሰጊኝበት ኑሪ ዕድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
አድናቂያቺሁነኝ ማርዬዬ💓💓💓እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ይሄ የተለየ ፕሮግራም የዉ👏👏👏👏👏👏
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ማርዬ እንኳን ለሃገርሽ ኣበቃሽ የምር ኣዝናናችሁኝ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እውነት ትችላለህ አዝመራው ማረቱዬ እንኳን ለሀገረሸ አበቃሸ
@ibrahimgebremichael5855
@ibrahimgebremichael5855 Жыл бұрын
ጸሐይ ካሳ ማርዬ እንኮን ለሃገራቹህ አበቃችሁ (አብርሃም)
@tsehayetadese9137
@tsehayetadese9137 Жыл бұрын
ማሪቱዬ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ አዝመራው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ፀሀዬ ሞክሼ ክበሪልኝ
@tigistusiba325
@tigistusiba325 Жыл бұрын
This is an amazing event which we are witnessing and enjoying. Thank you dear great our artists respected Maritu, Azmeraw and Seifu!! God bless all of you and Ethiopia!!
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
አዚምዬ ትችላለህ ማርያምን ኦርጂናል ማርዬ እና ኮፒ አዝምዬ ሁለቱም ምርጥ ናቸው!!!!!
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ማርዬ አረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 😍
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉሻ ዘ አቢኤስ። ❤❤❤❤❤❤
@zerihunenigussie8693
@zerihunenigussie8693 Жыл бұрын
ሠይፍዬ አንድ ትልቅ አደራ ልስጥህ ለአማራ ባንክ ባለአክሲዮንዎችን የምትጠይቅልኝ በማሪቱ ስም ቅርንጫፍ እንድታሠይምላት እጠይቃለሁ አደራህን በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እጠይቃለሁ
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@surafeltesfaye9966
@surafeltesfaye9966 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ሠይፉ አሬፉ ሾ ነዉ
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 Жыл бұрын
ኧረ አዝመራው በዘፈኑ ቀጥል ድምፅህኮ ገራሚ ነው
@seadayimam1138
@seadayimam1138 Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሥጥሺ ማርዬ 🙏
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Жыл бұрын
ሙስሊም ናት እዴ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
@@LuLu-ii2ih አዎ አሁን ሰማው አላውቅም ነበር
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n Жыл бұрын
​@@LuLu-ii2ih አወ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንዴት እደምወደሽ❤❤❤❤❤
@user-rc7yx1gd7s
@user-rc7yx1gd7s Жыл бұрын
ሴፉ በጣም ደስ ዪላል ምታረገዉ ሁሉ ዬፍዬ ቀጥልበት በተለይ በዚህዝ ዝግጅት ኮሜንት ዉዪም ኣስተያዬት ለመስጠት ትንሽ ይከብዳል ግን ኣንድ ለኣመታት ጠፍቶ ዬነበረ ሙዚቀኛ ባንተ ሾ ኣዬሁት በጣም እምወደዉ ዘፋኝ ነዉ መስፍን ኣበበ በተለይ ከዘፈሮቹ ምሃል ኣንዱ ፍቅርሽን ዉሰጅዉ እኔ ኣልፈልገዉም ያገላታዪ ጀመር ሌላዉ ሌላዉ ነዉ ዪሚለዉ ዘፈን በጣም ነዉ ዬምወደዉ እና ሰላሙን ሁሉ እመኛለሁ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ማሪቱ እና አንተ አንድ ላይ ብትዘፉን ደሥ ይላል
@mosessammy7055
@mosessammy7055 Жыл бұрын
Very good show keep it up. Good job. ❤
@alistube9671
@alistube9671 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳሉኝ ልነግራችሁ አልችልም እውዳቹሃለው ❤
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ ማሬቱ አላህ ይመልስሽ በቶበት
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 Жыл бұрын
ስወዳት እደሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@africankidsfight9286
@africankidsfight9286 Жыл бұрын
አሰብ የኖረ ሁሉ የፍቅር ጥግ ነው
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,3 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,4 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН