ነቅዕ ድራማ ክፍል 11 "ማህበር" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 12

  Рет қаралды 440,860

Nek'e Drama

Nek'e Drama

5 жыл бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 12 "ማህበር" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 12
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Пікірлер: 448
@nekedrama5400
@nekedrama5400 5 жыл бұрын
ዛሬ ሰዓት ባለማክበራችን ይቅርታ እንጠይቃለን! ነቅዕ ድራማ !
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 жыл бұрын
Nek'e Drama ችግር የለውም እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 5 жыл бұрын
ችግር የለውም በጣም እናመሠግናለን።
@user-fu9it2ql7w
@user-fu9it2ql7w 5 жыл бұрын
ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነው?
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 5 жыл бұрын
ወልደ ቂርቆስ arede
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 5 жыл бұрын
Nek'e Drama minimi. ayidalemi
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በመጭው አዲሰ አመት ለታመመ ~ጤንነትን ለታሰረ ~ፍትህ ለተጨቆነ ~ነፃነትን ትዳር ለሌላው~ ጥሩ ትዳር ልጅ ለሌላው ~ልጅን ይሁንልን 💚💛❤
@foziatube691
@foziatube691 5 жыл бұрын
አሜን አሜን...
@user-mg3ov4gx8w
@user-mg3ov4gx8w 5 жыл бұрын
አሜን እህትሰላም ለሚመኝ ሁሉ ሰላም ይብዛለት
@ufhch4805
@ufhch4805 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ mmm
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ amen
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Amen
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
የሰው ማንነት በሚያወራው ሳይሆን በሚኖረው ነው የሚለካው👌
@hfy421
@hfy421 5 жыл бұрын
@user-vp4my7hp9p
@user-vp4my7hp9p 4 жыл бұрын
ቅንነት ለራስነው ሰውሁሉ እዳተ ታማኝለመሆን ይልመድባቸው አተደግሞ በአዱኒያም በአኼራም ኸይር ነገር አላህ ይወፍቅህ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ምርጠ ድራማ ነው እናመሰግናልን ♥#የተዋህዱ ልጃዎች ተክለሀይማኖት ይጠብቃችሁ የ አ ም ት ስው ይ ብ ልን አ ሜ ን ፫
@samerawetyitayew6548
@samerawetyitayew6548 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Amene Amene
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ይኸ ድራማ ከማዝናናት አልፎ ትምህርት አለው ሸጋ ነው እዳታቆርጡት
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 жыл бұрын
tikikil
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ምስክሬ ነው ይሄ ድራማና የኔ ህይውት አንድ ነው የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ስገባ ከቦሌ ላዳ መኪና እዥ ስሄድ አሽሽ ቀብቶኝ እራሴን ስቼ ሻንጣዬንና አንድ አመት የስራሁትን ብሬን እቃ ይን ስጠሃቸው ግን እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው እኔም ተመልሼ ስድት ሄድኩኝ ደስ የሚለው ነገር ፓስፓርት እና አምሳ ብር እጄላይ አድርገውልኝ ጥለውኝ ሄደዋል ቀበና ጥለውኝ ሄዱ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ይላል አስተማሪይ ነው በተለይ ለታክሲ ሰራትኞች አይደለም እንደዚህ ተረስቶ አግኝተው ሊሰጡ ቀርቶ ሊሰጡ ወደፊት ግን ሃገራችን እንደዚህ ቅን ሰዎችን ማፍራት አለባት ተሳፋሪዎች ደግሞ ምንም ቅርብ ብንሄድም የ ሹፊር ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይልመድብን እንደዚህ ይጠቅማል
@noranorita6564
@noranorita6564 5 жыл бұрын
+96171429734
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንደሹፌሩ ቢሆን የኔ ወንድም ወደድኩህ
@user-qs9md8rn5k
@user-qs9md8rn5k 5 жыл бұрын
ወይኔ እደሹፌሩ ያስደሰተኝ የለም ♥♥♥ሰራተኛዋ ሚጥሚጣ ክክክክ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
በጣም እሽ ግን እዚህ ድራማ ላይ የሚመጡት የኔ ቢጤ ሸቃላዋች ምላሳቸው ውይይይይ
@messidona7078
@messidona7078 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው በዝህ ቀጥሉበት ይህ ነው ኤትዩጵያው ማለት መተዛዝን መከባበር እንዴት ደስ ይላል ይመቻችው አቡ
@inbanchuthanks8181
@inbanchuthanks8181 5 жыл бұрын
ውይይይ ሹፊሩ ውስጤነህ የእውነት ስው።
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
Inbanchu Thanks
@birkistayegannat4554
@birkistayegannat4554 5 жыл бұрын
🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
kntram
@user-sn3sr8lc3i
@user-sn3sr8lc3i 5 жыл бұрын
መልካምነት ለእራስ ነው መልካም መሆን መታደል ነው !መልካም መሆን እርካታ ነው ሁላችነንም መልካም ልብ እንድኖርን ፈጣሪ ይርዳን
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 5 жыл бұрын
ውይ የምዉደው የሚያዝናናኝ ምርጡ ነቅዕ ብቅ አለ ሰዓቱን ጠብቆ ጀዋል ማለት በ አረብኛ ነው ቋንቋ አትስረቁ
@betilej3034
@betilej3034 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ግን ብዙ ነገር ያስተምራል ላስታዋለ ስው ዋው ደስ ይላል በርቱልን
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 5 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማነው እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@whrtdfhwhrgfdhh2078
@whrtdfhwhrgfdhh2078 5 жыл бұрын
ማር
@mA-jh1bd
@mA-jh1bd 5 жыл бұрын
ሹፌሩ ነእዉነት ተመቸኝ 😘
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
ypdash
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ልክ እንደቤቶች ወቅታዊና ብዙ ትምርት አለው ዋው ወድጃለው።
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ነቅዕ የደም ስር ናችሁ በርቱልን እኔማ ሱስ ሁናችሁብኛል😌😌😍😍
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ለኔም እኮ እንደነዉ😁😁😁😁😁🤔
@tenaenawubet165
@tenaenawubet165 5 жыл бұрын
በእውነት ምን ብዬ ልግለፃቹ ቃላት ያጥረኛል እውነት በፊልም ብቻ ነው እያልን ፊልሙን ድራማውን ከማለፍ እና ከማናናቅ ከስራቸው ብንማር መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ለእኔ አንደኛ ናቹ ከዚያም በላይ ህዝቤ ሆይ ይህ ትምህርት ነው ከመደበሪያነት አልፎ በቁም ነገር እንመለከተው እናስተውለው♥♥♥♥
@user-do4pr2up5x
@user-do4pr2up5x 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-rm9gd3hp5n
@user-rm9gd3hp5n 5 жыл бұрын
የሰው ወርቅ አያደምቅ እውነት ነው የኛ ያልሆነ ነገር መመኘት ሀጥያት ነው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ልክ ነዉ
@haddiyossikabera2217
@haddiyossikabera2217 5 жыл бұрын
waw gin min honachu new time arifidachu new hulem gin welcome biyehalo 👍👍👍
@user-no6vq7qn5q
@user-no6vq7qn5q 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንን መውለድ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ እንፍጠር፡፡
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በእውነት ምርጥ ድራማ ነው አአእምሮ ላለው ሰው
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 5 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ጥርት ያለ ድራማ ነው ይመቻችሁ
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065 5 жыл бұрын
arfinew bareti uu bexxami Temartii yealeee, new♥♥♥♥
@user-ox5mc6wb2p
@user-ox5mc6wb2p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ፣አላህይጨምርልህወዲም፣ሌባበበዛበትጊዜ
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
ትክክክል ነህ አቦ እንዳንተ አይነቱን ያንዛልንሽ እኔም ባሌ ባጃጅ ላይ ስልኩን ጥሎት 1ወር ቆይቶ ትላት ሰጥተውታል ያገኝችው ሴትዩ እድሜና ጤና ይስጣት ብያለሁ
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 4 ай бұрын
ገራሚ ድራማ ♥️♥️
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 5 жыл бұрын
እውነት ነው የአንዳችን ህመም ላንዳችን ልሰማን ይገባል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቴኪወ
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሰ ዪሚል ነው አንዱ ለአንዱ መረዳዳት ቢኖረ መች አገራችን ወደ ሀላ ተሄደ ነበር ያሰተምራል 🙏🙏
@user-vt4ds8ki8d
@user-vt4ds8ki8d 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
ዋው ጥሩነው የምታስ ተምሩት
@user-no6vq7qn5q
@user-no6vq7qn5q 5 жыл бұрын
@user-bz2xc4wb4i
@user-bz2xc4wb4i 5 жыл бұрын
ትክክል አፍ አይደለም ተግባር ነው የማያስፈልገው ዋው መጨረሻው አብሶ ደስ ይላል በጣም
@semiraseid9580
@semiraseid9580 5 жыл бұрын
ዋው ሹፌሩ👍
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 5 жыл бұрын
ባለ ታክሲወች በዚህ ተማሩ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
ياشرمط...سكوت
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
በትክክል
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 5 жыл бұрын
Enamsgnalne Nekoce gne kesamnte 2 gza btargute arfe nbre😍❤
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ሰላም
@user-oo4ut3yl7e
@user-oo4ut3yl7e 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@zinetmohammed5912
@zinetmohammed5912 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ
@gshsjuvywytc6356
@gshsjuvywytc6356 5 жыл бұрын
በጣም ትምርት ነው አመሰግናለሁ
@maremare8451
@maremare8451 5 жыл бұрын
አረ አንች ባለጌ ነሽ ምን አለ ማህበርሽ ውስጥ ብታስገቢኝ እኔም ዱባይ ነኝ እኮ ክክክክክክ
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 5 жыл бұрын
Hahaha
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ክክክክ እህህህህ
@user-ph5bo6iu7p
@user-ph5bo6iu7p 5 жыл бұрын
ክክክ
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 5 жыл бұрын
Mare Mare seki. amirogineberkikikikiiiikkkkkkk
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
ክክክክክክእኔም ነኝ
@hesenawarko4562
@hesenawarko4562 5 жыл бұрын
ዋዉ
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 5 жыл бұрын
ወይ በጣም ትምህርት አለዉ ሠላማቹሁ ይብዛ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
shr mota
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
ድራማ ባይሆን ያምራል በድራማ ብቻ ስይሆን በተግባርም አሰዩልን ለማንኛውም ተባረኩ
@muslim7297
@muslim7297 5 жыл бұрын
ዋው ጡሩ ትምህርት አለው
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዴች
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
ሹፌሮቺ አረበናታቺሁ ከዚህ ተማሩ ምርጥ ድራማ ቀጥሉበት
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 жыл бұрын
በጣም አስተማር ድራማ ዘመናቹ ይባረክ
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 5 жыл бұрын
Very very very nice am like you thank so much
@user-ny5gh5qt3e
@user-ny5gh5qt3e 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ልቤን ስርቅ አደርገው ሹፌሩ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@fathhhyyahsjsjsj1695
@fathhhyyahsjsjsj1695 5 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪድራማነው ዋውውውው ሺፌሩ ይመችህ አቦ
@user-kj4fd4pe7w
@user-kj4fd4pe7w 5 жыл бұрын
Betam astemari newo lehulachin endi ayinet libona yesten 👏👍❤❤❤
@user-ti9cz9hr1t
@user-ti9cz9hr1t 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዉዉዉዉዉ ምንብዬ አስታዬት ለፆፍ በቃ በጣም አሥተማሪ ድራማነዉ በርቱልን እናመሰግናለን
@meloukethiopia5188
@meloukethiopia5188 5 жыл бұрын
ቤቲ እናቴ እወድሻለዉ 😍
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-cn6sr4kv5p
@user-cn6sr4kv5p 5 жыл бұрын
መልካም ስራ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ያለው ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@zebubuta2566
@zebubuta2566 5 жыл бұрын
Wow tnx so much
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ መልክት የያዘ ድራማ ነው
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
ዋው
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን!!!
@samrienafaniyasekanalewyen6395
@samrienafaniyasekanalewyen6395 5 жыл бұрын
Woooooow
@elroitube27
@elroitube27 5 жыл бұрын
*ነቅዕ በርቱ ጥሩ አስተማሪ ነው*
@tashukhan1387
@tashukhan1387 5 жыл бұрын
wawoo Tebarekuu
@mmmesi4665
@mmmesi4665 4 жыл бұрын
Wow baretu dess yilal Egzihaber yimesgen yibarek
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 5 жыл бұрын
Mashaallaallahaa
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 5 жыл бұрын
ኢሄ Chanel ደስ የሚለኝ አዲስ ጀማሪና ነባሩን አርቲስቶችን እኩል ማሳተፉ ነው
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
በጣም፡አስተማሪ፡ነው፡እናመሠግናለን
@user-hq1zd9ew9d
@user-hq1zd9ew9d 5 жыл бұрын
betame harfe newi ketlobet💚💛❤
@ssmm3925
@ssmm3925 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው፡ድራማውአስተማሬነው።አደራእዳይቆረጥ፡ቀጥሉበት
@asterzewdu4120
@asterzewdu4120 5 жыл бұрын
Thank you so much
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ሹፌሩ በጣም ጥሩ ሰው ነው ምን አለ ሰው ሁሉ ጥሩ ቢሆን እኔማ ሀገሬ መግባት ሳስብ ይህ ነው የሚያስፈራኝ
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
How wonderful! Hopefully God willing we will get there
@richlove4954
@richlove4954 4 жыл бұрын
Wow bertu bzihu ktelu
@barakabaraka4067
@barakabaraka4067 4 жыл бұрын
wow.thank.you.😍😍😍
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ድራማ #ሹፌሩ አድናቂህ ነኝ
@tenatena7649
@tenatena7649 5 жыл бұрын
በርቱ
@kebretkebret5128
@kebretkebret5128 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ኣስተማሪም ነው እንደ ሺፈሩ ሰው ያብዛልን
@hannakibro1074
@hannakibro1074 5 жыл бұрын
አሜን
@amenamen9549
@amenamen9549 5 жыл бұрын
Thx nice message
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድዋችየ ቅጥሎብት
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
አየ ይሄ ድራማ ዝባዝኬ የለው በዛላይ በጣም ትምህርት ያለው ነው ይመቻችሁ ለላይክ አድስ ነኚ ይህድራማ እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ ይመቻችሁ
@starcell3342
@starcell3342 5 жыл бұрын
L
@qadarbilal1374
@qadarbilal1374 5 жыл бұрын
Y
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፋ ነው ጠንክሩ
@fanaal8426
@fanaal8426 5 жыл бұрын
Thanks
@user-pi2dh5yr5n
@user-pi2dh5yr5n 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል ደራማ
@user-ix1zn1xo2i
@user-ix1zn1xo2i 5 жыл бұрын
ዋው ጨዋነት ታማኝነት ለኔ መልካም ጤንነት ነው
@user-uv9cv9rs3t
@user-uv9cv9rs3t 4 жыл бұрын
Arif nw
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
Love you all,this drama way better than those movies.respect !#keep it up.....
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚልነው በወነት
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት ቴንኪው ነዕቀ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
በጣም ውድድድድድ በርቱልን አመሰግናለሁ
@rakiggcgfyhhygb7942
@rakiggcgfyhhygb7942 5 жыл бұрын
ወይኔ ሹፌሩ ተባረክ
@tigestteshager1076
@tigestteshager1076 5 жыл бұрын
ሹፌሩ እዴቴ እደወደድኩህ አድናቂህ ነኝ ግን ፊልም ላይ ብቻ ሆነ
@gngn6073
@gngn6073 5 жыл бұрын
የስ እውነት ነህ ወንድማች በትክክል እግዚአብሔር። የባራኪ ታባራኩ
@zozmangesto448
@zozmangesto448 5 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
በናታችሁ ስለ ጉላሊት ስታወሩ ፍራት ሹፌሩን አደንቀዋለሁ
@samitv6159
@samitv6159 5 жыл бұрын
This is amazing
@user-zn5jq4rj7h
@user-zn5jq4rj7h 5 жыл бұрын
ነቅዕ አሪፍ እስተማሪ ድራማ በርቱ
@salelkaschi3218
@salelkaschi3218 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@ftieymftah118
@ftieymftah118 5 жыл бұрын
ክክክክ አሪፍነዉ
@shewa2351
@shewa2351 5 жыл бұрын
wow
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 07
27:55
Nek'e Drama
Рет қаралды 366 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 8)
40:10
ለዛ
Рет қаралды 314 М.
የጎዳና ልጅ - Ethiopian Movie Yegodana Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yegodana Lej 2024
1:19:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 598 М.
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН