No video

ቅዱስ ሙሴ ጸሊም ክፍል 2 / Saint Moses the Black Part - 2

  Рет қаралды 159,459

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

5 жыл бұрын

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
​​ታላቁ አባት አቡነ ሙሴ ጸሊም ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ተጋድሎአቸውን የፈጸሙት ግን በግብፅ ነው፡፡
መጀመሪያ ላይ እንደ አብርሃም በየዋህ ልቡና ሆነው ስነ ፍጥረትን በመመራመር
እግዚአብሔር አምላካቸውን ያገኙ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ ወላጆቻቸው ፀሐይ
ያመልኩ ስለነበር ከልጅነታቸው ጀምሮ ኃጢአት በሠሩ ቁጥር ‹‹ተው አምላካችን
ፀሐይ ይጣላሃል›› ይሏቸው ነበር፡፡ እሳቸው ግን ባደጉ ጊዜ ቀማኛ ዘራፊ ሆኑ፡፡
እየዘረፉ ብዙ ይመገቡ ስለነበር ከትልቅነታቸውና ኃይለኛነታቸው የተነሳ ‹‹በገ
ፈጅ›› እየተባሉም ይጠሩ ነበር፡፡
ብዙ ወርቅ ከባለ ሀብቶች ሰብስባ ለነዳያንና ለቤተክርስቲያን ልትሰጥ ትሄድ
የነበረችን አንዲት ክርስቲስቲያን ሴት ልጅ ሙሴና ግብረ አበሮቻቸው ለወርቁ
ሲሉ እርሷንም ማርከው ወሰዷት፡፡ ማታ ላይ ስለ ውበቷ ሲያወሩ እርሷ ግን
‹‹ስምህ ማን ነው?›› ስትላቸው ‹‹ሙሴ ነኝ›› ቢሏት ‹‹ይሄ ስምኮ እጅግ የተባረከ
ስም ነው….›› ብላ ስለ ሊቀ ነቢያት ሙሴና ስለ ክርስቶስ አስረዳቻቸው፡፡ ከዚህ
በኋላ በወላጆቻቸው ስለ ፀሐይ አምላክነት ሲነገራቸው ያደጉትን ነገር
መመርመር ጀመሩ፡፡ ‹‹ፀሐይ አምላክ ከሆነ እስከዛሬ ድረስ ሽፍታና ዘራፊ ሆኜ
ሰው ስገድልና ይህን ሁሉ ኃጢአት ስሠራ እንዴት ፀሐይ ሳታቃጥለኝ ቀረች?
ደግሞም ፀሐይ ጠዋት ወጥታ ማታ ትጠልቃለች ይህችስ እንዴት አስገኚ
ልትሆን ትችላለች ለራሷ አስገኚ አላት እንጂ…›› በማለት ፀሐይን፣ ጨረቃን፣
እሳትን፣ ነፋስን በየተራ አምላክ መሆናቸውን አለመሆናቸውን በሚገባ ከፈተኑና
ከመረመሩ በኋላ ‹‹የፀሐይ የጨረቃ የሁሉ አስገኚ አምላክ ተናገረኝ›› ብለው
ሲጸልዩ ከሰማይ ድምፅ መጥቶላቸው ወደ ገዳም ሄደው ከአባቶች ትምህርተ
ሃይማኖትን እንዲማሩ ተነገራቸውና ወደ አስቄጥስ ገዳም ሄደው መምህር
ኤስድሮስ ሁሉንም ነገር አስተምረው ለማዕረገ ምንኩስና አበቋቸው፡፡
መጀመሪያ ወደ ገዳሙ ሲሄዱም ይዘርፉበትና ይቀሙበት የነበረውን ስለታም
መሣርያ እንደያዙ ስለነበር ያዩአቸው መነኮሳት ሁሉ ‹‹ሊገድለን መጣ›› ነበር
ያሉት፡፡ ከዚህም በኋላ ለመነኮሳቱ ሁሉ የሚላላኩ ሆኑ፡፡ ትንሹም ትልቁም ‹‹ሙሴ
ይህን አድርግልኝ›› ይሉታል እርሱም ሁሉንም እሺ ይላል፡፡ ራሱን በትሕትና ዝቅ
በማድረግ በተጋድሎ እየኖረ ተአምራትን ማድረግ ጀመረ፡፡ በጸሎቱ ዝናብ ያዘንብ
ነበር፤ ለቅድስና ደረጃ ከበቁም በኋላ 40 ዓመት ሙሉ ከሰው ሳይገናኙ ብቻቸውን
ዘግተው ከኖሩ በኋላ ለ500 መነኮሳት አበምኔት ሆነው ተሾሙ፡፡ ቀን ወንጌል
ሲያስተምሩ ይውሉና ሌሊት እየተነሱ ከበረሃ ሄደው ለሁሉም መነኮሳት ውኃ
ይቀዱላቸው ነበር፡፡ አገልግሎታቸው የታይታ እንዳይሆንባቸው አረጋውያን
መነኮሳት መተኛታቸውን ካረጋገጡ በኋላ የግብፅ በረሃን አቋርጠው ከሩቅ ሥፍራ
ሄደው ውኃ እየቀዱ መነኮሳቱ ሳያዩአቸው በየደጃፋቸው ላይ ያስቀምጡላቸው
ነበር፡፡
ብዙ መነኮሳትም ወደ አቡነ ሙሴ እየመጡ የሕይወትን ትምህርት ይማሩ ነበር፡፡
በአንድ ወቅት አንድ ወንድም አባ ሙሴን ‹‹አንድን አገልጋይ ባጠፋው ጥፋት
የተነሣ ጌታው መታው፡፡ አገልጋዩ ምን ማለት አለበት?›› ብሎ ጠየቃቸው፡፡ አባ
ሙሴም ‹‹አገልጋዩ ብፁዕ ከሆነ፣ አጥፍቻለሁና ይቅር በለኝ ማለት አለበት››
አሉት፡፡ ‹‹ሌላ አይጠበቅበትምን?›› ሲል ያ ወንድም ጠየቃቸው፡፡
‹‹አይጠበቅበትም፣ ለጊዜው ለጥፋቱ ኃላፊነቱን ወስዶ አጥፍቻለሁ ካለ ጌታው
ይቅር ይለዋል፡፡ የዚህ ሁሉ ዓለማው በባልንጀራ ላይ ላለመፍረድ ነው፡፡ በእውነቱ
ጌታችን የግብፅን በኩራት ሁሉ ሲመታ ሰው ያልሞተበት አንድም ቤት
አልነበረም›› ብለው መለሱለት፡፡ ያም ወንድም ‹‹ምን ማለት ነው?›› አላቸው፡፡
እሳቸውም ‹‹ሁላችንም የየራሳችንን ጥፋቶች ካየን የባልንጀራችንን ለማየት ዕድል
አንሰጥም፡፡ በራሱ ቤት ሰው የሞተበት በጐረቤቱ ልቅሶ ለማልቀስ አይሄድም፡፡
ለባልንጀራ መሞት ማለት ለራስ ጥፋት ትኩረት በመስጠት፣ የሌላውን ጥፋት
ከቁም ነገር አለመቁጠር ነው፡፡ ማንንም አትጉዳ፣ በማንም ላይ ክፉ አታስብ፣
ክፉ የሚሠራውን ሰው አትናቀው፣ በባልንጀራው ላይ ክፉ በሚሠራ ሰው ላይ
አትተማመን፣ በባልንጀራው ላይ ክፉ ከሚሠራ ሰው ጋር አትደሰት፣ ለባልንጀራ
መዋቲ መሆን ማለት ይህ ነው፡፡ በማንም ላይ አትማረር፣ ነገር ግን ሁሉንም
እግዚአብሔር ያውቃል በል፡፡ ከሚያማ ሰው ጋር አትተባበር፣ በሐሜቱም
አትደሰት፣ ወንድሙን የሚያማውን ሰውም አትጸየፈው፡፡ አትፍረድ ማለት ትርጉሙ
ይህ ነው፡፡ በማንም ላይ የጥላቻ ሀሳብ አይኑርህ፣ ጥላቻ ልብህን
እንዲያሸንፈውም አትፍቀድለት፡፡ ባልንጀራውን የሚጠላውን አትጥላው፣ ሰላም
ማግኘት ማለት ይህ ነው…›› ብለው መከሩት፡፡
በዕድሜአቸው መጨረሻ አካባቢ ቡራኬ ለመቀበል ከመነኮሳት ደቀ
መዛሙርቶቻቸው ጋር ወደ አባ መቃርስ ሄዱ፡፡ አባ መቃርስም ‹‹ልጆቼ ከናንተ
መካከል በሰማዕትነት የሚሞት›› አለ ብለው ትንቢት ሲናገሩ ሙሴ ጸሊምም
‹‹አባቴ ያ ሰው እኔ ነኝ፣ ‹ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ› የሚል ቃል አለ፡፡
ይህን ጊዜ በጉጉት ስጠባበቀው ነበር›› አላቸው፡፡ እንደተባለውም የበርበር ሰዎች
ገዳሙን ዘርፈው መነኮሳቱን ሊገድሉ ሲመጡ ደቀመዛሙርቶቻቸው ‹‹ሸሽተን
እናምልጥ›› ሲሏቸው አቡነ ሙሴ ግን ‹‹በጎልማሳነቴ ጊዜ ደም አፍስሼያለሁና
አሁን የእኔም ደም ሊፈስ ይገባል›› በማለት ራሳቸውን ለመሰየፍ አዘጋጅተው
ጠበቋቸውና በርበሮች ሰኔ 24 ቀን አንገታቸውን በሰይፍ ቆርጠዋቸዋል፡፡
ፈርተውና ሸሽተው የነበሩት ደቀመዛሙርቶቻቸውም ተመልሰው አብረዋቸው
ተሰይፈዋል፡፡
የአባታችን የሙሴ ጸሊም ቅዱስ ሥጋቸው በገዳመ አስቄጥስ በክብር ይገኛል፡፡
ግብፆች አቡነ ሙሴ ጸሊምን በእጅጉ ያከብሯቸዋል፡፡ በስማቸው ጽላት ቀርጸው
ቤተክርስቲያን ሠርተው ሥዕላቸውን አሠርተው ገድላቸውን ጽፈው
በስንክሳራቸው መዝግበው የዕረፍታቸውን መታሰቢያ በደማቅ ሁኔታ ነው
የሚያከብሩት፡፡ የአቡነ ሙሴ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው
ይማረን፡፡ ኣሜን

Пікірлер: 541
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ በሀጢያት በደል ቆሽሻለውኝ እጠበኝም😭😭😭😭 ከበረዶም እንፃለውኝ በእውነት መታደል በዚህ ክብር መጠራት አቤቱ በመንግስት በመጣክ ጊዜ እኔ ደካማዋን😭😭😭 ልጅህን አስበኝ የአባታችን የቅዱስ ፀሊሙ ሙሴ ምልጃና ፀሎት እረዲትነት በሁላችን ላይ ይድርብን ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክል እረዲታቹ ይድረሰን ወስበሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲተ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ወለአለም አለም ያቆየን አሜን አሜን አሜን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kokobbkokob497
@kokobbkokob497 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-dw1ns7ml3r
@user-dw1ns7ml3r 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲📖📖🌾
@user-uu2mf7jr7i
@user-uu2mf7jr7i 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድዋ እህታችን
@user-iq6ox3sf1s
@user-iq6ox3sf1s Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ትደርብን በፆለታቸው ይማሩን 🤲🤲🤲
@MindMeldmedia2030
@MindMeldmedia2030 Жыл бұрын
Amen elll😇😇😇😇😇😇🥰🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘😘
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 5 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ፡አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ እኔም ከሙሴ የበለጠ ሀጢያት አለብኝ አቤቱ ይቅር በለን !!!!አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!
@user-uq3vx6xs9r
@user-uq3vx6xs9r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 5 жыл бұрын
ሀጥያቴን ሳስበዉ ልቤ ይጨነቃል አምላኬ ሆይ እርዳኝ ሀጥያተኛ ሴት ነኝ 😢😢😢😢😢😢
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 жыл бұрын
ማን እንደ እኔ😭😭😭እኔ እኮ የአለም ሀጥያት በሙሉ የሰራው ነኝ😢
@betibeti72
@betibeti72 2 жыл бұрын
ሃጥያቴን ሳሰበዉ ልቤ ይጨነቃል አምላኬ ሆይ እርዳኝ ሃጥያተኛ ሴት ነኝ
@betibeti72
@betibeti72 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@footballman5580
@footballman5580 2 жыл бұрын
Kenes yebase yelem😔😔
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
የቅዱስ ሙሴ ፀሊም ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ጌታ ሆይ እንደኔ ያለ በደልን ሀጢኣትን የሰራ የለምና ይቅር በለኝ ወዮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jalilaaregay4580
@jalilaaregay4580 5 жыл бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ሀጥያተኛ ነኝና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ሀጥያተኛ ነኝና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ሀጥያተኛ ነኝና የአባ ሙሴ በረከት ይደርብን
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን a
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-mo4nl8wt1h
@user-mo4nl8wt1h 5 жыл бұрын
እናመፈግናለን እንዲህ አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁልን አባቶች ወድሞች እህቶች ሁላችሁም የልፋታችሁን እግዚአብሄር ይክፈላችሁ
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ሙሴ ፀሊም በረከት ረድኤታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫✝️
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በድያለሁ ሀጥያቴም እንደ ምድር አሸዋ የበዛ ነው እባክህ አምላኬ ስለነኝህ ቅዱሳን አባቶች ብለህ ማርኝ ከበደሌም አንፃኝ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢 በእውነት ይህን ያቀርባችሁልን አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያትን ያቀዳጅልን እኛም እንማርበት ዘንድ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ፫
@TomTom-ve2mb
@TomTom-ve2mb 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶች ፀሎት ለእኛም ሀይልና ጉልበት ይሁነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mtfbcc7353
@mtfbcc7353 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-tw2rd9cd5s
@user-tw2rd9cd5s 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@user-zm3nq6td3n
@user-zm3nq6td3n 3 ай бұрын
እግዛሀብሄር ይመስገን
@almalm1555
@almalm1555 4 жыл бұрын
በርከት ና እርደትችው ይድርብን። ጌታ ሆይ ከመጣብን ውርሽት አጥፍልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ix8wf4oh2q
@user-ix8wf4oh2q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኛም የፀልሙ ሙሴ በረከታቸው ይደርብልን አቤቱ አምላኬ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኛ በመንግድህን ምራኝ
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ በመንግሥት በመጣው ግዜ አስበኝ አሜን ቃለሕይወትን አሰማልን አሜን
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
የኣባታችን ቅዱስ ሙሴ ፀልም በረከቱ ይደርብን የሁሉም ቅዱሳን ኣባቶቻችንም እንድሁም
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ሙሴ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ሙሴ በረት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-nw6cg1mo4o
@user-nw6cg1mo4o 5 жыл бұрын
አሜን የፃድቃኔ ሙሴ በረከቱ ይደረብን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-gu2de3wd5p
@user-gu2de3wd5p 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ሙሴ ጸሊም ስም ይክበር ይመስገን አሜን የቅዱስ አባታችን በረከት ይደርብን አሜን እዚህ ፊልም ለይ የተሳተፉ የግብጽ&የኢትዮጵያ ወገኖች እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን ረዴት በረከት ምልጃ ፀሎት ልመናቸው የቅዱሳን ፣የመላኢክት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን በረኮቶም ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen Amen
@user-ru8yc7hd8f
@user-ru8yc7hd8f 5 жыл бұрын
በእውነት ይህንን መንፈሰዊ ድራማን ለቀራበቹልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለችሁ።የአበቶቸችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድለን የሙሴ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን ፫ 😭😭😢😢
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
አምን አሜን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@MeronMeron-bw7cs
@MeronMeron-bw7cs 2 ай бұрын
የአባታችን በረከትና ረዴታቸው ይደርብን አሜን🙏
@user-bt6fo4nf4y
@user-bt6fo4nf4y 3 жыл бұрын
የአባታች ረድኤትን በረከቱ ይደርብን አሜን እኛም የወጣትነት እድሜችነን ይባርክልን አሜን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይረዴት ይደርብን😢😢😢😢
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅዱስ የሆነና ታይቶ የማይጠበቅ የቅዱሰሰን ታሪክ እንዳደምጥ ልቦነየን ከአለም ጠርተህ ስላሳየህኝ የተዋሒዶ ልጅች ኦባካችሁ ኑ ተመልከቱ ከፊልምና ከፖለቲካ ውጡ ነው ከሚጠቅመን
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ በዳንተ የምቀርብበትን ቀን አቅርብልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ የአባታችን የሙሴ ፀሊም በረከት ይደርብኝ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ከጥፋቱ መንገዲ በምህረቱ ይለኝን ኧረ ፈጣሪን እሚፈራ ልቦና ይስጠን
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ሙሴ ጸሊም ታሪክ ቀይረህ የወደድከው አምላከ ሙሴ ሆይ የኛንም አስጸያፊ ታሪካችንን ቀይርልን የቅዱሳን በረከታችው ትደርብን አሜን ላቀረባችሁልን ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ባገልግሎት ያጽናችሁ የቅዱሳኑ በረከት ትደርባችሁ
@user-nw6cg1mo4o
@user-nw6cg1mo4o 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ መንግስትህ በመጣ ገዜ አስቡን በረከታችው ይደረብን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የፃድቃን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-sc3ts2ri6m
@user-sc3ts2ri6m 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሐጣታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀጢያተኛዋ ብላቴና ነኝና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የአባታችን ቅዱስ ሙሴ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከታችው ይደርብን 💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@dubairak5641
@dubairak5641 3 жыл бұрын
Elelelelelele elelelelelele kibir ena la isu ye hun 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 5 жыл бұрын
አሜን ያባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 5 жыл бұрын
የአባታችን እርድኤት በርከታቸው ይደርብን ጌታ ሆይ ለውጥኝ አበርታኝ ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abusharedaei7801
@abusharedaei7801 3 жыл бұрын
በረከትታቸው ይደርብን
@user-jw5jk1rp3m
@user-jw5jk1rp3m 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ታሪክ ቀያሪው ኣምላካችን የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ኣይለየን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እኔን ሃጢያተኞው ልጅህ ሃጢያቴ ከምድር አሸዎ ይልቅ በዝቷል እና ሰለ እናትህ ሰለ ቅድሰት ድንግል ማርያም ብለህ ሰለ ቅዱሳን መላእክት አማላጅነት ብለህ ይቅር በለን የቅዱስ ሙሴ ጸሊም በረከታቸው ረዴታቸው ከሁሉም ህዝበ ክርሰቲያን ጋር ይኑር አሜን ፫
@himy7845
@himy7845 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን ፀሎት በእኛ በሀጻታኛዎቹ ልጆችህ ላይ ይደርብን አሜን ይሁን ይደረግልን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚያብሄር ሆይ አቤቱ እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን ማረኝ በሀጢያት ቆሽሻለሁና ማረኝ አባት ሆይ ቅዱስ ሙሴን የረዳህ እግዚያብሄር ሆይ ማረኝ
@user-wt7rr5ue5d
@user-wt7rr5ue5d 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ከሙሴ የበለጠሁ ሀቴተኛ ነኝ ሥለ ኋጣቴ አለቅሥ ዘንድ የእንባን መዉረድ ሥጠኝ የቤጥሮሥን እንባ ሥጠኝ አቤቱ የጻዉሎስን እንባ ሥጠኝ አቤቱ የሤሠኛዋን እንባ ሥጠኝ እቤቴ የልቤን ኋጣት የሚጥብ እንባን ሥጠኝ
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታችው የደርብን የጠብቀን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 2 ай бұрын
የአባሙሴና እደሁ የሁላቸውም መነኮሳት ረደት በረከት መልጃና ፀሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏🙏👏😢😢😢😢😢😢
@user-lz9wr9uq1o
@user-lz9wr9uq1o Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏
@amaamm-hd8me
@amaamm-hd8me 2 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ከኃጥያቴ አንፃኝ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samsungphone4079
@samsungphone4079 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በምረትሕ አስበኝ እኔስ ሀጢያቴ ከራሴ ጠጉር ብዛት ተላልፍል የቅዱስ ሙሴ በረከት ይደርብን አሜን❤❤
@user-rm7nd6nd7s
@user-rm7nd6nd7s 4 ай бұрын
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እኛም ከሃይማኖታችን ለዘልኣለም እንድንፁና ኣምላካቹን ያግዜን👏👏👏
@mahilove5428
@mahilove5428 4 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ ህይወት ፈተና ሁናብኛለች እባክህ አምላኬ ሀጻተኛ ልጂህን ከዚህ ጉድ አውጣት
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏💒
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@yudgh9608
@yudgh9608 Жыл бұрын
የቅዱስ ሙሴ ፀሊም በእዉነት በረከታቸዉ ይደርብን አቤቱ ጌታየሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hx3dd4xt5m
@user-hx3dd4xt5m 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደብን🕊🕊🕊🕊💒💒💒🙏🙏🙏
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እሄንን መንፈሳዊ ድራማ አዘጋጅታችሁና ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ውድ ወንድምና እህቶቼ እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው አምላኬ ሆይ እኔ ሀፂያተኛ ነኝ ስለ እንዲህ ብለህ ጌታዬ ማረኝ
@yehualashetabebe939
@yehualashetabebe939 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን ይህንን መንፈሳዊ በማየቴ በጣም ረክቻለሁ ጥሩ ትምሕርትም አግኝቻለሁ ለአዘጋጆ ቹም እግዚአብሔር አምላክ ሰፊ ዘመንና ረጅም ዕድሜን ያድላቸው የሥራ ዘመናቸውን ይባርክላቸው በእድሜልካቸው ተደሳች ይሁኑ አሜን
@seblemamo702
@seblemamo702 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@fatmaman2519
@fatmaman2519 4 ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢😢
@user-hm8cz6mw6w
@user-hm8cz6mw6w 3 жыл бұрын
ሆ እግዚአብሔር ሆይ ሃፃተኛ ሴት ነኝ 😭ለንስሀ አብቃኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 жыл бұрын
አባታችን ሙሴ ሆይ እኛም ሀፃተኛ ነን እና ይቅር ይለን ዘንድ በፃለት አስበን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@amelakaza8655
@amelakaza8655 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይድረሰን
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭🛐☦️☦️🛐
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሬ ሆይ እኔ ሀፃተኛ ልጅህን ይቅር ትለኝ ይሁን 😢😢
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 🙏🙏
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታየ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በጢያተኛዋን ልጂህን ማረኝ ይቅር በለኝ በሀጢያት በበደል ቆሽሻለሁ እጠበኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SeSe-sf2xr
@SeSe-sf2xr 3 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@user-rk4mo8hj9y
@user-rk4mo8hj9y 3 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-og3kb5xq5q
@user-og3kb5xq5q 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን ቸር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Vigj-ki8ez
@Vigj-ki8ez 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ሙሴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭
@hiyabgebrezgabiher1921
@hiyabgebrezgabiher1921 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባ ቅዱስ ሙሴ በረከት ኣይለየን
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሰ ሙሴ ጸሊም በረከቱ አይለየን ሙሴን ያየክ አምላኬ እኔም አፅያተኛዋሀ ልጅክን እየኝ አበርታኝ
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለህይወትያሰማልን በእውነት የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@hshagj
@hshagj 21 күн бұрын
የኔአባት በረከቶዎ ይድረሰኝ ለእኔ ሃጥያተኛዋ ጌታየ ሆይ እባክህ ወዳንተ ምራኝ 😭😭😭
@MusmanMeo
@MusmanMeo Ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ከኃጥያቴ አንፃኝ አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 5 жыл бұрын
እረዴት በረከታችው የአባታችን የሙሴ ይደርብን በእውነት እደሙሴ እኔን ሃጣተኛዋን በንሰሃ ጥራኝ መዳሃኒቴ አምላኬ😓😓😓
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe Жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሀጥቴን ሳሰበው ልቤ ይጨነቃል😢😢😢😢😢
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ
@user-dc3jv1sw8d
@user-dc3jv1sw8d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የፃዲቁ ያባታችን የቅዱስ ሙሴ ፆሎት ና ልመና እኛ ሀፃተኞቹን ይቅር በለን እኔ በሀፃት የወደቁትን አስበኝ😭😭😭 በረከተው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
በእውነት የአባታችን ሙሴ ፀሊም እረደት በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭ቃለ ህይወት ቃለ በረከት የሠማለን የተረጉማችሁልን በጣም እናመሰግናለን
@user-ey2tw4vo5k
@user-ey2tw4vo5k 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@AbebaAyene
@AbebaAyene 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ እጅግ ሀጢያተኛ ነኝና አቤቱ አስበኝ 😭😭😭😭😭የአባቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄን መንፈሳዊ ታሪክ ላቀረባቹልን ኣባቶቻችን በጣም እናመሰግናለን ።የኣባታችን የቁዱስ ሙሴ ሙሴ ፀሊም በረክትና ረድኤት ይደርብን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p Жыл бұрын
አቤቱ የፍጥረቱቱ ሁሉጌታእኔን ሀጤተኛዋን ማረኝ ሰሁሉም ቅዱሳንብለህ ኦጌታሆይማረኝ ኦጌታሆይማረኝ ኦጌታሆይ ማረኝ የቅዱሳንሁሉ በረከት ይደርብን ጌተየሆይ ፈራሁ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታሆ ከበደሌ አንፃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭የቅዱሳንን አባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@seriketadese6564
@seriketadese6564 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-li9qn1wm2r
@user-li9qn1wm2r 5 жыл бұрын
አባታችን ሙሴ ሆይ ለኔም ለሃጣያተኛዋ ለዘማይቷ ብላቴና ለእርሶ የደረሰው ህያው እግዚያብሄሮ ይድረስልኝ በረከትዎት እረድኤትዎ ይደርብኝ አሜ
@helenhelen349
@helenhelen349 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ሀፂጢተኛ በደለኛ ባሪያህን ማረኝ አቤቱ ጌታየ ሆይ ሀፂጢተ. እደሰማይ ከዋክብት እድ ምድር አሸዋ በዝቱል እጥፍም ነው አቤቱ ማርኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ አቤቱ ኤልሻዳይ ሆይ ማረኝ አቤቱ እየሱስ ሆይ ማረኝ አቤቱ አማኔኤል ሆይ ማረኝ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ አቤቱ አዶናይ ሆይ ማረኝ ስለናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ😭😭😭😭
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Abitu getaye ftareye eyesus Kerisitsi hoy Marin yeqir bilin Yeabatachin berketachw yederben Amen❤❤❤😭😭😭😭😭
@nodthil6934
@nodthil6934 2 ай бұрын
መድሀኒያለም ሆይ እኔ ሀፂያተኛና በደለኛ ነኝና አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kb2ur7wk5u
@user-kb2ur7wk5u 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንን የጻድቃን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ⛪⛪⛪😭😭😭😭
@user-uo2kl8zg4u
@user-uo2kl8zg4u 2 жыл бұрын
amen amen amen
@sheglayoutube6955
@sheglayoutube6955 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MesiAbera-yc1wx
@MesiAbera-yc1wx Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ገዳማችሁን በመርገጤ በመባረኬ እጅግ ደስተኛነኝ
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
የአባታችን የቅዱሰ ሙሴ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 3 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን አቤቱ የሰራዊት ጊታ ማርን ይቅረ በለን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 5 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@titilenopo
@titilenopo 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒💞💞💞❤️❤️❤
ቅዱስ ሙሴ ጸሊም ክፍል 1 / Saint Moses the Black Part - 1
54:20
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 235 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1
37:51
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 178 М.
"ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
2:30:39
ቅድስት ሙራኤል / Kidist Murael - ሙሉ ታሪክ
1:32:15
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 231 М.
ነብዩ ዳንኤል አጭር ታሪክ
40:17
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 117 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН