No video

ቅድስት ሙራኤል / Kidist Murael - ሙሉ ታሪክ

  Рет қаралды 235,142

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

3 жыл бұрын

ቅድስት ምህራኤል
የከበረችና የተመሰገነች ቅድስት ምህራኤል ጠምዋህ ከሚባል አገር የተገኘች ታላቅ ሰማዕት ናት፡፡ ወላጆቿ ካህኑ አባቷ ዮሐንስና እናቷ ኢላርያ እግዚአብሔርን የሚያመልኩ ደገኞች ናቸውና እርሷንም በሃይማኖት በምግባር ኮትኩተው አሳደጓት፡፡ መጀመሪያውንም ልጅ ስላልነበራቸው በስዕለት ከብዙ ዘመን በኋላ ነው ያገኟት፡፡ ስዕለታቸውም ደርሶላቸው ቅድስት ምህራኤልን ከወለዷት በኋላ ፈሪሃ እግዚአብሔርንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እያስተማሩ አሳደጓት፡፡
ቅድስት ምህራኤልም 12 ዓመት በሆናት ጊዜ በላይዋ ባደረ በመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ተአምራትን መሥራት ጀመረች፡፡
ከሃዲው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ በነገሠና አምልኮተ ጣዖትን በአዋጅ ባወጀ ጊዜ ቅድስት ምህራኤል ስለ ጌታችን አምላክነት መስክራ ሰማዕት መሆንን ተመኘች፡፡ ከዚህም በኋላ በቁርጥ ሀሳብ ተነሥታ ወደ ባሕር ዳርቻ በመሄድ በመርከብ ተሳፍራ ሄዳ ስሙ ፍልፍልያኖስ የሚባለው የዲዮቅልጥያኖስ መኮንን ዘንድ ደረሰች፡፡ በመርከብም ስትጓዝ ሌሎች ስለ ቀናች እምነታቸው ሰማዕትነትን ለመቀበል የተዘጋጁ ሰማዕታትን አግኝታ ከእነርሱ ጋር ነበረች፡፡ በመኮንኑም ፊት ቆማ እውነተኛውና ሊመለክ የሚገባው አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን መሰከረች፡፡ መኮንኑም ስለ ታናሽነቷ ራርቶላት ከሌሎቹ ለይቶ ሊተዋት ወደደ፡፡ ነገር ግን ቅድስት ምህራኤል መኮንኑ እንደተዋት ዐውቃ የተመኘችውን ሰማዕትነት ሊያስቀርባት መሆኑን ባየች ጊዜ ዳግመኛ መኮንኑንና የረከሱ አማልክቶቹን በድፍረት ረገመችበት፡፡ ከዚህም በኋላ መኮንኑ በጣም ተቆጥቶ ጽኑ በሆኑ የተለያዩ ሥቃዮች አሠቃያት፡፡
ከቀናች ሃይማኖቷም ሸንግሎ ይመልሳት ዘንድ እንዳልተቻለው ሲያውቅ መርዛማ እባቦች፣ ጊንጦችና እፉኝቶች ወዳሉበት ጉድጓት ጣላት፡፡
ከቅድስት ምህራኤልም ጋራ ሌሎች ብዙ ሰማዕታት አብረው ተጣሉ፡፡ በዚህም ጊዜ የታዘዘ የእግዚአብሔር መልአክ ለቅድስት ምህራኤል ተገለጸላትና ከጌታችን ዘንድ የተሰጣትን ቃልኪዳን አስረከባት፡፡ ከዚህም በኋላ ነፍሷን ለእግዚአብሔር አሳልፋ ሰጥታ የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበለች፡፡ ምእመናንም የከበረ ሥጋዋን መርዛማ እባቦችና ጊንጦች ካሉበት ቦታ አውጥተው በክብር ቀበሯት፡፡ በኋላም ወላጆቿ ልጃቸው ቅድስት ምህራኤል ስለ እምነቷ መስክራ በክብር ሰማዕት መሆኗን በሰሙ ጊዜ ከብዙ የሀገራቸው ሕዝብ ጋር መጥተው የከበረ ሥጋዋን አፍልሰው ወደ አገራቸው ወሰዱት፡፡ ያመረች ቤተ ክርስቲያንም ሠርተው ሥጋውን በውስጧ ባኖሩ ጊዜ ከሰማዕቷ ቅዱስ ሥጋ ብዙ አስገራሚ ተአምራት ተፈጽመው ታዩ፡፡ ረድኤት በረከታቷ ይደርብን በጸሎቷ ይማረን፡፡ አሜን፡፡
ከገድላት አንደበት-ke gedilat andebet የተወሰደ፡፡

Пікірлер: 632
@user-fo2tj2rh9o
@user-fo2tj2rh9o 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች የሰማዕትታት በረከት ይደርብን ኣሜን፫🙏🙏🙏
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@safety7842
@safety7842 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@MesfinZewdi
@MesfinZewdi Ай бұрын
EWENET NEW🙏🙏🙏❤❤
@sygdjcrhvdkb4540
@sygdjcrhvdkb4540 2 жыл бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሸ ረዳኤትሸ ይድረሰነ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻
@user-nd9ub2qb1f
@user-nd9ub2qb1f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amen,kehlacheng,yehun,amen
@user-ef8pl9sx2o
@user-ef8pl9sx2o 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወይት ይሰመዕልና ብርክተኪ ፅሎትኪ ኣየፍለየና ተመሰገንካ
@user-ef8pl9sx2o
@user-ef8pl9sx2o 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ef8pl9sx2o
@user-ef8pl9sx2o 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ef8pl9sx2o
@user-ef8pl9sx2o 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tube6683
@tube6683 10 ай бұрын
ቅዱስ ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ይደርብን
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv 6 ай бұрын
አኔን ሀጢያተኛና በደለኛ የሆንኩ ልጅህን ገታየ ሆይ ሰለ ቅድስ ሙራኤል ከሀጢያቴ አንጻኝ አሜን/3/❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pu6sz4qh3e
@user-pu6sz4qh3e 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Marshet-vv4es
@Marshet-vv4es 9 күн бұрын
አሜን♥♥♥
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
የቅድስት ሙራኤል በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 2 жыл бұрын
✝️✝️✝️አቤቱ ጌታ ሆይ ነፍስ እና ሥጋን አዋህደህ የፈጠርከን የቅዱሳን በረከታቸው ምልጃቸው ከእኛ ከባሮችህጋር እንዲሆን ፈቃድህ ይሁን ✝️✝️✝️
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew Жыл бұрын
አሜን 💐
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rl7rr5bx8c
@user-rl7rr5bx8c 8 ай бұрын
አሜን 🙏🌹
@sorettilemlem7944
@sorettilemlem7944 7 ай бұрын
❤ በጣም ያስለቅሳል በረከቷ ይ ደርብን
@akberetgebremichael2086
@akberetgebremichael2086 5 ай бұрын
Amen
@daweityonas8838
@daweityonas8838 2 жыл бұрын
ቅድስት እናታችን ስላንቺ ሲል ጌታችን ይማረን
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 4 ай бұрын
እኔንም ሀጢያተኛን በደለኛን የሆንኩ ልጂህን ጌታየ ሆይ ስለ ቅድስ ሙራኤል ከሀጢያቴ አንፃኝ አሜን አሜን አሜን♥♥♥😍
@warkywaky6824
@warkywaky6824 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊
@fgbh865
@fgbh865 3 жыл бұрын
ይህ ኔ ሌ ላ ፍልም ቢሆን ስንት ላይክ ኮሚንት ነበር አይኛ ይች አለም አተለ ለችን ፍጣሪ ልብ ይስጠን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
በትክክለወውዴ😢😢
@user-vd5hl8np5x
@user-vd5hl8np5x 3 жыл бұрын
ትክክል እኛ ከቱነን
@melimelat3449
@melimelat3449 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል መንፈሳዊ ቻናሎችን ብዙዎች አይከታተሉም ልብ ይስጠን ዘፈን ባንድ ቀን አንድ ሚልየን ይታያል አንድ መዝሙር ግን ባመትም አንድ ሚሊየን አይታይም ልባችን ምንኛ ደንድኗል
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወትየስመዐልና 🙏🙏🙏ናይኣገልግሎት ዘመንኩም ይባረክ💒💒💒💒💒💒 ብከምዚ ዓይነት ናባና ዝተቅርቡልና መንፈሳዊ ትምህርተ ኣዝና ሕጉሳት ኢና👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ፀሎቶምን በረከቶምን ምስኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን አሜን አሜን አሜን
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 жыл бұрын
የኔንም የሀጢያቴን ስለቅድስ ሙራኢይ ብለህ ማረኝ ልቧናየን አፃልኝ የሄን ገድል ለተረጎማችሁ እድንሰማ ላደረጋችሁ እግዚአብሔር የገልግሎት ወመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mamonegash4396
@mamonegash4396 2 жыл бұрын
ቁዱስ ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ይደርብኝ አምላኬ ሆይ ይህን ስላሳየኸኝ አመሰግንሀለሁ
@user-gk4oz2dr3j
@user-gk4oz2dr3j 2 жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክሳውያን የአለማው ብሆን ስንት ላይክ ነበረ በቅዱሳን ፀሎት ማረን አምላካችን ሆይ❤❤❤
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከተዋ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senayttantu4709
@senayttantu4709 11 ай бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሸ ረዳኤትሸ ይድረሰልን ዘንድ ክብር ለጌታችን የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን
@yetnayethunde8079
@yetnayethunde8079 8 ай бұрын
የናታችን የቅድስት ሙራኤል በረከቷ ይደርብን
@fatmaman2519
@fatmaman2519 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል እረድኤቷ ና በረከቷ ከኔ ከሀጣተኛቱ ጋር ይሁን😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@azmramolla
@azmramolla 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የእናታችን የቅድስት ሙራኤል ረድኤት በረከት ይደርብን🙏🙏
@hdhf2904
@hdhf2904 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስት ሙራኤል በረከትሽን ረደኤትሽን ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ኣሜን 2:35
@kokab597
@kokab597 7 ай бұрын
በጣም ልብን የሚመስጥ የሙራኤል አምላክ ይባርከን❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 6 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የእናታችን ሰማዕት ቅድስት ሙራኤል በረከትዋ ይደርብን 🤲🤲🤲
@hhmkj710
@hhmkj710 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሠማቷ የቅድሥት ሙራኤል ከክፍነገር ትሠውረን በፆለቷ እምነታችነን ታጠቅርልን😭😭😭😭😭😭
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል በረከት አድለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት ሙራኤል በርከትዋ ይደርብን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲
@haiahabsh5044
@haiahabsh5044 2 жыл бұрын
የቅድስት ሙራኤል እረድኤት በረከት አይለየን ግን አላየሁትም ገና
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
የቅድስት ሙራኤል በርከትሽ ይድርስን አይለየን
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 7 ай бұрын
አሜን ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ረድኤትሽ ይድረሰን አሜን🤲🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን👏💐💐
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ በረከታቸው አይለየን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 6 ай бұрын
አሜን የቅድስት ሙራኤል በርከቷ ይደርብን አሜን እኛን ሐፂያተኛወቹን ስለምትወዳቸው ስላተ ሰማእትነትን ስለተቀበሉ ጌታሆይ እኛንም ማርን😢😢😢😢😢
@azmera0124
@azmera0124 7 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ሙረኤል ረድኤት በረከት አይለየን አሜን፫❤
@bettybetty6840
@bettybetty6840 5 ай бұрын
ቅድሱት ሙራኤል ሆይ በረከትሸ ረደኤትሸ ይድረሰለነ አሜት 🎉🎉🎉🎉
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 2 жыл бұрын
የቅድስት ሙራኤል እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#Egzibher yimsegn bewunet yekidest murhail berketewa yiderbin AMEN 🤲💚💛❤🙏
@SerikaYenahun
@SerikaYenahun 4 ай бұрын
ጌታ ወይ ስለቅዱሳን ብለህ በልቦናችን ያንተ ፍቅር ያቃጥለን ዘድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አምላኬ❤❤❤
@getahunassefa9tt
@getahunassefa9tt 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የናታችን ቅድስት ሙራኤል በረከቷን ያድለን❤❤❤
@user-yq6ho5ou5d
@user-yq6ho5ou5d 4 ай бұрын
የናታችን ቅድሰት ሙራኤል በረከቷንያድለን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@user-xh3vh8oq4s
@user-xh3vh8oq4s 5 ай бұрын
የኔንም ሀጢያቴን ስለቅድስት ሙራኤል ብለህ ማረኝ ልቧናየን አጭፅናልኝ ይህንን ገድል ለተረጎማችሁ እድንሰማ ላደረጋችሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 6 ай бұрын
የሰማዕት የቅዱስ ሙራኤል ረድኤት በረከት ጸሎቷ ምልጀዋ አይለየን አሜን፫ በእውነት❤❤❤
@Ksa-zg3tw
@Ksa-zg3tw 4 ай бұрын
ፆሎቱ በረከት ናይ ቅድስት ምሬኤል ምስ ኽላትና ህዝበ ክርስትያና ይኹኑ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@mikynati2329
@mikynati2329 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል በረክታ ይድረስን ❤
@user-vm5ln7qe8l
@user-vm5ln7qe8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና💐💐👏👏🌺🌺👏👏🌾🌾👏👏💐💐
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለድግል ማርያም ልጅ የቅድሳን በረከት ይደርብን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ሙራኤል በረከታ ይደርብን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
ተርጉማችሁ ወደኛ ለምታቀርቡልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የቅድሥት እናታቸን ሙራኤል ፀሎት ልመናዋ ፀጋ በረከት ቃልኪዳናኗ አይለየን
@misrakfereja6626
@misrakfereja6626 3 жыл бұрын
Yy
@misrakfereja6626
@misrakfereja6626 3 жыл бұрын
WWWWW
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 2 жыл бұрын
Amen yesmu trgome Mndnew eski ngerugn ehtoch murael malet??
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 2 жыл бұрын
@@soliyanatubep6104 አሜን ማለት ይሁን ይደረግልን ማለት ነው
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 2 жыл бұрын
@@SamsungA-om7vz esh eht esun Akalehu gn yene tyake murael malet yesmu trgome Mndnew eski ngerugn ehtoch?
@user-if6qz7ld3q
@user-if6qz7ld3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅድስት ምሮእየለ በረከተ ንፅህነተ ስጥን አምለኸይ
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ይኛእናት የጌታይ እናት ማርያም:ተመስገን + አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️🆗✅
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስት ሙራኤል በረከትና ረድኤት አይለየን እንዲህ ለምታቀርቡልን ልዑል እግዚአብሔር ያክብግልን በእውነቱ
@user-xp5ve5ot7b
@user-xp5ve5ot7b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርያም ሆይ ስሚይ እናት ሆይ አደራ የእናት ፍቅር አላገኘሁም እናት ሁኝ አሜን አሜን አሜን አሁን አድርጊው
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን የቅድስት ሙርኤል በርከቷ ይደርብን💌
@alibbn8408
@alibbn8408 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የቅዱስት ሙረኤል በረከት ከሁላችን ህዝብ ክሪስታን ዩሁን 🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt4nt5mr4i
@user-tt4nt5mr4i 5 ай бұрын
የቅድስ ሙራኤል በረከት እረደኤት ይደርብን
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬና ፈጣሪየ እየሱሥ ክርሥቶስ ሆይ እባክህን ሥለ ቅድስት ሙራኤል ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ
@user-tu8ei3ru8e
@user-tu8ei3ru8e 6 сағат бұрын
እናታችን ቅዱስ ሙራኤል ረዲኤቷ በረከት ከሁላችን ጋርይሁንልን እደኛ ሀፂያትና በደል ሳይሆንእንዳንተ ፍቃድ ይሁንልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@etayehudeshew4756
@etayehudeshew4756 5 ай бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ረዴኤትሽ ይደርብን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@beerriyoorriyo7882
@beerriyoorriyo7882 Жыл бұрын
የቅድስት ሙራኤል ረደኤት በረከቱዋ ይደርብን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ደምንና ስጋን አዋህዶ የሠራን አምላክ ቅዱ ሣን የቅዱስ ን የጣርቃን በረከቱ ይደርብን የቅዱስ የሙራእል በረከት ይደርብ የልጄምስም ሙራኤል አልኳት በረከቷ ይጠብቅልኝ
@nodthil6934
@nodthil6934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድሥት ሙራኤል በረከት ይደርብንአቤቱ ጌታየና መድሀኒቴ እየሡሥ ክርሥቶሥ ሆይ እኔ ሀጢያተኛና በደለኛ ነኝና ይቅር በለኝ
@user-fo2tj2rh9o
@user-fo2tj2rh9o 3 жыл бұрын
በቅድስት ሙራኤል በረከት ከሃጥያትየ ይቅርበለኝ ከሃጥያትየ ኣንፃኝ ለልጅህ ወለተ ህይወት ባርያህነኝና ይቅርበለኝ ኣምላኬና መሸሻግያየ ለዘልኣለሙ ክብርምስጋና ለልኡሉ እግዝብሄር ዘውትርና በየግዝያቱ ይመስገን ኣሜንንንንንንኣሜንንንንንኣሜንንንንንንን
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 2 жыл бұрын
አምላኬ ልቦና ስጠኝ በስራዬ የት ይሆን መግብያየ 😭😭የቅድስት ሙራኤል ፀሎት ይርዳን
@user-hp9gc6gl2q
@user-hp9gc6gl2q 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ሙራኤልበርከቷ ይደርብን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ክብር ምስገና ለመድሀኒአለም የዚህ አይነት አባቶች ሰማዕታት ታሪክ ለኛ ታሪክ ጠቃሚ ነው።
@user-or1lj8bl3v
@user-or1lj8bl3v 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የቅድስት ሙራኤልበረከትይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 2 жыл бұрын
አሜን፫ የናታችን. የሰማእቷ።ሙራኤል እረደቷ በረከቷ ።በኛላይ ይዋል ይደር🙌🙌🙌🙌🙌🙌 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fr9zs6po6g
@user-fr9zs6po6g 18 күн бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ረዳኤትሽ ይድረሰነ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🥺🥺🥺☦️☦️☦️🙏🙏
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስቷ የክርስቶስ ሙሽራ በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 2 жыл бұрын
አሁን ለቅድስት ሀገራችን እንደዛ አይነት ፅሎት ነው የሚያስፈልገው በረከታቸው ይደርብን
@jerryabu119
@jerryabu119 Жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብን ቅድስት ሙራኤል ሆይ
@user-gd2em2mx1h
@user-gd2em2mx1h 9 ай бұрын
ወደ ቤታችን እንድንመለሰ ዘንድ ልቦና ሰጠን አቤቱ ይቅር በለን እንደኛ ሀጡያት ብዛት ሳይሆን እዳተ ቸርነት አድርግልን
@user-ut1tc9vv2n
@user-ut1tc9vv2n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏
@AyinuyeMariyamLiji
@AyinuyeMariyamLiji 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን የቅድስት ሙራኤል በርከትዋ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 6 ай бұрын
የቅድስት ሙራኤል አምላክ ሆይ እኔ ሀፅያተኛ ልጅህ ማረኝ😭😭😭
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን የቅድስት. ሙራይል በረከት እረደት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-fi2kj2fo1y
@user-fi2kj2fo1y 4 ай бұрын
ሰለ ቅድሰት ሙራኤል ብለህ እህቴን ወለተ ሰላሴ ማርልኝ የቅድሰት ሙራኤል በረከቷ ይደረብን
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደርብን ቅድስት ሙራኤል እምነት ፅናት እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢የታደልሽ ሙሽራ በረከትሽ አይለየን❤❤❤
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሙራኤል ጸሎትና በረኸቷ አይለየን አሜንንንንንን
@user-tn3es4qx8c
@user-tn3es4qx8c 6 ай бұрын
የቅድስት ሙራኤል በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን👏👏👏❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤❤❤❤
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@AmA-kx1wg
@AmA-kx1wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል በረከታ ይደርብን❤❤
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት ሙራኤል በርከትዋ ይደርብን አሜን(3)🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@user-wi1uh4ic8i
@user-wi1uh4ic8i 5 ай бұрын
የናታችን🙏የቅድስ🙏ሙራኤል🙏በረከቷ🙏ይደርብን🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
የቅዱስ ሙራኤል ፆሎት ይጠብቀን
@habtamlove7266
@habtamlove7266 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@fatayeyeye6757
@fatayeyeye6757 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
@guzguzgebeyawu9108
@guzguzgebeyawu9108 5 ай бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ረዳኤትሽ ይድረስነ. አሜን. ቃለ. ህይወት. ያሰማልን. አሜን አሜን❤❤
@geniyemariam
@geniyemariam 5 ай бұрын
የቅድስት ሙራኤል በረከት ይደርብን
@user-ig9gw4oj1j
@user-ig9gw4oj1j 2 жыл бұрын
አሜን፣በረከቷ፣ይደርብን፣አቤት፣መመረጥ፣ጌታሆይ፣በስደት፣ስላመጣከኝ፣እና፣ቃልህን፣ስለላክልኝ፣በጣም፣አመሰግንካለው።
@user-yv5nf6sq6k
@user-yv5nf6sq6k 4 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ሙራኤል ረዴት በረከት ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
@manafiseha4164
@manafiseha4164 2 жыл бұрын
አሜን ፀሎትዋ በረከትዋ ናይ ኣዴና ቅድስት ሙራኤል በረከት ረድኤት ምስ ኩልና ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሜን፫
@rosar7241
@rosar7241 2 жыл бұрын
ቅድስት ሙራኤል ሆይ በረከትሽ ይደርብን
@user-ms7yx7mi6c
@user-ms7yx7mi6c 5 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ሙራኤል በረከት ይደርብን
@user-ec9zd1jj1k
@user-ec9zd1jj1k 4 ай бұрын
የቅድስ ሙራኤል በረከት ከኛጋ ይሁን አሜን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 5 ай бұрын
የቅድስት መሙራኤል ሬደቷ በረከቷ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏❤❤❤ ሰለቅድስት ሙራኤል ብለህ እኔን ሃፅያተኛዎን ልጅህ ይቅር በለኝ ማረኝ🙏🥺❤❤❤
@user-yj8ef6to8c
@user-yj8ef6to8c 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል በረከተ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@uaeuae8832
@uaeuae8832 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሙራኤል በረከቷ ይደርብን
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን የሙራኤል እረዴት በርከት ከእኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ይሁን አሜን
@user-wt8mq9ho8l
@user-wt8mq9ho8l 5 ай бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ስለቅድስት ሙራኤል ኣማላጂነት ሃፃተኛዋ ልጂህን ማረኝ
@user-sm9wb7sz3s
@user-sm9wb7sz3s 4 ай бұрын
እኔ እጅጉን የከፋ ሀጥያተኛ ሠውነኝአቤቱ ጌታየና መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶሥ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደምረትህ ይቅር በለን የቅድስት ሙራኤል ብርክት ይደርብን🎉ቃለህይወት ያሰማልን
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታየ ምህረትህን ላክልን የቅዱሳን በረከት ይደረብን 😢😢❤❤🎉
@andamlakfekadu763
@andamlakfekadu763 2 жыл бұрын
ቅድስት ሙራኤል አለማችን ሰላም አርጊልን አሜን
@SaRa-qt8ww
@SaRa-qt8ww 3 жыл бұрын
አሜን የቅድስት ሙራኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን ከቅድስት ሙራኤል እንዲሁም የቅዱስ አባ ቡሁር በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ritatwelcom3966
@ritatwelcom3966 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አምን
@FhgXgf-lu5yt
@FhgXgf-lu5yt 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ እኔንም በሀጢያት የተዘፈኩትን ስለ ቅድስት ሙራኤል ብለህ ማርኝ
@bxbnc
@bxbnc 5 ай бұрын
የቅዱስት ሙረኤል በረከት ይደርብን👏👏👏
ቅድስት መሪና ሰማዕት ዘአንፆኪያ / Saint Marina the Antsokia
1:18:32
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 400 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 391 М.
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
1:35:44
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 653 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1
37:51
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 180 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН