ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ!

  Рет қаралды 627,877

Maraki Weg

Maraki Weg

2 ай бұрын

Ethiopian pastor and counselor pastor chere interview wiyh journalist gizachew ashagrie on maraki weg about his lifestyle and family! Dagmawittsehaye and samson babi on seifu on ebs

Пікірлер: 1 400
@marakiweg2023
@marakiweg2023 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ እያደረጉ ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን!
@SaidaFeko
@SaidaFeko 2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች ከልቤ ነው ምወደው
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ ማራኪ በርታ እኔ ኦርቶዶስ ግን ፖስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው
@user-ep5fi5ce7p
@user-ep5fi5ce7p 2 ай бұрын
Please ሮፍናንን ጋብዝልን ብትችል ኤፍሬም ታምሩን Please 😢😢
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 ай бұрын
እውነት ግን እግዚአብሔር ባይኖር እንዴት ይኮን ነበር፡፡ ❤❤❤❤❤❤
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 2 ай бұрын
Congrats le adisu office ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ።
@rodasktube2209
@rodasktube2209 2 ай бұрын
ትክክል
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 2 ай бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያከብራል እኛም በጣም እንወደዋለን❤
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 ай бұрын
Me too ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ጥሩ መምህር ነው የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚያደምጠው ትምህርት ነው የሚያስተምረው ይድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@mulu216
@mulu216 2 ай бұрын
እኔግን ፔጤየሆነሰው ማንም ሆነ ማንም አልወዳቸውም እንህሰይጣኖች በየሱስላይ እየነገዱያሉት እነሱናችው
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እንደኔ ማነው እሚመቼው👍
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
በጣም ሃቀኛ የሆነ ፓስተር እውነት የሚነገረው ሃቀኛ ፓስተር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የዛሬው ቃለመጠይቅ እነባዬን አፈሰሰው ። እውነት ነው የፍራሹ ምሳሌህ እጅግ ድነቅ ነው። በተለይ” ለጆቼ ሀገር ይኖራቸው ይሆን???? ወይስ ሰፈር??? ሰፈሩም ለመኖሩ ዋስትና የለም “ እገዚህአብሄር የጥንቷን ኢትዮዽያ ይመልሰልን በየሃይማኖታችን እንፀልይ ። 🤲✝️☪️🤲
@RahelAmbaneh
@RahelAmbaneh 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ህይወቱ አስተማሪ ነዉ። የቤተሰብ ጉዳይ ላይ ትኩረት ስለሚሰጥ እና ቀጥተኛ ሰዉ መሆኑ ምርጥ ያደርገዋል
@Asegedechgetanhe
@Asegedechgetanhe 2 ай бұрын
Ok
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን እና ዶ/ር ወዳጄነህን ሳዳምጣቸው ብውልና ባድር እማይጠገቡ እማይሰለቹ በእውነት ሙሉዎች ናቸውና እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበታችሁን ይባርክ :: አቤት አንደበት አቤት ትህትና አክብሮት በእውነት እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን ::👌🙏
@tomfre
@tomfre Ай бұрын
የፓስተር ቸሬን አይነቱን ያብዛልን እውነት ከኖሩ እንደዛ ነው .ለባለቤቱ ያለው ፍቅርና ክብር ትልቅ ነው፣ ወንዶች እንደዛ ሊሆኑ ግድ ነው ሴትም እንደዛ። ፓስተር ቸሬ ፓለቲካ ውስጥ አለመግባቱ አለመቀላቀሉ ጥሩ ነው። አዎ ችግር አለ በጊዜውም ይፈታል ሀገር እንድትቀጥል ሰዎች ሚዛናዊ ሆነው ብዙ መስራት አለባቸው።። በተቃራኒው ዶ/ር ወዳጄ ምንም ጥሩ ነገር ቢኖረውም የማከብረው ሰው ልሰማው የምወደው ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከዘመኑ ፓለቲከኞች ጋር ተቀላቅሎ ጠላት ብለው የፈረጁትን ማግኘት ስላልቻሉ ለህዝቡ ምግብ እርዳታም እንዳይሰጣቸው በረሀብ እንዲያልቅ መብራት ይሁን ውሃ ኢንተርኔት ሳይቀር እንዲከለከሉ የፈረደና ያንን ሀሳብ ከመንግስት እኩል ሲያራምድ የነበረ መንፈሳዊ መሳይ ክፉ ሰው ነው ፣ ስለዚህም ቸሬንና ዶ/ሩ ማነፃፀር ለፓስተር ቸሬ አይመጥነውም ቸሬንም ማውረድ ነው ። ከይቅርታ ጋር
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 2 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ በጣም ልዩ ሰው ነህ ያንተንና የዶ/ር ወዳጄነህን አስተማሪ የሆነ ንግግራችሁን ሳዳምጥ ባድር አይሰለቸኝም ግልፅና ቅን ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Christiansimon.a
@Christiansimon.a 2 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ፓ/ር ቸሬን ሳየው ለመኖር ነገን ለማየት የሚኖረኝ ጉጉት ይጨምራል ተባረክልኝ
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 2 ай бұрын
በናታችሁ ላአራዳው ፓስተር 1000 ላይክ
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 2 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ለፓስተር ቸሬ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ዘመንህን ሁሉ ባርኮ ቀድሶ ያኑርህ ቸሬ ከባድ ሚዛን💪❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 ай бұрын
❤❤❤
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 ай бұрын
Amen
@kelemlove4937
@kelemlove4937 2 ай бұрын
@alemdawit9487
@alemdawit9487 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለቸሬ ትልቅ ክብርአለኝ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@edenbanko1513
@edenbanko1513 2 ай бұрын
Me too ✋️
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 ай бұрын
ጥሎብኝ ፓስተረ ቸሬን በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህረቱ እራሱ አይሰለችም ግንኮ ኦረቶዶክስ ነኝ ❤❤❤❤
@user-fl8rr2xl4t
@user-fl8rr2xl4t 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ሌሎቹም አገልጋይ ነን የሚሉ ከአንተ ብዙ ብዙ ሊማሩ ይገባል።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለፓስተር ትልቅ አክብሮት አለኝ በጣም አስተዋይ ነው በቀልድ እያዋዛ ብዙ ቁምነገር ያስተምረናል❤
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ፓስተር ቸሬ ከልቤ የምወደው የእውነት እግዚአብሔር የረዳው ትምህርቱም ማር ነው
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ እንደ ስሙ የሚማርኩ በሳል ፣ አስተማሪ ፣ዕምቅ ዕውቀት የሚሸመትበት እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው። ክቡር ፓስተር ወንድም ቸሬ እጅግ ከማከብራቸው ቅን ደግ ካለመታበይ ሁለንተናውን ለማስተማሪያነት ያዘጋጀ ያለውን ካለስስት የሚለግስ ክርስቶስን በክብሩ ያልጋረደ መልካም አገልጋይ ነው። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብሆንም ይህን ዕውነት ከመመስከር ዝም አልልም!!! የሰውልጅ ከክብሩ የአምላኩን ክብር ሲያስቀድም የዓለም ሸክም አይጫነውም አያስጨንቀውም። የዛሬው ድንቅ ውይይት በዓለምና በምኞቷ ለሚባዝን የሰው ዘር በሙሉ መንዝሮ ሊጠከምበት የሚችል ትልቅ ምክር የሕይወት /ስንቅ/ነው።!!! በዕውነት ክብር ያድልልን ፓስተር ቸሬ 🥰😇👏። ወንድሜ ግዛቸው እና መላው የማራኪ ወግ staff ከብዙ ድካም ጋር ይሄን የመሰለ ውብና አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን እደጉ ተመንደጉ።🥰🥰🥰👏👏👏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man 2 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ እውነተኛና ሃቀኛ ለሕሊናው የሚኖረው መልካም ሰው መጨረሻም ቀጥተኜዋንና እውነተኛዋን የህይወት መንገድ የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንደሚቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ🙏
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ለቸሬ ልዩ አክብሮት እና አድናቆት ነው ያለኝ ምርጥ ሰው ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ለሁሉም እምነት ክብር አለው እውነት ተባረክ ❤❤❤❤
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀርብክው የእውነት ክርስቲያን pastor ቸር ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@Dinku-ct7nt
@Dinku-ct7nt 2 ай бұрын
ሰው ከሱስ የሚወጣው በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው እዉነት ነው እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ በሱስ ከቤተሰብ ከሰፈር ከትምህርት ብቻ በብዙ ነገሮች እና ለማቆም ብዙ ሞክሬያለሁ ግን አልቻልኩም ተስፋ ቆርጫ ነበር ግን እግዚአብሔር በድንገት ወደ እኔ መጣ ከሱስ ብቻ አይደለም ያወጣኝ ከማጣት ከችግር ጎዳና ከማደር 😢 እግዚአብሔር በድንገት ይመጣል እናም ነፃ ሰው ያደርጋችኋል አሁን አዲስ ሰው ሆኛለሁ ክብር ለጌታ ይሁን እናም በእንደዚህ አይነት ሱስ በማጣት በችግር በህመም ያላቸው እግዚአብሔር በድንገት ይድረስላቹ ተባረኩ❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
አሜን 👏👏👏እንኳን ጌታ ረዳህ
@KadijaBaqqala
@KadijaBaqqala 2 ай бұрын
የእምነቱ ተከታይ አደለሁም ግን ይሄ ፓስተር ለየት ያለ ነው እውነተኛ ፓስተር ነው በጣም ይመቸኛል ያዝናናኛል ይመቸው
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬንና ዶክተር ወዳጄነህን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 2 ай бұрын
ቸሬ ያልተዘመረላት ደግ ሚስትህን በበጎ አገልግላት እሷ የመናገር ችሎታ ባይኖራትም አንተ አንደበቷ ነህ❤❤❤❤
@Ethiopia890
@Ethiopia890 2 ай бұрын
I am Catholic. I love Pastor chery ❤️ ❤️ ❤️ your one in millions
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬን የማከብረው የምወደው ሰው ነው የሚያነሳቸው ሀሳቦች አስተማሪ ናቸው እከታተለዋለሁ ለእምነቱ ተከታይ ብቻ ሳይሆን ከሀይማኖቱም ውጭ ያለ ሰው ሁሉንም የሚያስማማ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው 🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 ай бұрын
ዉህ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ፓስተር ቸሬን በአክብሮት የምወደው ወንድሜ ነው የሚያመልከው አምላክ ጥሎ አልጣለውም ወደፌትም አይጥለውም በእምነት የሰው ፍቅርን አግኝቷል❣️💕✝️🙏✝️💕❣️
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብረው እና የምወደው ሰው ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የተወደደ የተከበረ ሰው ነው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጠው ከነመላው ቤተሰቡ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 2 ай бұрын
ከ ጴንጤ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ውዳጄነህ ትክክለእኛ ሰው ናቸው ማስመሰል የማያውቁ ❤❤❤❤እድሜ ይስጣችሁ
@the_enun1981
@the_enun1981 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬን ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ማነጻጸር ትክክል አይመስለኝም፣ ወዳጄነህ የትግራይ ህዝብ በሰው ሰራሽ ረሃብ እንዲሞት የተባበረ ነው😊
@comemusic6928
@comemusic6928 Ай бұрын
ወዳጄነህ አስመሳይና የመንግስት ካድሬ ነው በዚያ ላይ ሀይማኖቱ ኢኪዩሜንዝም የሚባል ከሁሉም የክርስትና እምነቶች ቅንጭብጫቢ ነገሮችን የሚወስድ ነው በህይወት ምስክርነትም ብንመዝነው አግብቶ የፈታ ነው ፓስተር ቸሬን በተመለከተ የግል ህይወቱን ስለማላውቅ አስተያየት መስጠት አልችልም
@tesfayegirma7140
@tesfayegirma7140 27 күн бұрын
ዶር ወዳጄነህ ጰንጤ ነው ያለህ ማ ነው?
@muhabaadege1877
@muhabaadege1877 2 ай бұрын
ዋው ሌሊት ነበር የሰማሁት ደስ ቀኑን ደስ የሚል ጊዜ ለራሴና ለማገለግላቸው ሰዎች እንደምሰጥ አምናለሁ ፡፡ ቸሬ አንተን የሰሩ እጆች የእኔንም …..
@User13046
@User13046 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ ፕሮግራሙ በራሱ ደስ የሚል በመሆኑ ልመናዉ ደረጃዉን ይቀንስብሃል።
@Batl.14
@Batl.14 2 ай бұрын
በስመ አብ የእኔን እድሜ በትዳር ኖረሀል እግዚአብሔር መጨሰሻህን ያሳምርልህ ቸሬ
@millala7327
@millala7327 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፣እኔ ሙስሊም ነኝ.......።🤔🤔🤔🤔እኔ ሰው ነኝ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው አሁን የመክርከንን ምክር 15 አመት ሆኖ እሚረዳው አለ 45 አመት ሆኖ እማይረዳው አለ ላስተዋለ ልብ ላለ ትልቅ ምክር ነው እድሜ ይስጥልን 🙏🙏ግዜ አሪፍ ፕሮግራም ነው እነዚህን ይመሳሰሉ ምርጥ ኢትዮጳውያን አሉ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ከድሮ ጀምሮ ነው የማከብርህ የምወድህ አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@minasipa6175
@minasipa6175 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ፖስተር ቼሬን እወደዎለው ትምርቱ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ
@user-un4fh9hh5b
@user-un4fh9hh5b 2 ай бұрын
እመብርሀንን ይህ ሰዉ አስተማሪ ነዉ በጣም አድናቂዉ ነኝ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 ай бұрын
ቸሬ ከጥላቻ የፀዳህ የማንንም አይማኖት የማትነቅፍ መርጥ ነህ ተባረክ አድናቂህ ነኝ ኦርቶዶክሳዊት አክባሪህ ነኝ
@hali327
@hali327 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ። austaz ale betam emigerm positive thinker new esu gabzln kesum enmaralen.
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 ай бұрын
ፓሰተር ቸሬ በማርያም በጣም በጣም ከልቤ ነው የምወድህ በፈጣሪ በጣም ይሆን ጥሩ ትምህርት ስፈልግ ያንተን ነው ማየት የምፈልገው ማየት ጥሩ ሰው ነህ ቤተሰብን ፈጣሪ በጤና በፀጋ ያኖርልህ አራዳ ሁሉም አይተህ ያለፍክ ስለሆነ አሁን ላይ ከሁሉም ሀይማኖት ጋር አንድ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ የምትል ፓሰተር ቸሬ ባይክ አይሰለቸኝም❤ማራኪ እንዲ እንዲ ምርጥ አራዳ አምጣልን❤
@user-xi4mr5uk7o
@user-xi4mr5uk7o 2 ай бұрын
ቸርዬ በጣም ነው የምወድህ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይባርክህ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ፅድቅንም ይውዳል ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል:: ፓስተር ቸሬ አንተ መልካም እና ቅን ልብ ያለህ ከእውነት ጋር የምትቆም እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር እግዚአብሔር የሚወድህ ወንድማችን ነህ እኛም እንወድሀለን:: ደጉ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እስከመላው ቤተሰብህ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን::
@cr-mr5th
@cr-mr5th 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ተስጥቶሃል አንቴም ብዙ ችግሬኞች ጋር በመጀመሪያ ደራሽ መሆንህን በጥቂቱ አይቻለሁኝ በዚህ ቀጥል የዋህነትህንም ትህትናህንም ስው አክባርህነትህን ጌታን መፍራትህንም ማመኑንም በፈጣርህ ማመኑንም እያየህ ኑር በጣም ተመክረሃል በቃ ወደ ፊት ቀጥል ነው:
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 2 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ ጨዋ የሰው ሀይማኖት አክባሪ ጥሩ መምህር አሪፍ የባለትዳር ምሳሌ ጨዋ ቤተሰብ ያለው ።በጣም እንወድሃለን❤️ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ።እናመሰግናለን ግዜ🙏።
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 ай бұрын
ግዜ በጣም ድንቅ ውይይት እያየን በየመሃሉ የምታቋርጠው ነገር አሰልቺ ነው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ብታስተዋውቅ አሪፍ ነው የግድ ሰብስክራይብ መደረግ አለበት ለፍታቹ እንደምትሰሩ ያስታውቃል ፕሮግራሙ በርቱ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 2 ай бұрын
ዋው ፓስተር ቸሬ በጣም የምወደው ፓስተርነው እሱን ስትሰማው ብተውል የማይሰለች የህወት መንገድን ሲያወጋ አንተ ትበረታለህ ።ካንደበቱ የሚወጣው የእግዛብሄር ቃል ተስፋን ይሰጣል ።ብቻ ምርጥ እንግዳ።
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 2 ай бұрын
ከምር ምርጥ ሰው ነህ ትክክለኛ ማንነቱ ሳይዋሽ መናገሩ ደሞ ስኬታማ ትዳር ያለው ሰው ነው ብትመክረንም ያምርብሃል አንተስ ❤❤ ሙስሊም ነኝ በጣም በጣም ትመቸኛለህ እረዥም እድሜ ይስጥህ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ቸሬ bro❤
@BeslotAmare
@BeslotAmare 2 ай бұрын
እኔ እየሱስ ዋጋ የከፈለልኝ ልጅ ነኝ ቸርዬ ጋር ሄጄ ትዳሬን እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ትምህርት ወስጄ በጣም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ እናንተም ተጠቀሙበት 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 ай бұрын
ቸኸሬ በጣም አክባሪ ነኸኝ በኸም ነቴ እስልምና ተከታይ ነኸኝ ትምርትእ ኡሉ ንም ያማከለ ስለሆነ የሸገርልጅ መሆን መታደል ነው ወላኢ ቸሬ ያራዳ ልጅ እደሌላኦች ፖስተር የማይኦን ነገር ስለማታስተምር ነው የምከታተል ይመች እኔም የመርኬ ልጅ ነኸኝ ሸገር ከዘር የፀዳን ምርጥ ኢትዮዺያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️👌👌👌🥰🥰🫶🫶🫶🫶🕊️🕊️🕊️ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏🙏👌
@almazakalu
@almazakalu 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም አድናቂው ነኝ😢 አመለካከቱ በጣም ደስ ይለኛል።
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 2 ай бұрын
እኔ ላንተ ክብር አለኝ ፓስተር በትክክል የአግዚአብሄር መንፈስ ያደረብህ ነህ ሰዉ ሰዉ ትሸታለሀ እኔ የአኦርቶዶክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አደምጥሀለሁ
@taffiw1086
@taffiw1086 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሪንበጣም ነውእምወደው ትምህርቱ በጣምነው ምወደው እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ግን ያመቸኛል🙏🏽
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 2 ай бұрын
ግዜ እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ አንተንና ፓስተር ቸሬን ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል ድንቅ እንግዳ
@serkalemzewde7336
@serkalemzewde7336 2 ай бұрын
ቸሬ ሐይማኖት የማይለየው አስተማሪ መካሪ በጣም ተወዳጅ ሰው ነው
@Alem844
@Alem844 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላ ሃይማኖትን አከባሪ ነው ትህትናው በሳቅ እያዋዛ የሚናገረው ፈጣሪ አምላክ መላ ቤተተሰቦችህን ይጠብቅልህ 🙏ማራኪወግ ግዛቸው ትህትናህ አጠያየቅህ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
@user-tb8jr3cl3k
@user-tb8jr3cl3k 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለባሰተር ቸሬ ግን ልዩ አክብሮት አለኝ የሚነገራቸው ነገሮች ሑሉ የሰውን ለብ ይነካሉ በርታልን ከነቤተሰቦችሕ ተባረክልን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ፓሰትር ችሬ ስለ ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን ። እገዚህአብሄር ዘመንህን በድሜ በጤና ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ ። እመብርሃን ታማለደን የመላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለየን ። በጣም አክባሪህም የምወድህም ወንድማችን ነህ።
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 ай бұрын
እኔ፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት፡ ተከታይ፡ ነኝ፡ ሁሌም፡ አደምጣለው ፡ ፓስተር ፡ቸሬን፡ አቤት ፡ ቢሰማ፡ የማይጠገብ ፡ ንግግር ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ ለሁሉም ፡ ለትልቁም ፡ ለትንሹም፡ አስተማሪ ፡ ፕሮግራም ፡ነው። የዘመናችን ፡ የኢትዮጵያ ፡ዕንቊ፡ ፓስተር ፡ቸሬ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ያርዝምልን ።
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን ስወደው ሲመዛ መልካም እና የዋህ ደግ ሰውነው❤ ፓስተር ቸሬ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ🙏
@tebabe
@tebabe 2 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ሁሉ አላህ የልባችሁን ይሙላላችሁ በተለይ የመዳም ቅመም ህልምሽን እውን ያርግልሽ😢❤
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 2 ай бұрын
Much respect chere from orthodox Christian’s Amen ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ልጅ ከድንግል ማርያም ለተወለደዉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙇🏽‍♀️🙏🙇🏽‍♀️
@yohannesh4992
@yohannesh4992 2 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ፓስተር ቸሬን እሚጠላ አለ አንተኮ የሁሉም ነህ እልፍ ሲል ደሞ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን እንወድሀለን።
@helentegegn6140
@helentegegn6140 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ጥሩ የህወት ምስክርነት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል ተባረክ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊሰውነት ክበርልኝ አነቤተሰብህ❤❤❤
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 ай бұрын
ቸርዬ በቸርች የሚደረግ ፈንድ ሬይዚንግ እንደማላደርግ ቃል ገብቻለሁ ያልከው ነገር እንዴት ደስ እንዳለኝ ።በአንድ ቀን ሶስት አይነት መባ በሚሰበሰብበት ዘመን ይህን መስማት ያስደስታል ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋ ይትረፍረፍልህ ።
@MeronMengstu
@MeronMengstu 2 ай бұрын
እኔም በጣም የምወደው ሰው ነው እድሜ ጤና ይጨምርለት
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ጥሩ የህይወት ምስክርነት ነው ተመስገን🙏
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
እኔማ ስወደው ለጴንጤዎች ሁሉ ነው እንደፓራስታሞል እንዲሰሙት የማዝዝላቸው እሱ እኮ በሁሉም የሰው ልጅ ነገሮች ላይ አለ በቃ በአጠቃላይ በስጋ ላይ ልዩ የምክር መዳኒት ይሰጣል ከእነ እምነትህ❤❤❤❤
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
ማን ስልጣን ሰጥቶሽ ነው አንቺ የምታዢው ?🤔
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
@@Beryaa ስለምወደው ሌሎቹ መዝለል እንጂ ወንጌል አያስተምሩም እርርርር በሉ ምድረ ሰገጤ
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
@@abebaalemu9289 😂🤭🤭ሆሆ እረ ቀስ በጣም ዘለልሽ እኮ
@mimi5572
@mimi5572 2 ай бұрын
Mesalyachen Cheru Sayhon Geta Eyesus New Eshi.
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
የኛ ፓራስታሞል ምርጥ መድሀኒት ጌታ እየሱስ ነው:ለፓስተር ቸሬ መፍትሄ የሰጠው" Docter Jesus "ሰለሆነ " በፓስተር ቸሬ ውስጥ ፀጋውን ስላስቀመጠ አክብረን አነሰማዋለን ::🙏🙏🙏🙏
@edengebrehiwet1837
@edengebrehiwet1837 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው እምወደው ፓስተርዬን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ። 🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tgtg4600
@tgtg4600 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ!ቅንነት ደግነት ሀቀኝነት ሃላፊነት እሚሰማህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ !!እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢሄ ሰው ግን ከጴንጤዎች የተለየ ነው እውነረኛ ትምህርት ነው የሚያስተምረው አስመሳይ አይደለም እንደምናውቃቸው ዼንጤዎች በዚሁ ቀጥል ብዙ አድማጭ አለህ።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 ай бұрын
Betkikel
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 2 ай бұрын
በትዳር 29አመት ኖሬያለሁ ነው ያለው😂 የ29አመት ጐረምሳ ነው የምትመስለው ዋው ፓስተረ ቸሬ መልካም አስተዋይ ስለ እውነት የሚኖር ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ኦርቶዶክሳዊቷ እህትህ ነኝ ❤❤❤❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 ай бұрын
ሁሊ ብስማህ እንዳተ አይንት እና እንደ ፓስተር ወዳጅኒህ ብስማ አልጥግባችሀም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹህ
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ቸሬ በሄድክበት ጌታን ስለምትናገር ዘመንህ ዘርህ ይባረክ❤
@N33Natty
@N33Natty 2 ай бұрын
ፓስተረ ቸሬ ስውደው፣ምረጥ ኢቲዮፒያው ፣የሚሰጠው ምክረ በጣም የምውደው።❤
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe 2 ай бұрын
I'm ortodox tewahedo much respect & love pastor chere God bless your service!!!!!!
@tsibuta631
@tsibuta631 2 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ ማለት ለሚሰማው ና ለሚከተለው ትልቅ ትምህርት ቤት ወይም ላይብራሪ ማለት ነው ጌታ ይባርከው ፀጋውን ያብዛለት እድሜ ከጤናጋር ይስጠው የኦርቶዶክስ ልጆች እንወደዋለን።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ,በጣም ነው የምወደው . የእግዚአብሔርን ቃል የተረዳ አራዳ.
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 ай бұрын
ወንድም ግዛቸው እግዛብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@solfaye7848
@solfaye7848 2 ай бұрын
አብዛኛው የሃይማኖት ትከታይ በአንድ ድምፅ ተስማምቶ የሚወደው መምህር👏👏👏
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶ ነኝ ፓስተር ችሬ በጣም የማከብረዉ❤❤
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 2 ай бұрын
እኔ ኦርተዶክስ ነኝ ፓስተር ቼሬን በጣም ነዉ የማከብረዉ ❤ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከእነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤
@TsionSintayehu
@TsionSintayehu 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ስለጌታ ስለመሰከርክ ያው ስራችን ይሄ ቢሆንም ግን እናመሰግናለን bless you more
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 2 ай бұрын
አቤት አንተ የተባረክህ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ሳዳምጥህ ደስ ይለኛልከአንደበትህ የሚወጣው እውነት ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ።
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ሌላ ምንም ማለት አልችልም የአ.አ. ልጅ ነኝ ስለ ሃገሬ እቃትታለሁ ሃገር አተናል ከእራ ወዳድና በጥላቻ ካበደ ትውልድጋ መኖር ሸክም ሆኖብናል 😢 ያልከው ሁሉ እውነት ነው ለሰዎች ቅን እናስባለን ያገባናል ብለን ስለሌሎች እንኖራለን በስደትም ያው ነው በተራችን እንቅፋት ሲመታን እኔን የሚል አይደለም ጠይቀህ እርዳታ ፈልገህ በቀናነት የሚመልስልህ አታገኝም ስለ ቤተሰቦቼ እሳቀቃለሁ መጨረሻችን ያስፈራኛል በእራስ ወዳዶች ተከበናል በተለይ ኦርቶዶክሶች እርስ በእርስ አንተሳሰብም እናንተጋ የተሻለ ግብረገብና መረዳዳት መተሳሳብን አያለሁ ሰዎች ሰው እንሁን መንደርና ሃይማኖት ሳንቆጥር ስለሰዎች እናስብ ግዴታ ይኑረን በርታ ፓስተር እንዳንተ አይነት የሃይማኖት መሪ ማግኘት በዚህ ዘመን ይከብዳል!! ረዥም እድሜ ❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 ай бұрын
ቸርዬ እኮ ፈታ ያለነው እድሜና ጤና ይስጥህ
@doit9895
@doit9895 2 ай бұрын
ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ልቤን ውስጤን ነካው ፕራንክ ነው በሉኝ ብለሀል እውነት ነው ፕራንክ ይሁንልን በሰፈር በመንደር ማሰብ ይብቃ እንደሀገር እናስብ ሁላችንም አንድ ነን ፖለቲከኞች ሀገር አየሆኑም ያለፈው አልፏል በፍቅር ለልጆቻችን ኢትዮጵያዊያን እናገልግል ኢትዮጵያን እናገልግል !!!
@zainabsara8416
@zainabsara8416 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የውነት ይለያል ❤❤❤ እግዚአብሔር አተንም ባለቤትህንም ልጆችህንም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ የውነት ትለያለህ
@user-uo1iq5rv8u
@user-uo1iq5rv8u 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የሰውነት ልክ ሰው ሰው የሚሸት የእውነት ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 2 ай бұрын
ፓስተርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለሀለው!! አባቴ አንተ አራዳ የገባህ ጴንጤ ነህ ይመችህ አቦ።
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
ውይ ፓስቸር ቸሬ ስዎድህ ስሳከብርህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤
@selamawitlemma1849
@selamawitlemma1849 Ай бұрын
የቸሬ ቃል ያለመልማል መፈስ ቅዱስ ተሞልቱዋል ያለ እምነት ልዩነት እንሰማዋለን እዘዛቤር ይመስገን
@user-gp5jq6rt4v
@user-gp5jq6rt4v 26 күн бұрын
ወንድሜ ፖስተር ቸሬ ሁሉን የሚሰጥ ሀያሉ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ! ከልብ አመሰግናለሁ።
@rodasktube2209
@rodasktube2209 2 ай бұрын
😢ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው የዘመኑ ጴንጤ ነን ባዮች እስኪ ከዚህ ምርጥ ሰው ትምህርት ውሰዱ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 ай бұрын
እኮ ከሱ ተማሩ ምረሰ ገጤ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ስትስማ ብትውል አትጠገብም ካንተ ብዙ ተምሪአለሁ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
@user-ih8ju7vs6m
@user-ih8ju7vs6m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ፓስተር ቸሬ ይለያል !! እኛ የተዋህዶ ልጆች ላንተ ያለን ምስጋና እና ክብር ልንገልጽልህ እንወዳለን እግዚአብሔር አምላክእስከነ መላው ቤተስብህ ይጠብቅህ ክበርልን።
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 2 ай бұрын
እኔ ልቤን ገዝቶ የማዳምጠው ሠዎች መሀል አንዱ ፓስተር ቸሬ ነው ተባረክ 🙏
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
ኡኡ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ወዳጄነህን ስወዳቸው ከአንጀቴ ነው ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው ፍቅር ናቸው በቃ አይጠገቡም እየተሰሙ የሚርቡ እየተሰሙ የሚጠሙ ናቸው በቃ በምን ቃል ይገለፃሉ❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 ай бұрын
ግዛቸው ተለያዩ ወንድማችን በርታ በብዛት ፓስተሮች አይመቸኝም ነበር ፓስተር ቸር የግን ትለያለህ እያሳሳቅ ጭንቅችዋን የምትናገረው ነገር❤❤❤
@aminaabdurehman9004
@aminaabdurehman9004 2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬ ለኔ ሀሌ አዲስ ነገር ህይወቴ ውስጥ እንዳገኝ የሚመራኝ ልዩ የእግዚሀቤር ሰው ነው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 2 ай бұрын
የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ፖስተር ቸሬ የሚሰጠው ትምህርት ሁሉንም እከታተላለው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ🙏🙏🙏
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 11 күн бұрын
እውነት እኔም ደሥይለኘል ውሥጤነው
@yetemworkmetages
@yetemworkmetages 2 ай бұрын
ውይ ፓስተር ቸሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
"የህይወት ፈተና"___በፓ/ር ቸሬ
39:35
Epaphras Christ church
Рет қаралды 75 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 137 М.