No video

ቀለል ባለ መንገድ የተጋገረ የጤፍና የገብስ እንጀራ ሞክሩት!

  Рет қаралды 6,116

ኅብስት ቱዩብ-Hibst Tube

ኅብስት ቱዩብ-Hibst Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 117
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ🙌 አዲስ የሆናችሁ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ👏 ነባሮች ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤🙏🙏🙏😘
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
እምወድሽ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወድሽ ማራኪዬ❤❤❤🙏🙏🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
ኀብስትዬ ቆንጆ እንጀራ ነዉ የጋገርሸዉ ሰለአካፈለሸን እናመሠግናለን ሼር
@meronwg9509
@meronwg9509 2 жыл бұрын
ሰላም ህብስትዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር እንጀራነው የጋግርሽው ወዙ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕👌
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ በጣም የሚያምር የጤፍና የብስ አእንጀራ አዘገጃጀት ነው ዋው ቀለል ባለመልኩ አብኩተሽ የአብሲት አጣጣልሽ በጣም ምርጥ ዘዴ ነው የገብስ ዱቄቱም ለብቻው አብኩተሽ ማዋሀድሽ ቆንጆና ያማረ እንጀራ እንዲሆን አድርጎታል👌ለስለስ ያለ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ🙏
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
ኅብስትዪ በጣም ቆንጆ ጤናማ ተስማሚ ነው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ህብስትዬ አሰንኳን ደህና መጣሺ በጣም ምርጥ ለስላሳ አይኑ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሺው ጀርበረውም በጣም የምራል ምርጥ የገብስና የጤፍ እንጀራ ነው እናመሰግናለን👍
@animalworld9462
@animalworld9462 2 жыл бұрын
ዋው! እንዴት ያምራል። I like it!!! ተባረኪ!
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 жыл бұрын
ዋው ህብስትየ በጣም አሪፍ ነው ልስልስ ያለ እጀራ እጅሺ ይባረክ ልዩ ነው
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ Жыл бұрын
እህታችን ሀብስት በጣሞ ቆንጆና የሚደነቅ እንጀራ ነው የጋገርሽዉ እጆችሽ ይባረኩ 👌👌👌👈
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል አድርገሽ ነው የጋገርሽው ኅብስትዬ ላይክ
@mesei5315
@mesei5315 2 жыл бұрын
ህብስትዬ ዋው በጣም ቆንጆ የእንጀራ አገጋገር ነው አይኑ ልስላሴው በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ እናመሰግናለን ስላካፈልሺን
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 жыл бұрын
ሰላም ህብስትዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ እንጀራነው የጋገርሽው ሲታይ ወዙሁሉ በጣም ደስይላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ኋብስቴ በእዉነት በጣም አንደኛ የሆነ የሚያምር እንጀራ ነው ጤናማም ነው ገብስ የእህል ንዉስ አለ የሀገሬ ሰዉ ሲተርት እዉነትም ንዉስ ከጤፍ ጋር ለካ እንደዚህ የሚያምር እንጀራ ይሆናል እጂሺ ይባረክ በእዉነት ጎጆ ስወጣ እሞክርዋለሁ🤣
@hasettube
@hasettube Жыл бұрын
ህብስትዬ በጣም ነው የሚያምረው ደግሞ ንጣቱ ቆንጆ እንጀራ ነው ብዙ ጊዚ የውጪ እንጀራ ሙያን ይፈታተናል አንቺ ግን ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው ዋውው
@rozalovetube
@rozalovetube 2 жыл бұрын
ሕብረትዬ የምትሰሪያቸዉን ሁሉ ስዉዳቸዉ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ ደግሞ እንዴት እንደናፍቀኝ እጅሽ ይባረክ የኔዋ 👌
@user-yv7oy4sk7v
@user-yv7oy4sk7v 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሸ እቡሰቲዬ በጣም ቆንጁ የሚየምር ለጤና ተሰማሚ እንጁራ ነው እጁሸ ይርክ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ህብስትየ ቆንጆ አይነት ዘዴ ነዉ የተጠቀምሽዉ ለክተሽ መጠቀምሽ ራሱ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ ወዙ እራሱ ሲያምር ባንቺ ዘዴ እሞክረዋለሁ❤️🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው ኀብስትዬ ቆንጆ እና ለስላሳ እንጀራ አገጋገር ነው ያሳየሽን እኔ ስጋግር ገብስ ጨምሪ አላቅም ጨምሪ ደሞ አየዋለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እሞክረዋለው በጣም ወድጄዋለው👌👌😘🙏
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
ህብስትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽ ው በርቺልኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ሞያ ብሎ ዝም ነው እንዴት ያሚያምርና አይናማና ልስላሴው አይኑ ዋውው ገብስ ድሮ ሲነገረን በናቶቻብን ጤናማ እንደሆነ ነው ስለዚ ጤናማና ቆንጅየ እንጀራ እንድንመገብ እየመከርሽን እየረዳሽን ነው ኅብስትየ ተባረኪ እስኪ እንዳንቺ ክሆነልኝ እሞክረዋለው ተባረኪልኝ የኔ ውድ ነገር
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ኀብስትየ የኔ ባለሞያ እንዴት እንደሚያምር ልነግርሽ እወዳለው ዋውው አይኑም ልስላሴውም ቆንጆ እንጀራ ነው ያዘጋጀሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለው ሼር ላይክ 👍😍🙏
@fitsumyifrutube
@fitsumyifrutube 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ ሰላምሺ ብዚት ይበልልኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የእኔ ባለሙያ እኔ እሞክረዋለሁ ስላካፈልሺን እናመስግናለን
@tesfishemufamily5567
@tesfishemufamily5567 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ህብስትዬ ዋው በጣም ቆንጆ እና የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው አይኑ ሲያምር ዋው ብያለሁ ህብስትዬ
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
ኀብስትዬ የኔ ልዬ ዋው ነው እንዴት ያምራል ልስላሴው አይኑ ልዬ ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ የገብስና የጤፍ ጥሩ ነው የሰሩት እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕አይኑ የሚያምር ልስልስ ያለ እንጀራ ነው የወጣልሽ የኔ ባለሙያ ተባረኪ🙏💕
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሳሪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!! ሳሪዬ ሰዓት ለመሙላት መቶ ሰዓት ቀርቶኝ ነው ስወድሽ አጫዉጭልኝ❤❤🙏🙏🙏😘😘
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ህብስትዬ ውዴ ዋዉ ልዩ የሆነ እንጀራ ነው የጋገሽው ቀለል ባለ መልኩ ነው ያሳየሽን በጣም ወድጀዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግንሻለን 🙏🙏🙏
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኅብስትዬ እንድት ነሽ በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ በጣም ጥሩ እንጀራ የጋገርሽው ቆንጆ ሙያ አስተማርሽኝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌👌
@niceworld2181
@niceworld2181 2 жыл бұрын
እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው የሆነልሽ ልስላሴውም አይኑ ጎላ ጎላ ማለቱም በጣም ያምራል ለዛውም ጤናማ መሆኑም ደስ ይላል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግንሻለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ በጣም እሚያምር ቆንጆ አይናማ ሰበከቱም ልዩ የሆ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ብርክ ይበል የኔውድ👌🥰💕
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ በጣም አሪፍእናቆጆ አሰራር ነው እናመሰግናለንክልብ ክበሪልን
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 жыл бұрын
ህብስትዬ የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽለን ከገብስና ከጤፍ ብዙውን ጊዜ ውጭ ሀገር በተልይ እንጀራ ቆንጆ አይወጣም አንቺ ቆንጆ አርገሽ ኣሳምረሽ ጋግረሽ እንጀራዎችሽን ሌለሎቹንም አይቻቸዋለሁ ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው ::ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግ ናለን 🙏👍👍
@rosatube6848
@rosatube6848 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝትይበልልኝ ኀብስትዬ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ የሚገርም እንጀራ ነን የጋገርሽው የኔ ባለሞያ ገብስ እና ጤፍ ለጤናችን ተመራጭ እና ተስማሚ ነው እናመሰግናለን እሔን የመሠለ እንጀራ ጋግረሽ ስላሣየሽን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏 👌👌💖
@honeytube8513
@honeytube8513 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት wow በጣም አሪፍ ነወ በርቺ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ኅብስትዬ በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ የጋገርሽዉ ልክ የሐገር ቤትን ይመስላል በሁለት ዱቄት መጠቀምሽ አሳምሮታል በዛ ላይ አይኑ ሲያምር ልስልስ ያለ ነዉ መለካትሽ ደግሞ ጥሩ ነዉ ለመጠቀም ይቀለናል ባለሞያ እኮ ነሽ የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌
@raiytube4682
@raiytube4682 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው የሚገርም እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው በድጋሚ ዋው አንደኛ ነው ሞክረዋለው ይህንን የመሰለ እንጀራ ጋግረው ያሳዩን እጆችሽ ብርክ ብርክርክ ይበሉ እናመሰግናለን ከልብ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት ምርት አስተጋግር ነው ደሞ እዴት እዳማረይ እዠራ እግር ገብቼ አሞናምነዋለሁ እናመስግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ህብስትዬ ቆንጆ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ ሼር!!
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
ኸብስትዬ ምርጥ እንጀራ ነው እወዳለሁ እንጀራ የተባረከ ይሁን ውይ አይኑ ሰበህቱ በጣም ነው የሚያምረው የኔ ባለሙያ አክባሪዬ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል እንጀራ መልኩ ለራሱ ያጠግባል እግዚአብሔር ይስጥልን
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ህብስቴ የጤፍ እንጀራ በገብስ ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣልሽ አይኑ ልስላሴው ማማሩ እጆችሽ ይባረኩ 😘🌹👈
@wadancraft2015
@wadancraft2015 2 жыл бұрын
That’s looks amazing delicious and beautiful 🤩 thank you for sharing my friend 👍👍
@AronTube
@AronTube 2 жыл бұрын
ዋው😍😍
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x 2 жыл бұрын
እንደት የሚያምር ድንቡሼ ፍፍት ያለ እንጀራ ነው ትክክለኛዉ የእናት እንጀራ ዋዉዉ እጂሺ ይባረክልን ይሄን የመሰለ ለጤናም ተስማሚ የሆነ እንጀራ ሼር ስላደረግሺን ክበሪልን እማ
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ህብስትዬ ዎው በጣም ቆንጆ አይናማ እንጀራ ነው የጋገርሿ እርሾው በሞከውሃ ማረግሽ አብስት ገብስ ሀምረሽ እስህት አርገሽ አብቁተሽ በጣም አርፍቫደራር ነው እጅሽ ይባረክ
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
አይ የኔ ባለሙያ ህብስትዬ ጎበዝ እኮ ነሽ ሙያ ከፀባይ ጋር ያደለሽ የኔ ደርባባ ስወድሽ ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው thank you for sharing👍👍👍❤💕❤ share
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ህብስትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ በ silint ነው ያየሁት share ውዴ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ዋው ህብስትዬ የጤፍና የገብስ እንዴት ቆንጆ ወቶልሻል ቂጡ አይኑ ልስላሴው እያነሳሽ ስታሳይ እንዴት ያምራል አበባ የመሰለ ፣ ሙንሙን ያለ እንጀራ ወድጀዋለሁ የሰራሽባቸው እጆች ይባረኩ።
@yasinyordi
@yasinyordi 2 жыл бұрын
ኅብስት አሪፍ አሰራር በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሺን።
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ህብስትዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ኀብስትዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ ለአይን የሚስብ የሆን እንጀራ አገጋገርን ተምሬበታለሁከሁሉ ደሞ የጤፍ እና የገብስ ስለሆነ ተመራጭ ያረገዋል ለጤናችን 👌 እናመሰግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏👌👌👍👍💖💖
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ዋው ኅብስትዬ የኔ ባለሙያ እንዴት የሚያምር አንጀራ ነው በጣም ቆንጆ እንጀራ ባንቺ መንገድ ደሞ እሞክረዋለሁ 👌👌👍👍
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ውብ የሆነ እንጀራ ነው ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዋውውውውውውውውውው ♥♥♥♥♥♥♥💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💋💖💋💖💋💖💋💖💋💖💋💖💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ሼርርርርርር ስያምር
@brtukankbret6870
@brtukankbret6870 Жыл бұрын
waw hbst ye betam leyu siyayut yemiyagaga ejera new stabokim arif argeshi slabokashiw lemegager altechegershim 👍👍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር🥰
@nab-tube1452
@nab-tube1452 Жыл бұрын
Selam ኅብስትዬ እንኳን በደህና መጣሽ አሪፊ የእንጄራ ከአቦካኩ አብስቱ እስኬ አገጋጌሩ ሼር ስላሬጊሽልን እናሜሰጊናሌን🌶️🌶️🌶️🥕🫑🥦👍👍👍👍👍🤱
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 жыл бұрын
Hibstye this Injera is nicely firmented Looks beautiful easy to follow the steps thank you 👌👌❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ፍክት ያለ የሚያምር ለምለም እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን በርቺልኝ እህቴ🙏👍👍👍
@gojofilm
@gojofilm 2 жыл бұрын
Hebesity ehite yene balmuya endite edemimir betam konjo enjera ejesheyebarki yene balmuya bayin yategibal ehite selakafeleshen enamesginslen tebarkilgne
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 жыл бұрын
ኀብስቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ቆንጆ እንጀራ በዛ ላይ ልስልስ ያለ ደጅ ከምንገዛ በቤታችን ውስጥ እንደዚህ በንጽህና አዘጋጅተን ጋግረን መመገብ እንችላለን እውነትሽን ነው ቁልፎ እርሾው ላይና አብሲቱ ላይ ነው ልስልስ ያለ አይኑ የሚያምር ነው የወጣልሽ እጅሽ ይባረክ እማ👌💕
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
Looks so good like like 👍
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
Hibstye yene mirt balemoya betam mirt injera agegagerishin new yasayeshin tebarekilin😍 like Share✅
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንደራ እናመሰግናለን 🙏❤️🙏
@user-pb4jy8fp8l
@user-pb4jy8fp8l 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው ሲያዩት እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ ውዴ እህት
@godolyastube2932
@godolyastube2932 2 жыл бұрын
በጣም የሚምር እንጀራ ነው እናመሰግናለን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ቆንጆ እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት አንቺ በጋገርሽበት መንገድ ሞክራለው እንጀራሽ ግን ወደር አይገኝለትም የሀገር ቤት ነው የሚመስለው የእኔ ባለሞያ ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ተባረኪልኝ
@JuharaMos
@JuharaMos 2 жыл бұрын
Wow wow yummy yummy🙏🙏🙏❤❤❤❤
@netsikitchen
@netsikitchen Жыл бұрын
Selam hibistye konjo enkuwan dehna metshi wow betam konjo enjra yegagershiw ayinum liyu. New silakafelishin enamsginaln
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ልዩ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ህብስቴ የኔ ውድ እንጀራን አይቶ ሳያይ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ ብዙ ቢያለፋሽም ቆንጆ እንጀራ ወጥቶልሻል 👍👍👍👍💖💖💖
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ራቢዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ህብስትዬ ልዩ በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው ከኢትዮጵያ ከወጡ ጥሩ እንጀራ መጋገር አይሳካም ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ሠው ይማራል ገራሚ እንጀራ ነው የኔ ውድ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሠግናለን @ሼር😍😍😍💖👍
@mahtemdingil6842
@mahtemdingil6842 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun Hibstiye wudie betam arif ye Enjera agegager new yasayeshin ayinu enidet endemiyamir wodjewalehu silakafelishin enamesegishalen🙏🙏🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 2 жыл бұрын
ህብስትዬየኔ ባለሙያ እንዴት እንደሚያምር አይኑ ብቻ ይበቃል የኔውድ እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደጋገርሽው ጎበዝ ነሽ የኔውድ ሞያ ካንቺ እንወስዳለን
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እጅሽ ይባረክ
@wubkitchen
@wubkitchen 2 жыл бұрын
woww Konjo Asarar Yetbarki Yewni
@rowfoodletay1314
@rowfoodletay1314 2 жыл бұрын
ወው ፅብቅ አይ thanks
@user-zx8mo2fz1f
@user-zx8mo2fz1f Жыл бұрын
Selam selam hibstiye wow betam konjo enjra new ayinu beam miyamirew lisilasewum konjo new silakafelishin Thanks 👏😘
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
This is amazing enjer hebistye konjo. Like 👍 share 👍
@sarontube1237
@sarontube1237 2 жыл бұрын
hibsty yeny balmuya betam konjo leselasa enjera new yegagershu leke yagerbaten yenselal endanchy adergay mukerualu egesh yebarekh like
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ህብስትዬበጣም የሚያምር እንጀራነው እጅሽ ይባረክ😍😍👌
@user-ho6kc1gg2w
@user-ho6kc1gg2w Жыл бұрын
Hibstye indet senebetsh inkan bedhna metash zare demo wib yehone yegebs ina yetef injera new betam yamral bezi neber indeweta bemitimita meblat wow yamral 👌👌👌😍😍😍🥰🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ እጀሽ ይባረከ ላይክ👍👍👍🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Hibstyee wede betam konjo Injera new yegagereshew 👏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እንዴት የሚያምር እንጀራ እንደሆነ የጋገርሽዉ በዛ ላይ ደግሞ በሁለት አይነት ዱቄት መጠቀምሽ ጥሩ ነዉ በዛ ላይ አይኑ ሲያምር ልስልስ ያለ ቆንጆ እንጀራ ነዉ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እኔም ባንቺ መንገድ እሞክረዋለሁ 💕👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ህብስትዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ እሺ ሲያምር ዋዉ ገብስ እና ጤፍ አይኑ ልስላሴዉ ማማሩ እጅ ይባረክ ዉዴ 😍👍👌
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 2 жыл бұрын
ሠላም የኔ ቆንጆ በጣም የምየምር እንጀራ እጋገረሸ ነወ ጎራ ልበል በአዋዜና በቅቤ አረጌ ልበላ መሰለኝ ያሰጎመጃል የምጋግሩ እጆቾሸ ይባረኩ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ገስጠናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናቴ!! ኡሙዬ ጋ ሰላም እያልሁሽ ነበር ወጣለች አለችኝ። እንዴት ነሽ? ተሻለሽ ወይ? እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልሽ🙏🙏🙏
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 жыл бұрын
አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብረን እንደግ እረስበርስ ተሳስበን ጠክሪ እንጠክር አብሽሩ ሀገራችነን ፣ሰላም ያረግልን ፣በስርቤት ያሉ ወድም እህቶች እናስተውሳቸው በስጅድ ዋው እጅሽ ይባረክ የኒ ባለሙያ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
Watching 👀👈
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
Selam ዊዴ ጤና ይስጥልኚ አሪፊ የሆኔ አይኑ የምያምሪ የእንጄራ አሠራሪ ከመጄሜርያው እስኬሜጨሬሻው አብስቱንም ጥዴሽ ሼር ስላሬጊሽልን እናሜሰጊናሌን💚💛❤️🍒🍒🍒🍒
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam hibstye selamsh bizt yibel baleshibet selamshin temegnehulsh betam lesles Yale abeba yemesele injera new yetemetatene ihil chemresh mirt injera new yegagershiw inamesegnalen ❤❤😍😍
@mammamimikitchen
@mammamimikitchen 2 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ጥሩትምህርት ነው
@user-se6dd7kp9o
@user-se6dd7kp9o 2 жыл бұрын
ዋዉየኔባለምያ
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
Watching
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
Watching ህብስቴ😍
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ህበስቴ የኔ ዉድ ገብስ እንጀራ ይሆናል ማለት ነዉ ዋዉ እጂሽን ይባርከዉ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!! ኡሙ ካሊድን ሰሙ ጠፋች ብዬ ጠይቂየት ደህናናት ስራ በዝቶባት ነው አለችኝ። አዎ ገብስ እንጀራ ይሆናል ጤፉ ብቻዉን አያምርልኝም። የኢትዮጵያ ጤፍ አይደለም
@Amhara782
@Amhara782 Ай бұрын
ምጣዱን ይት አገኘሽው እህቴ? በጣም ይምራል አይኑ
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 2 жыл бұрын
Demtse yelem queres weyem msa albelashem ende😍😍😍Qonjo sera qetybet.
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 3 ай бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል በተረፈ ቆንጆ እንጀራ ነው
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
ሸር ላይክ
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 Жыл бұрын
ህብስትየ የሚያምር እጀራ ስፍስፍ ያለ ለስላሳ በስማም እዴት ያምራል የምጣዱ አተላለቅ ልክ ያገራችን ምጣድ የጤፍና የገብስ እጀራ ለጤናም ተስማሚ ነወ በሁለት ቀን ነወ እደዚህ አምሮ የወጣልሽ እሽት አርገሽ ነወ ያቦካሽወ በአብሲት ማረግሽ ደግሞ የበለጠ ለስላሳ ያረገዋል 👍👍👌😘
@kwtkwt8235
@kwtkwt8235 2 жыл бұрын
Selam edet neshi econ selam metasi wde bewnet lyu where new bcha egzibeher agerachen abkton where lemeblat yabkan
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
The famous puff pastry snack that is driving the world crazy!
8:05
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 5 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН