ቀላል በትንሽ ግብአት የሚሰራ የመጥበሻ ፓስታ ፉርኖ አሰራር ዘዴ በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 132,889

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ቀላል በትንሽ ግብአት የሚሰራ የመጥበሻ ፓስታ ፉርኖ አሰራር ዘዴ በሜላት ማእድቤት ሞክሩት ትወዱታላችሁ በተለይ ፈጥኖ የሚደርስ የምግብ አይነት ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 145
@adiamasfahahselassie4482
@adiamasfahahselassie4482 2 жыл бұрын
በስራሽ ጎበዝ አንደበትሽም ቁጥብ የምትናገሪውን የምታውቂ
@user-fu9gi2wq3k
@user-fu9gi2wq3k
የምር ማሻአላህነው ሞያሽ ዋውነው
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
Wow 😮 what a great 👍🏾 job looks so beautiful 😍 delicious and yummy 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear and you have a great day
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍🙏
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
ቅመም የሆንሽ ባለሙያ ነሽ ስራሽ ንፅህናሽ ደስ ትያለሽ keep up 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥰
@selamatlawselama6691
@selamatlawselama6691 2 жыл бұрын
delicious and yummy grate job sistu👍👍👍
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ በቀላሉ የሚሰራ ቺዝ ለማይወድ ጥሩ ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
በፉርን የተሰራውን ያስንቃል ሜሊዬ አሸራርሽ 👌 እናታችን በድስት ትሰራልን ነበር ከላይ በብረት ምጣድ ከሰል አድርጋ መለኞች ናቸው እኮ እናቶቻችን።
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 жыл бұрын
You absolutely right we used to call it pasta forno thank you a lot . You Brought my memory back.
@solyana1793
@solyana1793 2 жыл бұрын
wow ባለሙያ👍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሚሉዬ አይ ሙያ ኧረ እግዚያብሄር ይባርክሽ የኔ ፈንዲሻ ኑሪልን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Wow ejeshe yebareke yene balemoya
@user-hu5iv7hz5u
@user-hu5iv7hz5u
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ምወደው ምግብ 😋👌👌👌
@Makelon26
@Makelon26 2 жыл бұрын
That look yammy, I can watch ur show the whole day and not bored at all
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 2 жыл бұрын
ማሻላላላ በጣምም ጥሩ ነገር አገር መብራት የሌለበትቦታ ሰርተንመብላት እንችላለን ከናፈቀንን
@mesfindesta8599
@mesfindesta8599
Amazing pastal furni. Txs.
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Жыл бұрын
I like your coking mathed. God bless you.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️🙏
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
ያለ ኦቨን ቀላል የመጥበሻ ፓስታ ፍርኖ አሰራር
10:13
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 11 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН