ሁለት የተለያዩ ከእንቁላል የሚዘጋጅ ቆንጆ ቁርስ አሰራር

  Рет қаралды 132,947

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ሁለት የተለያዩ ከእንቁላል የሚዘጋጅ ቆንጆ ቁርስ አሰራር ቪድዮው ላይ እንደምታዩት በጣም ልዩና ቆንጆ አሰራር ነው ስሩ ሞክሩ ብሉ ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 129
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 2 жыл бұрын
አየ ኮምፒዩተር አየ ቴክኖሎጅ፣ ምንኛ ጠቀምከን ለኛ ለሰው ልጅ፣ መቅመስና ማሽተት እነሱ ቀሩ እንጅ። ሜሊ በይ ቅመሽው እኛ ሆነን ዳኛ፣ ጣእሙን ሳንሰማ መቸም አንተኛ። በይ ኑሪልን ሜሊ አንች የእውቀት ብርሃን፣ ሙያሽ ከቤታችን አደላድሏል ዙፋን።
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
wowo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ዛሬ ነው ያየሁት ክበሪልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ለኔም እናንተ በጣም ጠቅማችሁኛል ቀን በቀን ሞራል ጉልበት እየሆናችሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ሜሊዬ እንኮን አብሮ አደረሰን በጣም አሪፍ የቁርስ አማራጭ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺለሰኝ👌👌👍👍👍❤🙏
@bethalemu4515
@bethalemu4515 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቅመም ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በርችልን
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 2 ай бұрын
የኛ ባለሙያ በርች
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 2 жыл бұрын
the way you cook, hosting ,decipiline, everything is perfect swedish
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ልዩ ቁርስ ነው ሜሉሽ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️
@genettenekr2676
@genettenekr2676 2 жыл бұрын
ሜልዬ ካንቺ የተማርኩት ብዙ ነው እጅሽ ይባረክ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ወቅቱን ያማከለ ምርጥ ቁርስ ነው ዳቦም ሁሉም ቤት ስላለ ከበአል የተረፈ ይሰራል እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለሙያ 👏💕💕💐👍👍 አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንቾ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Tebarekee betam kelalina yemitaft new! Berchee gobez keltafa nesh Milliye
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ነው
@tadubisrat1060
@tadubisrat1060 10 ай бұрын
Wow nice keteyebete ❤❤❤
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 2 жыл бұрын
Thanks, sister. I will try it as soon as possible
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@themasterbeatsHD
@themasterbeatsHD 2 жыл бұрын
Waww meluye amazing & thank you for sharing
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ወይ ማስታወስ በደንብ ነው ያስተማርሺው ሜሉዬ ተባረኪ ምርጥ ሞያ
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ሰላም ሜልዬ እናመሰግናለን
@newayayalew2960
@newayayalew2960 2 жыл бұрын
its so nice recipe!!!! Thanks a lot
@hafizatube
@hafizatube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ ኑሪልን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ሜሉ በጣም ባለሙያ ነሽ የዳቦ ፍርፍር የአጎቴ ሚስት ስታፈረፍር ያየሁት ልክ እዳቺ በጣም ባለሙያ ናት የመዝ ሰዉ ናት እጆችሽ ይባረኩ
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
Ejesh yebarek konjo
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ ደሞ ስርቼ እቀምስዋለሁ እውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ውዴ እናመስግናለን አገራችንን አላህ ስላም አርግልን ፍትህ ለስው ልጅ በሙሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አዚዛ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 👍👍👍👍በርቻ
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
የም ያም ነው MY Top 10 😘
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም የኔዋ የተንቢ መርካሞ የኔ ባለ ሞያ ልዩ እኮ ነው ሞያሽ እጅሽን ይባርከው wow it's so delicious and healthy yummy yummy and taste good bales to you my sister Tanks for sharing with us like and Share my sister good job with you and your family 👪 👌 👍 🤗 ❤️ ❤️ 🙏🇪🇹🇪🇹😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Mellye endatlmadew yasgomejal. Ejesh yebarek, endehum ejesh ba wark(gold) yetaklal.
@user-wm7iw4gz1l
@user-wm7iw4gz1l 2 жыл бұрын
ዋዉዉ❤❤❤
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 2 жыл бұрын
ሠላም፡ሜሉ፡እጅሽይባረክ፡ፍርፍፍ፡በጣምነውምወደው
@YaAb2016
@YaAb2016 2 жыл бұрын
Ejoches yebarku Melu shkore 🥰🤩😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አይዱ
@hybye9712
@hybye9712 2 жыл бұрын
ሜሊ ሱጉው ተሰርቶ በፍርጅ ብቆይ ምን ችግር አለው ሁሌም እንዳንሰራ ማለት ነው??
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Beautiful breakfast Mellye as always
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናል
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 жыл бұрын
እንደኔ ቁርስ ለመሥራት ሚቸገር አለ ብዬ አላሥም። ሜላት ሥለረዳሽኝ አመሠግናለው
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 2 жыл бұрын
Ejish yiberak yene wid
@user-yj2ly9qv7l
@user-yj2ly9qv7l 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zetamful
@zetamful 2 жыл бұрын
Wow
@mamituemana278
@mamituemana278 2 жыл бұрын
betam desi yilal
@user-gd3im9di5w
@user-gd3im9di5w 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@misirtadelle3627
@misirtadelle3627 2 ай бұрын
Thank you Melly. where can i find habesha bread recipe the one you use it?
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
ያምራል እህታችን በርቺ ደምሬሻለሁ እሺ
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 2 жыл бұрын
thank you yna konjo enkuan abro adresen
@laelalsofficial2095
@laelalsofficial2095 2 жыл бұрын
Yumy moms
@feetlewert5225
@feetlewert5225 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሺ በርች ከፍጥነት ጋር
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ዋዉ በቃ ጾሙም አልቋል ለመክሳት አሪፍ ነው
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤👍
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
👍💕
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 2 жыл бұрын
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሚሉዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ማር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ቆንጅትዬ
@zuriashworkabera8624
@zuriashworkabera8624 25 күн бұрын
Mhitabal seyoum
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ልዩ ነው ቁርስሽ ነገ የአርበኞች ቀን ነው እዚህ እናልሽ ቁርሳችን ይቺ ናት በዪኛ ሰርቼ እነግርሻለሁ አሪፍ ከመጣልኝ።
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Dear Melat, it was great "InKulal Besega" and this one. I will definatlly try it myself. Bravo! Gobeze1 and thank you for showing us this fantastic breakfast dish.
@danyadanya3875
@danyadanya3875 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏❤❤❤❤
@azebgebretensay7853
@azebgebretensay7853 2 жыл бұрын
Selam lanchi eyetmegnehu srash betam des ylal gin and neger lemalet felige newu yemahalegnawu shngurt yale qetelya keler btaswegidiw elshalew yenye asteyayet new wet telo yabekal
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
ባርች የኔ ጥቁር አልማዚ ባለምያ የሴቶቹው በላይ ምያ ብሎ ዚም ነው ማሪ ዩቱቢን አስተዎውቂልኝ የኔ ውድ
@MayetQa
@MayetQa 2 жыл бұрын
ሜላት አንደኛ እኮ
@saraabraham7039
@saraabraham7039 Ай бұрын
ሜሉ ያንቺን ኪችን አይቼ ወደኔ መለስ ስል 🥴🥴🤦🏽‍♀️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ሠላም ሜሊ ሙያሽን እወደዋለሁ ትንሽ ሃሳብ ይኸውም የሹካ አይነት የእንጨት ማማሳያ ብትጠቀሚ እንዳይጨፈለቅ ይረዳሻል በተረፈ ይመችሽ በርች!!!
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
እውነት ሴት ነሽ እጆችሽ ይባረኩ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Hi Melly my dear!
@omaymenomaymen5430
@omaymenomaymen5430 2 жыл бұрын
ሜላየ የኔ ውድ እንደት ነሽ ከኦን ላይ ጠፍቸ ነበር የኔ ባለሙያ
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 Жыл бұрын
Very nice 👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks 😊
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንዴት ያስጐመጃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 2 жыл бұрын
Hulame anedga konjo
@selamawit8741
@selamawit8741 11 ай бұрын
Selam lanchi yehun lemeshet endet new metekem yalebn Melu
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamawitsisay7238
@selamawitsisay7238 2 жыл бұрын
Hi melu why do u put vinegar in the egg when u boil it ? Love ur work!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አቼቶ ሲትሪክ አሲድ ስላለው የእንቁላሉ ቅር ፊት ጠንካራ እንድሆን እና በቀላሉ እንዲላጥ ይረዳል ሰላምዬ
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 Жыл бұрын
So the eggs don't crack when boiling
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 2 жыл бұрын
አህለንዉደዋየ
@yetnayetteme4876
@yetnayetteme4876 2 жыл бұрын
wuy destochesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ !የዳቦውን ሊንክ ለምትፈልጉ kzfaq.info/get/bejne/nNJ0fMmplpbIp2w.html
@user-eh8we8he2c
@user-eh8we8he2c 6 ай бұрын
Hulu❤❤❤❤salam
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የኔ ሴት ምራቄን አስዋጥሽኝ 😂 ሙያ ብሎ ዝም እጅሽ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሊሊሻዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ 👏👏💕
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ሃይ ሐንቾ ሠላም ነሽ አመሠግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤😊😊
@zuriashworkabera8624
@zuriashworkabera8624 25 күн бұрын
Awasa bamared key
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ሜሊ ሰላም!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ወርቅ
@asterbeyene8536
@asterbeyene8536 10 ай бұрын
Adnakish negn
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂
@abinetmekuriya9419
@abinetmekuriya9419 2 жыл бұрын
mirt sew desi sili
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Send me some! Where is for me ?
@brhansenbeto7774
@brhansenbeto7774 2 жыл бұрын
ሜላት እህቴ ተሻለሸ ወይ እንዴት ነሸ እማ እይታሸሰ ተሰተካከለ ወይ በጣም ነው የተሰማኝ ያጋጠሚ ነገር አይዞሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይ ዞን የኔ ውድ አሁን በጣም ተሽሎኝ በፍሉፊት ሁሉ በቪዲዮ እየመጣው ነው በጣም አመሠግናለው
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
enkulalu 8-10 min wehawe kefeka behuala new weyes sayefela
@themasterbeatsHD
@themasterbeatsHD 2 жыл бұрын
Eski gulten free yehone dabo sriln
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 2 жыл бұрын
ኢድ አልፈጥር
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
አንቺ ጥሩ እናት ነሽ Thanks. ለኛ አቅም ሌላቸው ደሞ ፡ መላ ፍጠሪ ? ልክ እንደኛ ጤናማ ምግብ እንዲመገቡ፡ በአቅማቸው፡ እናት ስልሽ በእድሜ አይደለም ፡ በኢትዮጵያ ነትሽ ነው፡ I'm sorry Etheiopian.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ አይገባሽም እኔ በጣም አመሰግናለው እሺ እሰራለው
@netsuhtegene7286
@netsuhtegene7286 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባለፈዉ ስልስ ስትሠሩ ሽንኩርቱን በዉሃ አብስሉት ብለሽ ሽንኩርት ላይ ዉሃ ጨምረሽ ድስቱን ከድነሽ ዉሃዉን እስኪመጥ ጠብቀሽ ዘይትና ቲማቲም ጨመርሽ, ይቅርታ አድርጊልኝና ማንኛውም ቀይ ወይም ሆነ ስጐ ሲሰራ በመጀመሪያ ሽንኩርት የምታቁላይዉ በደረቁ ነዉ ብዙ ግዜ ሽንኩርት የራሱ ዉሃ አለዉ ቀስ ብለሽ ሽንኩርቱ እያማሰልሽ የራሱን ዉሃ እስኪመጥና ቡናማ ከለር ሲያመጣ እንዳያርብሽ ዉሃ ጠብ ጠብ ታደርጊያለሽ ታማስያለሽ ከዛ የምትፈልጊዉን ትጨምሪያለሽ እንጂ , በዉሃ ሽንኩርት አያቀቀልም ጣሙ ቆንጆ አይሆንም!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ንጹህ እሱ ደግሞ ሌላ ያንቺ ቆንጆ ሙያ ነው ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ደግሞ ያሳየሁት የኔን ሙያ ነው ለኔ እውነት ለመናገር መጀመሪያ ውሀውን እስኪመጥ ጠብቆ ውሀውን ጨመርኩም ወይም ከመጀመሪያው ውሀ ጨመርኩም የጥአም ለውጥ ለኔ የለውም ሲጀመር በእጅ የተከተፈ ሽንኩርት ያን ያህል ውሀ የለውም (በማሽን ከሆነ ብዙ ውሀ አለ)ለማንኛውም ግን ምግብ ስራ ህግ የለውም ይላሉ ምሁራን ስለዚህ ያንችንም ሀሳብ አከብራለጉ
@netsuhtegene7286
@netsuhtegene7286 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv በእጅ የተከተፈዉንም ሽንኩርት ነዉ ያልኩሽ, እኔ ብዙ ግዜ ሽንኩርት በማሽን አልፈጭም ዉሃ ስለሚያዝል, ነገርግን በእጅም ቢከተፍ ዉሃ ይኖረዋል ብዙ ባይሆንም.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ጥያቄ ያለኝ ? እንደ በርበሬ ሽሮ ፍሮዝን ውስጥ ቢቀመጡ ቅቤ እራሱ፡ ችግር አለው?
@user-tt9vh5ho9n
@user-tt9vh5ho9n 2 жыл бұрын
እንዴኔ ችግር የለዉም
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እንጁ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አሪፍ ነው አይበላሽም እማ በየ አረብ አገር ያለነው ፍሬዘር ውስጥ ነው የምናስቀምጠው።
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
Meli tosign be English mindinew?
@umuyusra922
@umuyusra922 2 жыл бұрын
Thyme
@nuriyettube500
@nuriyettube500 Жыл бұрын
🍬🍬🍬🪷»* «ውዷ―እህቴ» ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ! የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ! ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ! "ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች ። ┊🔮┊🔮┊🔮┊🌹🍃ـ ┊🔮┊🔮┊🌹🍃ـ 🔮┊🌹🍃ـ ┊🌹🍃ـ ┊🌹🍃_
@themasterbeatsHD
@themasterbeatsHD 2 жыл бұрын
Be ajja wey be lela bicha ye mayawefr
@user-tt9vh5ho9n
@user-tt9vh5ho9n 2 жыл бұрын
አችቶግንምድነዉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ቆምጣጤ (vinegar)
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
ሎሚ
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 2 жыл бұрын
tosey be english mndnew mar??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Oregano ነው አሜንዬ
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 2 жыл бұрын
thanks konjo
@photon1613
@photon1613 Жыл бұрын
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН