🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 262,908

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

2 ай бұрын

መኃልየ መኃልይ 3፥9
9፤ንጉሡ፡ሰሎሞን፡መሸከሚያን፡ከሊባኖስ፡ዕንጨት፡ለራሱ፡አሠራ።
10፤ምሰሶዎቹን፡የብር፥መደገፊያውንም፡የወርቅ፥መቀመጫውንም፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡አደረገ፤ውስጡ፡
በኢየሩሳሌም፡ቈነዣዥት፡ፍቅር፡የተለበጠ፡ነው።
11፤እናንተ፡የጽዮን፡ቈነዣዥት፥ውጡ፤እናቱ፡በሰርጉ፡ቀንና፡በልቡ፡ደስታ፡ቀን፡ያደረገችለትን፡አክሊል፡
ደፍቶ፡ንጉሥ፡ሰሎሞንን፡እዩ።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 531
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 2 ай бұрын
አባታችንን ለእርሶ ኮሜት መስጠት አልችልም በጣም ያስፈራኛል በሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጫማ ውስጥ ያሉ ስለሆነ በቃላት የለንም ብቻ ይፍቱን በረከቶ ይድረሰን እንላለን እግዚአብሔር እናመሠግናለን
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 2 ай бұрын
በትክክል ይፍቱን በረከተዎ ይድረሰን ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቀው እንቁ አባታችን!!!
@tube-if2cg
@tube-if2cg 2 ай бұрын
አርፈህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብቻ በል ምንጮች ይለፈልፋል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
እኔም እንዳች ነው የሚሰማኝ ተባረኪ❤
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 2 ай бұрын
Yenem semete endeza new berketwot yederben❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 ай бұрын
አሜን
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
አባቴ በረከትሁ ይድረስኝ. ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እባካችሁ. በጸሎት አስቡኝ አመተ ስላሴ ብላችሁ. በጣም ቅን ነት የጎደለኝ. ነገር ግን ቅን ነት የምናፍቅ ሰው ነኝ. እግዚአብሔር እዲረዳኝ. ጸልዮልኝ. አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tinbiteermias2382
@tinbiteermias2382 Ай бұрын
እመብርሀን ትፀለይሐሽ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏
@MichaelHanal
@MichaelHanal Ай бұрын
egzabehere besegawu..yebarekeshe
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
@@MichaelHanal አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@shewazerfshewalema2512
@shewazerfshewalema2512 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@amehalema
@amehalema 2 ай бұрын
የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ፤ በፀጋ ይጠብቅልን። የወንጌሉ በረከት በልብ፤ በአምሮ ይደርብን።
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 2 ай бұрын
አሜን
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 2 ай бұрын
Amen
@MarituHaile
@MarituHaile 2 ай бұрын
አሜን
@user-lh3lo5uc1e
@user-lh3lo5uc1e Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@rahel7771
@rahel7771 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️ እኔ የተወለድኩት ትግራይ ነው የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት መስታወሻዬን ይዤ በተመስጦ ነው እምከታተላቸው ትምህርትዎት ንጹህ ቃለ እግዚአብሔር ነው እንደ እርስዎ ያለ ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ነው እሚያስተምሩ ታድለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 2 ай бұрын
ትምህርቶ እውን እኮ ከም ትግርኛ እዩ ዝርድአካ ብዘይ ምግናን
@hirutk2012
@hirutk2012 2 ай бұрын
አሜን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
በመብርሀ የማያቅ የማይጠገብ የሂዎት ዉሃምንጪ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን ሌላ ቃል የለኝም😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ በረከትዎ ይደርብን በስደት ያለነውን በጸሎት አስቡን🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏
@Amentube-le2is
@Amentube-le2is 2 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በመንፈስ ቅዱስ የሚያስተምሩ አባት እግዚአብሄር አምላክ ከላከልን የዘመናችን አባት በረከቶዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን🙏።
@eyayalmdagnew1057
@eyayalmdagnew1057 2 ай бұрын
ewunet nw❤
@user-oj2zs7if8k
@user-oj2zs7if8k 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስምዐልና አባየይ ☦️ በረከቶም ይብፅሐና 🎚️⛪💖
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ወንድም እህቶቻችን ስትገቡ ላይክ እያደረግን የ እግዚአብሔር ን ቃል ለብዙወች እናዳርስ።
@user-jo8ed8fy1p
@user-jo8ed8fy1p 2 ай бұрын
ሰላም እሽ ራሱን ፈቅዶ የሰጠኝ እጆቹ ለማን ለሪሱ ካልሆነ ለማን
@RahelMyself
@RahelMyself 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በጣም ናፍቀውኝ ነበር የነብስ ምግባችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 2 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
ምን ብየ ልጻፍ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ የቃሉ ባለቤት ይርዳን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏
@user-me3bs2gl7k
@user-me3bs2gl7k 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ደስ ብሎኝ የእግዚአብሔር ቃል እማራለሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለምም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lovelove8286
@lovelove8286 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን
@user-bl6bh2lf3o
@user-bl6bh2lf3o 2 ай бұрын
አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ በፍፁም ጥበቃዉ ይጠብቅልን።
@user-ig7lj6sk3g
@user-ig7lj6sk3g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏ቃለ ህይወት የስመዐልና አባታችን
@MekonenLove-bo3te
@MekonenLove-bo3te 2 ай бұрын
አባታችን ተዚ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዘሎት እድሜና ጤና ያድልልን
@BelAeshTeDese
@BelAeshTeDese 20 күн бұрын
አባታችን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
አባታችን እንክዋን ደና መጡልን.ጵራቅሊጦስ ሆይ በአባቴ ላይ አድረኽ ስለምትገስፀኝ አመሰግንሃለው የሰማውትን በማስተዋል ለመተግበር አብቃኝ በልቤ ፅላት ፃፍልኝ
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር የጥበቅልን።
@danielnegash1796
@danielnegash1796 2 ай бұрын
እንደ ወንፊት አንዲት መልካም ነገር አላሥቀምጥና አልይዝ ላለ ሀሣብና አይምሮ፣ልቦናና አንደበት እንዲህ አይነቱ እፁብ እፁብ ድንቅ ድንቅ ቃለ እግዚአብሄርና ትምህርት እጅግ አድርጎ ይለውጠናልና በርቱልን አባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን
@yealmayele6709
@yealmayele6709 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልን እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋል ይሰጠን ይቅር ይበልን በማንም ላይ ፈራጂ አያደርገን 🤲አሜን አሜን አሜን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 ай бұрын
በእውነት ትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን
@BilagiAmare
@BilagiAmare 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ናፍቀውን ነበር ላይክ እና ሸር አትርሱ ለብዙ ሰዎች መድረስ አለበት ይህ የህይወት ምግብ ❤❤
@HaylamaryamAlemneh
@HaylamaryamAlemneh 2 ай бұрын
አባ ለወረሃውይ ለቅዱስ ገብርኤል በአል እኳን አደረሶት ብርክት ይደረብን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-bb4yb1bo4g
@user-bb4yb1bo4g 2 ай бұрын
የፀጋ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋ በፀጋ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ።
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
❤❤❤አባታች እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ቸሩ መድኃኔአለም ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 ай бұрын
ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታሳያለች...ቸሩ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልነ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልነ....
@lemyetewahidoligi3433
@lemyetewahidoligi3433 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀሎተው ይድረሰን አሜን፫❤❤🎉
@mazaadubai
@mazaadubai 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 2 ай бұрын
ፀጋው ቢጨመር አያልቅምና ፀጋው ይጨመርሎት ጤና ይስጥልን አሜን
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehiwot yasemalin abatachin edmena tena ystelign ykiberulin ❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@TegaKasa
@TegaKasa 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን 🙏🙏🙏
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 2 ай бұрын
እባዬ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ እርስዎ ንና እደርስዎ አይነት አባቶችን ስላበዛልን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ፫ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልጆችሽ ልብ መልሺልን እኛንም በቤትሽ አፅኝን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እንግዲህ መጨረሻችንን አሳምሪልን አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም የደስታ ብስራት ያሰማን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-es5sl4ix5c
@user-es5sl4ix5c 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
አባዬ ድንቅ ስብከት ስንቅ ሰጡን በእድሜ በጤናያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hdbz
@hdbz 2 ай бұрын
Uuuuuufffff Abbaa kenyaa bagaa nagaa dhuftan Amaa Video isan gadhifamutii mudhamaa turee❤❤❤
@user-rg5jq1ft8x
@user-rg5jq1ft8x Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን!
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 2 ай бұрын
♥አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የርሶን ትምህርት እንሰማለን እናዳምጣለን በተግባር እንድናውለው ፀልዬልን ♥
@okom6307
@okom6307 2 ай бұрын
የኔ የኔ የኔ አባት የኔ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 2 ай бұрын
አባቴ እንኩአን ደህና መጡልኝ የነብሴ መድሀኒት❤❤❤ ይፍኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ቃል ሒወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውሎት🙏🙏🙏🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏
@medhanitkassahun4595
@medhanitkassahun4595 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን የኔታ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
ቃልይወትን ያሰማልን አባቴ የልድያን ልቦና የከፈተአምላክ የኔንም ልቦናዬን ይክፈትልኝ😢😢😢
@abraham0345
@abraham0345 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጥሉኝ ኣባታችን
@FasilTe
@FasilTe 2 ай бұрын
አባን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 2 ай бұрын
አባታችን እንኮን ደናመጡ በፀሎት አስቡኝ
@malihekarimizadeh1234
@malihekarimizadeh1234 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@gebretekle5610
@gebretekle5610 2 ай бұрын
አባዬ ቅን ልቦና እንዲኖረኝ በፀሎት አሰቡኝ 🙏🙏🙏
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 2 ай бұрын
አባዬ ቃለ ህይዎት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት እድሜና ጤና ሥላሴ ያድልልን
@hanna1342
@hanna1342 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም ቃሉን የምንረዳበት ልቦና ይስጠን
@Yeruksew
@Yeruksew 2 ай бұрын
እኔስ ሳልጠግበዉ ስብከት ያልቃል እስቲ ተልቶሎ ልቀቁልን አዛኝቷን ለነፍስ ምግብ ነዉ ት/ታቸዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
አሜንሰለ ሁሊ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን❤❤❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 ай бұрын
በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏
@user-zo6oq2cu5j
@user-zo6oq2cu5j Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እናቴን
@edenferede-pl5zd
@edenferede-pl5zd 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትጠያሰማልን አባታችን እድሜከጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መድኃኔአለም❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 ай бұрын
አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነዉ እውነት ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኮን ደህና መጡ ቃለ ሐይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@MakdaTadele-nj9eo
@MakdaTadele-nj9eo 2 ай бұрын
Kalhiwat yasmalen aba wede Egzbher menged bemestmern wengel temelshelaw edeme ena tena Egzbher yestot amen 🙏
@user-wz1cp2ut5i
@user-wz1cp2ut5i 2 ай бұрын
አባታችን ቀለህይወት ያሠማልን!!! እርሦን በአካል እንዳይ አምላክ ይርዳኝ!!!
@user-wh2ml6ns8t
@user-wh2ml6ns8t 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዕድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም አዳምጠን በልባችን ያኖርልን
@fggh6526
@fggh6526 2 ай бұрын
Amen (3)🙏 beunet kale hiywet yasemalin abatachin ❤❤❤❤
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 2 ай бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 2 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን አድለን አሜን 👏
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን እኛም ሰምተን እድንለወጥ አምላከ ቅዱስ ሰለሞን ይርዳን🙏
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d 2 ай бұрын
የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ❤❤❤
@samrisamri9563
@samrisamri9563 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን መንግሥቱ እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባት እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀገዉን ያብዛልዎት በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hggff9535
@hggff9535 9 күн бұрын
ቃለ ኅይወት ያስማልን አባታችን❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
አሜን አሜን በቤቱ በፀጋ ያኑርልን አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏
@genettesema8908
@genettesema8908 2 ай бұрын
አባታችን ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጥልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን አያሳጣን።
@kal29tube
@kal29tube 2 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@zeni5508
@zeni5508 2 ай бұрын
አባታችን አባታችን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 2 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርሎት።
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 ай бұрын
ቃል ህይወትን ይስጥልን በስማነው 30-60-100 ይማር ፍሬ ለማፍረት ያብቃን ተመስገን አሜን።
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን አሜን በእውነቱ 🙏👏❤
@yeshalemengidaw3850
@yeshalemengidaw3850 2 ай бұрын
የኛእቁአባትበእዉነትቃለህይወትያሠማለንንንንንንን❤❤❤❤
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 2 ай бұрын
አባታችን.ቃለህይወት.ያሰማልን...አሜን3,,🙏🙏🙏💖💖💖አባ.ለርሰዎ...የምገልጥበት.ምክንያት.የለኝም..በእድሜ.በጠጋ.ይኑሩልነ...የሰማነውን...በልቦናችን.ይደርብነ..በረከተዎ.ይድረሰነ..አሜን.አሜን.አሜን....የእግዚአብሄር..ቃሉን.እንድንማር...እስከዚችን.ሰዓት..በርኮ.ለሰጠ..ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን.👏👏👏❤❤❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ እግዚእነ ወመድኃኒነ ! እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏🕊✝️🌹
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ritaabera878
@ritaabera878 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 2 ай бұрын
ብእውነት ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን ቡዕድመ ና ብጥና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@user-eq2ig8it8w
@user-eq2ig8it8w 28 күн бұрын
አባቴ ለኢትዮጵያ መዳንና ትንሳኤ የሰጦትን ትልቅ ጸጋ ያብዛልን።ለኢትዮጵያ ይበልጥ ይትጊላታ ለታይታ ያልሆኑ ቅንና የዕውነት አባት ኖት።ጌታ ይጠብቆት።
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉን ባለቤት እግዚአብሔር ስሙ ይመሰገን ❤አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤ትንሽ ድምፅ በቻ ጨመሩ ምእመናን እሰፐከር
@awethagos5246
@awethagos5246 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያንቱ ፀሎት ለሁላችን እንዲደርሰን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ለንስሃ እንዲበቃ በፀሎቶን ያስቡኝ፡፡
@user-jo8ed8fy1p
@user-jo8ed8fy1p 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማር ኣጠጡን እናመሰግናለን
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አባታችን የወንጌል ገበታችን ለማመስገ ንቃላት ያጥረኛል የእግዝያብሄር ስጦታችን እድሜከጸጋጋር ይስጥልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ውስጥያሳድርብን
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 136 М.
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 24 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 24 МЛН