ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food

  Рет қаралды 175,284

MARE & MARU

MARE & MARU

3 жыл бұрын

#ቅንጦት‪@maremaru‬

Пікірлер: 140
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን🙏👍❤
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Demerye
@yhuhjj1272
@yhuhjj1272 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ከፍጥነት እና ከሰአት አጠቃቀም ጋር እጅሽ ይባረክ😍🙏
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 3 жыл бұрын
all food the same make it with out meat
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር ..እናመሰግናለን
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ቀለል ያል ጤናማ አሰራር😋👌❤
@zynabztube4888
@zynabztube4888 3 жыл бұрын
Masha alla betam new yewededkut ejeshn ybarki
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁሉም ምርጥ ነው
@guucitube5942
@guucitube5942 3 жыл бұрын
TOP 10 💕 ደሞ እኛ ሀገር ቢሆን ኖሮ ያለሽው እየ መጣሁ እቀላውጥ ነበር 🙋
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@meseretsheferaw3600
@meseretsheferaw3600 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Looks absolutely 💯 👌 amazing and delicious 😋 😍
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
በጣም ፈጣን አሰራር ሲታይ ያስታውቃል ልዮ እንደሆነ እጅሽ ይባረክ ህሉ👌👌
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ነው በጣም ነው የሚሞረው እጂሽ ይባረክ።
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ልዩ ነው እጅሸ ይባረኩ የኔ ባለ ሙያ
@aberashnurga9754
@aberashnurga9754 3 жыл бұрын
ለምን የተቀቀለ ክትፎ አላሰየሽንም እህት አለም እና የጎመን ክትፎ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጃል እጅሽ ይባርክ የኛ ባለሞያ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ዋው 😋😋እጅሽ ይባረክ
@user-jq3hk8ec6b
@user-jq3hk8ec6b 3 жыл бұрын
ዎው ተባረክልኝ ያኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግንሻለሁኝ
@hffdggdd6104
@hffdggdd6104 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በደንብሰርተሽዋል በርች ጎበዝ
@selamawitwondimu9093
@selamawitwondimu9093 3 жыл бұрын
ያው እንግዲህ ከዚህ ሁሉ በሁዋላ ልልሽ የምችለው ነገር ቢኖር እጆችሽ ይባረኩ ነው።🤔
@Degsewtube
@Degsewtube 3 жыл бұрын
ዋው እጆችሺ ይባረኩ💖👏
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘገጀሽውበርቺ👌👍🙏
@ekroneg6311
@ekroneg6311 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ምንም የማይወጣልሽ ባለሙያ ነሽ። በርችልን ማማዬ ምንም ምንም ይበል።
@meronzewdu8618
@meronzewdu8618 3 жыл бұрын
ባሉ ይገኝ እንጂ ሞያ ካንች በርችልኝ 45 ዲስላይክ ያረጋችሁ ሞያ መፊ ናችሁ ደነዞች
@selamselam6081
@selamselam6081 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሟያ ነሽ ተባረኪ
@loza137tube9
@loza137tube9 3 жыл бұрын
ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግናለን
@michaelhelen5160
@michaelhelen5160 3 жыл бұрын
gobz
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ልዪ ነው 👌👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious 😋 😍 Thank you for sharing 👌👍
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Endmamer
@lamlamlamlam4261
@lamlamlamlam4261 3 жыл бұрын
Wawwuuu bexam desssssss yemil aserar nw mirtua ehite ejish yibarek
@meseretwedajo4128
@meseretwedajo4128 3 жыл бұрын
wow wow betam yasgomejalll helu
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
O! Betame gobeze neshe ejeshe yebarek 👏👏👏👏👏👍👍👍👍🥀🌹🌹⚘🌷
@fikirselam3515
@fikirselam3515 3 жыл бұрын
Betam Arif aserari new mar ejish yibarek
@esromgebrameden7994
@esromgebrameden7994 3 жыл бұрын
አረ ምራቃችንን አታስውጪው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅግ ይባረክ ከፀባይ ጋር
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤
@emuamira6706
@emuamira6706 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ጎራ በሉ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ ወደቤትሽ ወንድም ቤት ብቅ በይ
@Edometh10
@Edometh10 3 жыл бұрын
Ejesh yebarek gobez 👋🏾👋🏾👋🏾
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
በረካ ሁኚ ።😍💜💎👑❤በርቺ አድናቂሽ ነኝ ።😍😘
@samrayimamu3371
@samrayimamu3371 3 жыл бұрын
Nice 👍
@dubais9728
@dubais9728 3 жыл бұрын
Mare wodijhalo baxmi tabrki bunati gobozii
@liyahyle9881
@liyahyle9881 3 жыл бұрын
wow betam yamral
@genetabraha3943
@genetabraha3943 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ የኔ እህቴ😘❤❤❤
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
❤🙏
@HayatHayat-fp7ue
@HayatHayat-fp7ue 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 3 жыл бұрын
It’s tummy 👍👌😘
@shewuyemareyamlijshewuyema2132
@shewuyemareyamlijshewuyema2132 3 жыл бұрын
Ejish yiberek Mamaye weyine Asire miraken wetkugn eko berchi yene Asteway
@sanathyiliji7794
@sanathyiliji7794 3 жыл бұрын
Wowo
@user-fr8cb3od7o
@user-fr8cb3od7o 3 жыл бұрын
በርቺ ውድ
@almazasefa2890
@almazasefa2890 Жыл бұрын
Waw
@liyahyle9881
@liyahyle9881 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👌
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
Wow
@alialketbi1173
@alialketbi1173 3 жыл бұрын
ዋው
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
It looks delicious 😋
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Endmamer
@abeyjegnaw638
@abeyjegnaw638 3 жыл бұрын
Bettam bettam balmoya nesh. Shish yebarek. Egziabeher yestelen.
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Amena amen 🙏❤
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@fikirteadd4354
@fikirteadd4354 3 жыл бұрын
እውነትም ማር ነሽ♥
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 жыл бұрын
በማየት ብቻ ደስይለኛል ተባረኪልኝ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
❤🙏
@obseesalallee.7012
@obseesalallee.7012 3 жыл бұрын
Woowww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ገና ሳየው ነው የሸተተኝ እጅ ይባርክ
@mariamawit2934
@mariamawit2934 3 жыл бұрын
Balemoya endehobeshe yasetawuqal konjo👍
@kiyakiya8918
@kiyakiya8918 3 жыл бұрын
wowowo yene konjoo berchi
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ወደኔ እነደማመር
@besratobg1676
@besratobg1676 3 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯 excellente
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
አቤት ሲያሥጎመዥ ጎበዝ ነሽ
@meftihe3224
@meftihe3224 3 жыл бұрын
Gobez berchi, yemtseriw sira hula yamral
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏😍
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
You cook a lot of food. I like all 👍🏽👏🏽🙏🏽💕
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you🙏❤
@eduyoutube3831
@eduyoutube3831 3 жыл бұрын
Tenama megeb🙏❤
@solomonyoutube7388
@solomonyoutube7388 3 жыл бұрын
Wooooowqw
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።ለበአሌ እድለኛ ነኝ አየሁሽ ድንገት
@madinajemal2471
@madinajemal2471 3 жыл бұрын
👍👍👍😋😋😋
@masarat.you.tube.channel3346
@masarat.you.tube.channel3346 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MilonBd-tw4ml
@MilonBd-tw4ml 11 ай бұрын
❤❤
@zethiopiayoutube1443
@zethiopiayoutube1443 3 жыл бұрын
Waw Tcheyalesh betam🙏🙏🙏yenanem KZfaq Astewawkileg Yena marr
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ወደኔ ተጀመረ ውድ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
@@Tube-dc2dx eshi
@kinsihassan3656
@kinsihassan3656 Жыл бұрын
@eyesusgetaneweyobe3497
@eyesusgetaneweyobe3497 3 жыл бұрын
👍
@HirteHirsute
@HirteHirsute 2 ай бұрын
ሚትቦል አሰራር እባክሽ
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 3 жыл бұрын
😋😋 sure its delicious...I feel hungry....
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Mare-hasab new be shuka-atmasi Lelaw-hulu-yeserashew-betam Konjo-new.
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Mare-Selam-des-yemill-atbabes temehert-mewsed-yechalal- Berchi-amesegnaleh.wed Temelkashesh.
@user-ss1mh4bo4j
@user-ss1mh4bo4j 3 жыл бұрын
ምርጥ አሠረር ነዉ እነ አንችን ብያገባ እንደዝ ሠሮቴሽ ሠርቴሽ ብተበለኝ ቆሜ ነበር እምየሰነግሽ
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 3 жыл бұрын
Can you adopt me, please🙏
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Birchy wedy
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kifetukifle5630
@kifetukifle5630 2 жыл бұрын
ተዉ
@mahmoudalshami1557
@mahmoudalshami1557 3 жыл бұрын
I like Ethiopian food but no English language
@almhabacll5740
@almhabacll5740 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@masarat.you.tube.channel3346
@masarat.you.tube.channel3346 3 жыл бұрын
,,, 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@samih5130
@samih5130 3 жыл бұрын
Can u marry me? 😋😋😁
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
አረ ባክሽ አንች ለስሽራሽው ምራቅ ወጭይ ወፈርኩ ምንም ሳላስተርፍ ነው የበላውት 😁😁😁😁😁😁😁አርርርር yuuu
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 3 жыл бұрын
Etopia yemgengw goman arbaa ager.alee de
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ያለ አይመስለኝም
@osmanmahamud2724
@osmanmahamud2724 3 жыл бұрын
Under alicha
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ቅጦት ወድጄዋለሁ በኛ በጉራጌ ማህበረሰ ይዘወተራል በተለይ ከመስቀልበሀላ ገና ዛሬ ሳይሽ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏💐
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ግን የጎመኑን ስጋ ብቻውን መጀመሪያ በጣም በጋለ ዘይት ቡኒ እሰሰከሚሆን ጥብስ አርገሽ ጎመንሽን ብትጨምሪው በጣም ይጣፍጣል ቀተረፈ አድናቂሽ ነኝ👌
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤እሺ አደርጋለው እንደሱ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
@@maremaru ❤
@themercyfull8689
@themercyfull8689 2 жыл бұрын
Please ጨው ጨው ጨው አታብዥበት 80% አፍሽ ላይ እምሰማው ጨው ጨው ብቻ ስለሆነ የጨውን ጉዳይ አስቢበት ( ለምሳሌ ) እንድ ምግብ ውስጥ 3ግዜ ጨው መጨመር ስላሳሰበኝ ነው ሌላው አሰራርሽ በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ እንደሆነ ምንም ጥርጥ የለኝም
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ 🙏
@noryahussin7327
@noryahussin7327 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙄🙄🙄🙄🙄
@muluabera2379
@muluabera2379 3 жыл бұрын
Could you tell me where you buy the tripe please? I sometimes see in halal butchers (isn’t halal meat Muslims’)? Do Christians eat halal? I always confuse with this so, I never shop in halal butcher. Could someone explain for me please? Many thanks 🙏
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
I bought from Turkish Halal butcher shop and halal( ተባርኮ የሚታረድ )blessed and no pork is untouched and Halal Kalone is a dead animal ወይም ማሽን የገደለው ነው
@muluabera2379
@muluabera2379 3 жыл бұрын
@@maremaru Thank you for the information but, who’s blessing the animal? A Muslim person or Christian? That was my main question and how do we know this? Or is that ok to eat if a Muslim person blessed the animal? Halal butchers are owned by Muslims.
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Muslim
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
UK halal ያልሆነ ስጋ ቤት የአሳማ ስጋም ይሸጣሉ ያ ማለት አብረው ሊያርዱትም ይችላሉ ያው ሀበሻ halal ስጋ ቤት የሚመርጠው አሳማ ስጋ ስለማይሸጥበትም ነው ሙስሊሞቹም halal ማለት ተባርኮ የታረደ ነው ይላሉ እንጂ ቆመው ሲያርዱ ያየ የለም በማሽንም ሊሆን ይችላል ትንሽ ግራ ያጋባል በርግጥ
@muluabera2379
@muluabera2379 3 жыл бұрын
@@maremaru Thanks a lot for explaining this!🙏 Betam balemoya nesh; I love your cooking! I heard you saying that you worked in a restaurant; no wonder your food presentation looks like restaurant standard. Why don’t you/we open a restaurant somewhere in North London? 😊
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 3 жыл бұрын
ይሄን ሁላ ምግብ በ 1 ገበታ ሲቀርብ ምን ሌላ ስም ይሰጠው ታድያ ከ ቅንጦት ሌላ፣ አስጎመጀሽኝ እኮ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም 💖በነገራችን ላይ ጥሩወርቅ ምትባል አክስት አለችኝ በልጅነቴ ነው ማቃት ያንችን ስም ሳይ እስዋ ትሆን ብዬ እላለው ያው ግን የስዋ የአባቱዋ ስም ፀጋዬ ነው
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 3 жыл бұрын
Awo ene negn lebelish meselegn, 🙈 endih balemuya zemed tegegnto new🤗
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
😂😂
@wendemuteklu2543
@wendemuteklu2543 3 жыл бұрын
ቆጆ ነው ክትፎና ዱለቱን ለኔ ተይው አይነፋም
@ddyy5110
@ddyy5110 3 жыл бұрын
ቅቤው ኣንድ ኣይነት ነው እንዴ? ለዱለት፣ ለክትፎ፣ ለጎመን በስጋ፧?
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አዎ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ዱለቱንስ አልቻልሽበትም እንደዚህ አይስራም ምናልባት በየቦታው አስራሩ ይለያያል ይሆናል ዱለት ሳይሆን ክትፎ ለብለብ ብትይው ይሻላል ለማንኛውም በርች
@hermela6810
@hermela6810 3 жыл бұрын
ዱለትን ዱለት የሚያስብሉትን ነገሮች ሁላ አስገብታ ሰርታለች ምኑ ነው ክትፎ የሚያስብለው አሁን ላይ ሀገር ቤት ዱለት ብለው የሚያቀርቡት አላየሽም ማለት ነው ይሄን ከናቅሽ
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 3 жыл бұрын
I do not understand why you call Obama It is Ethiopian food?
@amiraayidayoutube5072
@amiraayidayoutube5072 3 жыл бұрын
wow wow yummy food please hanna 50 lomi SUBSCRIBED adirigulati aberetatati thank you
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
ኦባማ Ethiopian food (Obama)
13:00
MARE & MARU
Рет қаралды 175 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 59 МЛН
ቅንጦት 4አይነት ልዩ ምሳ እና እራት ትወዱታላችሁ
9:21
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 792
ለጋ ጥብስ አሰራር- Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
14:06
Cooking 15 kg of Stuffed Lamb in Mud Oven
17:06
Kənd Həyatı
Рет қаралды 10 МЛН
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
Why is it different?#clown #shorts #小丑
0:58
Clown couplec
Рет қаралды 3,1 МЛН
the end 😂🤣 #funny #funnyshorts #funnyfails #failsvideo
0:52
Purr Laughs
Рет қаралды 17 МЛН
Бабайка #юмор #рекомендации #прикол
0:32
МэдПринц 👑
Рет қаралды 2,5 МЛН