ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት

  Рет қаралды 123,694

ጥርቅ ራያ Tirek raya

ጥርቅ ራያ Tirek raya

2 жыл бұрын

Пікірлер: 248
@simueyenegnyargiyeliji2636
@simueyenegnyargiyeliji2636 2 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ምርጥ የራያን ባህሉንና ወጉን የጠበቀ ፊልም በርቱልኝ ደቂቃው አጥሯን ትንሽ እረዘም ይበል እሚል ላይክ በተረፈ ሁሉም ነገር ሀሪፍነው ጥራቱ ሁሉም ነገር ደስስስስ ይላል
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f 2 жыл бұрын
በቂ ነው እጥር ምጥን ያለች ደስ እምትል ስራ ነች
@lepesokasa4229
@lepesokasa4229 2 жыл бұрын
Loom
@brhanuaredom8613
@brhanuaredom8613 8 ай бұрын
ራያ ራዩማ ደግ ህዝብ ሰላም ከናንተ ይሁን❤❤❤
@judjjd644
@judjjd644 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው በቃ ይህ ነው ባህላችን ከዚህም በላይ ገና እንጠብቃለን በርቱልን ያገሬ ልጅች
@user-iy9vc7ss6i
@user-iy9vc7ss6i 2 жыл бұрын
በህግ አምላክ ደቂቃ ይጨመር 😥😥😥ስታምሩ ውድድድድድ 💚💛❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
ከምር 30 ደቂቃ መሙላት ነበረበት🥺💚💛❤
@user-iy9vc7ss6i
@user-iy9vc7ss6i 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ እህቴ ወለላ
@user-jf7lz6bg2s
@user-jf7lz6bg2s 2 жыл бұрын
በጣምኖ የተመቸኝ ይህ ታሪክ ያለፈብኝ ታሪክኖ ኣብሺሩ በርቱ ❤❤💝💝💖👌🤘👈
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 жыл бұрын
ተውኝ ትዝታ ኡኡኡ ያጌሬ ልጆች 😍በሪሁን ወድሜ በርታ ❗
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@dawudmaru7119
@dawudmaru7119 2 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው አይዞን ነገሮቹ ይቀየራሉ በቅርብ ያለሙ አባት መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ተስፍ አለኝ
@user-iu4mp1jg4z
@user-iu4mp1jg4z 2 ай бұрын
አየ እናት ልጀሌላ ዉስጥእንዳገባጅ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 2 жыл бұрын
የእዉነት የሰርጌን ሰሞንአስታወሰኝ በጣም እሚያምር ድራማነዉበርቱልን❤❤❤❤
@user-is2wj2hk1s
@user-is2wj2hk1s 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ፊልም ባሀላችንን በዝህ መልኩ ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰገናለን በርቱልን 💚💛❤
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 2 жыл бұрын
በትዝታ ብደክምም ባህላችን የእኛ ልጆች ማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አለሙ ደግሞ ወይኔ የምር ወንዳወንድ ወንድ ነዉ ደስ ሲል ቢኒሻም አይዞን ተስፋ አለን እነ አሌክስ የስጋ ወንድሞችህ ይሆናሉ በርቱ ያሳለፍኩት ላይፌ ነዉ እናቴ ወንድሞችሽ የሰሙ እንደሁ ተይ እኔ ነግሬሻለሁ እየተባልን ነበር ያደግነዉ የዛሬን አያድርገዉ እና ጎበዞች በርቱ እሽ ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መረጋጋትን ለህዝባችን ያድልልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹህ ታዳ ሳምት እንደት ደርሶነዉ እፍፍ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን በጉጉትነዉ የምጠብቃቹህ ቢኒ የአለሙ የአጎቱልጅነዉ በለዉ ደስሲል አጎትህ ፍለጋሂዶአን ቢኒየ ወይኔ ሚስጥርተናገርኩ መሰለኝ አይዞህ አጎትህ ይድርሀን እርጎየን አይክፋህ የሰዉአገር አደለኸም ሀገርህ ሁኖአል
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c 2 жыл бұрын
ወይኔ እናትየዋ በጣም ታምራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️ ያምራል ይቀጥሉበት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@khangulkhan1665
@khangulkhan1665 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሁሌም እወዳችኋለሁ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን💚💛❤👈🤲🤲🤲
@user-lq2vr8bd2f
@user-lq2vr8bd2f 2 жыл бұрын
አለሙን ወደድኩት የኔ ውብ ልቅምቅም ያለ ወንዳወንድ ነገር እንደሱ አለሙ የሚባል ወንድም አለኝ ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሉ 7 ትን ልቀቁልን ቶለ እንከን የሌለው ነው ድራማው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
የኔም ታናሸ ወድም አለኝ የሜያምረ ለየዉ እሳሳለሁ አለሙን ሳይ ወድሜን ያየሁ ይመሰለኛል እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሩ ያብቃልኝ
@user-lq2vr8bd2f
@user-lq2vr8bd2f 2 жыл бұрын
@@user-eg5ct1mn7o አሜን ያብቃልሽ ማማዬ የኔም ታናሸነው በጣም ነው ነምጓጓለት ሲያናግረኝ አለቅሳለሁ አጀትነው የሚበላም የፀይም ቆንጆነው ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤️❤️🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@user-eg5ct1mn7o ደምሪኝእሕትአለምየ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
@@user-lq2vr8bd2f አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ብታይኝ እሳሳለሁ ታናሸ አይመሰልም ዘቅዝቆ ነዉ የሜያየኝ
@user-sm5tb4gq3c
@user-sm5tb4gq3c 2 жыл бұрын
መችነው ሚለቀቅ እረ ኡኡ ሙሉ ፊሊም አይደለም ወይ በርታልን በርቱልን እኔ አልወዳም ያ የሚላላጡትን አይንሽ አፍጫሽ እያሉ ሚስሩትን ፊልም አልወድም የምወደው ውብ ሀገሬን ባህሉን ወጉን እውነተኛውን ያማከለ ሚያቀርቡልንን ነው የምወደው ለዛምነበር በተመስጦ እያየሁ ነበር እረ በማርያም ቶሎ ልቀቁልን ነው ተከታታይ ድራማ ነው ከሆነም ደስ ይለኛል እንደውም እኔም በዚህ ስራችሁ ብትጨምሩኝ ደስ ባለኝ የሀገራችን ወጉን ባህሉን በዳንብ እየስሩ ለህዝብና ለታሪክ ለልጅ ልጅ እንዲቀመጥ ማድርግ በጣም ደስ ይለኛል የእኛ ሀገር እኮ ከከተማው የገጠር ኑዋ ገበሬ ማህበረሰቡነው ሚበልጠው ይሄን እያወቁ ግን የሚስሩት ፊል ሁሉ በምናብ ከኢሮፕ የሚያዩትን በሀሳብ የኖሩት እስከመስላቸውና እየመሰላቸውነው መስለኝ ሚስሩት ፊልምና ድራማ ፌክነው ውሽትነው ያልኖሩበትንና ያልሆኑትን እየስሩ እየተቀናጡ ይስሩሉናል ይቻላል የከተማውንማውንም መስራት ግን በብዘት ከተማነክ ብቻ ሲስራ ደግሞ ይስብራል ያስጣላል ምክያቱም በገጠረማው ናህበረስብ ያለው ህዝብ ይበልጠናልና ግብርን ገጠር የለም እስከማለት የደረሰ ፊልም ያስጠላል አልወድም አለ እየስሩም ነው እንደውም እረኛዬ ድራማ በጣም ያስደመመ በጣም የወደድነው ድራማ ነበር ተቁረጠ እንጃ ይሄነው ባህልን መምስል አንዳንድም ፊልም አሉ ግን ገባሬው ገጠሩ ትንሽ ነው ከተማው ህዝብ ብዙ ነው እንደማለት ውርውር እያደረጉነው ሙስሩት ይህ ተቀበያነት የለውም ሲላላጡ እንጂ እውነታው ግን ይሄው ይህች ድራማ ናት በርቱልን እህት ወንድሞቻችን የገጠሩን የአኑኑር ዘይቤ አጉልተን ማውጣት አለብን ደግሞ ማንም ምንም እያስፈልግም እኛው እርስ ነፍስ ብንደማመጥ ብዙውን መስራት እንችላለን በእውነት
@user-cm5wr3kl9g
@user-cm5wr3kl9g 28 күн бұрын
❤❤አይዞን በርቱ የፍቅር አገር❤❤
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም የሚገርም ትዝታ ነው በርቱልኝ
@user-fc9wq8hd6y
@user-fc9wq8hd6y 2 жыл бұрын
የርጎየእናት አሳቀችኝ የኔላይፍም እደዚህነበር😁ዋውው እርጎየ ጠብቄሽነበር ይዘህኝጥፋእደምትይ 😁😁ያለሙ አባት ወድሜንልፈልግየሚለው የቢኒአባትሁኖእዳይገኝ ዘመድየለኝ አክስትአጎትስትል ጠረጠርኩ በተረፈ አሪፍነው በርቱ 💕💕ሀገራችነንሰላምያርግልን💚💛❤💋💋💋
@user-rz1qv7yl3i
@user-rz1qv7yl3i 2 жыл бұрын
የአለሙ አባት የቢኒ አጎት ነው እኔም እደሚመስለኝ
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 жыл бұрын
ቢያንስ በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን ደቂቃውም አጥሯል ይጨመርበት። በተረፈ ዋው ዋው ዋው ስታምሩ እርጎየ የራሴን ያሳለፍኩትን ሆሽልኛል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-mi4ky8zt9c
@user-mi4ky8zt9c 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ ደሞቸ
@user-vx1pf8qy8b
@user-vx1pf8qy8b 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ በርቱ
@user-lx8sx7hn4p
@user-lx8sx7hn4p 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ💚💛❤
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 3 ай бұрын
በርቱ ራያ ሀገሬ❤
@geninegntesfegnawa6090
@geninegntesfegnawa6090 2 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ ቶሎ ቶሎ ብለቁልንና ደቂቃዉም አረዝም ቢል ደህና ነበር🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 2 жыл бұрын
በርቱ ምርጦችየ❤❤❤❤❤❤
@user-sm2ez8pg2i
@user-sm2ez8pg2i 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በረቱ
@igtcvgjutdch6148
@igtcvgjutdch6148 2 жыл бұрын
የዜህ አዘጋጂ የሆናችሁ ከስደት መልስ እንድታሰሩኝእሺ
@tirekmedia2809
@tirekmedia2809 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ እንጅ ችግር የለም
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
አገሬ ምወድሽ ወግ ባህልሽ ለምለሙ ምድርሽ ሁሉም ሲያምርብሽ የምወድሽ ናፈቀኝ ሠላምሽ እኔም እስክመጣ ቸኮልኩ እካይሽ 🤦🏾‍♀️😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ እራያየ ሰላምሽ ይብዛ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-ot6cv7tq6t
@user-ot6cv7tq6t 2 жыл бұрын
ደስ ሲል መገን እራያ ሠላምሽ ይመለስ ደቂቃ ይጨመር
@user-ew4fb3vj5g
@user-ew4fb3vj5g 2 жыл бұрын
በጣምነውደሰየሚለው👍👍👍👍💚💚💚🌷🌻🌻🌻🌻
@almazmengesha3104
@almazmengesha3104 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ያምራል😍😍😍😍😍😍
@user-ni7ih3pi5t
@user-ni7ih3pi5t Жыл бұрын
ዋው የራያ ባህላችን በጣም ያምራን
@user-hy4qk5vz2x
@user-hy4qk5vz2x Жыл бұрын
ዋው ደስየሚልባህል
@user-om8hm5py4n
@user-om8hm5py4n 2 жыл бұрын
በጣም የመወድው ፊልም ቅጥሉበት ደስትላላቸሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@yenenewuzinabuaaa8349
@yenenewuzinabuaaa8349 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 2 жыл бұрын
ያምራል
@user-zm2dq9fq8x
@user-zm2dq9fq8x 2 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራ በርቱ
@user-wp8ew6bb7n
@user-wp8ew6bb7n 2 жыл бұрын
እረ ደቂቃው ይረዘምልን አይ የከፈር ወዳጅ ሳይኖርኝ ሳውድ ገባሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-xq1db2wt8e
@user-xq1db2wt8e 2 жыл бұрын
እኔ ላፍቅርሺ አሁን ይከፍር ወዳጂ አርግኚ
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
ማርያምን ይሄ ድራማ የኔ ታርክነው በቤተሠብ ማግባት ማለት ሢኦል መግባት ማለትነው ተቃጥየ መሞቴነው እኔሥ በልጂነቴ አልፈታው ልጄን በጀራአባት ማሣደግ ከበደኚ ውይ ኧረ በፈጠራቺሁ ቀጣይ አፍጥኑት
@user-ko5np3vv6b
@user-ko5np3vv6b 6 ай бұрын
ወይ ያምራል
@ahyayy6719
@ahyayy6719 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@FyFgg-nd8ts
@FyFgg-nd8ts 11 ай бұрын
ፍቅርየራያ
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 2 жыл бұрын
ዋው በስስት እንጠብቃለን 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ts2eh8ov3y
@user-ts2eh8ov3y 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ደቂቃ ይጨመር እምትሉ ላይክ
@HhhseirAser
@HhhseirAser Жыл бұрын
በጣምደሥይላል❤❤❤❤
@user-sq1xz4qr5e
@user-sq1xz4qr5e 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@hbushhbshi3182
@hbushhbshi3182 2 жыл бұрын
ዋውውው
@seyawnegn2120
@seyawnegn2120 2 жыл бұрын
አታሳጥሩት ቁጥር ሰባት ይለቀቅ
@aziza1426
@aziza1426 2 жыл бұрын
ሥታምሩ
@mdalotaibi6590
@mdalotaibi6590 2 жыл бұрын
ምርጦቸ
@user-bj3pl1xk8z
@user-bj3pl1xk8z Жыл бұрын
እረ እንኑርበት ትዝታ ቀሠቀሣቺሁ 😊😊😊😊😊
@dcbx6958
@dcbx6958 2 жыл бұрын
በርቱ መልካም ነው ትክክለኛው ባህሉን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@zadtiku3114
@zadtiku3114 2 жыл бұрын
💋🌷
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@DesyeAynadis-cr6dm
@DesyeAynadis-cr6dm Жыл бұрын
ማር ራያ
@user-lk1mt4fd7j
@user-lk1mt4fd7j 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@user-fz4vy8ms5m
@user-fz4vy8ms5m 2 жыл бұрын
💝💝💝💝
@ahyayy6719
@ahyayy6719 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 жыл бұрын
ዋው
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 жыл бұрын
አደኛነኝ እንኳን ደህናመጣችሁ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ክርክር ወሀ ሂደን የምንቆየዉ ነገር አይወራ😝😝😝😝😂💕😂😂💕
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 жыл бұрын
😂😂😂🕊🕊🕊አይይይይ ትዝታ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 жыл бұрын
አቤትስታምሩ ጠክሩ በርቱ አለሙዬ እኔስ ባገባሁህ !!!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጥብቃሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
በርቱልን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
ወይኔ አገሮችን ደስ ይላል ደም አንተም በርቲ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@werkneshwewe8002
@werkneshwewe8002 2 жыл бұрын
ዋዉ
@ahyayy6719
@ahyayy6719 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-dk4js5wq2l
@user-dk4js5wq2l 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettyhabeshawi1881
@bettyhabeshawi1881 2 жыл бұрын
Wow new beritu
@Birabiro12579
@Birabiro12579 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ፊልምነው ግን የቢኒ አባት የአለሙ አጎት እየመሠለኝነው 😳🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@Birabiro12579
@Birabiro12579 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 eshi
@user-hc1jp4ve3e
@user-hc1jp4ve3e 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toyba-nx7tv
@toyba-nx7tv 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@user-le2qm8iu2y
@user-le2qm8iu2y 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘
@user-gu7mz1gt7c
@user-gu7mz1gt7c 2 жыл бұрын
ስታምሩ ቀጥሉበት እዳይቋረጥ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-ot1um4xn1d
@user-ot1um4xn1d 2 жыл бұрын
😍😘
@sallysally8745
@sallysally8745 2 жыл бұрын
በጣም የሚምር ድራማ ነው በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-sj4rt8cj8g
@user-sj4rt8cj8g 2 жыл бұрын
በርቱ
@user-lq4ty1lo5n
@user-lq4ty1lo5n 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@uyfh7028
@uyfh7028 2 жыл бұрын
በርቱ የኔ ውዶች
@user-vw5tw9ke6c
@user-vw5tw9ke6c 2 жыл бұрын
ውይ የደሱ አስተጣጠቅ አንደኛ ለማንኛውም የሁላችሁም እወዳችሗለሁ በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-vw5tw9ke6c
@user-vw5tw9ke6c 2 жыл бұрын
እሺ
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 2 жыл бұрын
well ምርጦች ጠፍችሁ እኮ
@asaasaa5922
@asaasaa5922 2 жыл бұрын
ድምፅ እኮ የለም
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@user-lq4ty1lo5n
@user-lq4ty1lo5n 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@user-ls2eu4xz5f
@user-ls2eu4xz5f Жыл бұрын
እኔ ውሀ ህጄ የምቆየው ነገር ዝምም ነው😂
@Beletuyetewahdolij
@Beletuyetewahdolij 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ በርቱልኝ አለሞቸ 😘😘😍😍😘😍😘😍😘😍
@zelalemsisay3595
@zelalemsisay3595 2 жыл бұрын
ኸረ ወድምህ ነው አባትህ የሜፍልገው እሱ ነው አይይይይ በርቱልኝ ታምሩኛላችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤💘💘💘🌹🌹🌹
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528ደምሬሻለሁ አይዞሽበርች እህት
@werkneshwewe8002
@werkneshwewe8002 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ያገሬልጆች
@user-vh1wz6rj8y
@user-vh1wz6rj8y 2 жыл бұрын
Wawww
@asefumoges2997
@asefumoges2997 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ የውሀው ነገርስ😂😂
@abebeabebe7795
@abebeabebe7795 2 жыл бұрын
በርቱ ያምራል
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
ሙላ አለተፈገም 🤣
@shadamedan5593
@shadamedan5593 2 жыл бұрын
በሩቱ💔💔💔
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 2 жыл бұрын
ወይስታምሩ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f 2 жыл бұрын
እራያወች ደምሩኝ
@user-fk6sq3eg3b
@user-fk6sq3eg3b 2 жыл бұрын
በርቱልኝ
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍💚💛❤💋💋💋💋
@suzilove1580
@suzilove1580 2 жыл бұрын
Bertulen begugut new yementebekaw rayawech
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l 2 жыл бұрын
ክፍል ❼እጠብቃለን😭😭🤣🤣🤣
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ሲያምሩ እራዬማ እወዳቸኋለሁ😘😘😘
@samirhsss3061
@samirhsss3061 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፍቅር ራያ ክፍል ስምንት
20:51
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 90 М.
ፍቅር ራያ ቁጥር 2 ተለቀቀ
21:19
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 64 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 99 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
ባህል ራያ ራዩማ ትግራይ
6:48
ራያ ነኝ ሃልማጣ የሞኾኒ መይዳ
Рет қаралды 5 М.
ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት
20:46
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 78 М.
አደራ ተከታታይ የራያ ድራማ ክፍል አራት ተለቀቀ
15:25
ዘወልድ ቲዩብ ሚዲያ zewold tub media
Рет қаралды 34 М.
ፍቅር ራያ ክፍል 10 ተለቀቀ
22:30
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 74 М.
ፍቅር ራያ ክፍል 9
20:07
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 67 М.
ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።
18:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 11 М.
ባላንጣ ድራማ ለናፈቀው ለትውስታ
13:05
HarmoRaya tube
Рет қаралды 18 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН