No video

ቀ.ኃ.ሥ ተናደው ዮሐንስ መንክርን በ ጥፊ ሲመቱትሌላውን ጉንጭ.... @Miraf @nahoo Television

  Рет қаралды 16,846

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ቀ.ኃ.ሥ ተናደው ዮሐንስ መንክርን በ ጥፊ ሲመቱትሌላውን ጉንጭ.... @Miraf @nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 60
@jonijoni534
@jonijoni534 10 ай бұрын
እውነቱ ይሄ ነው። ደጃዝማች ከእኔ አምስት አመት ቢወስዱ ተመኘሁ። ያላቸውን memory አደነቅሁ። thank you Both
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
ደጃዝማች ሐረርጌ እያለን የአባቴ ወዳጅ ነበሩ፣ ዛሬ ስለአየኋቸው ደስ አለኝ።
@kedist1978
@kedist1978 10 ай бұрын
ኤልያስ እባክህ ብዙ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጥ በተረፈ በርታ
@melake50
@melake50 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ እድሜ ያደረስዎ❤❤❤❤❤❤❤
@solomonksshun8254
@solomonksshun8254 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አቶ ኤሊያስ። መጽሐፋቸውን ቀድመህ በደንብ አድርገህ በማጥናትህ ብዙ እንድናውቅ ጥሩ ጥረቶችን አድርገሃል። አመሰግናለሁ። ደጃዝማች ግን የሚቀመሱ አልሆኑም። በዓላማ ጽናታቸው ጎበዝ ነበሩና። በርታና ወንድሜ ሃቀኛ ታሪካቸውን እንድንሰመው እርዳን። ለጥረትህ ጎንበስ ብየ እጅ እነሳለሁ። የደጃዝማችን እውቀት፥ ለሃገር ያላቸውን ግንዛቤ፥ ሰው ለመርዳት ያደረጉትን ቆራጥ እርምጃና ሚስጥርን ለመጠበቅ (ባውቀው ደስ ባለኝ የሚል ስሜት አለኝ ሆኖም ከሃገር ደህንነት የእኔ ፍላጎት አይበልጥምና ) የሚያደርጉትን ጥረት በጣም አደነቅሁ። ምነው አሁን በድጋሚ ተመሳሳይ ዜጋ ባፈራን እላለሁ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 10 ай бұрын
ትልቅ የታሪክ መሀደር ጤና እድሜ እመኛለሁ!!
@mulugetahaile8999
@mulugetahaile8999 10 ай бұрын
ወርቃማው የኢትዮጵያ ዘመን የኃ/ሥላሴ ጌዜ ነው። መለኬያው የአፍሪካ መሪ መሆን እንዲሁም አለማቀፍ ዝናን ያተረፍነው በዚያን ዘመን ነው። የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ያነሳነው እንኳን በዚያን ዘመን ነው።
@kenfeab
@kenfeab 10 ай бұрын
that is a reasonable argument ,sir
@abyssinian01
@abyssinian01 10 ай бұрын
It requires a skill , patience and sometimes guiding interference to interview someone of his age and many decades of experience in government. Amazing memory .
@abduahmed4083
@abduahmed4083 10 ай бұрын
ኤሊያስ በርታ አሁንም ሌሎች ታሪክን እንደዚህ በቅጡ የሚናገሩ ትልልቅ ሰዎች በወቅቱ የነበሩ ድርጊቱ ሲፈጸም ያዩ ስለሆኑ እባክህ እየፈለክ ብታቀርብ ትልቅ እውቀት ይገኝበታል ሰናይ ግዜ ይሁንልህ
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 10 ай бұрын
ታሩክ አዋቂ አያሳጣን ፈጣሪ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 10 ай бұрын
የማስታወስ ችሎታቸው የሚደነቅ ነው።
@oumerwako1286
@oumerwako1286 3 ай бұрын
"80% of Ethiopian written history is lies or fiction." Agree, 100%.
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 4 ай бұрын
I saw Dejpazmach Weldsemayat in 1964,1965 ? in Nekemte and also visiting my town Arjo Awraja when he was assigned Governor of Wellega. He was a hard working and anti-Corruption (Gubo) , inspiring people to be motivated to engage in work. He was walking fast in the street of Nekemte and unusual for people to see a Governor outside Nekemte Palace. Dejazmach was not liked by wealthy Wellega Regionalists and Dejazmach Fikre Selasse took over as time headed to the 1966 Revolution.
@adanesima8671
@adanesima8671 10 ай бұрын
Yesetuchewm habtegiyorgis Dinegde sodo gurage or kistane slehonu new
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 10 ай бұрын
የቀዳማዊ ኃይለስላሴ እናት ልዕልት የሺ እመቤት አሊ አባ ጆቢር የወረኢሉ ተወላጅ ናቸው!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
አባ ጆቢር የሚል ስም ከጂማ ነው አብራራልን!
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 10 ай бұрын
@@nanaayalew2349 ወረኢሉ በስማቸው ት/ቤት አለ የተማርኩበት ነው!የቀድሞ ስማቸው ከድጃ አሊ ነበር ልዑል ራስ መኮንን ጋር ከተጋቡ በኋላ ልዕልት የሺመቤት ተብለው ነው!
@user-tz7fs7mr9j
@user-tz7fs7mr9j 10 ай бұрын
they were for quran study
@michaelabatregh3768
@michaelabatregh3768 Ай бұрын
አቶ አባተ መንክር ዋሺንግቶን ዲሲ ወርልድ ባንክ ነበሩ
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 10 ай бұрын
I agree with the opinion of the dejazmatch about the policies of our Emperor Haile Selassie Please see Haile Selassie I, Emperor of Ethiopia, by Nigusie Kassaye W. Michael.
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 10 ай бұрын
ይህንን ቻናል የከፈትሁት የዮሃንስ መንክርን ስም ስላየሁት ነው፤ ይህንን ሰው ያወቅሁት አገራችን ካፈሯት ብርቅ ሳይንቲስቶች መሃል አንዱ እሱ መሆኑን ከዩኒቨርስቲ መምህሬ ስለሰማሁ ነው። እስቲ እባክህን ስለዚህ ሰው አጠያይቀህ ፕሮግራም አዘጋጅልን?
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 10 ай бұрын
For your info: I was told by his friend Asef Ayele that Yohanes Menker was an exceptional university student in New York who amazed his professors.
@yonas9945
@yonas9945 10 ай бұрын
አቶ ኤልያስ ልታርመው ያልቸልከው ችግር እንግዶችህን በተከታታይ ታቋርጣለህ !!!!
@tesjij8484
@tesjij8484 10 ай бұрын
ኤሊይስ እባክህ እድምጥ እምነትህን አልተጠየክም ግራዝማች መፅሀፋቸውን ገዝቼ አንቤአለሁ የሚያስገርሙ አባት ናቸው
@adanesima8671
@adanesima8671 10 ай бұрын
Sod gurage tewelaj nachew kistane yestekakel
@kenfeab
@kenfeab 10 ай бұрын
Alias has spoiled what could have been a great interview with uncessary interruptions
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
የቁኒው ጊዮርጊስ ነዋ ይሄን እድሜ ያስፈቀደልወት!የሚገርምኮ ነው አዋሽ አድሮ ከሚኤሶ በረሀ ከአሰበ በድኤሳ በበቆሎ ርሻው በጨለማ ተጉዞ ያሰቡበት ማደር?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 ай бұрын
Haile Selassie got Selte blood? Hard to believe ❤
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 10 ай бұрын
ምን ስልጤ ብቻ..ግማሽ ኢትዮጵያን አካለዋል እንጂ..ትግሬ :ኦሮሞ :መንዜ ጉራጌ ወሎ ቤንቾ ጎፋ...ግራ ያጋቡናል በየጊዜው ተረት አየፈለፈሉ። ደሞ ይባስ ተብሎ በእግዝአብሔር ልዪ ትዕዛዝ ለኢትዮ ሲባል እንደወለዱ የተደረጉ .....ጉድ ሳይሰማ አይታደርም በኢትዮጵያችን😅😅
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 5 ай бұрын
ውይይቱን የተከታተልኩት የዮሃንስ መንክር ስም ተጠቅሶ ሳይ ነበር። እና ይህን ያህል ተከታትዬ ሳበቃ፡ ንጉሱ በጥፊ የመታው ዮሃንስን ነው ወይስ ታናሽ ወንድሙን? ግልጽ ሳይሆን ንግግሩ ኣበቃ። ለትውስታ ያህል ዮሃንስ መንክር እጅግ ኣዋቂ የፊዝዚክስ ኣስተማሪ እንደሆነ በኣራት ኪሎ ይወራለት ነበር። ደሞም ልቅና ተዳፋሪ ምላስ እንደነበረው ኣስታውሳሎህ። ኣብነት ለመጥቀስ፡- ኣንድ ጊዜ በኣራት ኪሎ የባዮሎጂ ኣስተማሪውን በክፍል ውስጥ የኣስተማሪውን ስም ጠቅሶ "even a cow can learn biology" ማለቱን ጓደኛዬ ወድያውኑ ሲነግረኛ ኣስታውሳሎህ። ዮሃንስ መንክር ሰሚስተሩን ሳይጨርስ ሶፋው ላይ እንደተቀመጠ ሞቶ እንደተገኘ ተነገረ። ፕሮፈሰር መስፍን ወ/ማርያምንም ልክ በጥባጭ እንዳሉት፡ ልቅ-ምላስና ተዳፋሪ እንደነበረ ኣስታውሳሎህ። የሱም ኣንድ እማስታውሰው ተዳፋሪነት፡ በpanel dicussion የኢትዮጵያ ዘላኖችን በማናናቅ "ሽርጥ ታጣቂዎች..." ብሎ የተሳደበበት ኣጋጣሚ ኣስታውሳሎህ።
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 10 ай бұрын
የዘር ኃረግ በኃይለ ሥላሤ ዘመን ብዙም ትኩረት አይሠጠውም አንዲሁም ኃይለሥላሤ በአምባሣደር በሪሁን ከበደ በተፃፈው መፅሐፍ ውሥጥ ኃይለሥላሤን ከሥልጣን ለማውረድ እንቅሥቃሤ የተደረገበት ምክንያት ኦሮሞ ናቸው የንግሥና ዝርያ የላቸውም በሚል በሠሜንና በአማራው የትግል እንቅሥቃሤ አማካኝነት የሥልጣን ባለቤት ለመሖን በሚደረግ የሥልጣን ሸኩቻ ምክንያት ኢትዮጵያ ለአሑኑ ችግር መብቃትዋን በመፅሐፋቸው ገልፀዋል
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 10 ай бұрын
Interesting historic book spark discussions. ግሩም ነው ፤ ግን አባታችን ትንሽ በጨዋታ መሀል 😄 .."ጃንይሆይ ለኢትዮጵያ ሲባል በእግዚአብሔር እንዲወለዱ ተደረገ" 🤣። አባታችን ይኼ ውሀ አያነሳም ለ21 ክፍለ ዘመን DNA ። ኤልያስ እባክህ ሁለቱን ፊት ለፈት (እሳቸውንና ጋሽ ጳውሎስ ቦጋለን) አጋጥማቸው። በባለፈው ለተንጠለጠለው ክርክር መቋጫ ይሁነን ዘንድ። who gets on top? better that way, the two heavy weights legendry historians , kinda the clash of titan's. that would be great👍
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 10 ай бұрын
ጉዴሳ የኦሮሞ ስም ነዉ። አቶ ተክለጻዲቅ መኩሪያ አፄ ሚኒሊክ እና የአኢትዮዽያ አንድነት በተባለው መጻፍ በገጽ 696 የራስ መኮንነ‍ አባት ደጃዝማች ወልደ ሚካአኤል ጉዴሳ ነው የሚሉአቸው። አፄ ኃይ ሥላሴም እነዳልከው የአእናታቸውን የወይዘሮ የሽመቤት አሊን ስም አይጠቅሱም ።የሸመቤት አባት ፊታውራሪ አሊ አባ ግምጃ የወረይሉ ባላባት የአእስልምና ሀይማኖት ተከታይ እነደነበሩ የወሎ መኮአንንቶች ። ተናግረዋል። ከ60 ዓመት በፊት ወይዘሮ የሸመቤትን አንዳንድ ጊዜ ልዕልት አንዳንድ ጊዜ እመቤት እያለ የአዲ አበባ ሬዲዎ ሲናገር ሰምቸአለሁ። የሸመቤት አባት ስም አሊ አይጠቀስም ነበር።
@adugna2835
@adugna2835 9 ай бұрын
ኦሮሞን የመጥላት ጥግ
@hirutalege2972
@hirutalege2972 9 ай бұрын
ታሩክ አዋቂ አያሳጣን
@carmanline8011
@carmanline8011 10 ай бұрын
yedirowa ethiopia ihen sewuye times neber...ahaadawii
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 10 ай бұрын
ደጃዝማች "እንትን" ሆሆሆ "በእንትን" ጨረሱት ይሄን የመሰለ መሳጭ ታሪክ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
አንተ በሳቸው እድሜ ካደረሰህ "እንትን"የሚለውን ቃልም አታወጣም
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 10 ай бұрын
@@nanaayalew2349ይቅርታ "እንትን እንትን" ማለት በዕድሜ የሚመጣ ነው እንዴ? እስኪ ከጓደኞችህ ጋር ተወያይበት።
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 9 ай бұрын
ስንት ዓመትህ እንደሆንክ ባላውቅም አቶ በላይነህ ፋንታዬ በእሳቸው ዕድሜ ስትደርስ ምናልባት አልዛይመር ሊጠናወትህ ይችላልና ሊደንቁ የሚጋባቸውን ሰው አድንቅ
@oumerwako1286
@oumerwako1286 3 ай бұрын
This old guy accused Ethiopian Muslim students in Syria as extremists, while he himself is and extremist Orthodox who believes Ethiopia belongs to them and them only. His hatred for non-Orthodox and especially for Oromos and Muslims, and his double standard thought process is disgusting. The imperial old Ethiopia gone for good, and for sure, will not come back. Get over it.
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 10 ай бұрын
Neged Yehuda nang yelu beged ahmra. Oromo. Silxe nachew does not make any sense
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 10 ай бұрын
You cannot understand it,because your mind is empty of it. If you,yourself were present by then,you would have been king of kings of Ethiopia by using Fetiha Negest,like EPRDF used Revolutionary Democracy,as an ideology to lead Ethiopia.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 10 ай бұрын
This a crazy amhara who lives centuries back just like your EPRP wants to bring back the imperial days
@ethiopia6721
@ethiopia6721 10 ай бұрын
ኢብሳ መሀመድ ከታሪክ መማር ካልቻልክ አርፈህ ተቀመጥ በመስደብ አንተ የምተፈልገውን ማግኘት አትችልም ታሪክ ጥሩ ታሪክ አለ መጥፎ ታሪክ አለ የአንተ ድርሻ ከተማርክ ማንበብ ብዙ ትማራለህ ግን ምን ያደርጋል አዋቂ ነኝ ብለህ የጳፍከው በነጮች ቋንቋ ነውያስተማሩህ እራስህ እንዳታውቅ ስለሆነ አይፈረድብህም ሁለተኛ የእስልምና አክራሪው አንዱ ነህ እንዳንተ በአሉ ንፁህ የሙስሊም ወገኖቼን ስም በማንሳቴ ይቅርታ ግን እንደአንተ አይነቱ ተከባብረን የኖርነውን ለመከፋፈል የምትሰሩ ናችሁ ወደድክም ጠላህም አማራ በዘመናዊ ትምህርት በሀይማኖታዊ ትምህርት በኢትዮጵያ የተማረ ህዝብ አገሩን ወዳድ ሀይማኖቱን አክባሪ የተከበረ ህዝብ ነው በአንተ አይነቱ ሽንፍላ መጠራቱ ያሳዝናል እና ልቦና ይስጥህ የበታችነት አገር አያስተዳድርም አንብብ ብዙ ትውቃለህ ዘረኝነት ይውደም ስለ አማራ የምትስጣቸው አስተያየት በጣም ያሳዝናል እንደሚመስለኝ በወያኔ ተወልደህ አብይ ያስደገህ ትመስላለህ ልቦና ይስጥህ::
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 10 ай бұрын
You lack common decency. You can criticize his ideas, but it should be done with respect and civil way. The guest is sharing his knowledge and experience. We are getting a wealth of knowledge, and we appreciate his contributions. You should know he is one the persons who built the country that we call home.
@kedist1978
@kedist1978 10 ай бұрын
አይ ኢብሳ ካንተ ምን ይጠበቃል ይቺን ግልብ እውቀትህን እንደአለቆችህ ትሯሯጣለህ። አሳዛኝ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 10 ай бұрын
​@ethiopia6721 0:29 ኢብሳን እወቅሳለሁ ብለህ ራስህ ገባህበት። "እሳት ካየው ምን ለየው" አለ ያገሬ ሰው። ከኢብሳ የተሻልክ ቢሆን ኢብሳን አትሳደብም...it takes two to tango!. in this" tango" scenario, which one of you is considered lower, inferior, and / or uncivilised? you bet!
@ethiopia6721
@ethiopia6721 10 ай бұрын
@@Ganebo-n4p ጉራማሌህን ትተህ ወይ ፈረንጅ ሁን ወይ ኢትዮጵያዊ የምንኮረበት ቋንቋ ጽሁፍ ያለን ነን እና ወደ አስተያየትህ ስመልስ የዛሬ ምሁሮች እንደአነተ አይነቱን ማለቴ ነው የሚገባችሁ ትንሽ ቆንጠጥ ማረግ ያስፈልጋል ይህን ስው አስተያየት በሚስጠው ላይ ብታይ የአማራውን ጥላቻ እያቀረሽ የሚስጠው ሀሳብ አንተ ብትሆን ምን እንደምታረገው አላውቅም አንድ ስው ቢያጠፋ እንካን መላው አማራ መወቀስ መስደብ የለበትም ምን ያረጋል የወያኔና የአብይ ትውልድ ግብረገብ አልተማራችሁ የምታውቁት አገራችንን ደማቸውን አፍስው ለዚህ ያበቁንን እንደማመስገን ወቀሳ ብቻ ነው የምታውቁት በድሮ መሪዎቻችን የኖርነው ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው እና ወንድሜ ልቦና ይስጣችሁ ብዙ የታሪክ መፅሀፍ አባቶች አሉ እና ከነሱ ተማሩ እንግሊዘኛና አማርኛ ስለፃፍክ አወክ ማለት አይደለም መታደል ይፈልጋል ልቦና ይስጣችሁ ምን አይነት አገር ለልጆቻችሁ እንደምታስረክቡ እጠብቃለሁ እኔ ግን የድሮ መሪዎቻችን በአላቸው አቅም እውቀት ለዚህ ስለአደረሱኝ በጣም አመስግናችዋለሁ እነሱ መስዋእት ሆነው እዚህ ባያደርሱን ኖሮ ዛሬ የምትናገረው የጣሊያን ቋንቋ ነበር ወዳጄ ልቦና ይስጥህ ጥሩ ነገር መስራት ለራስ ለህብረተስብ ነው ማንም ፍፁም የለም ከፈጣሪ በስተቀር::
@user-tz7fs7mr9j
@user-tz7fs7mr9j 10 ай бұрын
oromo islam what
@user-tz7fs7mr9j
@user-tz7fs7mr9j 10 ай бұрын
Solomonic dynest??? haileslies is mix ....... ahahha
@Risteasme
@Risteasme 10 ай бұрын
ሰው እንደው ዝም ብሎ ይቀደዳል ገድ እኮ ነው
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 10 ай бұрын
በጥፊ፡ተማቱ.. 😂 ውሸት።ቱልቱላ
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,5 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 14 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,5 МЛН