የነ መንግሥቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት በ አሜሪካ የተቀናበረ ሴራ ነው @ ክፍል ሶስት@Nahoo Television

  Рет қаралды 11,224

Nahoo TV

Nahoo TV

8 ай бұрын

የነ መንግሥቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት በ አሜሪካ የተቀናበረ ሴራ ነው @ ክፍል ሶስት@Nahoo Television
ጥቅምት 21 ፣ 2016 የምሽት ዜናዎች @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com

Пікірлер: 42
@user-us4vf5hb7v
@user-us4vf5hb7v 8 ай бұрын
የንጉሱ ዘመን ቅርሳችን ደጃዝማች ይኑሩልን!!!📚📗📒📕🙏🏿
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 8 ай бұрын
በዚህ የእድሜ ክልል,,የሚገርምና ድንቅ የማስታወስ ችሎታቸዉ ትልቅ ክብር የሚያሰጣቸዉ ነዉ,,,ደጃዝማች ዝቅ ብዬ እጅ ነስቻለሁ,,ጤና ይስጥዎት አምላክ
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 8 ай бұрын
እዛው እያልክ እያልክ በናትህ ሀፄ ሚሊሊክ ፣ መች ነው የሚያቀርቧቸው 😂
@user-us4vf5hb7v
@user-us4vf5hb7v 8 ай бұрын
🙏🏽📚🙏🏽📚🙏🏽📚ክቡር ደጃዝማች ወልደሰማዕት ገብረወልድ ዕድሜዎን ያርዝምልን ታሪክን እንድንወርስ📚🙏🏽📚🙏🏽📚🙏🏽
@hirutalege2972
@hirutalege2972 8 ай бұрын
ክቡር ደጃዝማች ወልደሰማዕት ገብረወልድ ዕድሜዎን ያርዝምልን
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 3 ай бұрын
He blessed and still look Great at 100 years!! We do not see this much age for many people. Thank you.
@012345678952645
@012345678952645 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። በተለይ ኤልያስ ሁለገብ በንባብ የበለፀገ እውቀት ይዘህ የምታደርገው በማስረጃ የነጠረ ቃለምልልስ እጅግ ጠቃሚ ነው ። ፕሮግራሞችህን በንቃት ተከታታይ ነኝ ።
@user-us4vf5hb7v
@user-us4vf5hb7v 8 ай бұрын
"ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ " ይሏል ይህ ነው📚📗📒📕🙏🏿🙏🏿🙏🏿📚🙏🏿
@user-us4vf5hb7v
@user-us4vf5hb7v 8 ай бұрын
ድንቁ ጋዜጠኛ ኤልያስ አወቀ📗📒📕🙏🏽🙏🏿🙏🏿ኑርልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@phun4379
@phun4379 8 ай бұрын
ድንቅ ሰዎች
@hannabelachew101
@hannabelachew101 8 ай бұрын
Long life with good health Dejazimach Weidesenibet.
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 6 ай бұрын
የተፃፈን ሁሉ በየዋህነት አሜን ብለን እንዳንቀበል የዳጃዝማች ሕያው ምስክርነት እጅግ ጠቃሚ ነው 🙏ፕሮፌሰር ተብሎ ሐሰት እየመሰከረ የሐሰት መፅሐፍ ለትውልድ ያስተላልፋል 🤔 ጉድ እኮ ነው ችግራችን 🤔
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 8 ай бұрын
❤❤❤
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 6 ай бұрын
ይህ ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ ፖለቲካና ለስልጣን ትርምስ ሐገር ምሁሮቿን ያጣችበትን የስድ ፖለቲካ ወረራና ለውጭ ኃይል በመሰለል አላዋቂዎች ምን ያህል በሐገር እንደተጫወቱ ማሳያ ነው::
@frewzeru2809
@frewzeru2809 7 ай бұрын
የኖረ ይመስክር ዓጼዎቹ ካለነዉ ዘመን ልቀዉ በመገኘታቸዉ ለእንደኛ አይነቱ የትዉልድ አተላዎች ሰዉን ከመወንጀል አና ስንፈታችንን ጣት በመጠቆም በምቀኝነት የሠከረ ትዉልድ በመፈጠራችን ለአገራችን ዉድቀት ተጠያቂ ከመሆን አናመልጥም::
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 8 ай бұрын
Long live !! Dejazmach
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 6 ай бұрын
የንጉሡ የዋህነት የሚገርም ነው 🤔በዘመናቸው እንደዘመናቸው እንኩዋን ለመኖር ረፍት የሌላቸው ትጉህ እና ለህዝባቸው ሩህሩህ ንጉስ ነበሩ 🤔በዘመናችን ሁሉ ስድብ ብቻ አጠገቡን ለስልጣን ጥማታቸው 🤔በጣም ያሳዝናል 🤔"ማን ይናገር የነበረ 🤔ማን ያርዳ የቀበረ " ማለት ይህ ነው 🤔🙏
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 8 ай бұрын
አቤት ትዝታ
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 8 ай бұрын
የ1953 ፀረ ኢትዮጰያ መፈንቅል ነበር
@nejibemuhammed1573
@nejibemuhammed1573 7 ай бұрын
ፀር ሳይሆን ቢሳካ ኖሮ ዲሞክራሲዊና የተሻለች አገር እናይ ነበር
@tewodrosteddy3002
@tewodrosteddy3002 8 ай бұрын
ታሪክ ያጣመመውን ሰዋች ማቀራረብ እና ማነጋገር እንዳተ ያሎትን ሰዋች ናችሁ እንጂ ተጠያቂን ማፍጠጥ ምንም መፍትኤ አይሆንም
@user-kr8vp9co7q
@user-kr8vp9co7q 8 ай бұрын
Auto Elias the message I sent you a hour ago about the main case General Mengistu evolved in the coup De etat was a high confidential kept by those near to the palace (kitchen politicians) Would you please ask Dejazmatch? Do you know professor Shiferaw is a grand son of Jimma Senbete an promo the renowned hero “arbegna” at Aleltu the then “mishig” area about 55 kilometers. Emperor Haile Sellsssie has founded Jimma senbete school at Aleltu town that still exist holding its name.
@zeedam6066
@zeedam6066 7 ай бұрын
ደጃዝማች አዎ አሜሪካ ጣልቃ ገብቶዋል ግን ከማን ወገን ከማክሸፉ ወይስ ከማጽደቁ ፣ አሜሪካ የአራተኛ ክፍለጦር የነበረውን አመራርን ይመክር ነበር ተብሎዋል። ለአሜሪካን የሚዋጥ ንቅናቄ አልነበረም።ገርማሜ ግራ ዘመም ነበር ይባላል ።
@zegfanta4244
@zegfanta4244 8 ай бұрын
ክቡርነታቸው የሚደነቅ ታሪክቸውን ፎቶግራፊክ በሁነ ትውሳቸው ሲገልጹ ማዳመጥ ያስገርማል። ይህን ለመጻፍ ያነሳሳኝ ክቡርነታቸው ስለ ግርማሜና መንግስቱ ንዋይ መንግስት ግልበጣ ማንም የውጭ እጅ የሌለበት ሲሆን አመሪካ ምንም አለማወቋ ያሳሰባት ሆኖ መፈንቅለ መንግስቱን መርዳት ቀርቶ ንጉሡን ለመርዳት ተራሩጠዋል። መንግስቱ ንዋይ የጸነሰሰው ግልበጣ ሲሆን አልጋወራሹ ጋር ግን የተስማሙበት ነበር። በዚያን ግዜ ክፉኛ ፍክክር ነበር። ፉክክሩም በዙፋኑ አካባቢ ባለው የይገባኛል ስልጣን ሽሚያ አልጋወራሹን እንደመርሳት ብቻ ሳይሆን መናቅም ጭምር አሳይተዋል። ይህን ጉዳይ በቅርብ የተመለከቲት መንግሥቱ ንዋይ ከልጋወራሽ ጋር መግባባት ደርሰው ግልበጠው ተካሂዲኣል። የቤተሰቦች ግጭት ሊባል ይችላል ምክንያቱም የተዛመዱ አብሮ አደግ እና በስራ የሚገናኙ ነበሩ። ግልበጣው የከሸፈውም ቡድናቸው መለዋወጥና መከዳዳት ምክንያት ነብር። ካሁን በፊት ስለ አንድ ነገር ተናግሬ ደውለህልኝ ማን ነህ ምን ማስረጃ አለህ ብለኸኝ ሳልነግርህ በዚያው ቀርቷል። አልጋወራሽ ካሳደጓቸው አንዱ ነኝ። የኢትዮጵያ ታዳጊው ወጣት ተብየ በ UN በተሰጠው ጥናት ተሳትፌአለሁ። መሪት ይዞታ ሲንየር ካርቶግራፊ በመባል ብዙ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ሰርቻለሁ። አዲሱን የመሬት አያያዝ ፖለሲ ካጠኑት አንዱ ነበርክ። ይህን ጥናት ዘገየ አስፋው አጣሞ መጽሐፍ ጽፏል። ሌላምብዙ አለ።
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 6 ай бұрын
የወያኔማ እጅግ የከፋ ነው 🤔የመንግስትን ባዶ መሬት ለመንግስት ባንክ ያለምንም ጥሪትና ልማት መልሰው እያስያዙ የልማት ባንክን ገንዘብ በግል ሂሳባቸው አዘዋውረው የማፍያ ሥራ ሰርተው ዘወር አሉ 😂😂🤭ሊበላ ነበር 😂😂😂🤭ግንባር ግንባሩን ተብሎ ተሸኘ 😂🤭👌💪👌
@hirutalege2972
@hirutalege2972 8 ай бұрын
ድንቁ ጋዜጠኛ ኤልያስ አወቀ
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 ай бұрын
በሶስተኛ ዓለም ህዝቦች ችግራቸውን በኣሜሪካንና CIA ማላከክ በሽታ ሆኗል።
@Anjulo959
@Anjulo959 8 ай бұрын
Verኤልያስም የነሱ ጎራ ናፋቂ ይመስላል። ጥዋትና ማታ እኚህን ዘመናዊ ፊዪዳል( 🤣) እያቀረበ ትዝታውን እያጣጣመ ነው...looks like they both are stuck in nostalgia y true 👍.
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 8 ай бұрын
ድሪቶ ነው ሀሣብህ
@mekke6544
@mekke6544 8 ай бұрын
ልናቀና ነው ብላችሁ የብልጣብልጥና የዘረኝነት አዎጅ አውጥታችሁ ድሮም በከተማ ደሃውን በዘመዳዘመድ ምድረ ደበተራቀምታችሁ አሁን ደገሞ የገጠሩን ብሂሮች ጭሰኛ ለማድረግ መሬቱን በሙሉ ቀምታችሁ ባለ አርባ ጋሻ መሬት ባለቤት ሆናችው የኢትዮጵያን ህዘብ ጭሰኛ ፣ገባር አረጋችሁት ከሰሜንና መሰሜን ሸዋ ገደላ ገደል ጭንጫ መሬት ወታችሁ።እናንተ አማራ ነኝ ባዮች ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ከፈረንጅ የባሰ በቅኝ ግዛት ባርነት ስተበዘብዙ የነበረውን እኝህ ሽማግሌ እንደመልካም አሥተዳደር አሽሞንምነው የሚነግሩን።ተሰባስባችሁ ስተበዘብዙት የነበረውን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ፣እነደ ደቡብ አፍሪካ ፈረንጆች።ያኔ ነው የኢትዮጵያ ሰላም የሚወርደው።ተጋብተን ነው የኖረው አያዋጣም።ለጥቅምህ ነው አሻሮ ይዘህ ወደ ቆሎ ጠጋ ብለህ የተጋባኸው።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 8 ай бұрын
😂 simple brain ሲኖርህ እንደዛ ነው ማንም እየመጣ ይደፍረዋል ከዛ አገር ሰላም ታሳጣለህ። የአፍሪቃ ሁሉ ችግር ያንተ ቢጤዎች ናቸው። አፍሪቃ ለማደግ ከፈለገች ተባብራ እናንተን ከምድሯ ማጥፋት አለባት። ፈረንጅ አድቅቆ አይምሮህን ደፍሮ እንደማይሆን ያደረገህ ጥቅመ ቢስ አንተ እና የአንተ ቢጤዎች ከሙሶሎኒ ተቀብላችሁ አምሃራ አምሃራ የምትሉት ህዝብ ስነ ልቦና ላይ ለመድረስ እንደገና መፈጠር ይኖርባቹሃል።
@mekke6544
@mekke6544 8 ай бұрын
@@amourgagnetoujours አንተም ሰርተህ complicated mind ሆነህ ስለሆዳምነትህ ከማሰብ ውጪ ከመቶ አመት በተለይ በርበሬ ከማረስ ውጪ ዘመዶችህ ሰሜን ተራራ ላይ ገሳና ደበሎ ለብሠው በግ እየጠበቁ በብርድ ከመጠበቅ ወጪ ምን አባክ ነው ያደረከው?በሸከም ጀርባህን በለጠ ጠመንጃ ወንድምህ ገለጻ እምርተህ ከተቀበረበት አካባቢ ተሰደህ ወደ ሌላው ብሄር ኮብልለህ አሰጠጉኝ ከማለት ወጪ ለሰሜን አካባቢ ምንም ሌላ ብሄር ሳይመጣበህ በዚህ በመነጠቀ አእምሮህ ምን የተሻለ ነገር አሳይት የሰለጠነ የበለፀገ ክልል ያረከው ምን ነገር አለ ያው አንድ ጣቃ በሸማኔ አሰርተህ ጥምጥምህን ተራራ አሳክለህ በየ ደጀ ሰላሙ ዘኬ ከመልቀምና በየመንደሩ አቁማዳ ይዘህ ከመ ለመነ በስተቀር ምን ተአምር ወገኔ ብለህ ለምትፎከሰው የፈለሰፍከው ነገር አለ ።በዚህ ምቀኝነት በተሞላ አእምሮህ ነገር ከመጎንገንና አካባቢህንና አገሪቷን በስግብግብነትና በስልጣን ጥመኝነት ከመበጥበጥ በስተቀር ምን የሠራኸው ነገር አለ በተለይ በሰሜን ያላችሁ ቴዎድሮስንም፣አፄ ዮሐንስነም ሰላም ከመስራት በስተቀር ምንደነው ተባብሬችሂ የሰራችሁት።አፄ ሚኒልክ የዋህና ስግብጎብ ያልሆነ ህዝብ ስላጋጠማቸው ነው ኦሮሞን ይዘው ምስራቁን፣ደቡብ ምእራቡን፣ደቡብን አንድ አርገው አሁን የምትገበገብበትን አካባቢ ያቆዩልህ።ያው ሰሜኖቹ ስትመጡ ኤርትራ ጭምር በዓለም ይኖር የነበረውን ህዝብ በሽታችሁን ልታስተላልፉበት እንዳበደ ውሻ ትንቀዠቀዣላችሁ።ቡኩን እራስ ወዴድ ስግብግብ ሕዝብ።አእምሮአችሁን ተመርመሩ።ወፈፌ ናችሁና።
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 8 ай бұрын
Colonializem Nafaqi Barenet Yemetewedu Yemetemegnu Er Wesexe Manem Zega Deha Adelem Egeziabehere Yesexew Bezu Negere Ale Hulum Kelele Semenu Enanete Endemetelut Meretu Menem Yelelew Adelem Bezu Natural Resource Moletoal Wede Lela Yehedew Besera Guday Hedo Eyeqere Becha Enji Alen Telalachu Zare Eco Eyeserachu Sayehone Eyagetachu Genzeb Eyeqemachu new Yetale Yemeteserut Cherash Wedehuwala Agere Eyewesedachu new Kemezeref Esti Serubet Gedelachu Wexa Alachu Enanete Setezerefu Enji Seteseru Alayenem Lemate Maxefat Jegena Karege Qexelu Ende Qura Mechohe Fayeda Yelewem Nechoch Metew Yegezuwachuhal Ya Yasedesetachuhal
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 8 ай бұрын
አይ አማራ መሄጃው ሲጠፋባቸው መቃብር ፈንቅለው ቃለ መጠይቅ ያረጋሉ ሜሊሊክ መች ነው የምታቀርቡልን 😂😂😂
@hannabelachew101
@hannabelachew101 8 ай бұрын
Balege . Do you know if he is Amhara or not. Better buy knowledge from this elderly gentleman.
@ezanakebede5602
@ezanakebede5602 8 ай бұрын
The Amharas have a written language and they keep record and history. That is what make them special.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 65 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 57 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 78 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 120 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 3,9 МЛН
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 2,1 МЛН
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 8 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 16 МЛН
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Dr.Superman
Рет қаралды 11 МЛН