No video

ከ አፄ ኃይለ ሥላሴ ጋር ዘመድ መሆናችንን እሳቸው እስኪናገሩ አላውቅም ነበር // ክፍል 2 @Miraf @ Nahoo Television

  Рет қаралды 8,469

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ከ አፄ ኃይለ ሥላሴ ጋር ዘመድ መሆናችንን እሳቸው እስኪናገሩ አላውቅም ነበር // ክፍል 2 @Miraf @ Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 26
@nigusumersha298
@nigusumersha298 10 ай бұрын
Thanks Elias and Your Highness
@_ebstv
@_ebstv 10 ай бұрын
ሸዋ የነገስታት መፍለቂያ !!
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 10 ай бұрын
እኔ የምልህ የራስህን ድምፅ ማድመጥ ትወዳለህ? ያየኋቸው "ቃለ ምልልሶች" በሙሉ ከግማሽ በላይ አንተው ነህ የምታወራው። የምታቀርባቸው ሰዎች ሳቢ ቢሆኑም የአንተ ለማድመጥ ሳይሆን ለማውራት መጓጓት ፕሮግራምህን ብዙ ተመልካች እንዳያገኝ አድርጎታል።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
ልክነህ ግንእርሱም አንባቢናታሪክ አዋቂመሆኑእና 60ልጅ መሆኑ መሠለኝ😮አዳማጭቢሆን እንግዳሲጋብዝበተለይ😢ጥሩነው።
@kedist1978
@kedist1978 10 ай бұрын
እኔም የሚያበሳጨኝ ይሄ ነው። ጥሩ ሆኖ እሱ በጣም ጣልቃ መግባት ይወዳል።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 10 ай бұрын
አቶ ኤልያስ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ግን ክፍል አንድን ሳታቀርብ ክፍል ሁለት የሚለው ብቻ ተጭኖአል የሁሉንም ክፍል አንድ ብትጭንልን ጥሩ ነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
አንተ አላየኸው እንደው እንጂ አለ ወንድሜ
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 10 ай бұрын
Thanks Elias. I know dejazmatch Weldesemayat very well. He is the most outstanding Ethiopian.
@kedist1978
@kedist1978 10 ай бұрын
ኤልያስ እያዳመጥክ ብዙ ጣልቃ አትግባ ይናገሩበት
@mesfinmulugeta2791
@mesfinmulugeta2791 10 ай бұрын
ኤልያስ እንግዳ ወደ መድረክህ ከጋበዝክ በኋላ እንግዳህን የሚሉህን ማዳመጥ እንጂ መሞገትን ምን አመጣው፤ በእድሜም፤በልምድ በስልጣንም የከበሩ ሰው ናቸው። እሳቸው የሚሉትን ሳታቋርጣቸው ማሰጨረስ ነበረበህ፡ ፍረዱን ለተመልካች መተው ነው። የሚናገር ሰውን (ያውም የከበሩ ኣባትን) አለማዳመጥ ገፍቶም መሞገት በባህላችንም ወደ ነውር የሚጠጋ ነው።
@TesfayeAragieAbegaz
@TesfayeAragieAbegaz 3 ай бұрын
አየ ደጃዝማቸች እድሜዎትን የማይመጥን ሀሰት መናገርዎ ያሳዝናል፡፡ ይሁን በቃ
@salaharmed5041
@salaharmed5041 10 ай бұрын
የዋዱ ፕሮጀክት የርስዎ ድንቅ ስራ ነበር
@salaharmed5041
@salaharmed5041 10 ай бұрын
ክቡር ደጃዝማች የእርስዎን ጀብዱ እሰማ የነበረው ከወላጅ አባቴ ነበር እሱም አረብ ነበር ወላይታ ላይ ብቸኛ የህንፃ መሣሪያ መደብር ባለቤት ነበር
@LemessaFekadu
@LemessaFekadu 2 ай бұрын
Please ignore this old man . He had forgotten all the problem among Teferi and Eyasu
@berhanehagos9410
@berhanehagos9410 10 ай бұрын
የማዳመጥ ችግር አለብህ ሲናገሩ ለምን ታቋርጣቸውአለህ Pls be Patient ask and listen let him explain and answer
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 5 ай бұрын
ከጠየቀው ጥያቄ ውጭ ሌላ ዝርዝር ውስጥ ተነክረው ከቀሩ፡ ታድያ ምን ያድርግ?
@zewdusolomon1828
@zewdusolomon1828 10 ай бұрын
How can I get the address of Dejazmach?
@ezion865
@ezion865 10 ай бұрын
Werket amelalash tebalku beleh alasora alkachew 😂.. weri amelalash lemhonm cheger ale 😂ere menshi ..
@ahmedalarsi614
@ahmedalarsi614 9 ай бұрын
Qaletam shemagele atewashe maqaber afafa lay nahe daro gahanam bota yatazagagelate woashat ayaqomem
@addistech9784
@addistech9784 Ай бұрын
ይህ የታሪክ ማስረጃ ነው! ህባካችው አትቆራርጡት
@user-hv7oh7rl9q
@user-hv7oh7rl9q 7 ай бұрын
ኪሲንጀርን ለምን በደንብ እንዲያብራሩት እድል አትሰጣቸውም ነበር። የኢትዮጵያን ችግር ሊያብራሩት ሲሉ አቋረጥካቸው!
@user-hv7oh7rl9q
@user-hv7oh7rl9q 7 ай бұрын
ዋናው እሾህ የተከሉብን ምዕራባውያን ናቸው እኮ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
ደጃዝማች እንዴት ቤተመንግስት ሴራ አልነበረም ይላሉ?
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
ኪሲንጄር የሚባል ሰውየ በስንት ዓ/ም ነው አሜሪካንን የመራ?የምታቁ ንገሩኝ እባካችሁ!ይሄ መርዘኛ!
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Ай бұрын
sep1973 to jan1977
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 17 МЛН