በትእግስት ተመልከቱ! የእግዚአብሔርን ተአምር ላካፍላችሁ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 567,403

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 1 300
@user-iq4zq9qk7t
@user-iq4zq9qk7t 3 жыл бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት በስመአብ
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 3 жыл бұрын
እኔም።
@abebabekele5191
@abebabekele5191 3 жыл бұрын
@@zelalemlibassie516 Lekek yenen.
@adonislucky1479
@adonislucky1479 3 жыл бұрын
L"p
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini
@nardostsegaye3546
@nardostsegaye3546 3 жыл бұрын
@@abebabekele5191 ተ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ለመስረት መብራቴ ትልቅ ክብር ያለው ለዚች የሴቶች ምሳሌ ለሆነች ጨዋ ቁምነገረኛ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 3 жыл бұрын
@asu tube እሺ እህቴ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 3 жыл бұрын
ዉይ እኔ ሳያት ልቤ በደስታ ትዋጣለች የኔ ፀባይ ሰናይ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ab-jr3he
@ab-jr3he 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃት
@danaitasefa2140
@danaitasefa2140 3 жыл бұрын
Wow mesiye
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
መስርት መብራቴ ትለያለች እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 3 жыл бұрын
መስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ወልዳችውስሙ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አሜን ይሰጣት ደምሬኝወድ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ጥለት ቤት ዉስጥ አሰራር
@asmeretkibrom9650
@asmeretkibrom9650 3 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ መልካም ሴት ተንበረከክሽ መልስ ተሰጠሽ መልካም ስለሆንሽ ነው የተንበረከክሽው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 3 жыл бұрын
ለህፃኗ መዳን ቅን ልቦችን የተጠቀመክ ጌታ አሁንም አንተ ስለምታውቃቸው ቅን ልቦች ብለህ ሀገራችንን አስባት
@tsiongebregziabher1838
@tsiongebregziabher1838 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
ወይ!😢😢😢😢😢 ምን ልበል 😢😢😢 ምንም ቋንቋ አጣሁለት እንባዬን ግን ማቆም አቃተኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ ይድረስ ልን😢😢😢😢
@user-hl9vo8xg2b
@user-hl9vo8xg2b 3 жыл бұрын
የእኔ ናት ምን ይሳናታል ድንግል ማርያም ስንቱን ታምር የሰራች እናቴ ሁሌም ክበርልኝ
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 3 жыл бұрын
Amen🙏
@sisayalemayehu327
@sisayalemayehu327 3 жыл бұрын
Amen!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@kelewaferete9900
@kelewaferete9900 3 жыл бұрын
አመን እጂ አትፍራ ይላል የፈጣሪ ቃል ስለሁሉ ነገር ክብሩን ሁሉ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጆ ትውስድ መስዬ የድግል ልጅ በጥበቡ ይጠብቅሽ ያቺ ጠሎት ነው ከመልካም ሴት ያገናኘሽ የለንም ሁሌ ፈጣሪ በልጆቻ ያስደስታት
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@geemayle7969
@geemayle7969 3 жыл бұрын
ልጅ አላት እንዴ!?
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ወይኔ እህት መልካም ሰው እድሜ እናጤ ና ይስጥሸ ውቧጀግ ና ሴት ነሽ 👍👍👍
@user-op6bb3tz8u
@user-op6bb3tz8u 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
እንደማመር
@Elaa_hab
@Elaa_hab 3 жыл бұрын
እኔ በድምፅዋ መስሎኝ ነበር ውድ ሆናለች እኮ ሴፉ ebs ትቅርብ የምትሉ
@wionshetgetachew5595
@wionshetgetachew5595 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እ/ር ይመሰገን ድንግል ማርያምን ይዞ ማን ያፍራል መሲይ ንጹህ ክርስቲያን ነሽ አንቺን የሰማች እመብርሃ የተቸገሩትን ትስማ ክብር ለድንግል ልጅ አሜን!!!
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
አሜን 🤲
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
መስዬን በጣም እወዳታለሁ አከብራታለሁ እርጋታዋ ልታይ ልታይ እማትል ድንቅ ወይዘሮ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ይመር መስዬ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ❤🙏። እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድርጎ ስራውን ይስራል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@fantuemishaw606
@fantuemishaw606 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ለለመኑት ሁሉ መልስ አለው "ከዚያ በኋላ መንፈሴን በሥጋ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ ፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽ ትንቢት ይናገራሉ; ሽማግሌዎቻችሁ ሕልምን ያልማሉ ጎልማሶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።" መጽሐፈ ኢዩኤል 2 28
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 жыл бұрын
አሁን ይህ ሀሳብ ምኑነው ዲስላይክ የሚደረገው ልብ ስጠን እግዚአብሄር
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
ምቀኝነትና ቅናት
@ibuibu6600
@ibuibu6600 3 жыл бұрын
Teyachew balemawek new
@emanmami5968
@emanmami5968 3 жыл бұрын
ጤነኛ አደሉም በሽተኛ ብቻ ነው ይህን ሀሳብ ተቃራኒ የሚሆኑት
@etatea5841
@etatea5841 3 жыл бұрын
አለማወቅ
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ እውነት ነው ከልብ እምነት ሲኖር ፈጣሪ ቅርብ ነው ተመስገን ❤️❤️❤️❤️መጨረሻዋንም ያሳምርልን መሰረት መብራቴ ደርባባዋ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️ ሄለን የታደለሽ ሴት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የባረከሽ ❤️❤️
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
ሙሉ ሰው አድርጎ የፈጠረሽ ከውጪም ከውስጥም የእግዚአብሔርን ስራ አስመስጋኝ ሴት ነሽ መሲዬ ተባረኪ❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን በጥላከለላዋ ሁሉ የጎደለ ሁሉ ትሙላልሽ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
ክርስቲያንን በእናንተ ላይ አድሮ የማራት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ልጅቷንም በሃሳብ ም በማሳከምም የረዳችሃትን በህይወታችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ አምላክ ይግባላችሁ አሜን🙏🙏🙏❤️
@lishanseme8948
@lishanseme8948 3 жыл бұрын
መሲዬ እዳንቺ ለሁላችንም በጎልብ ኖሮን በመጀመሪያ በጎልብ ያስፈልጋል እና እግዚአብሔር ቢስማን ምን አይነት ድንቅ ምስክር ነት ነው እግዚአብሔር አንቺንም ሄለንንም ዘመናችሁን ይባርክ በጎነት ለራስ ነውና
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ከነሙሉ ውበቷ ስነስራቷ የተለየች ናት ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከእሷ አይለያት በጣም ሙሉ ሰው ናት ልዩ ውብ ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት
@mayamaya-pf7gp
@mayamaya-pf7gp 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቀኑ ይመጣል ብቻ መታገስ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
@ethune6995
@ethune6995 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
መስርት መብራቴ ሳያት ድምሴ አመለስት ሙጭ በጣም ነው እማድንቃችሁ
@caaltutola984
@caaltutola984 3 жыл бұрын
💘💘💘💘 long life to masiye
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 3 жыл бұрын
3ቱ ይለያሉ
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ትክክል ወሳኝ ውብናና እርግትት ያሉ ኢዮጵያዊ ቆንጆዎች ባህሪም በእይታም ውብብ💜💜💜
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
አመለሰት ሙጬ ምን ሰርታ ነው የምትደነቀው ?🤣🤣
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 жыл бұрын
ናርዶስ አየለ ትክክል ነው የተናገርሺው ሰው በስራው እንጂ የታዋቂ ሚስት ስለሆኑ ብቻ ብዙ ካደርጉት እኩል ስሞን ማስቀመጥ አይገባም አመለሰት ሙጫ ከአላት ሀብት እሩቡን እንኳን ለተቸገረ አርዳችም ስለዚህ እየተስተዋለ እሺ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
እልልል እግዚአሔር ይክበር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይገባሻል💓🙏👐👐👐
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ስሰማዉ እራሱ ህልም ነው የመሰለኝ😭 የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ታምራቶቹ የማያልቀዉ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይድረሰው🙏መሲ ቃላት የለኝም የድንግል ማርያም ምልጃ የፈጣሪ ትበቃ አይለይሽ🙏🙏😍
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር ነዉ
@user-br7uh9if5g
@user-br7uh9if5g 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ክብር ይግባው ለ እየሱስ
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 3 жыл бұрын
የእኔ እህት.........አምላካችን እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው????????እንዴት ድንቅ ነው??????? ሰውስ እንዴት ክቡር ፍጡር ነው???????? አምላክ መልካምን ስራ በምድር ላይ ለመግለጥ ሲፈልግ የሚጠቀምበት የከበረ ፍጡር የሰው ልጅ!!! እህቶቼ ሁለታችሁም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምታቹ ስለታዘዛቹ፣ በመታዘዛቹ ደግሞ ፍሬውን ስላያቹ፣ የሰማይ አምላክ አብዝቶ፣ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም እወዳችዋለው ያገሬ ልጆች፣ ዘመናቹ ይለምልም!!!
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር እፁፍ ድንቅ ነው መሲ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 жыл бұрын
ሄለን አምላክ ከነቤተሰብሽ ይባክሽ እድሜ ጤና ሰላም በረከት ፍቅር ይስጥሽ የድግል ልጅ እልልልልልልልልልልልልል
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው መልካም ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ💖💖💖💖💖💖💖💖
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን ብዬ ለመጀመር ተገደድኩ...... እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሚሳንህን ነገር አለን??? እመቤቴ ማሪያም ስምሽን ጠርቶ ያፈረ አለን???? ጌታ ሆይ በሰዎች ውስጥ ሆነህ ላረክልን ድንቅ ምህረት ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እናመሰግንሀለን. መሲ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ደስ ይበልሽ አመሰግናለሁ... እናት ደስ ይበልሽ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ፀልይ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰማችሽ እህታችን ሄለን እግዚአብሔር በሰጠሽው ይተካልሽ በልጆችሽ አግኝው
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 жыл бұрын
መሲ ሆሌም እግዚአብሄር ባንቺ ላይ አድሮ ይስራ ይሄ መባረክ ነው ያንቺ ይለያል ተባረኪ::
@taam4328
@taam4328 3 жыл бұрын
መታደል ነው እኛንም እንደዚህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
@user-vr3ub5pz9e
@user-vr3ub5pz9e 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ፍጡሩን አይረሳም ክብር ምስጋና ይድረሰው መሲያ ውድድድድ ነው የማደርግሽ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል መሲ የማትቀየር ከነ ዉበቷ ከነ ፀባይ ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እዉኝ እዉኝ የማትል አደብ ያላት አርቲስትናት ❤አሁን አሁን የመጡት አዳድ አርቲስቶች አሉ በባዶ ሜዳ ጉራ ብቻ ሲመናቀሩ የሚታዩ ሠዉ ሲንቁ በኪራይ ቤት እየኖሩ🙄ሲጀመር የሠዉ ልጅ ማደግ ከፈለገ ሰማይ ሰማይ እያየ ሳይሆን መሬት መሬት እይ
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 3 жыл бұрын
ስወዳት የኔ ቆጆ የኔ እዋህ የኔ አሳቢ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራች አሏህ ኢጠብቅሽ
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚያብሄር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን መስዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አንቺ ውብ ውስጥ ውጭ ምን ልታስምኝ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ምፍልገው ነግር አልኝ እሱ ግን መልካም አባት ነው ያሰማናል ለወዳጆችሽ በጣም እንወድሻለን ተባረኪ 🙏
@memeaddis7928
@memeaddis7928 3 жыл бұрын
ወይ ድንግል ማርያም ያአምላክ እናት ብቻ ተመስገን ለሁሉም
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ጉሩም ድንቅ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏መሲዬ የኔ ሴት አንቺ ትለያለሽ የሚለው በምክናት ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@mudis7458
@mudis7458 3 жыл бұрын
በሠማም ...... እንዴት ደስ ይላል መስዩ ከልብሽ ፀልየሽ ነው ... የህፃን አምላክ ደረሰላት መድሀኒያለም አሁንም የተባረከ ድንቅ አምላክ ነው ለሌሎችም. ይድረስላቸው አሜን አሜን አሜን
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ንግስት 💚💛❤💪 ቅኖች በቅንነት ወዴ ቤቴ ግቡ 💚💛❤💪
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እሺ እማ አንቺም ነይ እኔ ቤት እኔም እመጣለው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
መሰረት መብራቴን ትለያለች እኮ በተለይ ጨዋነቷ።።። ዉበቷ እረ ሁለ መናዋ ደስስ የምትል እንቁ ጀግና ሴት ነች ።።።። እንደኔ የምታደቋት የት ናችሁ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አንቼንም መሴ እመቡርሃን ጤነኞ ልጅ ታሳቅፍሽ መንታ 👬አድርጋ 🙏🏽ሁሌም እመኝልሻለሁ!!!
@elizabethtesfaye12
@elizabethtesfaye12 3 жыл бұрын
መሲ አምላክ በረከቱን ያብዛልሽ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 3 жыл бұрын
እመቤታችን ክብርና ምስጋና ይገባሻል
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በሁሉ የባረካት ቅን ሴት መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤
@imorthodox5281
@imorthodox5281 3 жыл бұрын
እግዚህአብሄር ሁሌም መልስ አለው፡፡አባት ክርስቶስ መልካም ጌታ ነው ለእርሱ ምንም አይሳነውም😘እግዚአብሔር በደግ ሠዎች ሌሎችን ይረዳል ሁሌም መልካም ስራን እንስራ ፡፡ሁላቹም ተባረኩ
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 3 жыл бұрын
ግሩም የአምላክ ስራ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መሲ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘
@gigichernet80
@gigichernet80 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን " ሁሉን ያደረገዉ ግን እግዚአብሔር ነው" ፀሎትሸን ሰማሽ የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@senaitmisghinadawit5383
@senaitmisghinadawit5383 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ፡ መሲየና ሄለን እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁሌ ለመልካም ነገር የተነሳን ዕለት ጌታ ይሰማናል አሜን ።
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
ላመኑት ቅርብ ነው ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት ብቻ ፈጣሪ ለሰጠችው አብዝቶ ይስጣት
@mekdesshiferaw3375
@mekdesshiferaw3375 3 жыл бұрын
O GoD my tears was rolling down when I listened this nothing is impossible with GOD.
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
Possible with God !!!!!
@selamawittamiru8618
@selamawittamiru8618 3 жыл бұрын
መስዬ በጣም አከብርሻለሁ፣ አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ..... ሁሌም የድንግል ማሪያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለድግል ማርያም ልጂ ተመስገን❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ትጠብቅሽ መሲ❤❤❤❤
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እንዴት መታደል ነው ጥሩ ማድረግ ተመስገን ህፃናት በሙሉ ፈጣሪ ይድረስላቹ
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ምን ተሱኖት ክብርና ምስጋና ለሷ ይሆን አሜን
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መሲዬ የኛ ልዕልት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ❤
@kalabpapa3318
@kalabpapa3318 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዝአብሔር መስራት ከፈለገ አደለም መሲን ጉኡዝን ይጠቀማል ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለሱይሁን አሜን አሜን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ይህን ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@hawuletheru8366
@hawuletheru8366 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
እንደማመር
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መሲ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጸሎትሽ ተሰምቶ ምላሽ ማግኘትሽ በጣም ደስ ይላል ለልጅቱ ለምህረት ሆነላት
@ethiotg2883
@ethiotg2883 3 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የሰው መውደድ ይስጥሽ የምትውጃት በዓታ ማርያም ትጠብቅሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንቺ ያለ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ልዕልት ለአንች የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልጅ ይባርክሽ አሜን
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 3 жыл бұрын
መስዬ እግዛብሄር የባረከሽ ብሩክ ነሽ :: እግዛብሄር መንገድ አለው::
@amanuelmehari961
@amanuelmehari961 3 жыл бұрын
ኡነት የቁኖች ልብ ያለ ተለፎን ይገኛኛል።መሰረት ስለ ሰው በርከክ ብላ ወደ እግዛብሄር ስለ ጸለየት እግዛብሄር ደሞ የተቸገሩን ማህገዝ የምትወድ ሴት በህልምዋ ኣሳይቶ ላከላት። ኡነት ድንቅ ነው ደስ ይላል። መሰረትና ሀለን ደሞ ቁኑ ልባቹ ኣይቶ በህልም ኣገኛኝቶ ለዚች ምስኪን ህጻን መዳን መክንያት ስለ ኣደራጋቹት ፡እግዝኣብሄር ይመስገን።
@noormohd2761
@noormohd2761 Жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው። ✝️🙏
@almazdejene285
@almazdejene285 3 жыл бұрын
መሲየ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ሁሉንም ያሞላልሽ መታደልሽ ውድድ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ የወለደች መስሎኝ ነበር ዘራን ይባርክ
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 3 жыл бұрын
Enam
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
የእናት ልዩ እኮ ነሽ የኔ መልካም መልክ ሁሌም ኑሪልኝ እንዳች የእምነቱ የፀና የለም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በምክኒያት አድሮ ፈጣሪ ታምር ተሰርቶአል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 жыл бұрын
ለድንግል ልጅ የሚሳነው ምንም ነገር የለም🙏መሲዪ ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው ይህ ሁሉ የሆነው 🙏 ጌታ ለአንችም ጤነኛ ልጅ የሳቅፍሽ አሜን🙏❤️
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Meseret Mebirate has deep discipline. Grace, beauty and humble. ❤Love and respect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝
@user-fo8mh7il5u
@user-fo8mh7il5u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውን ግሩም ነው ሰው ተመራምሮ የማይደርስበት ተመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ተባረኩ
@betishaassefa8600
@betishaassefa8600 3 жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ ንግስቴ እኮ ናት
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
በዕዉነት እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ቸሩ መድኃኒት አለም እንዲሁም የሚለግሱ እጆችን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት በውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልብ ቅነት ከጠየቁት እሱ መልስ ይሰጣል ምስዬ አንች ትለያለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@yenenesyenenes6537
@yenenesyenenes6537 3 жыл бұрын
ሰራአት ያላት ምርጥዬ ኦርቶዶክሰ ጤና እና እድሜ ይሰጥሸ
@lidiyagetachew8912
@lidiyagetachew8912 3 жыл бұрын
Mesiy geta abezeto yebarekishe yene enate
@andualemmengistu9061
@andualemmengistu9061 3 жыл бұрын
መሰረት እግዚአብሔር አንቺን መርጦ ለዝህች ልጅ መዳን ምክንያት አድርገሽ ጸሎትሽ ተሰማ ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ
@marthageberemicheal7126
@marthageberemicheal7126 Жыл бұрын
እንባዬ መቆም አልቻለም፡፡ የእግዚያብሄር ተአምር ይህ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ለዘላለም፡፡ አሜን!!!
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስራው ብዙነው ገና ግብዝነት ትሰራለች እማምላክ እድሜ ከጤናጋ ታድላት እንደሱዋ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን 🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰 ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ 1/000
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
@asu tube እሺ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
እውነትም ከውስጥም ከውጭም ውብ የሆንሽ እንቁ ኢትዮጵያዊ መሲዬ እግዚአብሔር አምላአክ አንችንም በልጆች ይባርክሽ ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Amen yebarekate fetare
@freefanta7800
@freefanta7800 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ትልቅ ፍቅር ሀያል ጥበብ ስትንፋስ ነው. ለዘላለም ክብር ለሱ ይሁን አሜን
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 3 жыл бұрын
እውነት ነው አጉረምርመን ሳንጨርስ መልስ ያለው አምላክ አንቺንም ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግልኝ እህቴ ይህ አይደል ሰው መሆን ትርጉሙ ተባረኪልኝ መሲዬ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 3 жыл бұрын
መሲ ንፁህ ሴት ነሽ እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመው
@yotamerat420
@yotamerat420 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሰው በሰውኛ ሞክሮ ትስፋ ሲቆርጥ እግዚአብሔር ያኔ ሥራውን ይጀምራ እሱ ሲሠራ ከአይምሮ በላይ ነው እንደዚህ ያደርጋል እህቴ ያአንቺ መልካምነት እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው እና በርቺ ገና ብዙ ተአምር እናያለን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ !!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !ሁላችሁንም የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wubgech5588
@wubgech5588 3 жыл бұрын
መልካም ነትን እግዚአብሔር ይወደዋል የልብ መልካምነትሽን አይቶ ነው መሲዬ እግዚአብሔር የረዳችሁ ሁሌም መልካም ሁኝ እግዚአብሔር ሁሌም ካች ጋር ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጣሽ እረጀም እደሜ እና ጤና ሄለንም እግዚአብሔር ይባረክሽ ውዴ😍💕🙏🙏🙏
@raniaalbos5013
@raniaalbos5013 3 жыл бұрын
ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንዲቷ ኢትዮጵያዊ ዘርሽ ይባረክ።
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 3 жыл бұрын
መሲዬ ገና ፈጣሪ ሲፈጥርሽ ባርኮ ነው የፈጠረሽ በጣም እድለኛም ነሽ አሁንም መቸም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ መድህን አለም አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ መሲዬ የኔ መልካም
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 3 жыл бұрын
መሰረት መብራህቴ በጣም ምውዳት ተዋኒት ናት መሰረት ምትዎዱ ,,, ኣርጉ ።
@heab2012
@heab2012 3 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ:: አንቺ እኮ ትንሿ ኢትዮጵያ ነሽ:: በርቺልኝ እግዜአብሄር ከጎንሽ ይሁን:: ኢትዮጵያዊነት
@habtamutadele7972
@habtamutadele7972 Жыл бұрын
እግዝአብሄር በአንቺ ተጠቅሞ ክርስቲያንን አዳናት እግዝአብሄር ብቻ ክብሩን ይውሰድ መሴ ተባረኪ ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ አስገራሚ ምስክርነት ነው
@rahelfikre178
@rahelfikre178 3 жыл бұрын
መሲ እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነሽ እኮ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ማልቀስ የምችልበት ቦታ ስላልነበርኩ በግድ እየታገልኩ እንባ እየተናነቀኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ህፃንዋንም መዳኒያለም ለቁምነገር ያብቃት ፡፡
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
I am Protestant but I appreciate Messi and Helen and kids aunt Eyesus Yadenal ✝️✝️✝️🙏🙏
@getagetagetazgeta8874
@getagetagetazgeta8874 3 жыл бұрын
እ/ር ድቅነው የኔውድ የኢትዮ ውድነሸ ተባረኪ💓💓💓💓💘
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ተአምር ነው:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ::
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ወላድተአምላክ ምን ይሳናታል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተምን የከፈልሀል ምስጋና ብቻ ነዉ🎉🎉🎉
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
ሰበር፡ ዘመድኩን በድጋሚ መጣ #zemedekun_bekele #ዘመዴ #ዘመደኩን_በቀለ
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН