ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!

  Рет қаралды 150,171

kal beteseb

kal beteseb

11 ай бұрын

የቃል ቤተሰብ የዩትዩብ ቻናል ነው like and subscribe ማድረግ አትርሱ። • በቃል ስጦታ ዓለም ደነገጠች የመስቀ...
#Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 1 200
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 11 ай бұрын
ሱርየን ሰብስክራይብ አርጉልኝkzfaq.info/love/AaKI7SfgzrP9VpYnRbZhww
@fatemakassaw
@fatemakassaw 11 ай бұрын
እኔማ ብችል መቶ ጊዜ ባደርገው እራሱ ስወደው ቅን ልብ ነው ያለው
@user-zd1qt6sl1i
@user-zd1qt6sl1i 11 ай бұрын
L3bs new
@user-zd1qt6sl1i
@user-zd1qt6sl1i 11 ай бұрын
Ye leba ayinederrk
@citytours2318
@citytours2318 11 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntZ9Zb110dayYJc.html
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 10 ай бұрын
በአላሕ እሕትማሞች ናቸዉ ያወቀ ይገረኝ
@Waaqayyo_arjaadha
@Waaqayyo_arjaadha 11 ай бұрын
ቃል እንደ እኔ እንደ እኔ ይሄ ልጅ ብቀርብሽ ጥሩ ነው ጌታን🙏 የኛ ወንዶች ፍቅር አይገባቸውም። አንዴ በፍቅር ከተጎዳሽ ልብሽ አይድንም😢
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ትክክል ደምሪኝ ውዴ
@user-ej4wq1ln5q
@user-ej4wq1ln5q 11 ай бұрын
በትክክል 🥺🥺🥺
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
አለምዬ ትለያለች በዛ ላይ ቀስ ያለች አስተዋይ ዋውውው አለማድንቅ አይቻልም❤😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@fatemakassaw
@fatemakassaw 11 ай бұрын
ሳህ ደምሪኝ
@tigistshahebo2910
@tigistshahebo2910 11 ай бұрын
❤Ba Tikikil Wooow Nati❤
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
​@@fatemakassawደምሪኝ እማ
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 11 ай бұрын
ስታሳዝን በማርያም ውስጥሽን እግዚአብሔር ያውቀዋል እባክሽ አይዛሽ ፀሎት አርጊ እህቴ እምነትሽ ያድንሻል ቃልዩ በርቺ😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@birqigirma3797
@birqigirma3797 11 ай бұрын
እዉነት አለት ቀልዬ እንዳ እኔ አሰብ 😢
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 11 ай бұрын
@@birqigirma3797 እውነቱን እግዚአብሔር ያቃል በሁለቱ መፍረድ አንችልም ግን እንባ ጥሩ አይደለም እንባ ልብ እግዚአብሔር ይቀስቅሳል ይባላል ለልጂ ጥሩ አይመጣም ለሁሉም እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችው ፍቅር ያሽንፋል
@etho826
@etho826 11 ай бұрын
እህቶቼ በአዛኝትዎ ደምሩኝ😢😢😢
@washingtondctube6871
@washingtondctube6871 11 ай бұрын
የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብአ ወልቅ ❤❤❤አትጃጃሉ የስረቀዉ እሱ እያወቃችሁ ነገም ❤አይጠቅምሽም በጊዜ ተለያይ
@add9654
@add9654 11 ай бұрын
በምን አየሽ ፈጣሪ ያውቃ
@user-xd8sc5id6b
@user-xd8sc5id6b 11 ай бұрын
በትክክል ልጅ አስመሳይ ነው
@tediwon
@tediwon 11 ай бұрын
አለምዬ ግን አስተዋይና ጥሩ ሴት ናት
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y 11 ай бұрын
በጣም
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@user-vx7me1sj7yደምሪኝ ❤
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 11 ай бұрын
በጣም እጂ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
ግንኮ ጠፋ አልጠፋ አዳሜ በየቦታዉ አዳርሠዉታል የተረገመ ሠዉ ነዉ በፍቅራቸዉ ገብቶ የሠረቃት አይ ሠዉ😢🥰❤️❤️
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 11 ай бұрын
ሱሬ መልካም ሰው ተባረክ እዳተ ያለሽማግሌ ጠፍቶነው ሀገር የሚተራመሰው ወዲሜ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@abay5630
@abay5630 11 ай бұрын
ሱሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አለምዬ የኔ ሞክሼ ትያለሽ ስውድሽ የኔ ድርባባ ሱሬ ወንድሜ የልጅ ሽማግሌ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይቀይርብን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ የእግዚአብሔር ነውና 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@yikanus6097
@yikanus6097 11 ай бұрын
ሱራ ምርጥ ሰው ምርጥ ሽምግሊና አርጋችኃል እንኳን ታረቃችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤እማ
@RoRo-pn5dd
@RoRo-pn5dd 11 ай бұрын
ቃል ፀባይሽን አስተካክይ
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 11 ай бұрын
ይሄ.ልጅይቅርብሸአርፈተቀመጭ.ኘትመጣጠኑም እረፋና.ሰራችሁን.ሰሩ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 ай бұрын
አለምዬ በጠም ትልቅ ሰው ነሽ ሸማግሌ ሰብሰበሸ አስታረቅሸ እግዚአብሔር ይሄንን ነወ የሚወደው ጀግና ነሸ ተባረኪ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 11 ай бұрын
ይሄ ጠቅሞ ላይጠቅማት ህይወቷ ውስጥ ገብቶ ያንን ሳቋን አጠፋብን😢 አይዞሽ ቃልዬ
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
ትክክል. እንፈል. የሆነ የወንድ አልጫ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 11 ай бұрын
አስታራቂ አይጥፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 11 ай бұрын
እኔ ሲጀመር አላማረኝም የሆነ እውቅና ፈልጎ የመጣ ሰገጤ ነው
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
​@@Sabit33ደምሪኝ ውዴ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 11 ай бұрын
አቤት አለምዬ እርጋታሽ ደስ ማለትሽ የኔ መልካም ሽማግሌዎች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ስላም ፍጠሩ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 11 ай бұрын
Erswa lewere men Schekolat? Dawit berun alwesedem. Satatara lewere mechekol.
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 11 ай бұрын
ልጁ ግን ሌላ ሂወት አለው ያስታውቃል ቃል ጠንከር በይ 🙏
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
በጣም ያሥታውቃል ደምሪኝ ሳርዬ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 11 ай бұрын
ቃልየ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ እህቴ የበለጠ አላህ ይሠጥሻል ሢጀመር ኢሄ አይሆንሽም እሽ ጥርግ ይበል ኢሄ ወጠጤ ዘዎሪ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 11 ай бұрын
@@mawaysh እቢ ለማኝ ክክ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 ай бұрын
ቃልዬ የእውነት እሰን ፍልጎ የመጠ መስሎት ነው ዳዊት ጋንዘብ ፍልጎ እንደመጠ አልገበትም ዳዊት ጌታ የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 11 ай бұрын
ሱራፌል ለካ ትልቅ ሰውነህ አላህ ይስጥህ በርታ 👌👌👌👌👍👍
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ምኑነው ትልቅሰው ዳዊት ቢዶዎው ይጥፋልይ ሲል አይመጥፋትየለበትም ይላልዴ ይሄጥሩነገርነው ቢዶዎው መጥፋት አለበት ልክአደለም ወላሂ የሰውሞራል መጉዳት
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 11 ай бұрын
@@FatySam ነገሩን በውስጥ ከጨረሱት በኋላ ያስጠፋለታል ለማንኛውም ሶብር ጥሩነው ሶብር ከለለ የፈለግነውን ነገር ማግኘት አችልም so የግድ ነው ሶብር 🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
አለምዬ በጣም የሚገርም ስብእና ነዉ ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@lily1437
@lily1437 11 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Ayall12
@Ayall12 11 ай бұрын
አይዞሽ ቃልየ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ሲጀምር ዳዊት እሚባል ሰው ተዱሮውም አያምረኝም ነበረ ለአንቺ የሚሆን ሰው አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር ጠንካራ ሁኚ አብረው መስራት ይቅርባችሁ ❤
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 11 ай бұрын
Yes it’s true
@kokobeazanaw9115
@kokobeazanaw9115 11 ай бұрын
አለምየ አስተዋይ ሴት ነሺ
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 11 ай бұрын
ማርያምን አስታራቂ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሽማግሌወች ሱራ አለምየ ትለያላችሁ አለምይ የኔ አስተዋይ ጥሩ ሰውነሽ ቃል አይዞሽ ተይ ብትበደይ የግዚአብሔር አቃለሁ ትይ የለ ሁሉንም ለፈጣሪ ተይው ሰው የሚልሽን ስሚ ቃል
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም ታረቃችሁ ፍቅር እግዚአብሔር ነው የምያስታርቁ ብፁዓን ናቸው
@azitabxe3380
@azitabxe3380 11 ай бұрын
እንደኔ አብረው እሚዘልቁ አይመስለኝም ልጁ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ለምኑኝ አለ ቢቀርብሽ ቃልዬ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 11 ай бұрын
ቃል እባክሽ ይህ ልጅ ይቅርብሽ ከይቅርታ ጋር አሑን ፍቅር ውስጥ ስላለሽ ላይገባሽ ይችላል ይሔ ልጅ ጤናማ አይደለም ቀስ ብለሽ አስቢበት ዳግም መጎዳት እንዳይሆን እራስሽን ጠብቂ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 11 ай бұрын
ቃል እህትሽን ኣክብሪ እህትሽ ብጣም ጥሩ ስው ናት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 11 ай бұрын
አይሆንሺም ቃል የልጅለመፈመስነው ቃል አላህ ሚሰጥሺጠብቂ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ዳዊቴ አብሽር ሞጭላፊው በበዛበት አገር ወሰድክ ብዬ አዝኜ ነበር 44ቱ ስትል አመንኩህ ከጎንህ ነኝ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 11 ай бұрын
ወይኔ ቃል ከትንሸ ግዜ ወደህ ተበላሺተሻል ማርያምን አትረጋጊም እዴ ሰወ አታከብሪም በጣም ደባሪ ባህሪ ነወ ያለሸ አለምዬ እህትሸ የተረጋጋቺ ናት የኔ ጠካራ እደሷ ለመሆን ሞክሪ
@alemalem4124
@alemalem4124 11 ай бұрын
በጣም ነው የምትንቀለቀል😂😂
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 ай бұрын
አንቺ በሷ ብትሆኚ ትብሻለሽ
@xboxone8393
@xboxone8393 11 ай бұрын
የቃል ንግግር በጣም የወረደ ነው ተረጋጊ እንጅ አለምዬ ጀግና ነሽ
@user-nb2cr5jx5o
@user-nb2cr5jx5o 11 ай бұрын
ሱሬ አለምዬ ተባረኩ የእውነት ደስስስስስ ብሎኛል ሁላችሁም ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት
@beetbeti4602
@beetbeti4602 11 ай бұрын
አለም ዋውውውው ስነምግባር የሴት ደርባባ አስተዋይ ፊትም እወዳታለሁ ኮመንቴም አልተቀየረችም ለአለምዬም ለቃልም እንዲሁ አስመሳይ እንደሆነች እንገር ነበር
@Mulutube-nl7nr
@Mulutube-nl7nr 11 ай бұрын
ሱሬ መልካም ሰው ነህ ትልቅ ሰው ነህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤😢
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 11 ай бұрын
ሰላም እዚህ ቻናል ኮሜቴ ስፅፍ የመጀመሪያው ነዉ ቃል አይዞሽ እህት ተረጋጊ እዉነት ለመናገር በዳዊትም አይፈረድ ጥፋት ቢኖርበትም ብቻዉን ብታናግሪዉ ምክንያቱም የልቤ ሰዉ የምትይዉን አደባባይ ባታወጭበት መልካም ነበር ለሞራሉም ለክብሩም ይዝለቅም አይዝለቅም ለፍቅራችሁም ስትይ ክብር ብሰጭዉ የሆነዉ ሆነና አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እራስሽን ጠብቂ አትዘኝ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 11 ай бұрын
ሲጀመር ይሄ መቼም ባል አይሆንሽም ቢቀርብሽ ይሻላል ወበኔ ነወ ልጅ ወስላታ ነገር ይመስላል😂😂😂
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 11 ай бұрын
😅😅😅😮
@ratube5665
@ratube5665 11 ай бұрын
ባሏ ነው እደ እኔ እኮ አብረው እሚሰሩ ነው የመሰለኝ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 11 ай бұрын
@@ratube5665 ፍቅረኛ ነወ ግን ተቃጥሎ ከሚሞት ከወዲሁ ቢቀርበት እሱም ምላሳም ነች
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 11 ай бұрын
😂😂
@DestaSis
@DestaSis 11 ай бұрын
😂😂😂😂እዉነትሽን ነዉ
@AbdulkarimAbobakr
@AbdulkarimAbobakr 11 ай бұрын
ቃልዬ,ዳዊቴ,በቃቹ,ሰላምፍጠሩ,ፈጣሪ,ይጨመርበትና,እወዲችውለሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 11 ай бұрын
ዳዊት እንደልጅ ይሆናል የራሱን ስሜት ፣ስሙን ነው የሚያዳምጠው ጥሩ ልጅ ይመስለኝ ነበር ግን ምኑም አልተዋጠልኝም አለምዬ አስተዋይ አሳባችሁ ይሙላላችሁ
@abrhamabrham2052
@abrhamabrham2052 11 ай бұрын
በደስታ መካከል ሃዘንም አለ አይዞችሁ ቃል አለም ዳዊት በመካከላችሁ የገባውን ሰይጣን በፈጣሪ ስም የታሰረ የተወገዘ ይሁን❤❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali 11 ай бұрын
አስራቂዎች ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ተባረኩ የማስታረቅ ጥበብ ያብዛላችሁ
@yfatewahabeshawit
@yfatewahabeshawit 11 ай бұрын
ቃልየ ማሪያምን እህትሽ ሁሌም አስተሳሰቧ ትክክል ነው እና አክብሪያት ታላቅሽ ነች ስለዚህ ተረጋግተሽ ለማውራት ሞክሪ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 ай бұрын
አለምየ አስተዋይ ናት ጌታን😍 ቃል ደሞ ተርጋግ 😳
@tegestejade2671
@tegestejade2671 11 ай бұрын
DERAMA LEITAE LYBALYB NEWE 💔
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-ej4wq1ln5q
@user-ej4wq1ln5q 11 ай бұрын
ቃል ጋ እውነት ያለህ ይመስለኛል 🥺❤ አይዞሽ በርቺ
@xboxone8393
@xboxone8393 11 ай бұрын
ቃል ራስሽ እኮ ነሽ አደባባይ ያውጣሽው አለምዬ ምን ታድርግሽ አለምዬ የኔ ልዩ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 11 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ምንሁናችሁ ነው ቃልየ የተበደለችውን ነው የተናገረችሁ አትጩሂ ብሎ ነገር አለ ዛሬ በኔላይ ቢይደርስ ብላችሁ እሠቡ ቃልየ አይዞሽ ማማየ ዛሬ ጊዜ ሠው የለም ገዘብ እጅ ፍቅር የለም ለራሥሽ ከእህትሽ ጋ ሥሪ በተረፈ አይዞችሁ እህት አማቾች ጠካራ ናችሁ ለወደፊትም አላህ ያድርጋችሁ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
አባሰችው በመጮህ አይሆንም በመርጋጋትነው አታዳምጥም
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 11 ай бұрын
እህቴን በስርሀት ማውራት አለባት እንጅ ሰው ስታምኝው ደሞ እንደዚህ ሲሆን ያሳዚናል
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 11 ай бұрын
@@FatySam በሆንም ማማየ አንድ ሠው ሢበሣጭ የጮሆኩ አይመሠልም ሥለዚህ እሷም መናደዷን እጅ መጮኋን አላወቀችም
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 11 ай бұрын
@@amenamenselasa9298 ለእህቷማ ክብር ሊይኖራት ይገባል ግን ደሞ ንደቷን አይታነው አላህ ሦብሩን ይስጣት
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 11 ай бұрын
ቃልዬ እራስሽን ጠብቂ ; ይህ ዳዊት የተባለ “ጩልሌ “ ድሮውንም ለመታወቅ እንጂ ፍቅር የለውም ስለዚህ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ጊዜሽን አተኩሪ አለቀ ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 11 ай бұрын
ሲጀመርም ደስ የማይል ነገር ነበር ቃልየ አታልቅሽ ማን ክፉ እደሁ ፈጣሪ ያቃል ቃል ጠከር በይ አይዞሽ ግን ካልተማመናቹሁ እዚህ ላይ ይቁም
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 11 ай бұрын
አልምዬ ጌታ ይባርክሽ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤😢
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 11 ай бұрын
ቃልዬ ዳዊት ጋር ያለውን እውነትን እግዚአብሔር እና እሱ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ምናልባት ሌላ ሰው ይሆናል የወሰደው ብሩን አንቺም ደሞ ትክክል ነሽ ነገሩ ተገጣጠመ ለማንኛውም እርቁ መልካም ነው ተረጋጊ እናቴ አይዞሽ ❤❤
@almaze214
@almaze214 11 ай бұрын
ቃል እህትሽን አክብሪ የምር አለምየ ጀግና ነሽ ተባረኪ ሱሬ ግን ትለያለህ ማርያምን በቃ ቃል የለኝም ተባረክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 11 ай бұрын
ቃልየ በጣም ስሜታም ነሽ ስታዉሪ በተለይ ለእህትሽ እስከዛም ደረቅ ነሽ እንዴ ሃይለኛ አትሁኒ አለምየ በጣም ደግ ለዋህ ናት ሰነስርዓት ያላት ረጋብለሽ ተናገሪ አታስኮርፍይስት እህትሽ ደግየ ናት🎉❤
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 11 ай бұрын
ቃልየ አላህ በመካከላችሁ ሰላምና ፉቅር አውርዶ ሳቅሽን ያሳየን አለምየም የኔ ሲብረኛ በጣም ነው ደስ የምትይው ትግስተኝ ነትሽ በርች ማርር
@mamathelon7092
@mamathelon7092 11 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ ተረጋጊ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም በቃ ያለፈን ነገር እያነሳሽ አትበሳጪ አለምዬንም የምትልሽን ስሚያት ከህትመት በላይ የለምና ካለፈጣሪ ወደ ሳቅሽ ተመለሺ እህቴ ቃልዬ
@asiamoh
@asiamoh 11 ай бұрын
ገና ሳያት ነው አለም አስታዋይ እደሆነች ያወኩት አርቆ አሳቢናት ምርጥ እህት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተመሰገን!አምላኬ ❤️ ሱሪዬ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 11 ай бұрын
አለምዬ ጎበዝ ነሽ ጌታችን ና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በሉ ይቅር እላችሁ አለሁ ነው ያለው 🙏🙏👏🌿🌿
@seadayoutube1030
@seadayoutube1030 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ ቃል በጣም ምላሳም ናት ወይይይይይይ ምላሳም አለምየ የኔወድ ወላሂ በጣም ጠካራ ናት ማሻ አላህ✅✅✅✅
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 11 ай бұрын
ቃል ግን ጤናሺ ደህና ነው ምን ያጣጣሻል እረ እረጋ በይ አለምዬ ግን ዋዉ ነሽ
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
ቃል አታልቅሽ የውስጥሽን እግዚአብሔር ነው የሚያቀው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል ውዴ እውነት ፍቅር ካለው ዞሮ ይመጣል እህቴ አይዞሽ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 11 ай бұрын
ቃል ምላሳም ነሽ ከምታቃጥይዉ ቢቀርበት እሱም😂😂😂
@cedricsonic19
@cedricsonic19 11 ай бұрын
ቃል እኔ ከአንቺ ጎን ነኝ የዳዊት ጉዳይ አጠራጣሪ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@YordiAlemu
@YordiAlemu 11 ай бұрын
ወንዶች ምናቸውም አይታመንም ልጁ ሲ ያዩትም ያስፈራል
@bateablneha5887
@bateablneha5887 10 ай бұрын
​@@YordiAlemuጎንደሪ ነዋ ❤❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 11 ай бұрын
ቃል ይሄ ልጅ ይቅርብሽ የራስሽን ሕይወት ኑሪ ይጎዳሻል ይሄንን ነው የምለው በፍጹም አይሆንም ልጁ አጉል አዋቂ እና ብልጥ ለመሆን ሞከረ :አንችም ይሆናል መስሎሽ ተታለልሽ :ይሄ እደሚመጣ እፈራ ነበር ይሄው ነው ::ሁሉም ነገር ሲመጣጠን ጥሩ ነው ::አይሆንም ይሄ ካንች እውቅና ጋር የተያያዘ የጥቅም ግንኙነት እንጂ ፍቅር አይደለም ::ስለዚህ ከህትሽ ጋር ሆነሽ ሕይወትሽን ቀጥይ ቢጤሽንም ፈልጊ 🙏በባሃሪሽም ግልፍተኛ አትሁኝ አትቸኩይ ሁሉም ነገር የሚሆነው በ አግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ ነው ::ልትማሪበትም ይሆናል ስለዚህ የኔ የሆነውን ስጠኝ በይ እና ጠይቂ ይሄው ነው!!እግዚአብሔር ይራዳሽ 🙏እህትሽ ያቅሟን ሞክራለች ለማስማማት አልቻለችም ስለዚህ አግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችሁም 🥰🙏
@solomonmelak6986
@solomonmelak6986 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን አፈረ ደስ ብሎኛል አልም ቃል ዴብ ክፉ አይንካችሁ ❤
@asterbede4961
@asterbede4961 11 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይፍረድ እሱ አዋቂ ነዉ ማን እንደወሰደ ያዉቃል በጣም ይከብዳል የምር ለማንኛዉም. ዋናዉ መታረቁ ነዉ ❤😢
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 11 ай бұрын
አለምዬ ሺ አመት ኑሪ ቤትሽ ያምራል ኑሪበት የኪራይ ካልሆነ ነፍ አመት ኑርበት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 11 ай бұрын
ሸገር የራስ ቤት በቤት ሰራተኝነት ተሰርቶ ይገዛል ለዛውም አድስ አበባ ከባድ ነው ከሆነ ጥሩ ነው አለያ ያማረ ቤት ከድሜጋ ይስጣት
@lily1437
@lily1437 11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@lily1437
@lily1437 11 ай бұрын
​@@user-kv8fw6kp3uአግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 11 ай бұрын
@@sebelyoutube ታዛዥ ነኝ አድርጌሻለሁ ማሬ
@salamkk6157
@salamkk6157 11 ай бұрын
ቃል ምላሷ አምላክ😂😂😂
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 11 ай бұрын
አለምየ ለእህቴሺ ያለሺ ኪብር ደሴ ይለል❤❤❤❤❤❤
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 11 ай бұрын
ይሄ አድ የሚባል ልጅ በጣም ትልቅ ሰው ነው ወላሂ
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 11 ай бұрын
ሱሬ ትልቅ ሰው ስወድህ💗 From Eritrean
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 11 ай бұрын
ቃልየ ሁሉም ለበጎነው እራስሽን አረጋጊ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 11 ай бұрын
ቃል በጣም አዝነንብሻል ለዚች መልካም እህት ክብር የለሽም ታላቅሽን ያላከበርሽ ሌላውን ታከብሪያለሽ ማለት ዘበት ነው። እሷ ለሰላም ስትል ነው ዋጋ እየከፈለች ነው ለሰላማችሁ።ዛሬም በአደባባይ መሰባሰባችሁ ያረገችው ልክ ነች።
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 11 ай бұрын
አቺ ቃል እምትባይ። አጉል ሠለጠሺ መልካምነትን ከአለም ተማሩ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 11 ай бұрын
ቃልዬ ይቅርለፈጣሪጥሩነው ሰው ይሳሳታል አለምዬ በጣም ተጨንቃለች ቃልዬ ክርስትያን ቂምአይዝም ታረቁ በድንግል❤❤❤❤❤
@mekdesmekdes5886
@mekdesmekdes5886 11 ай бұрын
ቃል ግን ስነስርአት ይኑርሽ እኔብቻ ልደመጥ አትበይ ሽማግሌም ስሚ እርጋ በይ እህትሽም ታላቅሽ ናት አክብሪያት ይቅር ለግዛቤር ነው ከዚህ ብሀላ ጓደኝነቱን መቀጠል አለመቀጠል መብትሽ ነው ይቅርታ ግን ጥሩ ነገር ኑው
@beetbeti4602
@beetbeti4602 11 ай бұрын
እኔ ግን አዝናለሁ ዳዊት ከዚች ጋር በእውነት ድሮም ነገረኛ ነት አለም ግን ሁሌም እላለሁብምርጥ ናት ቃል ስርአት የለሽም ዳዊትም ወርደህ አዋረድክን እርቅም ከዚች ጋር ሲጀመር አያስፈልግም አጊታውነው ሲጀመር
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ሡሬ መልካም ሰው ነህ 🎉🎉🎉🎉
@user-tg4hj6hn3x
@user-tg4hj6hn3x 11 ай бұрын
ወይኔ ቃል ለካ እንደዚክ አይነት ባህሪ አለሽ አለምዬ አስተዋይ ❤❤❤
@Eman-du2gf
@Eman-du2gf 11 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድበሀል አለ ያገሬሰው ከዚህም በላይ አለመሆኗ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
እኮ ባህሪየላትም
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 11 ай бұрын
አይ ሰው ስንባል 🤔🤔
@meron7439
@meron7439 11 ай бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ እሱን ትታችሁ እናተ KZfaq ስሩ ኢትዮጵያውያን ሆነ ኤርትራውያን እናያቹአለን ላይክም ኮመንትም እናረጋለን ። ቃልዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አለ አትፍሪ ፍርድ ከቸሩ እግዚአብሔር አለ ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 11 ай бұрын
አንቺ ቃል አስሬ ከገዳም ነው የመጣሁት የምትይው እንኳን ገዳም የሄድሽ ቃሉን የሰማሽ አትመስይም ክፉ ሰው ነሽ ።
@gddfds520
@gddfds520 11 ай бұрын
አለምየ ቤትሽ ያምራ ታረቁ ታረቁ ይቅር መባባል ጥሩ ንው ያለውን ችግር ፍርጥርጥ አድርጎ መነጋገሩ ጥሩ ነው በውስጥ ቂም እንዳይኖር
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 11 ай бұрын
አለምየ የኔ ውድ ትእትናሺ እንዴት ደሰ ይላል ልዩ እኮነሺ ፈጣሪ መልካም የሆነ ትዳር ይሰጥሺ 😍😍
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 5 ай бұрын
የወደፊት ህይወትሽ ያበላሽብሻል ይሄ አይጠቅምሽም። ይቺ ፅሑፍ ታስታዉስያታለሽ አሁኑኑ አስብበት ቃልየ
@almazhadgu5704
@almazhadgu5704 11 ай бұрын
ቃልየ ቀዝቀዝ ማለት ጥሩ ነው አለምየ በጣም አስተዋይ ነች።ቃል በአደባባይ የዳዊት ማውጣት አልነበርሽም የወደፊቱ ባል ይሆነኛል የምትይው ሰው።ዳዊትን አግኝተሽ ማናጋገር ነበረብሽ። ይህ ሁሉ አይደርስም ነበር።
@abebachekol3611
@abebachekol3611 11 ай бұрын
ቢሁን እንኳን በውስጥ መጨረስ ይቻል ነበር ሲቀጥል ፍቅር በብር አይለወጥም
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 11 ай бұрын
አይ ዘንድሮ ፍቅሩም ጸቡም በይቱብ ሆኗል
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ቃልዬ ተረጋጊ እማ እውነታው ክ እግዚአብሔር ነው ይቅርታ መባባል ጥሩ ነው😢😢
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 11 ай бұрын
ቃልዬ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው በርቺ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፣ 😍😍😍😍😍😍አለምዬ አስተዋይ ጌታ ይባርክሽ
@tube-hl6er
@tube-hl6er 11 ай бұрын
አለምዬ ግን የምትገርም ሰዉ ናት እዉነት ስታወራ እነሱን ለማቀራረብ 👏👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ሱራዬዬዬ የኔ መላጣ ኑርልን
@ffan1065
@ffan1065 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 11 ай бұрын
ቃል ታላቅሽን አክብሪ ስርአት ያዥ
@selamkbrom2550
@selamkbrom2550 11 ай бұрын
እረ አያስፈልግም ጋጠወጥ ነው ዳዊት ሽማግለ እረግጦ ይወጣል አያስፈልግም ቃልዮ ይቅርብሽ አይሆንሽም
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 11 ай бұрын
ቃል የድርስባት ቀላል አይደለም በምነት።ሰው መክፈት የለባትም እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር እውነትን ያውቃል
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 11 ай бұрын
ዉይ አለምየ ፍቅሬ እየጨመረ ኸደ❤❤😂 እጭ ቃል ዱሮም አልዉድሽምነቡር ምላሥሽ አይቻልም
@accacc5974
@accacc5974 11 ай бұрын
እኔም ሰጠላት አትሰማም ትቸኩላለች
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 11 ай бұрын
ሰው አትጥሉ እህቶቼ ጥሩ አይደለም ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
አለምየ አስተዋይ ነች
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 11 ай бұрын
@@peaceisalwaysgood450 ዉደ ነገረሥራዋ ሥለሚያሥጠላኛ ነዉ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 11 ай бұрын
አጭር ሰዉ ምላሳም ነወ😂😂
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 11 ай бұрын
አለምዬ እግዛብሄር ኣምላክ የሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ መልካም ስው ነሽ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 11 ай бұрын
ዋው ሱሬ እነ አዲይ ዋውውው ቃልየለኝም ሸምግልነ ቢሳካምባይሳካም ነባነ እየብንም ድግሙው አሰታርቆልኝ🎉🎉🎉
@lulululu2675
@lulululu2675 11 ай бұрын
ሳየው ግን comedy ይመስለኛል
@hvbghfug8601
@hvbghfug8601 11 ай бұрын
አይ የዘመኑ ወንዶች ትገርማላችሁ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 11 ай бұрын
ምንም ጠፈት የለዘትም የወንድ ልጅ ወሳኙ ነው የወሰነው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ቃልዬ እንባሽ ይፋረድሽ የኔውድ እመብርሀን ትፋረድሽ ግን ተጠንቀቂ ይሄ ዳዊት ተብዬውን
@user-lr6wp4gz7y
@user-lr6wp4gz7y 11 ай бұрын
ሱሬ የኔ አባት እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ
@azmiandseadi3380
@azmiandseadi3380 11 ай бұрын
ሡሬ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤❤
@xgghi5031
@xgghi5031 11 ай бұрын
መታረቃቹሁ ደስብሎኛል ግን ጫጫታው🙆🙆
@user-wd3cv3q
@user-wd3cv3q 11 ай бұрын
😅😅
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 ай бұрын
ቃል በጣም ጥሩ ሰው ናት። ዳዊት የሚሉት የሰራው ነገር ትልቅ ስህተት ነው።በጣም ጥሩ ሴት ልጅ ነበር ያገኘው። ግን ብቻ የሰራው ስህተት ነው። ስህተት የሰራ ሰው ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ይቅርታ መጠየቅ እንጂ ሌላ ነገር መቀባጠር አያስፈልገውም።
@wadegiza7826
@wadegiza7826 11 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ጠሩ እህታ ነሽ ተማሪምን እልልልልልልል❤❤❤❤ በጣም ደስ ይሊል❤❤
ቃልየ የኔ ሂወት አንቺ ነሽ.....
10:12
kal beteseb
Рет қаралды 86 М.
ገለኸኝ ነዉ እምቴደዉ..!!
11:54
kal beteseb
Рет қаралды 53 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 12 МЛН
ቃል አረገዘች ዳዊት ደነገጠ........
15:27
kal beteseb
Рет қаралды 155 М.
የ ዴቭ አፍቃሪ መጣች....
13:38
kal beteseb
Рет қаралды 68 М.
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
لما بنتك تأخد بضاعة من محلك بدون ماتاخد اذنك
1:00
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 12 МЛН
Who is Your Scariest? Ghosts VS Pikachu 2024 😱😰 #shorts #ghost #funny
0:37
ДВА РАЗНЫХ ЖЕНИХА 😂😂 #фильм
0:39
TwoR FILMS
Рет қаралды 511 М.