ፈቃድህ ይሁን!! EBENEZER TAGESSE FEKADEH YIHUN NEW SONG 2023

  Рет қаралды 64,416

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

8 ай бұрын

Пікірлер: 144
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 8 ай бұрын
እስቲ አንደ እኔ የተባረካ ብቻ እግዚአብሔርን ያመስግን 😭😭 ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏 ይህን መዝሙር ለምትሰሙ ሁሉ ፈቃዱ በሁላችን ላይ ይሁን። አሜን🙏🙏
@Sana-sm9vr
@Sana-sm9vr 8 ай бұрын
Amen ❤
@maranata1484
@maranata1484 8 ай бұрын
ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የምንጓዘው ጉዞ እጅግ አክሳሪ ነው። ተመቸንም አልተመቸንም ፈቃዳችንን ትተን የአብን ፈቃድ ብቻ መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን። ፍሬው ያማረ ነውና “ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።” - ኤፌሶን 5፥17
@roserome412
@roserome412 7 ай бұрын
ሁኔታው ይከብዳል, ያማል ግን አንተ ያልከው ይሁን አባ:: ያንተ ሁሌም ይበልጣል የተሻለም ነው ግን እባክህ እግዚአብሔር ፀጋህ ይብዛልን:: አሜን
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
እኔ ባልኩት አየሁት በብዙ ውድቀት ነው እሱ ያለው ይሁን የኔ ወንድም ውስጤን ነው የዘመርከው ዘመንህ ይለምልም
@yebabetube
@yebabetube 8 ай бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ! በዝማሬዎችህ ከተባረኩ ሰዎች መሃል አንዱ ነኝ😍 በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ! የተወደድክ ወንድም!
@user-su2hh6bt1h
@user-su2hh6bt1h 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለምፈልኩህ ሰዎች ሁሉ ፍቃድህን ግለጥላቸሁ በኢየሱስም ስትል ጸሎትን ስማ አሜን ።
@user-hq5tm6ud1y
@user-hq5tm6ud1y 4 ай бұрын
ጌታ ይህን ፀጋ ያብዛልህ ጌታ ይባርክህ እኔ ተባርኬበታለሁ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@masairaq5445
@masairaq5445 8 ай бұрын
አሜንንን 😢😢ጌታሆይ አንተ ያልከው. ያንተ ፍቃድ ይሁን በሕይወቴ 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️😭😭 አሜንንን 🤲🏻🤲🏻አሜንንን 😢😢 ተባረክልኝ አብንዘር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የመዝሙር ምንጭ ይፍለቅ ከውስጥ 🥰🥰
@user-gh7lr2ux4v
@user-gh7lr2ux4v 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን እኔ በእዚህ ሰአት ላይ የእግዚአብሔር ፈቃድህ ለማወቅ በጸሎት እየተጋው በለው ግዜ ላይ ይህን መዝሙር አገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ውስጥ በጣም እያለቀሰ ነው የሰማውት አሜንንንንንን 😢😢😢😢😢😢 ጌታ ይባርክ ወዳጄ 😍❤#
@Miko-rv1fj
@Miko-rv1fj 2 ай бұрын
አሜን የጌታ ፍቃድ ብቻ የሁንብን🎉
@ElezerYamane
@ElezerYamane Ай бұрын
መጸለይ ሲያቅተኝ ተምበርክኬ ዘመርኩ ። ጌታ ሆይ ፈቃድህ ይሁን በኛ ላይ ። አሜን!
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 8 ай бұрын
የእርሱ ፈቃድ ይሁን ጸጋህ ያግዛኝ ምሕረትህ ይርዳኝ ተባረክ አቢኔ ቡሩክ ነህ
@BetelAshagre
@BetelAshagre 8 ай бұрын
የጊዜው መልዕክት ነው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nr1rg2tz4i
@user-nr1rg2tz4i 2 ай бұрын
አሜን ፍቃድህ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር የለው ይሁን ❤ በኢየሱስ ስም ጸጋው ይብዛልህ ወንድምነት 🥰🙏👏
@Geni493
@Geni493 6 ай бұрын
አቤት አቤት አባብዬ አንተ አድሰን ፈቃድህ ይሁን በኔ ላይ
@Tiyaaaaaaaa272
@Tiyaaaaaaaa272 7 ай бұрын
አሜን ፈቃድህ ይሁን በኔ ላይ🙏
@michamotemesgen
@michamotemesgen 8 ай бұрын
ተበረክ ሁሌም እንደ በረከን❤
@haymanotdaniel929
@haymanotdaniel929 8 ай бұрын
Uuuuuuufffffiii ፍቃዲህ ይሁን ባኔ ላይ 😭💔አሜንንን አሜንንን የኛ ባረከታቺን ነህ ዛማሪ አቤነዘር እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛልህ ተባረክ ዝማረዎቺህ ሁሉ ተሰምቶ ማይጠገቡ ናቸው አሁንም ይጫማርልህ God blese more thannn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@enukadesta1441
@enukadesta1441 8 ай бұрын
ኧረ ተባረክህ ቅር እዉነት እኔ ቃል አጣለሁ ለ አንተ መዝሙሮች❤❤❤😢😢😢😢
@alemliul9339
@alemliul9339 8 ай бұрын
አሜንንን😢😢😢ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች።አቤኒ በረከታችን ነህ🙏
@exodus754
@exodus754 8 ай бұрын
Amen 🙏 God bless u Abeni ❤
@bemherath3413
@bemherath3413 8 ай бұрын
ለምልምልን አቤኒ ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ🙏🔥
@SalemBeza
@SalemBeza 7 ай бұрын
This is literally me "እኔ ባልኩትማ አየሁት ህይወቴን" God bless you Abeni!!❤
@Solomon_123
@Solomon_123 8 ай бұрын
መዝሙሮችህ መንፈስ ያለባቸዉ ናቸዉ! ጌታ ያስፋህ!!!!
@Ababobekama039
@Ababobekama039 8 ай бұрын
Amen 🙏 God bless u👍
@user-wo4ef5no4x
@user-wo4ef5no4x 8 ай бұрын
የኔ ጌታ አንተ ያልከው ይሁን በሕይወቴ ዘመን ሁሉ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏አንተ በሌለበት አልገኝ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@GelilaGashaw
@GelilaGashaw 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ዘመኔ በፈቃድህ ይጠቅለል ይህ ነው መሻቴ 😢😢😢 አቢኒ ተባረክ ❤❤
@amanzghighebre365
@amanzghighebre365 8 ай бұрын
Amen more belesed ❤❤
@comceil9544
@comceil9544 8 ай бұрын
አሜንንን 🙏🥰💜💜💜💜
@rb2782
@rb2782 8 ай бұрын
Oh Lord thank God, this song came to me on time. Wonderful song.. I'm blessed by this song this morning all glory and praise to God almighty Amen.! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚባርክ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው 🙏🏽🔥🔥🔥
@user-zg5we2ce1s
@user-zg5we2ce1s 8 ай бұрын
Ameeen ameeen ate yalekeh yihun aba❤❤❤❤❤
@betelehemtsegaye9074
@betelehemtsegaye9074 8 ай бұрын
ተባረክ 😢😢😢😢
@Israelbelegn
@Israelbelegn 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምአለም ... ተባረክ
@MamushAbrihamAlibajo
@MamushAbrihamAlibajo 8 ай бұрын
አቤንዬ ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@enanujavo1068
@enanujavo1068 8 ай бұрын
Uuuuuufffff tebareki
@bartukenmekonen9915
@bartukenmekonen9915 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qh2ye2xe9q
@user-qh2ye2xe9q 8 ай бұрын
ደስየሚመዝሙርነው❤❤
@bt3738
@bt3738 8 ай бұрын
አቤኒ ዛሬም እየተባረኩብህ ነዉ😢እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ❤
@zd3765
@zd3765 8 ай бұрын
Amen God bless you 💙💙💜🙏🙏
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 5 ай бұрын
😢የኔ ወዳጄ ኢየሱስዬ ፈቃድህ ይሁን በኔ ላይ😭😭✝️📖ፀጋህ ያግዘኝ በየቀኑ ምረትህ ይርዳኝ😭✝️🙇‍♀️📖❤️🙏🙏 ዘመንክ ይለመልምልህ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ወንድሜ🥰🙏
@sarademisse6098
@sarademisse6098 7 ай бұрын
Amen Amennnnn Amennnnn I
@mekdesyeegzaberseeti2066
@mekdesyeegzaberseeti2066 2 ай бұрын
Fiqad yihun bane lay Ante yalkew yihun bene lay🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭❤️🎯🎯🎯👂
@iydiydiyi6r96e4
@iydiydiyi6r96e4 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን በፍቃድ ይሁን በኔ ለይ ጌታ ሆይ የአንተ ያሎው እግዚአብሔር ይባረክህ የጌታ ዉዴ አቢ (ምህረት ይራዳኝ
@user-zg5we2ce1s
@user-zg5we2ce1s 8 ай бұрын
Aben geta iyesus yibarek
@nunatisolomon
@nunatisolomon 8 ай бұрын
wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏geta hoy endet endewdedkut getaa abzeto ybarke ychemrelk huuuuu 👏👏👏👏
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 8 ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 8 ай бұрын
Amen
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ብኛ ላይ ይሁን🙏🙏🙏😭አሜን ተባረክልን ወንድማችን🙏
@shewalemmoges8041
@shewalemmoges8041 8 ай бұрын
ፈቃድህ ይሁን በእኔ ላይ
@berekettsegaye8055
@berekettsegaye8055 8 ай бұрын
What a blessed song❤❤❤❤🙌 My God bless you Ebeni🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 8 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜንንንንንንንንን@🥺🥺🥺😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ አሜንንንንን😢😢
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 8 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen tabaraki 🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@samdocho766
@samdocho766 8 ай бұрын
bewnet this song is literally meeee "ENE ALKUTEMA AYEHUT MANENETEN ENE BALKUTEMA AYEHUT HEYWTEN"
@semhargudum6512
@semhargudum6512 3 ай бұрын
God bless you my brother with your beautiful wife and your kid
@meklitayansa9025
@meklitayansa9025 8 ай бұрын
What a beautiful prayer put in a song, may God bless you with more grace and his spirit🙏🙏
@user-gn6qb9mk2l
@user-gn6qb9mk2l 8 ай бұрын
Min aynet mezmur menfes yalebet new tebarek
@ermiyasmesfin6532
@ermiyasmesfin6532 8 ай бұрын
አቤኒ ተባርከሀል በጣም ደስ የሚል ዘመኑን የጠበቀ ጌታን ብቻ የሚጋብዝ ተባርኬበታለው 👍
@jerryjami8000
@jerryjami8000 6 ай бұрын
በእየሱስ ስም ምን አይነት መዝሙር ነው ተባረክ🙏🙏🥰🥰
@tinsaemesfin7359
@tinsaemesfin7359 8 ай бұрын
Abat ena lij yeminegagerwn selezemerk amlake yebarkh yabzalh
@Begizewzeryhun1779
@Begizewzeryhun1779 8 ай бұрын
Wow what an amazing song bro you are aware blessing God bless you and your family
@Amenalin
@Amenalin 4 ай бұрын
Enem zarem bante eyetebareku new ❤
@user-hf6sl9eq4d
@user-hf6sl9eq4d 8 ай бұрын
አሜን አሜን በየሱስም ተባረክ ተባረክ 😭😭📖📖
@user-zy8zq8ik1o
@user-zy8zq8ik1o 4 ай бұрын
Amene amene amene amene amene amene amene amene amene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲👊👊👊👊👊
@mademade4846
@mademade4846 8 ай бұрын
ብርክ በል አቤኒ ይጨመርልህ ይብዛልህ አሜን አሜን ፀጋው ያግዘኝ በየቀኑ
@user-yg2nu6qm3p
@user-yg2nu6qm3p 8 ай бұрын
አሜን አሜን ፀጋህ ያግዘኝ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንን ጸጋው ያግዘን🙏🏾❤️
@samdocho766
@samdocho766 8 ай бұрын
Abeni ye Tebarekelegn getan kef yemiyadergelen lelagnaw migerem muskika ena gitem berek belelegn bewnet betam betam tasgeremegnaleh
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን 🥺🥺🙏🙏🙏 እሄን መዘመር ስስማ ❤ ይታ ደሳል 🙏🙏🥺🥺🥺
@mekdesyeegzaberseeti2066
@mekdesyeegzaberseeti2066 2 ай бұрын
Tebarekilign 🎯🎯🎯🎯🙏🙏🙏😢
@mebiratutesfaye4515
@mebiratutesfaye4515 8 ай бұрын
Amen fekadih yihun bane layi geta hoyi🙏🙏🧎‍♂️🙇‍♀️God bless you bro l always ready to listen your song brother 🙏❤🙌really God bless you more 🙏❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
"አሜን::"!!❤👈 "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርክህ::" "ፀጋውንም.ያብዛልህ::" "ዘማሪ.አቤኒ"❤👈 "ተባረክ::"!!❤❤❤👍
@abenezermo9458
@abenezermo9458 8 ай бұрын
አሜንንንንንን 😇😇😇 ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን ኤቢሻ😍
@dayeedawiti7323
@dayeedawiti7323 8 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር የለው ይሁን በህይወት ለይ እሱ ከለው ሁሉ መልካም ነው አብ ጌታ ይባርክህ ታበረክ እግዚአብሔር የለው በንቴና በቤተሰብህ ለይ ይሁን 🎸
@2k7mamo
@2k7mamo 8 ай бұрын
Blessed 🙏
@sosnangussie3844
@sosnangussie3844 8 ай бұрын
God bless you!
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 8 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ፍቃድህ ይሁን በኔ ላይ God bless you bro ✝❤❤❤
@nanidereje
@nanidereje 8 ай бұрын
God always bless you
@heeelawir5822
@heeelawir5822 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@alegntatesfa
@alegntatesfa 6 ай бұрын
Betam des yemile mezumer wow tebark yen Hiwot leb west nw yemigebaw
@engochatube
@engochatube 5 ай бұрын
Abeniyeee God Bls u brother 😍🙏🙏🙏
@brookhabtemichael7485
@brookhabtemichael7485 6 ай бұрын
Wow what a heavenly song God bless you Devaye 🙏🙏you are a blessing for the body of christ. you always sings about the Glory of God ,who is person his name is Jesus Christ . He is a Lord and King. Devaye God bless you with his spirit and the deep love for him that will shift you from Glory to Glory until the fullness of him the Christ manifested on you!!!!!
@filmawitisack3329
@filmawitisack3329 7 ай бұрын
Amen 😢😢😢❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏
@AdaneBedlu
@AdaneBedlu 2 ай бұрын
God blessing you ❤❤❤❤❤😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ውንዳማችክ እግዚአብሔር ይባርክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ እግዚአብሔር ቤተሰዋችህን ይጠብቅልን
@Selie444.
@Selie444. 8 ай бұрын
God bless yu ebu❤❤❤❤
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 4 ай бұрын
We love u wendimachin
@tewodaj9826
@tewodaj9826 8 ай бұрын
❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንን,ጌታ,ይባሬክ
@betitadese1862
@betitadese1862 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 😢💔🙏 ጌታ ይባረክ ዎንድሜ🥰❤️🙏
@kidisthailugospelsong2428
@kidisthailugospelsong2428 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ።እንዳልከው ይሁን
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታሆይአንተያልከውይሁንአቤኒበብዙተባረክተባረክ❤️❤️❤️❤️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@astarastar4621
@astarastar4621 8 ай бұрын
አሜንንንንንንን ተባረክ ❤❤
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@kukubelete7826
@kukubelete7826 7 ай бұрын
ተባረከልኝ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 8 ай бұрын
Amen amen geta hoy fqad yhun bene lay
@tunewalde6899
@tunewalde6899 8 ай бұрын
አሜንንንንንንን ❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️
@melat376
@melat376 8 ай бұрын
አይቱን iTunes ላይ ልቀቀው በናትህ:: ገዝቼ እንድሰማው:: God bless you
@TemesgenTesfaye-gp5yl
@TemesgenTesfaye-gp5yl 8 ай бұрын
Aben tebarek ❤❤❤❤❤
@fregetnet9308
@fregetnet9308 8 ай бұрын
Geta abzto yebarkeh!!!
ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN #newsong
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 379 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 87 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 19 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 446 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዓለም ምንድነው?! Alem mindnew 2020 Ebenezer Tadesse New Song
6:44
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 291 М.
የህይወት እንጀራ!! EEBENEZER TAGESSE NEW SONG YE HEYEWET ENEJERA
8:01
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 122 М.
7.Yihew Bezu Ametat "ይኸዉ ብዙ አመታት"  -  Awtaru Kebede
6:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 246 М.
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ live worship Marcil tv
18:38
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 204 М.
ይችላል! YICHELAL EBENEZER TADESSE NEW SONG #ebenezertadesse
8:04
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 278 М.
ብቸኝነት አይሰማኝም!! EBENEZER TAGESSE LIVE WORSHIP 15 February 2024
10:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 338 М.
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 267 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 203 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 719 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 15 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,6 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 166 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН