አነቃቂ መልእክቶች (#1)፡ [ሰሞኑን][ [SEMONUN] [አነቃቂ ንግግሮች] [Amharic Motivational Videos]

  Рет қаралды 141,291

Semonun ሰሞኑን

Semonun ሰሞኑን

5 жыл бұрын

በእያንዳንዱ ቀን ዉስጥ አንድ ሺህ አራት መቶ አርባ ደቂቃዎች አሉ። ከ10 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ በውስጣቸዉ ግሩም መልእክት የያዙ አራት አጫጭር ታሪኮች እናካፍላችኋለን። አዲስ ነገር የምታገኙበት፣ የበለጠ የምትነቃቁበት፣ ወይም የነበረ ምግባራችሁን የምታጸኑበት እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።
#ለተሻለህይወት #ደጋግሃሳቦች #semonun
visit our website at www.semonun.com
የፌስቡክ ደንበኛችን ይሁኑ፡ semonun
ስኬት እንዴት ይገኛል፣ አነቃቂ ንግግሮች, Amharic motivational videos, amharic motivational speeches, amharic motivational quotes

Пікірлер: 78
@user-bk1rl9fc7y
@user-bk1rl9fc7y 2 ай бұрын
በውነቱ ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና አይቼ ሰማሁህ ጎበዝ ሀገሬ በተራ ወሬኞችና ሟርተኞችና ዘረኛ ጠባቦች ግራ በተጋባችበት ሰአት እንደናንተ አይነቶች መፈጠራቸውን ሳይ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሰፊና አንፀባራቂ ብርሀን ያየሁ ያህል ተሰማኝ በተለይ የአናፂው ነገር ተመቸኝ እግዚያብሔር እንዲ ከራስ አልፎ ለሌሎች የተረፈ እውቀት አሁንም ጨምሮና ባርኮ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@keberut5121
@keberut5121 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ መልካምነትለራስነዉ እናመሰግናለን
@Behar-xi8cb
@Behar-xi8cb 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@elroewodajo271
@elroewodajo271 Жыл бұрын
Wow! ወንድሜ በርታልን በጣም የሚገርምና የሚያነቃቃ ታሪክ ነዉ።
@dawitdesalegn5722
@dawitdesalegn5722 Жыл бұрын
wow የሚገርም ነዉ
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከማነቃቃት በላይ ለህይወታችንምአቅጣጫ ጠቋሚ ምክር ነው ልብ ያለው ልብ ሊል ይገባዋል ።
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህር ሰጪ መልዕክት ነው እናመሰግናለን
@sifenbekele3381
@sifenbekele3381 Жыл бұрын
waaaaaw!!!!! እውነቴን ነው ወንድሜ ድንቅ አገላለጽ ያላቸው ታሪኮች ናቸዉ። ቀጥልበት ።
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምርት ነው መሰሎሽህን ያብዛልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው
@abuloris_xy
@abuloris_xy Жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው ጥሩ ኣነጋገር ነው 😱
@theayasmotivations8565
@theayasmotivations8565 3 жыл бұрын
WOW, አሪፍ መለዕክት ነው😍
@adaneadinka3965
@adaneadinka3965 3 жыл бұрын
really big respect
@unityfilate1021
@unityfilate1021 4 жыл бұрын
Wowow ara yichamirachuuu
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
Proud 👍👏👏
@ayuwas2751
@ayuwas2751 2 жыл бұрын
ማር ጠብታ!! ምርጥ መጽሐፍ
@yeneneshtessema3784
@yeneneshtessema3784 2 жыл бұрын
well don keep it up
@ibextech6538
@ibextech6538 4 жыл бұрын
betam arif new
@hannaasalef3113
@hannaasalef3113 3 жыл бұрын
Wow betam des yelal በርታልኝ wendme
@gmalmu650
@gmalmu650 4 жыл бұрын
great job
@user-ue1vb4er5d
@user-ue1vb4er5d 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@kiyaasinake9844
@kiyaasinake9844 2 жыл бұрын
Very good.....
@blengirmahailu5869
@blengirmahailu5869 2 жыл бұрын
Betam harif nw
@user-be4ls6km6s
@user-be4ls6km6s 2 жыл бұрын
Thanks my bro
@desta5885
@desta5885 5 жыл бұрын
ዋውውው¡! እንዴት ያለ ትምህርት ነው? ልብ ብሎ ላዳመጠው? እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ማስተዋልን ይስጠን።
@semonun2675
@semonun2675 5 жыл бұрын
Amen አቢ
@wendsenewendsene6123
@wendsenewendsene6123 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@oneworld...7280
@oneworld...7280 2 жыл бұрын
I like it
@betelihemashagre3329
@betelihemashagre3329 4 жыл бұрын
I. Like very much What you say
@kurattube4990
@kurattube4990 3 жыл бұрын
U r my teacher kb from mekele
@amanawitni.a6526
@amanawitni.a6526 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን
@semonun2675
@semonun2675 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አማናዊት
@meirafina5395
@meirafina5395 5 жыл бұрын
Bihon noro
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 3 жыл бұрын
Good day Sir
@user-ew8pm5zs9g
@user-ew8pm5zs9g 4 жыл бұрын
በጣምንአሪፍ መልእክት ነው
@semonun2675
@semonun2675 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ የበለጠ እንድንሰራ ያበረታታናል፡፡ ሰብስክራይብ!
@testone5173
@testone5173 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ወንድሜ! እንኳን ደህና መጣህ!! በዉጭ ሰዎች የሚተላለፈዉን አነቃቂ ቃላት በብዛት አይቻለዉ፡፡ እንደ ቃሉ አነቃቂ ነዉ እና እንደ ምንባብ ሳይሆን እንደ መቀስቀሻ አይነት ደምጽ ከፍ ተደርጎ ሲባል ልብ ያነሳሳል ወኔ እንዲሰማህ ካለብህ ስንፍና እና ችግር ጨክነህ እንድትወጣ ከራስህ ጋር ፍልሚያ እንድታካሂድ ያደረገሀል፡፡ ስለዚህ ጥሩ ጅምር ነዉ ግን የሚቀርብበትን መንገድ ለልምድ እንዲሆንህ የተወሰኑትን ብታያቸዉ ከዚህ በበለጠ ጥሩ ይሆንልሀልና ብታስብበት፡፡ በርታ ወንድሜ!!
@user-bu6eo8sr2p
@user-bu6eo8sr2p 3 жыл бұрын
Good
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 жыл бұрын
እውነት ለኔነው ይህ ትምህርት
@sarasay458
@sarasay458 4 жыл бұрын
👍
@simeesh5327
@simeesh5327 4 жыл бұрын
good experience
@semonun2675
@semonun2675 4 жыл бұрын
Thank you! I hope you have subscribed and joined the FAMILY!
@asterdemerew4282
@asterdemerew4282 2 жыл бұрын
Dase yelali
@dawitbogale1089
@dawitbogale1089 3 жыл бұрын
❤❤❤
@HhHh-xn9jy
@HhHh-xn9jy 3 жыл бұрын
👍👍👍
@dawitberhane8567
@dawitberhane8567 4 жыл бұрын
አንደኛ ነው
@semonun2675
@semonun2675 4 жыл бұрын
Thank you!
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 жыл бұрын
Wow betam enamesgnalen
@semonun2675
@semonun2675 5 жыл бұрын
ስለወደድሽው ደስ ብሎናል፡፡ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሺ! በጣም እናመሰግናለን!
@rihanayassin3252
@rihanayassin3252 4 жыл бұрын
Beretalen
@andualemamare5576
@andualemamare5576 Жыл бұрын
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።ባልዬው የሱ ጆሮ ከደከመ ሐኪሙን እንዴት ሰማው????😅😅ያው ለጨዋታው ድምቀት ነው።ግን አሪፍ ነው።
@tamamhamad4605
@tamamhamad4605 2 жыл бұрын
Ww
@hunegnawarega7761
@hunegnawarega7761 3 жыл бұрын
BETAM DES YEMIL MOTIVATINAL MIKR NEW
@semonun2675
@semonun2675 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ ፖስት የምናደርጋቸዉን ቪዲዮዎች በቀላሉ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡ t.me/joinchat/AAAAAFc1me5kulwhC2PHAg
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 3 жыл бұрын
ወው አሪፊ ነው። ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ጥራክ ላይ አፋጥጣችሁ ለደቅቃ ፈገግታ ግዜያችሁን ለምታቃጥሉት እንድህ አይነት ገቢ ምክሮችን አዳምጡ።
@bekelegurmis6150
@bekelegurmis6150 5 жыл бұрын
Bereta teru mekire new
@kassalemmequanent
@kassalemmequanent 3 жыл бұрын
enamesesgnalen
@kalkidanjidan3460
@kalkidanjidan3460 Жыл бұрын
Hi
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
እኔ አዲስ ገቢ ነኝ አሪፍ ነው ። ግን ቀስ እያልክ ብታውራ አሪፍ ነው
@semonun2675
@semonun2675 4 жыл бұрын
ስለማበረታቻሽ እና ገንቢ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 жыл бұрын
ቴንኪው
@yosefbirhanie7447
@yosefbirhanie7447 3 жыл бұрын
Des yelal
@semonun2675
@semonun2675 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ የቴሌግራም ቻናላችን ደንበኛ ይሁኑ፡፡ በጽሁፍ፣ በቪዲዩና በምስል ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ t.me/joinchat/AAAAAFc1me5kulwhC2PHAg
@bemnetanley982
@bemnetanley982 4 жыл бұрын
Letemari btsera tru nw abso high school yemayhon wsane behywetachew miwesunbet gze nw
@mesgnazekarias4205
@mesgnazekarias4205 3 жыл бұрын
berta
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ Жыл бұрын
አመሰግነለሁ
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Жыл бұрын
የኤርትራ የትግራይ የአማራ የአፋር ሕዝብ ሽሚግሌዎች ከፖለቲካ ውጭ የሆኑ የአገር ሽማግሌዎች የአርቶዶክሰ እና የእሰልምና መሪዎች ከአራቱ ክፍሎች የጥንታዊ ፍቅራችን ለማደስ ሁለቱ ትልልቅ ሃይማኖት ፋሪሃ ፈጣሪ ያላቸው ሽማግሌዎች እርቅ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?::
@mulutech4815
@mulutech4815 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው አሪፍ መልእክት ነው ሰሙኑን። ያገሬ ልጆች ሌላ በጣም የሚገርም የሚያነቃቃ ተጨመሪ ቪድዮ ለሚፈልግ ይሄው kzfaq.info/get/bejne/mdhyZbtn0dGshIE.html
@semonun2675
@semonun2675 5 жыл бұрын
ቢዝነስ ለመጀመር ወሳኝ መረጃ kzfaq.info/get/bejne/lZh_ecmmrODFioE.html
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው
@neymafishki6236
@neymafishki6236 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-iy9rg3lt4u
@user-iy9rg3lt4u 3 жыл бұрын
👍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
👍
@semonun2675
@semonun2675 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሚያችን
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Alpha Waves Heal Damage In The Body, Brain Massage While You Sleep, Improve Your Memory
1:22:11
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН