አፍቃሪ ጂኒዎች መች እንደሚያጠቁን ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ

  Рет қаралды 3,732

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Жыл бұрын

Пікірлер: 49
@user-yv8ci9zn9o
@user-yv8ci9zn9o Жыл бұрын
ወሏሂ ኡስታዚ ትምሀርትክን በጉጉት ነው ምጠብቀው።አሏህ ይጠብቅክ
@FETA249
@FETA249 6 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ይሄ ሁሉ አለብኝ ግን ሩቃ ተቀራብኝ አሁንም ምንም ለባሌ ስሜት የለኝም ዱአ አርጉልኝ
@user-kr2kq8zj8v
@user-kr2kq8zj8v Жыл бұрын
Gzakallhe heyer usetaze
@userasd5115
@userasd5115 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-yo2ov5bs6d
@user-yo2ov5bs6d Жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይረን
@user-dd3ui6wr5b
@user-dd3ui6wr5b Жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር
@sabbirhossain9445
@sabbirhossain9445 Жыл бұрын
ሽኩረን ወንድም
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 7 ай бұрын
ማሻአላህወላሂአላህይጠብቅህኡሥታዝያረብ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 7 ай бұрын
ዋአሌይኩምአሠላምወራህመቱላወበረካቱሁኡስታዜ🙌🙌🙌
@user-xi8xp5uw9u
@user-xi8xp5uw9u 6 ай бұрын
الله يحفظوك
@user-ft2mo2ev2u
@user-ft2mo2ev2u Жыл бұрын
አሚንን
@tube6846
@tube6846 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
🎉
@smirasami2495
@smirasami2495 Жыл бұрын
እናተየእስላምእቁወችአላህይጠብቅልንበያላችሁበት
@urif9468
@urif9468 Ай бұрын
ኡስታዝ።ስለመስተፍቅርምልክቶችንገረን
@amiradella3070
@amiradella3070 Жыл бұрын
በርታ አላህ ያበርታህ
@neimaaminu6360
@neimaaminu6360 Жыл бұрын
እስቲ ትዳር እምቢ ላለው ከሰዉጋርመግባባት ላቃተዉ በየትኛው በሽታ እንደተለከፍን ስራልን ቪዲዮ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 7 ай бұрын
ዋአለይኩምአሠላምወራህመቱላህ
@Rim_mame
@Rim_mame Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሽኩረን ሀቢቢ ወላሂ ሚስቴ ከዘረዘርካቸው ምልክቶች ውስጥ ቢያንስ 12 ያክሉ ይታይባታል ቁርአን ሳስቀራባት ምንም አይነት ምልክት አታሳይም
@user-yv8ci9zn9o
@user-yv8ci9zn9o Жыл бұрын
ምን ያህል ግዜ ሆናት
@ZeharaBeshir-sv9se
@ZeharaBeshir-sv9se 9 ай бұрын
ሩቃአ ቤት ሲቀራብኝ በይ በይ የሚል ነገር አለኝ እና ስለፈልፍ አፍቃሪ ጂኒ ነኝ ይላል ግን ደሞ ስለፈልፍ ይታወቀኛል ከተቀራብኝ በጛላ እወዛገባለው አውቄ እኔ ነኝ የለፈለፍኩት ለምን እንዲ አደረኩኝ ብዬ እቆጫለው ላልደግመው ለአላህ ቃል እገባለው ግን ነገ ራሱን እደግመዋለው ምልክቶቹ ላይ ከጥርጥር ውጭ ሌላው ምልክት የለኝም አታ ከወንድ ጋ ተኝቼ ራሴን አይቼ አላውቅም
@SadaUmer-qu1id
@SadaUmer-qu1id Ай бұрын
እባክህ ኡስታዝ በዉስጥ አዉራኚ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Ай бұрын
0996530863
@RABIA-ls3dt
@RABIA-ls3dt Жыл бұрын
እኔ አለብኝ እሆዉ 29 አመቴ ትዳር ይመጣል ታለምክንያት ይመለሳሉወደ13 ባል መጣልኝ ግን አልተሳካልኝም እኔዉ እየቀራሁነበር 3አመቴ ስቀራ ይወጣል ተመልሰዉ ግን ይመጣሉ እዳይመጡ ምንላርግ?
@user-kr2kq8zj8v
@user-kr2kq8zj8v Жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከባድ ነው አሏህ ይርዳሽ
@NuraMunir-tf4ne
@NuraMunir-tf4ne 11 ай бұрын
አላህ፣ይፈውስሽ
@user-gy8ti8qm8e
@user-gy8ti8qm8e 11 ай бұрын
እኔም ይሄው በቃ 29አመት
@user-gy8ti8qm8e
@user-gy8ti8qm8e 11 ай бұрын
የዚህ ሁሉ አመት ወንጀል የአላህ
@SadaUmer-qu1id
@SadaUmer-qu1id Ай бұрын
ያልከዉ ሁሉ ምልክት እኔ አለብኚ
@mekiya_suleman
@mekiya_suleman Жыл бұрын
as w w ኡስታዝ ላናግራቹ ፈልጌ ቴሌግራማቹ እንቢ አለኝ
@user-yv8ci9zn9o
@user-yv8ci9zn9o Жыл бұрын
Ws Wr Wb ጠይብ በሚሴጅ ቁጥራቹን ላኩልኝ
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ህልሙን አላይም መጥፎ ግን ሁሉም የተናገረከውነገረ አለቡኝ
@SadaUmer-qu1id
@SadaUmer-qu1id Ай бұрын
ህክምና እፈልጋለሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Ай бұрын
0996530863
@ZeharaBeshir-sv9se
@ZeharaBeshir-sv9se 9 ай бұрын
በዚህ አይነት ሁኔታ አመት ሩቃአ ቤት እየተመላለስኩኝ ነው አመት ሞላኝ መመላለስ ከጀመርኩኝ ትዳር ላይ የምመኘው ወንድ ኢማነኛ ቢሆንም ግን እግር ኳስ ተጫዋች አረካ ያላቸውን ወንዶች እያሜለልኩኝ በአሳቤ አያለው በቃ ይህ አሳብ አልተውሽ ብሎኛል ስቀመጥ ስኤድ ብቻ ማስበው አንድ ተጫዋች አለ እሱን ነው መልሼ እንደማይሆን ሳውቅ እተወዋለው
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ ሩቅዓ ሳዳምጥ ወይም የሩቀዓ ቁርዓን ቀርቼ ስተኛ ሁሌ ጥቁር ልብስ ለብሳ ምትከተለኝ ሴት አያለው ማን እንደሆነች ግን አይታየኝ ትላንት ደግሞ አዳምጬ ከተኛው ቡሀላ በህልሜ ሙሉ ቀይ ቀሚስ ለብሼ ሽንት ቤት ስልክ አወራለው ከዛ አሞኝ እጄ ምንም መያዝ ያቅተዋል ጅኒ እንደሆነ ይሰማኛል ከዛ እዛው ሽንት ቤት ወደኩኝ ከትንሽ ሰአት ቡሀላ እደምንም ብዬ ከዛ ወጥቼ ወንድሞቼ መሀል ተኛው ይሄ የሲህር ምልክት ነው ወይስ አይደለም ከዚህ በፊት ታክሜ ነው የዳንኩት የለቀቀኝ አልመስል አለኝ እባክህ እዳታልፈኝ አደራ❤
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ምን ጥያቄ አለው ታዲያ እህቴ ከዚን በፊት የያዘሸ አለቀቀኝም ብለሸ እኮ ጥያቄሸን እራሰሸ ከለፈለፍሸ ቡሃላ ተናገርሸ አንቺ አሁን ከጅኑ ጋር ትዳር መሰርተሸ ፈታ ያለ ኑሮ እየኖርሸ ነው ቀጢይበት ከሱጋር ከተፋታሸ ከሰው ጋር ትዳር መሥርተሸ መኖር ይደብርሻል እንደ ጅኒው ባልሸ የሰው ወንድ በወሲብ ሊያረካሸ አይችልም የጅኑን ለምደሸ
@user-nh3zv1sq6l
@user-nh3zv1sq6l Жыл бұрын
​@@romiroro176 አኡዙቢላህ ምን አይነት ቋንቋ ነው የምታወሪው ድኛለሁ ነው እንጂ ያለችው አልዳንኩም አላለችም
@user-nh3zv1sq6l
@user-nh3zv1sq6l Жыл бұрын
ፈቲ ውዴ ሁለየም ስተኝ አያቱል ኩርሲ ቅሪ ሸይጣን አይጠጋሽም አበደን መፍትሄው ይህ ነው እንዲሁም ሲተኙ የሚባሉትን ዚክሮች አህምሸይ አያቱል ኩርሲ እንዲሁም ስተኝ ቢስሚላህ እያልሽ 3 ጊዜ መኝታሽን ጥረጊ ከመተኛትሽ በፊት
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
​@@romiroro176አኡዙቢላህ መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ ምን አይነት ንግግር ነዉ ወረቢ
@ZeharaBeshir-sv9se
@ZeharaBeshir-sv9se 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩ ሁስታዝ እኔ አላገባውም አፍቃሪ ጂኒ አለብሽ ይሉኛል ትዳር ሲመጣልኝ ወደ ቁምነገር መግባት ብፈልግም ግን እፈራለው እና ሲተሁኝ ቅር ይለኛል ወደ ቁም ነገር ሲመጣብኝ እፈራለው የወደድኩት ሰው ያስጠላኛል ተስፋ ቆርጠውብኝ ሲሸሹኝ ደሞ ለምን እንቢ አልኩኝ ብዬ እቆጫለው
@fatomaHabib
@fatomaHabib 9 ай бұрын
እኔ ግማሹ አለብኝ
@zedojessica737
@zedojessica737 Жыл бұрын
በውስጥ መስመር ማናገር ስለምፈልግ ስልክ ቁጥር ላኩልኝ እስኪ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@sxk2ucsamirahussen
@sxk2ucsamirahussen 10 ай бұрын
​@@abuafnan3577❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioqataryoutube8329
@ethioqataryoutube8329 Жыл бұрын
በምንድነው ኮንታክት የምናገኜው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@NuraMunir-tf4ne
@NuraMunir-tf4ne 11 ай бұрын
ከጅምርባህን፣የሚጫጫሁት፣ማናቸው፣፣፣አስተዋልከው
@ZeharaBeshir-sv9se
@ZeharaBeshir-sv9se 9 ай бұрын
እኔ እንደሁነታው ዲን ያለው መነሀጅ ያለው ወንድ ነው ለትዳር ምርጫኤ ከነሱጋ ብዙ ለፋው ግን ሁስታዝ በራሴ ጥፋት ይርቁኛል በዚህ ሁኔታ ረጅም ግዜ ቆየው አሁን ዲን ያላቸው ወንዶች መነሀጅ አንድ የሆን ነው ወንዶች በድለውኛል ብዬ አስባለው ለምን መልሰው ካገቡ በጛላ እንደዚህ አልተረዳንሽም ስለሚሉኝ በጣም እነሱ በደሉኝ የሚል አሳብ ውስጤ ስላለ አሳቤ ተቀርሮ ወደ ታዋቂዎች ብቻ ነው ማስበው በቃ ይህ እውነት ከአፍቃሪ ጂን ነው ወይ ከምንድነው እኔ ወላሂ ስለራሴ ብዙ አላውቅም አሳቤ ይበታተናል በአሳቤ ብዙ ቁም ነገር እሰራለው ግን ተግባር ላይ ያቅተኛል
ይህን ከሰማቹህ ቦሀላ  እራሳችሁን ፈትሹ
13:46
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 8 М.
ሰላቢ ጅን ጥቃት ምልክቶችን መለያ!
4:54
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 1,5 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 200 М.
ከጎደኛክ ወይም ከስራ አጋሪክ ሲሂር(ድግምት)የተሰራብክ ግዜ
18:05
ጅኑ ባሌ part 1
11:52
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 630
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН