Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የአሜሪካ ህፃናት በሳቅ ገደሉን! እጅግ አዝናኝ ቃለመጠይቅ!

  Рет қаралды 150,876

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 431
@user-xe6du4uv7c
@user-xe6du4uv7c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ምርጦች በእግዕዝ ፀሎት ያደርስክው ልጆ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ጥበብን ይግለጥልህ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😍❤🌹
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 3 жыл бұрын
አሜን
@aberabeyna7677
@aberabeyna7677 3 жыл бұрын
9in
@alemyitbarek9008
@alemyitbarek9008 3 жыл бұрын
lpppmn
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
ውይ ፍፄ ወላሂ ሳቅህን ስወደው ማሻአላህ ሁሌም ሳቅ ወንድማችን ባረችዬንም እያሳዬከን ፈገግታዋ ደስ ይለኛል ሁሌም ሳቁልኝ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ህጻናት ከሁሉ የጸዱ የተባረኩ ናቸው የልጆችን የፕሮግራም ሁሌም ስራልን
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
አንተም ከዘር የፀዳ ኮማች ነህ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
@@user-zi1sf4sl6v በመጀመሪያ ዘረኞች ዘራቸውን ይዘው ወደማሳ ብያለሁ ዘር እህል ለምዘራው ለገበሬ ብለናል ዘራችን ክርስቶስ ነው
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
@@user-ps3vi6oy2j ተባረክ😄
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
@@user-zi1sf4sl6v አሜን አንችንም አብዝቶ ይባርክሽ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
@@user-ps3vi6oy2j አሜን
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 3 жыл бұрын
የጤና ሚንስተሩ የ፮፫ ባለፀጋ አድርስልኝ በግእዝ ለፀለየው ልጅ እግዚያብሄር አምላክ ጥበቡን ያድልህ ፀጋውን ይግለፅልህ በቤቱ ያፅናህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አድገህ አገርከን እምጠቅም ያርግህ ስላም ላገራችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 3 жыл бұрын
እዲሜ ፀጋ ነው የኔ ፍልቅልቅ ከነቤተሠብህ ክፉህን ያያዝልህ ፍፄ አገራችንን በዱአ እናስባት
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 3 жыл бұрын
የጤና ሚኒስተር የ63 እድሜ ባለጸጋ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube እሽ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
@@user-ho8nj4bo9h አመሰግናለሁ ውዴ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰእብስክራይብ
@user-ei4ry4yo1m
@user-ei4ry4yo1m 3 жыл бұрын
ግዕዝ ጸሎት ያለው የጀመረው ልጅ 👌 በርቱ ልጆቻችሁን በደንብ አማርኛ አስተምሩ አማርኛ መጽሐፍትን እንዲሁም በስልክ ላይ እንዲማሩ አድርጉ እንግሊዝኛ መግባቢያ እንጅ ለሀበሻ ልጅ አማርኛ አስጠኑ ፍጹም&ጸጋ😍 እንወዳችኃለን በርቱ
@negatnegat5052
@negatnegat5052 3 жыл бұрын
ህፃናትን ያሳድግልን እግዚአብሄር አምላክ በጎ በጎ ሰዎችን ያብዛልን ትምርታችሁ ያስተምረናል
@saratube670
@saratube670 3 жыл бұрын
በናታችሁ ኮመቶች ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 😊
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ የአርቢቱ መዳም ነኝ 👍👍👍
@saratube670
@saratube670 3 жыл бұрын
@@user-eh4bp9pj2w 😂😂😂 እሺ መዳም
@hibatube7723
@hibatube7723 3 жыл бұрын
@@user-eh4bp9pj2w መዳምዬ ደምሪኝ
@hibatube7723
@hibatube7723 3 жыл бұрын
@@saratube670 ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@saratube670 ደምሪኝ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላሉ እግዛቤሪ ትልቅ ቦታ ያድሪሣቸው 🙏🙏🙏ህፃናትን ትልቅቦታማድሪስ ለኛም ልጆች ማማ ሪያ ይሆናል ቆጆ ነው ፍፄ በሪታ 🙏🙏🙏👍👍👍👍
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ወላጆቻቸው ሊመሰገኑ ይገባል ሀይማኖታቸውን ማስተማር በጣም ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🥰
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነው ቤተሰቦቹም ሊደነቁ ይገባል ጎበዞች ።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
የግዙ ተማሪ በርታልን👌👌👌😘😘😘
@likuberihun6590
@likuberihun6590 3 жыл бұрын
እዚህ ዳላስ ብትመጣ በጣም ብዙ ነገሮችን የሚያውቁና አማርኛ አቀላጥፈው የሚችሉ የወንድሜ ልጆች አሉ ከቻልክ በቪዲዮ ኮል አቅርባቸው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፍፄ በርታ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
Welcome back guys I'm so proud of you guys
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች ስለመለሳቹሁልን ደስ ብሎኛል አረ ቅን ልቦች ይሻላል እዛ ዉስጥ ኮ ቅንነት አለ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 жыл бұрын
ፍፄ ልጅህን ሀይማኖታዊ ትምህርት አስተምረው
@gmichaelbolanko1957
@gmichaelbolanko1957 3 жыл бұрын
ዓላማዉ ጥሩ ነበር፣ አብዛኛዉን ጊዜ አንተዉ ወሰድህ ደግሞም ድግግሞሽ አበዛህ፣ ስለዚህ ልጆቹ ብዙ መናገር የሚችሉበትን ዕድል አመቻች፣በርታ እያዝናናህ ያገራቸዉን ታሪክና ባሕል አያስተማርካቸዉ ነዉ።
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል ሰለ ሃይማኖት ሰለ አሰተማራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ፍፄ እናመሰግናለን 63ደስ ይላል ምኞት እድሜና ጤና ይሰጥህ 😍😍😍😍
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ እናንተን ሳይ ተስፍ በሀገሬ አልቆርጥም በልሳነ ግዕዝ ፀሎት የጀመረው ህፃን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የአለም የጤና ሚኒስተር አርጋ ስውየውን ቀየረችልን ደስ ይላል ለልጅ ይታየዋል😁
@sisaymengeste5898
@sisaymengeste5898 3 жыл бұрын
ፍጼ ይሄኮ የባለፈው ነው ምነው የምታቀርበው አጣህ ?እየደጋገምህ አታሠልቸን ምንም አዲሥ ነገር የለውም
@user-df3qi7bn9y
@user-df3qi7bn9y 3 жыл бұрын
ህፃናት እኮ ንፅህ ጭንቅላት ነው ያላቸው የጤና ሚንስተር ፍፀምምምክክክ ወይ እራይ ነው ምን ይታወቃል ታይቷል
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ደብሮኝ ነበር ፈገግ አሰደረጋችሁኝ ምችት ይበላችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህግዕዙን አንበለበለው እኮ🙏🏾
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
ፕሮግራምህን ስለወደድኩት ቤተሰብ ሆኛለሁ ቀጥልበት ጥሩ ነው
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 3 жыл бұрын
የፍፄ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው
@sahledubai5278
@sahledubai5278 3 жыл бұрын
ፍፂ ሰቀህ ታሰቃለህ እድሜና ጤና ይጭምርልህ እንዲሁም ለባሪች
@solinatube2584
@solinatube2584 3 жыл бұрын
እኔም ልጆቼን የአገራቸውን ባህል ቋንቋ እንዲያውቁ ትግል ላይ ነን በሰው አገር ልጅን ማሳደግ ግን እንዴት ፈተና እንደሆነ የሚያውቀው እዚህ ያለ ነው።ወላጆችየ በርቱልኝ ድካማችን ከንቱ አይቀርም።Subscribe በማድረግ ልጆቼን አበረታቱ
@afafala9495
@afafala9495 3 жыл бұрын
በርች
@solinatube2584
@solinatube2584 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@KYCNews
@KYCNews 3 жыл бұрын
@@solinatube2584 የክበበው ገዳ አስቂኝ ቀልዶች። ፈታ በሉ። ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። kzfaq.info/get/bejne/jJZkeLWms8y7fmQ.html
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
በርች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@fentawerke4904
@fentawerke4904 3 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ ባርችየ ምርጥ ሴት....
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
Best program do har böryad about kids.
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ግእዝ የሚችለው ልጅ ዋው እድግበልባባየ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግሕነው እማምላክየ ትጠብቅሕ አሪፍ ፕሮግራም ነው ፍፄበርታ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@lalufk1230
@lalufk1230 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ደስ ሲል ተባረክ እድግ በል
@yuqwe4237
@yuqwe4237 3 жыл бұрын
በጣም ያዝናሉ በርቱ
@haftomtibebu874
@haftomtibebu874 3 жыл бұрын
Asadagichihu ybareke
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ልጅነክ ዘመንክ ይባረክ
@user-vb4bi4rn2b
@user-vb4bi4rn2b 3 жыл бұрын
ሚስኪን ክክክክክክክ የአሜሪካ ልጆች እኮ ጣፋጭ ናቸው
@zebibhussien9913
@zebibhussien9913 3 жыл бұрын
Wow that nice i have 5 years old fetum you can believe it how she is taking Amharic even she. never been ethiopian she born here
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
አቶ የጤና ምንስቴር ፍፄ እናመስግናለን
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ ማሮች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ሀገር ተረካቢ ህጻናት💛💚❤💛💚❤💟💚💛💚❤💚💛❤👈ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 жыл бұрын
I can't wait to watch.......so funny. ....
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
Its very intesting shows so keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷
@elizabethababu3931
@elizabethababu3931 3 жыл бұрын
የፍፄ ሳቅ እንዴት እንዳሳቀኝ በጣም ነው ያዝናናህን ተባረኩ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ መርቀን እንቀበላለን ፍፄ
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
Why didn't you introduce yourself before the interview? I found that a bit awkward.
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 жыл бұрын
wowww betam gobez nehi lijochin mayawukutin endiyawku eyaderek new ketilibet minew endante kegna ezihu be Europe binor harif neber lemanignawum lijoch egziabher betibeb yasadigachihu fitsum wendimachin egziabher yibarkihi
@HgHg-ub4lm
@HgHg-ub4lm 3 жыл бұрын
የጤና ሚንስተር የ63 አመት አዛዉንት ፍፄ በእዉነት ድቅ ናችሁ ሰላማችሁ ብዝትትትት ይበል ስዉዳችሁ
@user-db2me2he5i
@user-db2me2he5i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@letsbereal9432
@letsbereal9432 3 жыл бұрын
Fitse, sak abezah betam fitachewin eyew endet koster bilew endemiyayuh sitsik 😍😍 lij agegnehu bileh new a?
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@martadawit8604
@martadawit8604 2 жыл бұрын
Selam ftsum wondme programhn betam new yemiwedew fitse ebakh endet new yemagegin ?
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 жыл бұрын
መልካም፣እና፣ጥሩ፣አደረግህ፣እናመሰግንሀለን፣
@YMW7777
@YMW7777 3 жыл бұрын
የማስታወቂያው ብዛት በጣም ተስፋ ያስቆርጣል ጨርሼ ለማየት አቅምና ግዜ አጣሁ ኢትዮጵያ ላሉ ሰዎች ብቻ ይሄንን ፕሮግራም እንዳላዘጋጀህ ነው የምገምተው ስለዚህ ማሻሻል ከቻልክ ጥሩ ነው በየደቂቃው ማስታወቂያ ይመጣልና በጣም ይደብራል
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ የማን ዩቱብ መጣብኝ ብየ ነበር ፍፄ አደራ አትቀይረው ስሙም ተግባሩም እሚወክል ነው እና አደራ አትቀይረው የሚስማማ 👍👍👍👍
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
ሀሀሀ 63 አለች ፊፄ እኔ 100 ልጨምርና 163አመት ኑርልን
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
አሜን ያኑረዉ
@idhdhididj4219
@idhdhididj4219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰድገህ
@tsedeytsedey28
@tsedeytsedey28 3 жыл бұрын
ዋዉግእዝ.ፈጣሪያሳድግክ.የኔታትዝአሉኝ
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ere Liju waw !!!! betam Gobez lij
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛሁላችሁ♥♥♥🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Yene tefchoch endwu min yeblchu.zim biyee ewdchwlo❤❤❤😍😍😍🇪🇹🇪🇹👈
@bettybekle1686
@bettybekle1686 3 жыл бұрын
Egezaber yasadegacheu fexey melekam sew egezaber selamen yabezalek
@lamrotasefa.youtube9906
@lamrotasefa.youtube9906 3 жыл бұрын
መልካም ነገር ካደረግሁ. ብመረቅ ይደርሳል
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 3 жыл бұрын
Egziabhier yasadgh yene wd yezewetr tsolot be amharic enkua lshemeddew alchalkum enkuan be geez
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 жыл бұрын
እንኮን ደነመጣችው
@tigisttekle78
@tigisttekle78 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾እናመሰግናለን
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛላቹ 💚💚💚👍
@hsfh7340
@hsfh7340 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች ስሙ ባይቀየር አሪፍ ነው፣ወይ ደግሞ ባርች የራሶን you tube tikifet.injii simu bayikeyer bay nagn.
@getahunayele4950
@getahunayele4950 3 жыл бұрын
በጣም ደብሮኝ ነበረ 63 ብላ ቀኔን ፈካ አደረገችልኝ 😁😁😁😁😂😂😂😂
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 3 жыл бұрын
ፍፁሜ እናመሠግናለንን ቀጦሉበት
@hagerworku6865
@hagerworku6865 3 жыл бұрын
የጤና ሚኒስተር የ63 እድሜ ባለጰጋ አሜን ብለናል
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 3 жыл бұрын
እድሜ 63 ስራ የጤና ምኒስቴር ደስ ሲል እድገት ይሉሀል ይሄ ነው
@espristube5150
@espristube5150 3 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛው አቦ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ማዘሬከዚህ።ፕሮግራምውጭአታይም።ውይማዘርነችየምትደነግጠው።ተቀየረካልኮት።አድማጭህነኝ።ከኢራቅ።ፍጹመልካምስው።ዘመንህይባረክ
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ፍፁሜ
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 3 жыл бұрын
ማሻላ ደስሲሉ
@mollazenabu2401
@mollazenabu2401 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
እሰይ ቅንልብ እንኳን ተመለሰ ስሙ መቀየር የለበትም ፍጤ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Fetari yetebekachu ye zehe betseb tekatatayoch bemulu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
የጤና ሚንስትራችን ሰላም ይብዛ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ፍፄ እረ ምንድነው ያሳቀህ? እኛም አብረን እንሳቅ😂😂😂😂😂😂ዋዉ የአሜሪካን ልጆች😂😂
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
63 አመትህ ነው ተባለ ክክክክኮ
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
ፍጡም አስፋው የ63 አመት ባለፀጋ የጤና ሜኒስተር እንኳን ሆንክልን እሰይ 63ሁለት እጥፍ እድሜ ይስጥልን ፍጤ ከነ ባለቤትክ።።።።።
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጸሎተ ሀይማኖትን የጸለይከው ልጅ የነገዋ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ነህ
@selamselam1875
@selamselam1875 3 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ጉድ ሆንክ። ደስ ሲሉ
@bikis3523
@bikis3523 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እዴት ደስ ይላል በማሪያም ፍፁሜ ምን አለ ግዙን ቢጨርሰው ፍፄ 63እረረረ 😂😂😂 እኔ እራሱ ትናአት ገብቼ ሆታ የሚል ፊደል ሳአይ ደግጬ ነው የወጣሁ ፍፄ 😨😨
@solyilma7832
@solyilma7832 3 жыл бұрын
Betam des yemilu lijoch nachw beteley begez tselot yaderesw lij betam asedenekognal Egeziabeher yasadegachew betesebochachwen salamesegen Malef alefelegem bertu kin leboch bertu teru programme nw
@hannazemariam4929
@hannazemariam4929 3 жыл бұрын
አውደ-ሃሳብ (Public Seminar) - 2 የወሩ ርዕስ፡ ኢትዮጵያ በእምነትና በእውነት መንገዶች ቁልፍ የውይይት ሃሳቦች፡ • የማንነት መሰረት ፍለጋ ከየት ይጀመር? • ኢትዮጵያ የጥበብ መስመር በታሪክ ሂደት • 13ኛው ክ/ዘመንና የታሪክ እጥፋቶች • የሀገርን ንግርቶች (Myths) የመፈለግና የማጥናት ፋይዳ • መጪው ጊዜ የ“ታላቅ ሰው” ወይንስ የ“ታላቅ ሃሳብ”? አቅራቢዎች፡ 1. አበባው አያሌው፡ የታሪክ ምሁርና መምህር 2. ጤንነት ሰጠኝ፡ ደራሲና የማዕከለ-ሰብ ጥበቦች ተመራማሪ ቀን እና ቦታ፡ • ቅዳሜ የካቲት 20 ቀን 2013 • ሰዓት፡ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ • በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ የመግቢያ ዋጋ፡ • ብር 200
@user-kn5xi1io8j
@user-kn5xi1io8j 3 жыл бұрын
ባለግእዙ 👌👌👌👌👌👌
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍፄ ሰላምነው ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ሰላምህ ብዝት ይበልላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@amiandarge2605
@amiandarge2605 3 жыл бұрын
Elelelel be hgery.hgery legoches.akwoereshe.love.you my peoples
@lalufk1230
@lalufk1230 3 жыл бұрын
አፈፄ ሌላ ቻናል ክፈቱና ስሩ ሌላው ፕሮግራም ቅን ልቦችን አትቀይሩት
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመሰገን
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gezawmehaza847
@gezawmehaza847 3 жыл бұрын
Ken liboch betam tiru sim new ke kin lib belay min ale?
@semuvsfadutube3071
@semuvsfadutube3071 3 жыл бұрын
inkuhan dena metachu wuddochiyee allah yasadigachew tafacoch fitse yeminiwodik yeminakebrik kegnaga mekeyayem atifelig yezi channel sim ketakeyere ewnet enadedalew
@user-dr5cr9dq3e
@user-dr5cr9dq3e 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ህጻን የቤትሰብ ውጤትነው
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች አይቀየር ምክንያቱም የፍፁም አባት ስም ቅን ልቦች ስለሆነ ማለትም (ፍፁም ስንል ቀጥሎ ትዝየሚለን ቅንልቦች ስለሆነ)
@tube5313
@tube5313 3 жыл бұрын
ፍፁም እድሜህ 63ሥራህ ጤና ሚኒሥቴር 😂😂😂😂😂😂😂
@user-tz8hu7nm7t
@user-tz8hu7nm7t 3 жыл бұрын
አህለን
@alemeshethunde4236
@alemeshethunde4236 3 жыл бұрын
ስላም ስላም
@sikosilo5564
@sikosilo5564 3 жыл бұрын
ሳቃችሁ ደስ ይላል
@SaraSara-sh3bx
@SaraSara-sh3bx 3 жыл бұрын
እድግ በል ሚገርም ልጂ
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 1,2 М.
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН