እንደዚህች ህፃን ያስገረመኝ የለም | የአሜሪካ ልጆች

  Рет қаралды 339,281

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch” is now in the United States, exploring the life style of Ethiopian diaspora. The assumption is every diaspora’s heart is left in Ethiopia. But, is it true? Do they even know what’s happening in Ethiopia? If so, how deep they know?
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 891
@jonasx9962
@jonasx9962 3 жыл бұрын
አንቼን አንፀው ባህልሽን ቋንቋሽን ስርዐት ያስተማሩሽ ወላጆችሽን ዘራቸው ይባረክ ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ያ ሀገሬ ልጅ
@user-vf8pu6mo2x
@user-vf8pu6mo2x 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሚን አሚን
@oumeimane7158
@oumeimane7158 3 жыл бұрын
ማሻአለህ በጠም ገራሚ ልጅ ነት አለህ የሰድግሽ በድጋሜ ትቅራብልን የምትሉ በለይክ
@shdlove6679
@shdlove6679 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ለየት ያለች ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሰደገሽ
@jonihaile8415
@jonihaile8415 2 жыл бұрын
E/r yasadishe fiker yehoneneche hitsan
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነች ይሄ የቤተሰብ ውጤት ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ግዕዝ ሀገር ውስጥ ያሉት እንኳን አይማሩም በውጩ ተሽሎ መማራቸው በጣም ደስ ይላል 😍😍🙏
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mcp2e5Cc1Ku0ZmQ.html
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
የዚችስ አሜሪካን ሀገር መኖሯ ያጠራጥራል ጎበዝ አደጊ ቤተሰቦችሽ ጀግና ናቸው
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 3 жыл бұрын
ቤተሰቦችሺን ባቺ ውስጥ አየዋቸው የኔ ጣፍጭ
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 3 жыл бұрын
በጣም የተባረኩ በተሰቦች ጎበዝ ናቸዉ እኔሱን ነዉ ማደንቀዉ
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️🧡🧡💛💛💛
@tewahdobetie5088
@tewahdobetie5088 3 жыл бұрын
ሠላም ለሁላችው ይሁን የተዋዶ ልጆች። መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ መርሀ ግብሮች እሚተላለፍበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉ ኑ አብረን እንማር እንወቅ በምነታችን እንፅና።
@zedigbremesqel3411
@zedigbremesqel3411 3 жыл бұрын
Hiz
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሚጣየ እደዚህ ልጆቻችሁን በሀይማኖት በባህላቸው የምታሳድጉ ወሌጆች ክብር ይገባችኋል
@meseretwolde263
@meseretwolde263 3 жыл бұрын
💚💛❤️💗🙏
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 жыл бұрын
ምነው አንገትክ ፍፄ ያማልልልልልልል????????
@fatimadiramaamallatiyienew7238
@fatimadiramaamallatiyienew7238 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች የእኔ ቆንጆ
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 жыл бұрын
Wow kemem nesh❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ድንግልን ደምሪኝ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ጣፋጭ እግዛቤሪ ያሣድግሽ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 3 жыл бұрын
እግዛቤር❎ እግዚአብሔር ✔️
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 жыл бұрын
በእውነት ለወላጆችሽ ትልቅ ክብር አለኝ ዋው 👏👏👏👏
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
እናትና አባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ክብር ለቤተሰቦችሽ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ilhammame4429
@ilhammame4429 3 жыл бұрын
እናት እና አባትሽን ሳላመሰግን አላልፍም ምክኒያቱም ስርአትሽ ጣፋጭነትሽ የነሱ ውጤት ነው ያሰብሽበት ደርሰሽ የሀገር ኩራት ለመሆን ያብቃሽ አቦ
@derejenigatumadore4099
@derejenigatumadore4099 3 жыл бұрын
💕
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mcp2e5Cc1Ku0ZmQ.html
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው , ከዚያ ፈቀቅ አይልም ይላል ቅዱሱ መጽህሐፍ!!
@meseretleza4379
@meseretleza4379 2 жыл бұрын
አሁንስ የአሜሪካ ልጆችን እያስገረሙኝ ነው ደስ ሲል ምርጥ አስተዳደግ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ እውነት ነው ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው ባረጀህም ጊዜ ምርኩዝ ይሆንሃል ፈጣሪ ይርዳን...
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሳዳጊሽ ይደግ ምርጥ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ያስታውቃል የቤተሰቦችሽ ትህትና አንች ውስጥ ይታያል ደሞ መሰረት መብራቴን ትመስላለች እንደኔ የታየችው ላይክ ይሰጥ
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mcp2e5Cc1Ku0ZmQ.html
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ ልጆች እንደዚህ በሀይማኖት በባህላቸው ታንጸው ሲያድጉ እንዴት ደስ ይላል እደጊ ባንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽን አይቻለው ልጆች ማንን ይመስላሉ መጀመሪያ ቤተሰብን ማህበረሰብን ሲቀጥል አገርን 🥰
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 💚💛❤
@minilugirma6363
@minilugirma6363 3 жыл бұрын
እንደው ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ ቆንጆ ፣ እግዚያብሔር በጥበብ እና በብዙ ፀጋ ያሳድግሽ። መልካምን ነገር ሁሉ በልቦናሽ ይፃፍብሽ ። አንቺ የቤተሰቦችሽ ፈጣሪን ማመስገኛ ነሽ ፣ ሰው በልጅ ይፀድቃል ማለት እንዲህ ነው። ፍጼ ወንድሜ እባክህ በማሪያም ይችን ልጅ ድጋሜ አቅርብልን ፤ ኢትዮጵያ ቢሆን ያለችው አለችበት ቦታ ሄጄ ነበር ቁጭ ብዬ የምሰማት ። የኢትዮጵያ አምላክ እግዚያብሔር ሆይ እንደዚች አይነት የተባረኩ ልጆችን ሰተህ የወደፌት ሄዎታችንን በተስፋ ስለምትምላ ስምህ ከፍ ብሎ ይመስገንልኝ፡፡
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ከስደት መልስ ይችን የመሰለች ጣፋጭ ልጅ ትስጠኝ🙏🇪🇹❤
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-ku3hf2fc4t ደምሪኝ
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት እውነት ነው ያብዛልን
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 жыл бұрын
እናትአባትቪ በጣም አመሰግናለው እንደዚህአይነት ልጅ የሁለት አለም በረከቶች ናቸው ፈጣሪ ልጆቻችሁ ፈጣሪ የአይናቹ ማረፍያ ይሁንላቹ አሜን
@hoorstars4108
@hoorstars4108 3 жыл бұрын
የኔ ማር ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እጅግ በይልን የምኔ ውድ ወልደው ላሳደጉሽም እርጅም እድሜ እና ጤናን ይስጣቸው አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@woynshetgerema5226
@woynshetgerema5226 3 жыл бұрын
ክብር ያለው ቤተሰብ ጨዋ ቢተሰብ ያሳደገሽ ነሽ ትለያለሽ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እንዳች አነት ልጆችን ያብዛልን
@Gimelcom-fh1hl
@Gimelcom-fh1hl 3 жыл бұрын
አሜን
@tmarcel1594
@tmarcel1594 3 жыл бұрын
Amazing. Born in USA and speak fluent Amharic, know her history, know prayer in geez, know prominent Ethiopian figures. All these at age 10. Fantastic!!!!
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤተሰቦቿን አለማድነቅ አይቻልም ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አለሙንም መንፍሳዊንም እንደንመዝን እናት የሆነች ቤተክርስቲያን ስለለን እግዚአብሔር ይመስገን 👏 ልጆቻችንን ለቤተክርስቲያን አሳልፍን ብንሰጥ በስርአት በትህትና በፈረሃ እግዚአብሔር የሚኖር ልጅ አድርጋ ትሰጠናለች 🙏
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ የእነዚህ አይነት ቤተ ሰቦች ክብር ይገባቸዋል በእዉነት ለብዙኦዎቹ ምሳሌ ይሆናሉ እግዚአብሔር ያክብርልንነ አሜን💚💛❤🕊🕊🕊
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እናትና አባቷ ጎበዞች ናቸው💚💛❤
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስታምሪ❤🇪🇹🇪🇹❤
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
She is so sweet, God bless you little girl.
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 3 жыл бұрын
የምትገርም ልጅ ናት ያሳድግሽ በትምህርቷም እንድትበረታ ያስተምሯት ። ለቤተሰቦቿም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል በጣም ጥሩ አሳዳጊወች ናቸው ። በዚህ እድሜዋ የሀገሯን ቋንቋ እንዲህ አቀላጥፎ መናገሯ ስለ እምነቷ ያላት እውቀት ስለ ኢትዩጲያ ጀግኖች ያላት እውቀትና ግንዛቤ ስለ ኢትዩጵያ ችግሮችም አረዳድ እጅግ የምትገርምና የምትደነቅ ልጅ ናት ለቤተሰቦቿም ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናቸዋለን ።
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወልደዉ ካሳደጉ አይቀር እድህ ነዉ ወላጆቾ አላህ ይስጣቺሁ አቺም እድግ በይ ማር
@mariammariam6165
@mariammariam6165 3 жыл бұрын
ማሻአላህደስስትል አላህ ያሳድግ
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 жыл бұрын
እውነትም ጣፋጭ😍😍😍😍 ተባረክ ፍፄ ውድድድ😍😍😍
@ayok4563
@ayok4563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰደግሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 3 жыл бұрын
መልካም ዘር ሲዘራ እደዚ ፍሬው ይጣፍጣል ክብር ለወላጆቻችሁ🙏💪 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 3 жыл бұрын
የኔ ማር የኔ አፈ በረከት ተባረኪ እደጊ ያስተማሩሽ ካህናት ክብር ይገባቸዋል ወላጆችሽ ልዩ ፍቅር ናቸው ዘራቸው ይባረክ።
@zemakalbelay305
@zemakalbelay305 3 жыл бұрын
መሰረት መብራቴን ትመስላለች ልበል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግሽ
@user-vn2lm8oq1c
@user-vn2lm8oq1c 3 жыл бұрын
አኮ ልል ነበር እሚገርው ነገር
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
Awo
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-vn2lm8oq1c አህላም ደምሪኝ
@seblealemu8733
@seblealemu8733 3 жыл бұрын
እውነት እኔም እንደዛ ያልኩ ነበር እውነት እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ማር 🙏🙏🙏
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሸ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 3 жыл бұрын
እደጊልን ....ላስተማሩሽ ለቤተሰቦችሽ ለእግዚአብሄር ምስጋና አድርሽልኝ 💕
@nafkotmihret2134
@nafkotmihret2134 3 жыл бұрын
ምርጥ አሳዳጊወች።ፍፄ የውነት እናትና አባቷን አመስግንልኝ። የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ልጂ ናት እዉነት አላህ ያሳድግሺ የኔ ማር የኔጫፉጭ አደበት
@zd6124
@zd6124 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሺ በተለይ የጸሎቱ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ያሳደጉሺ ወላጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው
@user-zx5gm8sc6s
@user-zx5gm8sc6s 3 жыл бұрын
ዋውውው እናትና አባትሽ ሌመሰገኑ ይገባቸዋል እግዚአብሔር እንደ እነሱ አይነት ወላጆች ያብዛልን እኛም ለልጆቻችን እንደነሱ ያድርገን ልጅ መውለድ ብቻ ትርጉሙ የለውም በሀይማኖት ማሳደግ ነው ዋናው ነገር
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
አንቺን ሳይሆን ቤተሰቦችሺን ነዉ የማደንቃቼዉ አንቺንም ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@amaamm8627
@amaamm8627 3 жыл бұрын
ማማዬ አላአ ያሳድግሽ ደሞ ሳቅሽ እንዴት እንደሚያምር ማሻአላ እድግ በይ❤❤
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 жыл бұрын
አይ አስተዳደግ የወለድሽ ይባረኩ የኔ ውብ ሀገርሽን የምትጠቅሚ ትልቅ ሰው ያርግሽ ተባረኪ !!!
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ቤተሰቦቿን አመሰገንን ሁላችንም❤😘😘😍
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ውቢት ኢትዮጵያ ብዬሻለሁ ማር
@atotskesew3356
@atotskesew3356 3 жыл бұрын
I don't know what on earth could make those people who dislike this video happy. Tebareki yasadgish
@getasewtesfaw3113
@getasewtesfaw3113 3 жыл бұрын
i hope they never know like &dislike.
@juwayriyatalhamuhammad749
@juwayriyatalhamuhammad749 3 жыл бұрын
They r racists
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
ወላጆችሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በግርማ በሞገስ ያሳድግሽ እድግ በይ!!
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
ዋው እድግ በይ ፈጣሪ በተሠቦችሽን ይባርክ👏👏👏💚💚
@habsha
@habsha 3 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ወላጆችሽ ሽልማት ያስፈልጋቸዋል ትክክለኛ ወላጆች 👉❤🙏
@nilebeauty772
@nilebeauty772 3 жыл бұрын
She is the best kid ever!!! Edeg bey Yene konjo 😘😍❤️
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
ልጆች የቤተሰባቸው ውጤት ናቸው ይችን ዕንቁ። የሆነች ልጅ በሐይማኖት በምግባር በስርዓት ያሳደጉ ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል መጨረሻሽን ያሳምርልን የኔ ጣፋጭ
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Min ayinet web nesh inside/out yene Konjo tebareki! I respect your families!
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽንም ሳላመሰግን አላልፍም ይሄ በሙሉ የነሱ ውጤት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
መሸ አላ እድግበይ ምርጥ ልጂ ፍጤም በርታ ትልቅ ስራነው የምሰራው
@blrhaneakalu525
@blrhaneakalu525 3 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ እየሰራች ነው በጣም ደስ የምትል ውብ ልጅ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ልጆች ባህላቸ ሲያቁ ደስይላል ማር ስታምሪ አማራ አሪፍነው ዋው ብራቦ
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 3 жыл бұрын
Bemin awekeshe amhra mehonwan endi new zergent
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 3 жыл бұрын
አሜሪካን ያሉ ኢትዮጲያውያን በጣም ጎበዞች ናቸው በደንብ ነው ልጆቻቸውን እሚያሳድጉት ልክ እንደሀገራቸው የተማሩ ናቸው 👍👍👍
@Kinetibebu
@Kinetibebu 3 жыл бұрын
የእነዚህ ህፃናት ወላጆች ምስጋና ይድረሳቸው ።
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከኢትዮጵያ ሳይወጡ ቋንቋቸው ጠፍቶባቸው 40/60 አርገው የሚያወሩ አሉ ለነሱም ልብ ይስጥ የዚች ቆንጆ ቤተሰብ ተባረኩ
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
ዋዉ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ህፃናት የበለጠ በውጭ የተወለዱ ልጆች ታሪካቸውን የሚያውቁና የሀገር ፍቅር ያላቸው ሆነዋል።ወላጆች ሆይ ክበሩልን!
@sehenna1
@sehenna1 3 жыл бұрын
Well done girl..! ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዱት እንኳን በቤተሰቦቻው ጥፋት ቢሆንም ያንችን ያህል የማይናገሩ አሉ.. ትንሳሔ ብላ አስደሰተችኝ ! 🙏🏽
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ,ደግማችሁ,አቅርቧት እቺን ልጅ ያሳደጉ እናትና አባት ይባረኩ እቺ ልጅ ደግሞ የልቧን ምኞት እግዚአብሔር ከበረከቱ ያጥግባት ለመላውው ቤተሰብ,ሙሉ,ጤና ከእድሜ ጋርየእመቤቴ ምልጃ አይለያችሁ
@sisayhanna6705
@sisayhanna6705 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ ምስጋና ይገባቸዋል እናትና አባት አክብሮት አለኝ አግዚአብሔር ይስጣቹ ማንነቷን እድታውቅ ስላደረጋችሁ።
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
የኔ ማርር ስታምር እግዚአቢሄር ይጠብቅሽ ቅመም አሳዳጊሽ ይባረኩ ❤️❤️❤️
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 💗🌹🌹🌹
@fidolyamom806
@fidolyamom806 3 жыл бұрын
የሚገርም ስነ ስርአት ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ ሠላም ይብዛ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በጸጋ ያሳድግሽ እመብርሀን አትለይሽ!!!
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
ተኢት ሄደው/1/ አመት ቆይተው አማርኛ ጠፍብን ይላሉ ምን ትይ አለሽ በዚህ ዙሪያ ሚጣዬ😍
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 3 жыл бұрын
ክክክክክ ይሄስ ትጠየቅልን
@habtamethio7278
@habtamethio7278 3 жыл бұрын
❤️❤️👍👍😍እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ ህፃናቶች እንኳን ፍቅርን እንዲህ ያንፀባርቃሉ ታድያ የኢትዮጵያ መሪዎች ጭንቅላት ለምን ደነዘ ??? ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንደበሬ አስሮ ማረድ ምን ይሉታል?
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ዋው የምርጥ ቤተሰብ ልጅ ጎበዝ ፈጣሪን ብታገኚው ምን ትጠይቂያለሽ ስትባል ሰላም አላለች የተባረከ አይምሮ ነው ያላት ከዚ በላይ እውቀትና ማስተዋሉን ይስጥሽ የሰላም ጉዳይ ታዲጊ ህፃናትን እንኳ እንዲት እንደሚያሳስብ ተረዳው ዘረኝነትም ጭምር ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ሚጣ እድግ በይልኝ🌹🌻💐🌹
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትል ልጂ ነች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ፍፄ ቀጥልበት በጣም ደስ የሚሉ ብዙ ውብ ልጆች አሉ 🥰🥰
@molla469
@molla469 3 жыл бұрын
ምርጥ እናትናባት ካለ ልጆችም እደነሱ ምርጥ መሆናቸው አይሳንም ተባረኪ የኔ ማር
@daniboy6125
@daniboy6125 3 жыл бұрын
የተባረኩና የተቀደሱ ቤተሰቦች ነው ያለሽ ❤❤❤
@adenewmengistu1222
@adenewmengistu1222 2 жыл бұрын
የኔ ዉብ ጌታ ብርክ ያርግሸ ወላጆችሸም ዘመናቸዉ ይባረክ ፍፁም በጣም ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነዉ ጌታ ይባርክህ
@user-wf3nj2yc6q
@user-wf3nj2yc6q 3 жыл бұрын
ቁርጥ መሰረት መብራቴ ን በስመዓብ
@eseteaberra5651
@eseteaberra5651 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጣፋጭ ነሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ።
@serkalemyalew4090
@serkalemyalew4090 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይጨምርልሽ በጣም ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽናንና የሀይማኖት መምህሮችሽን ይባርካቸው
@kdavid5505
@kdavid5505 3 жыл бұрын
Wow it is amazing I can't belive it keep it up kid!!
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰድግሽ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊት 💚💛❤
@mulugetaalemayehu5016
@mulugetaalemayehu5016 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን:: ተባረኪ!
@mesiyekal3743
@mesiyekal3743 3 жыл бұрын
ማህፀነ ለምለም። ነሽ እናቷ። ደግመሽ ውለጅልን የኔ ደርባባ እግዚአብሔር። ያሳድግሽ።
@lebanon5184
@lebanon5184 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ጉበዝ ነሺ እግዚአብሔር ያሳድጋሸ ቤተሰቦችሽ ልመሰገኑ ይገባችዋል
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Haymanot beautiful and smart wonderful bravo bless you Very nice show.
@yemesirachwolday5479
@yemesirachwolday5479 3 жыл бұрын
I am motivated, yes your parents did a great job!! I ❤❤
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ እንደዚ መልካም ቀና ልጅ ወልዶ ማሳደግ በራሱ መባረክ ነው 🙏
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 жыл бұрын
She is so sweet may God bless you and your Family 🤗😘
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነው የጀመርከው ፍጹም በጣም አዝናንቶ አስተማሪ የሆነ ነው ቀጥልበት
@tantararammail800
@tantararammail800 3 жыл бұрын
What a wonderful teen! God, bless you and your family!
@jtufduho
@jtufduho 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ፈጣሪ ይባርክሺ አንችንም ቤተሰቦችሺንም አንደበትሺ ጣፋጭ ነው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ጎመዝ ልጅ ነሽ እደጊ ተመንደጊ🙏🏾💚💛♥️
@birtukanassefa4841
@birtukanassefa4841 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ በቤቱ ያፅናሺ 😍😘
@senivegas2855
@senivegas2855 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ቤተሰቦችሽ ምን ያህል መልካም አስተሳስብ እንዳላቸው ባንች ውስጥ አሳይተሽናል እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@tigisttekle7269
@tigisttekle7269 3 жыл бұрын
ፍፁም የእውነት በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው የምታቀርበው አትላንታ ውስጥ የምትኖሩ ወላጆች ቀናሁባችሁ ልጆቻችንን እንዴት ማስተማር እና ማሳደግ እንደምንችል ነው ያስተማራችሁን ልጆቻችንንም ኢትዮጵያችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
በርታ ይህንን ፕሮግራም ስወደው
@helenzewdu1750
@helenzewdu1750 3 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ።
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ፈጣሪ በጥባቡ ያሳድግሽ የኔ ጠፋጭ
@eth1h99
@eth1h99 3 жыл бұрын
ስምሽንም እንዴ ብየሻለሁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ነው የሚፈለገው።
@wondimukeficho1495
@wondimukeficho1495 3 жыл бұрын
Tebarekilgn yene konjo geta yasadigish
@astertefera9167
@astertefera9167 3 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ እንዲህ ነው ጥሩ ልጆችን አሳድገው አገርን ቋንቋን አውቀው እንዲያድጉ በማንነታቸው እንዲኮሩና ለአገራቸውም እንዲተርፉ ያደርጋል :: በግዕዝ ፀሎቱ መስጦኛል በእውቀትና በጥበብ ያሳድግልን ፍፁሜ ሽልማት ይገባታል ወደፊት ብትችሉ
@tsigemorgese4887
@tsigemorgese4887 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 3 жыл бұрын
ተባረኪ ማማዬ
@adeytessema4309
@adeytessema4309 3 жыл бұрын
Egziyabher yasadegesh yene mare❤❤❤
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 447 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 323 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
የፋሽን ጥግ የት እንደሚገኝ ያውቃሉ..?  #abelbirhanu #ebs #kanatv #seyfushow #furniture #ኢትዮጵያ #interiordesign
1:01
Dubai Furniture Ethiopia 🇪🇹 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
Рет қаралды 14 М.
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 12 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 12 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 75 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00