♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️

  Рет қаралды 73,471

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

23 күн бұрын

የጠፋው ልጅ ተመለሰ

Пікірлер: 401
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 21 күн бұрын
በዚህ እድሜ ስለዘፈን ሐጢያት መሆን፤ ስለቀኖና ስታወራ የመንፈስ ቅናት አደረብኝ ቤተሰቦችህ ታድለው በቤቱ ያፅናህ❤
@alemitujabi5671
@alemitujabi5671 2 күн бұрын
አንበሳ የኔ ልጅ መቁረጥ እንዴት መመረጥ ነው!!!!!
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 20 күн бұрын
ይህ ልጅ በደንብ አግዙት ትልቅ ሰው ይሆናል። በጣም ጎበዝ ነው። ያያ እንዲህ አውርተህ አትጣለው እርዳው ባክህ።
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 21 күн бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ለኔም ለባርያው አይነ ልቦናዬን አምላክ ይክፈትልኝ 😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 20 күн бұрын
😢😢😢አሜን
@godloveme854
@godloveme854 16 күн бұрын
Mine to , God, please open my eyes and heart Amen Amen Amen . I love you, LORD ❤️
@addisbroom682
@addisbroom682 15 күн бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mulumulu5957
@mulumulu5957 21 күн бұрын
ያያ ዘልደታ እንኳን ለቤትክ አበቃክ የምትወደው ቅዱስ ገብርኤል
@beliye1227.
@beliye1227. 21 күн бұрын
የሚገርም ነው ዕድሜው ህፃን የሚባል ነው አነጋገሩ ግን የአዋቂ ነው መድኃኔዓለም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ።
@MeseretBogale-pm4ke
@MeseretBogale-pm4ke 13 күн бұрын
ፕሮግሬሙ ጥሩ ነው በመመለሱም ደሰ ብሎናል በመጀመሪያ ከዚህ ቀጥሎ ለም ሰጠው አስተያየት ይቅርታ እጠይቃለሀ የአንተ ማለትም ያዘጋጅን ፎቶ ምትክ ያሳደጉን የቸሩ የቅዱስ መዳኒአለም እና የእናቱ የቅድሰት ልደታ ማሪያም ቢሆን ዝግጅቱ መንፈሳዊ ሰለሆነ ሳላመ እግዚሐብኤር ከእናንተ ጋር ይሁን
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 21 күн бұрын
ያያዬ እንካን በሰላም ለቤትህ አበቃህ እሰይ እልልልልል ተመስገን ለናትናለልጅ ክብር ምስገና ይድረሳችው
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 21 күн бұрын
የኔ ልጅ ክርስ ትና ከባድ ነው በጥንቃቄ መራመድ አለብህ ገናነህ እራስህን ደበቅ አርግና ትጋ ብዙ ውጣውረድ ሊኖር ስለሚችል በፀሎት ትጋ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ::
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 14 күн бұрын
እውነት ነው ❤❤❤ እመ አምላክ ነይልን እባክሽ አንባክን ጌጣችን አናውልቀው😭😭😭
@user-yg3ym7vd4i
@user-yg3ym7vd4i 21 күн бұрын
ላንተ የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ይርዳኝ🥺 አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በቤቱ ያጽናህ 🥰🙏
@abebayebizuwork7055
@abebayebizuwork7055 16 күн бұрын
ይሄን ልጅ ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የቡና ጠጡ ፕሮግራም ላይ ስንሳተፍ እየመጣ ዘፈን ሲዘፍን አቀው ነበር! አጋጣሚ የቀረፅኩት ቪዲዮም ነበር! እሰይ ደስ ሲል ወደ መንፈሳዊ ህይወት መመለሱ እና አምላኩን ለማመስገን ዳግም መብቃቱ የሚያስደስት ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን...አሁንም በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ!!!🙏🙏🙏
@semaetalem5541
@semaetalem5541 21 күн бұрын
አሁንም በደንብ አስተውል። ድምፅህንም በደንብ መግራት አለብህ፣ የዘፈኑ ቃና ይሰማል። ይሄን ለመቅረፍ ደግሞ በብዛት የካህናትን ቅኔ ማህሌት፣ ቅዳሴ፣ ወረብና ዝማሜወች ላይ አተኩረህ ብትጠቀምበት ድምፅህ ይቃናል። በተጨማሪም የኪነ ጥበብንና የንሥሃ መዝሙሮች አካባቢ ትኩረት ብታደርግ መልካም ነው። በርታ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 21 күн бұрын
እኮ እኛ የቸገረን በጋዝ እቃ በደንብ ሳይፀዳ ውሀ ይጨምራሉ ዘፋኝም ሁሉ ግዴታ ዘማሪ መሆን የለበትም የመድረክ ሱስ ይመስላል
@adrontube3361
@adrontube3361 21 күн бұрын
ምንድን ነው የምትቀባጥሪው(ረው? ሰው ወደ ሀይማኖት እንዳይቀርብ የናንተ ፈራጅነት ነው የሚያርቀው እንኳን ደህና መጣህ በርታ እንደማለት ያልሆነ ነገር ከምትቀባጥሪ ዝምታን ማን ገደለ?🤔
@betimek352
@betimek352 21 күн бұрын
ውነት ብለሀል ድምፁ ያሬዳዌ ድምፃ ይቀረዋል እስቴ ካጠፋው አርሞኝ
@tenayeshure7957
@tenayeshure7957 21 күн бұрын
ግን እኮ አልቀባጠረችም የመረዳት ችግር ካለባቹ ዝም በሉ​@@adrontube3361
@user-ts5re1yv4q
@user-ts5re1yv4q 20 күн бұрын
Lij nw kesee eyaleee yasetekakilal hulum bichaa yesu ezi mehone legnam lesum yitekimenal dersoooo tsadik anuneee eskiii😣😬
@kokokoko-rs8vl
@kokokoko-rs8vl 21 күн бұрын
የልጅ አዋቂ ታድለህ ጸጋው ያብዛልህ ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 21 күн бұрын
ያያ ዘ ልደታ እንኳን በሰላም ለቤት አበቃህ ወድማችን❤❤❤ ወድማችን በቤቱ ያፅናህ
@Selam21_27
@Selam21_27 21 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ አማኑኤል ይባርክልህ ውንድሜ 🥰🥰
@hometube8205
@hometube8205 21 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏 🙏 🙏 እደግልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 21 күн бұрын
ያያዬ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ልደትዬ ትጠብቅልን ወድሜ😊
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽና እስከ መጨረሻ 💞, ወንድማችን ያያ እንኳን በሰላም ለቤትህን አበቃው እግዚአብሔር 💞
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ልጅ በጣም ህፃን ልጅ ነው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲመጣ ከፍቅር ይልቅ መጎሼምን ለምን የእኛን ሰው ያላየውን የተደበቀ እግዚአብሔር ግን የሚያውቀውን ሀጢያተችንን አሰበነው እውቃለን እባካችሁ በሰው ላይ ከመጠቋቆም እኔ ማን ነኝ እንበል ።ያአብ ቃል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል በርታልን
@user-io8dy9mt9p
@user-io8dy9mt9p 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በግዜ መተሀል ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Eden_7269
@Eden_7269 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በሳል ልጅ ነው በጊዜ አምልጧል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ♥️
@sarasara127
@sarasara127 18 күн бұрын
ያያ የኔ ወንድ እንኳ በሠላም መጣሕ ስለተፈታሕ በጣም ደስ ብሎኛል😢
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያያ ዘ ልደታ እንኳን በስላም ለቤትህ አበቃህ ወንድማችን የተዋህዶ እቁ ልጅ ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እስከ መጨረሻ ወንድማችን በረታ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 16 күн бұрын
ሽም ይመርሕ ጥዋፍ የብርሕ የሚባል ምሳሌ ኣለ በትግርኛ ምን ስም ይመራል ጥዋፍ ያበራል ማለት ነው ስምህም ያብ ቃል ጥልቅ ስም ነው በጣም የኔ ልጅ በዚ እድሜክ ይህን ማወቅህ ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው ገንዘብ ምድር ላይ ተራፊ ነው ፈጣሪ ትልቁን ጸጋ ይሰጥካል ፈጣሪ ስታገለግል እረፍት ኣለው ደስታ እንቅልፍ ኣለው በህሊናክ ኣትወቀስም ልጄ በርታ ኣይዞክ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ
@astubelay5909
@astubelay5909 14 күн бұрын
አይዞህ የኔ ልጂ የታመንከዉ አምላክ ይታመንክ በእርግጠኝነት በራስ መዝሙር መተህ የመረጠህን አምላክህን አመስግነህ ለማየት ያብቃህ ፀጋዉ አይለይህ።❤❤❤❤
@tigistlema1703
@tigistlema1703 21 күн бұрын
አሜን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለሰ ❤❤❤❤❤❤❤
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 15 күн бұрын
ትንሽ ልጅ ነው ግን ንግግሩ እጅግ በጣም ይገርማል። ባለ አዕምሮ ነገ ትልቅ የሚሆን ነው
@marysam9193
@marysam9193 21 күн бұрын
የአብ ቃል የስምህ ስያሜም ለመንፈሳዊ ህይወት የተሰጠ ነዉ!!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 21 күн бұрын
ያዬ ቪዲዮ ቀረፃ የቆየ ቢሆንም መፈታትክን ስላየን ደስ ብሎናል ❤ልጁ እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠው ከዘፈኑ አለም ደስ የሚል ድምፅ ተሰቶታል በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም❤❤
@user-ho1pk6gt2z
@user-ho1pk6gt2z 19 күн бұрын
ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በቤቱ ታፅናህ❤❤❤❤
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 20 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልጅ በቤቱ ያኑርህ
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 8 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር🙏 ያያዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏 እመብርሐን ከልጆ ጋር እቅፍ ድግፍ ታርግህ🙏 በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ
@user-em3gx2im7z
@user-em3gx2im7z 5 күн бұрын
ቬሮኒካም እግዚአብሔር አምላክ ረድቶሽ በዚሁ መድረክ እንደማይሽ ተስፍ አደርጋለው የድንግል ልጅ ይርዳሽ!!!
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 15 күн бұрын
እንካን ደህና መጣህ ገና ልጅ ነህ በርታ ወንድሜመልካሙን መንገድ መርጠሀል እና በርታ በርታ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 16 күн бұрын
ወይኔ ይሄ ልጅ ድምጹ በእውነት በመዝሙር ደግሜ በማየትህ ደስ ብሎኛል ተባረክ 🤲❤
@sarasara127
@sarasara127 18 күн бұрын
ያያ ፕሊስ ሀምሌ 19 እረጅሙ ጦፍ አስገባልኝ ስለተፈታህ እኔ ያለሁት በአረብ ሀገር ነው አይመችኝም እንዳታልፈኝ አደራህ ፕሊስ ፕሊስ😢
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 16 күн бұрын
አወራሩ ደስ ሲል በሳል ነው እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በቤቱ ያፅናህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ መታደል ነው በዚህ እድሜክ አስተውለክ መመለስክ
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናህ። ዘፋኝ መሆን ሰው በአንተ ይዝናናል ፤ ዘማሪ መሆን ግን ስው ይፅናና ብሃል እግዚአብሔር ይደሰትብሃል አገልግሎት ማለት መስቀሉን መሸከም ስለሆነ ፈተና ቢመጣም ከእህት ወንድሞች ጋር በፃም በፀሎት እየበረታህ ተሻገረው
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 11 күн бұрын
ያያዬ እንኳን ለቤት አበቃህ ጠቅላዩ አዳልጧቸው ሳናጣራ አናስርም ብለው ተቀደው ነበር ማንነታቸው ወቶ አሁን ገፈቱን እየቀመስን ነው የናንተ ንፁሀን አሰረኞችን አመላከ መድሀኒያለም ይፍረድ ዝምታ መልስ ነው መድሀኒያየም እውነቱን ያውቃል
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን 🙏⛪️🙏
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 21 күн бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋህን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ውድድድድ ነው የምናደርግህ እስከቤተሰቦቼ😇😍🙏🏻
@user-nq4vu4ff5w
@user-nq4vu4ff5w 9 күн бұрын
ወንድሜ ደስ ይላል እግዚያብሄር በቤቱ ያጽናህ
@kalkidangetachew1041
@kalkidangetachew1041 18 күн бұрын
ያያ እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ፍሮግራም በጉት ነው የምጠብቀሁ ማንን ያቀርብ ይሁን እያልኩ ቃላብን ስላቀረብክ በጣም ደስ ብሎኛል ካጠገብ አታርቀው
@YihuneAbeje
@YihuneAbeje 21 күн бұрын
እንኳን ከአዝማሪነት ወደ ውዷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትህ በሰላም መጣህ
@AbebechAchenef
@AbebechAchenef 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ያፅናህ በሳል አእምሮ አለህ ይህ ፀጋ ነዉ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 күн бұрын
እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ያለኖርንበት ግዜ ብዙ ነው እግዚአብሔር ግን ከኛጋር ያልኖረበት አንዲትም ሰኮንድ የለም ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አባቴ በቤቱ ያፅናክ
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 21 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን እሱንም በቤቱ ያጽናው የጠፉትን መጨለማ ላሉት ወደ ቤቱ ይመልሳቸው
@mulatutereda5269
@mulatutereda5269 18 күн бұрын
ውድ ወንድሜ እጅግ ተደስቻለሁ በአንድ ሠው ንሠሀ መግባት በሠማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ኦርቶዶክስ ተራራን መውጣት ስለሆነ አምላክ እሩጫህን እድትጨርስ ይርዳህ መጀመር ስለማያፀድቅ
@user-em3gx2im7z
@user-em3gx2im7z 5 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን መሻት ፈፀመልህ!!!
@user-rq6to5rn4e
@user-rq6to5rn4e Күн бұрын
እግዚአብሔር እረኛ ነው በጎች ሲጠፉ ዝም አይልም እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅናህ 😊
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 5 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያሳድግህ ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ለሀጥያተኞቹ ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 21 күн бұрын
ያያዬ እንኳን ለቤት አበቃክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ከክፉ ሁሉ የዛሬው አባቴ መዳንያለም ይጠበቅ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 күн бұрын
በቤቱ ያፅናሕ ወንድም አለም ታድለሕ በጠዋቱ ወደቤቱ ሰበሰበሕ የድንግል ማርያም ልጅ🙏
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 21 күн бұрын
የየ ዘልደታ እመቤቴ እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ያጸናህ።እንኳን ደህና መጣህ።የቤተክርስትያናችን በጎ ልጅ ዘመንህ ይባረክ።
@lilytedla7520
@lilytedla7520 17 күн бұрын
ያያዬ ስለተፈታህልን እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 16 күн бұрын
መታደል እኔም ከአለም ጫጫታ የምወጣበት ቀን ናፈቀኝ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 21 күн бұрын
አረፈደም የኔጌ በግዚ ነው እግዚአብሔር የመለስህ አይዞህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉❤❤
@NigatuGetachwe
@NigatuGetachwe 21 күн бұрын
አብ የተከለውን ማን ይነቅላል።ለዛ ነው ከእድሜሄህ በላይ እንድታስብ የረዳህ።
@Tsi541
@Tsi541 6 күн бұрын
የኔ ጥቁር አዝሙድ ማርያምን እኔ የዳዊትን ዘፈን ስትዘፍን ነው የሰማውክ ልቤ ድንግጥ አለ ደጋግሜ ሰማሁት ከዛ ለእራሴ ኖኖኖ ይሄልኝ በዘፈን ይመለሳል አልኩ እና እንደው ቢዘፍን የሚል ምኞትም ተመኘው እየው ዛሬ ሳይክ ልቤ ሃሴት አደረገች ያዬ የኔውድ ስላቀረብክልኝ አመሰግናለው❤❤
@hanaayalew2121
@hanaayalew2121 Күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ግን የኔ ወንድም ስምህንም እንደእግዚአብሔር ፍቃድ እንድትኖር ይርዳህ
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 14 күн бұрын
ስው ያችን ልጅ ይመስላል ብለው ላኩልኝ እኔ ወርቅ አወ ልጀን ትመስላለህ በሰማይ ለበጉ ለመዘመር ያብቃህ ያብቃን ይህ ነው የሰው ልጅ የተፈጠረበት የመጨረሻው ክብር ❤❤❤
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 20 күн бұрын
ዋው በጣም የበሰለ ልጅ ነው አነጋገሩ በጣም ደስ ይላል።ተባረክ፡ በቤቱ ያጽናህ በርታ።
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 17 күн бұрын
ታድለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ስለ አንዱ ፍለጋ እንደሔደ ሁሉ ታምርነው የዚህ ብላቴላ ነገር በቤቱ ያፅናህ
@user-nb8sr6lk7w
@user-nb8sr6lk7w 12 күн бұрын
የጠፋው ልጅ አትበል ህፃን ሰብስበ የተሻለ ስራ ስራ ተጎልተ የጠቀምከን አይምሰልህ
@vfegcc37
@vfegcc37 20 күн бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መጣህ እግዚአብሔር ያበርታህ ክርስትና የመስቀል ጉዞነው
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 18 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 7 күн бұрын
እ/ር ይመስገን በግዜ ወደ ቤቱ ስለተመለሰ😊
@almazkiros7734
@almazkiros7734 21 күн бұрын
ወንድም አለሜ ያያዬ እንኳን በሰላም ተገናኘን!!❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ሌሎቹንም እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን
@user-jp3vv7bc4l
@user-jp3vv7bc4l 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ እንኳን ደህና መጣህ ከቤቱ አይለይህ በተዋህዶ ሀይማኖታችን ያፅናህ አሜን አሜን አሜን❤💐
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 20 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 13 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ግናልጆነህ በቤቱ ያኑርህ
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 6 күн бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@tube5169
@tube5169 21 күн бұрын
እንኳን ደህና ተመለስህ ያያ ❤❤❤❤ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@alganeshalganesh7716
@alganeshalganesh7716 21 күн бұрын
ጌታህን አመስግን ጊዜው አሁን ነው። ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ይርዳህ
@hanawarku
@hanawarku 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 7 күн бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤
@Eff-wd7mr
@Eff-wd7mr 14 күн бұрын
መመረጥ ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ በዚህ እድሜክ እንደዚህ ያሰብክ ከዘፈን ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለስክ ደስ ብሎኛል ካንተ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን በርታ
@asfaw8603
@asfaw8603 19 күн бұрын
ያያ እንኳን እግዝአብሔር ረደህ ጎባዝ ብርቱ ልጅ ነው ያቀረባችሁት ከዝህ የበለጠ ጠንክረህ ድያቆን ዘማሪ አገልጋይ ሆነህ ለማያት ያብቀን በርታ
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@desalegngebire2297
@desalegngebire2297 16 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@nanatena
@nanatena 21 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 17 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ድምፅን ለሰጠን አምላክ በዝማሬ ማመስገን መታደል ነው እግዚአብሔር በተሰበረ መንፈስ እንድታገለግለው ይርዳህ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያያ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን በሰላም ተፈታህ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 20 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እሰይ እልልልልልል እንኳንም ከጨለማዉ ህይወት በብርሀን ወደ ምትመላለስበት አምላክህ ቤት ተመለስክ። ብስለትህን ስክነትህን እስከመጨረሻዉ ይጠብቅልህ! በርታ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 21 күн бұрын
ያያ ወንድሜ እንኳን ለቤት አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ry5gi4ze4e
@user-ry5gi4ze4e 21 күн бұрын
ያቡ እጅግ እግዚአብሔር ከፍከፍ ያርግህ።
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 14 күн бұрын
እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ በቤቱ ያፅናህ እመብርሀን ትጠብቅህ 🥰🥰🥰🙏
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 21 күн бұрын
ያያዬ እንኩዋን መጣህልን እመቤቴ ትጠብቅልን
@user-wg3mh5eg9h
@user-wg3mh5eg9h 13 күн бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 5 күн бұрын
አነጋገሩ ራሱ ከእድሜው በላይ ፈጣሪ ይባርክህ እደግልን
@maazasahle2415
@maazasahle2415 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን። እግዚአብሄር እስከመጨረሻው በቤቱ ያቆይህ።
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 21 күн бұрын
ያያዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዚህ ጋር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ትላንት መፈታትክን ሰምቼ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤አሁንም ራስህን ጠብቅ ❤❤❤
@tsedymky113
@tsedymky113 15 күн бұрын
ምንአይነትመታደልነው እውነትፈጣሪበቤቱ ያፅናክያንቃል ወድሜ❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያስማልን
@EndashawErco
@EndashawErco 19 күн бұрын
እንኮን ተመለስክ ውንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትክን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናክ
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 5 күн бұрын
ያያዬ እንኳን በሠላም መጣህልን ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለቤትህ አበቃህ የኛ ዕንቁ ❤❤❤
@addismekonen7399
@addismekonen7399 21 күн бұрын
ያያ እንኳን እግዚአብሔር አስፈትቶ ወደ አገልግሎት መለሰህ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 20 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤትን ጠብቅ ልጆችህን አድን አሜን አሜን አሜን በርታልን ያያዬ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህብን ነበር በሰላም ነው?
@user-yd1fm7bc8d
@user-yd1fm7bc8d 15 күн бұрын
እንኳን ሠላም ተመለስህ ወንድማችን
@Sitayehuteshome
@Sitayehuteshome 13 күн бұрын
በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ
🛑በማስታጠቢያ ሙሉ ጥቁር ደም♦️ የኪዳነ ምሕረት ምልጃ📍
1:27:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 184 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 20 МЛН
በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር @mezmur2721
23:34
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️
58:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН