እንዳትሸወዱ.....ወደ አሜሪካ ከመምጣታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች/

  Рет қаралды 47,721

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

5 ай бұрын

#lifeinamerica #lifeexperiencesharing #youtube
You need to know the most important information before you came to America at the first time 🇺🇸
Life experiences sharing video for all habesha community Ethiopian and Eritrean people.

Пікірлер: 456
@jesusway3790
@jesusway3790 5 ай бұрын
አሜሪካን በመምጣቴ እግዚአብሔርን በጣም በጣም አመሰግነዋለሁ እንኳን ሊቆጨኝ ተመስገን አምላኬ ። የሰው ክፉ ወይም ደግ የትም ይኖራል ግን እግዚአብሔርን ብቻ ከተደገፍን አንወድቅም
@Eurael
@Eurael 5 ай бұрын
Tikikil, Egziabher yibarikish.
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
በትክክል ተመልሷል አንቺ እንደ እኔ የገባሽ ነሽ
@thetruth1st
@thetruth1st 5 ай бұрын
Excellent point!
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 ай бұрын
Yap God bless American 🇺🇸👍✌🏽
@eyerusasrat1667
@eyerusasrat1667 5 ай бұрын
Wesedegn/wesegign😢😢
@geremubogale9312
@geremubogale9312 5 ай бұрын
እኔ አሜሪካ መጥቼ አላውቅም።ዛሬ የሰማሁት ግን በጣም ጥሩ ምክር ነው።ወደዚያ ለመሄድ ሃሳብ ያላቸው ሰምተው እንደ መመሪያም አድርገው ቢወስዱት ይጠቅማቸዋል ለማለት እፈልጋለሁ።
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እውነተኛ ነገርን የሚናገሩ ሰወች ❤❤❤❤
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በጣም ደረሰ የሚል ምክር ነዎ የሚገርምሸ እድነቃ ነው ያደረግሸኝ
@tinsaehaile5832
@tinsaehaile5832 5 ай бұрын
አሜርካን ጥሩ አገር ነው ምንም አይወጣለትም ጎበዝ ሰራተኛ መሆን ያስፈልጋል ማንም ፈልጎ ነው ነው የሚመጣው የተሻለ ህይወት ያልፈለገ ሰም መምጣት አያስፈልገውም
@user-dq3fk8zn3w
@user-dq3fk8zn3w 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 5 ай бұрын
ህይወትን ለመቀየር አገር መቀየር ብቻ መፍትሄ አይደለም አስተሳሰብንም መቀየር ያስፈልጋል
@azebgedamu5343
@azebgedamu5343 5 ай бұрын
በደንብ አዳምጧት መጥፎ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እሷ አሜሪካ መጥፎነው አይደለም ያለችው በጣም ብዙ ጠብቃችሁ አትምጡ እራሳችሁን ለሁሉም ነገር አዘጋጁ ነው ያለችው የንግግሯ ሃሳብ ይሄነው አሜሪካ ሄደው በ 8 ወራቸው የተመለሱ ሰዎች እኔ አውቃለው over ጠብቀው እንዳሰቡት ስላልሆነ ተመለሱ በዛውም ልክ ከኔ ሁሉነገሩ ተመችቷቸው 20 30 ዓመት የቆዩም አሉ 🤷 እኔግን አሁን ሀገራችን ባለቺበት ሁኔታ አይደለም አሜሪካ...
@anegach9112
@anegach9112 5 ай бұрын
ምን ዉጭ ሲባ ሌላ የተሻለ ነገር ያለ ነዉ እሚመሰለን እኮ ነዉ በተለይ ጥሩ ንሮ ካላችሁ ማን እንዳገር ነዉ ወገኖቸ👍❤ በጣም እናመሰግናለን እህት😍
@teckieha
@teckieha 5 ай бұрын
That is right and very important message
@fikirdesta
@fikirdesta 5 ай бұрын
I have been here for six years but still feel the same way like her.
@TadeleSebsibe
@TadeleSebsibe 25 күн бұрын
Good information my sister thanks
@mesfinteshome1842
@mesfinteshome1842 5 ай бұрын
Thank you for this helpful video. I appreciate your assisting genuine people planning to come to the United States.
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 5 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ እና ጠቃሚ ምክር ነው ያቀረብሽው: ውድ እህታችን! Thank you.
@mahlethaile-my9jn
@mahlethaile-my9jn 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፡ለምንድ ነው ምትቋወሟት ያየችው ነገር ማካፈልዋ ለኛ ጠቃሚ ነው ብትሄዱ እንኳን ምን ሊጠብቃቹ እንደሚችል ታውቃላችሁ
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 5 ай бұрын
በጣም ደረሰ የሚል ምክር እናመሰግናለን❤
@melesseengida4281
@melesseengida4281 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 5 ай бұрын
Thanks for your honest explanation ....
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እውነትሸን ነው እናመሰግናለን ።
@martamarcha2850
@martamarcha2850 5 ай бұрын
I love your video and will follow you. I have lived in Europe for the last 34 years, and I know what you are talking about. Thank you for the advice!
@temesgenkassa8901
@temesgenkassa8901 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው። አብዝቶ ይባርክሽ።
@MFish7980
@MFish7980 5 ай бұрын
Great Advice 👌
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 ай бұрын
በጣሞ እውነት ነው አሜሪካ ገነት የሚምሰላችው በዙ ናቸው ደግሞ የማወደው አለ እኔ አለዶውመ አሜሪካ እመይ ኢትዮጵያ ሰለሞን ተገኘ ማን እዳገር ❤
@maeregkebede3840
@maeregkebede3840 4 ай бұрын
I woud like thank you very much my sister
@degusamuel
@degusamuel 5 ай бұрын
Great advice❤❤ Thank you so much🙏
@Relaxation.with.Nature
@Relaxation.with.Nature 5 ай бұрын
Thank you for your honest opinion.
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 5 ай бұрын
እንደዚህ የሚሉ ሰዎች ያጋጥሙኛል , ታዲያ ወደአሜሪካ ለመምጣት እንጅ ችግሩ ወደአገራችን ለመግባት እራስን አዘጋጅቶ ትኬት መቁረጥ ነው አለቀ አለች ዜማ ( ዶንኪ ቲዩብ )
@mercyz6252
@mercyz6252 5 ай бұрын
Oh my goodness, thank you yene ehit! It is so true! I had a baby immediately after we came here and I stayed home for so long, I feel like I just came here in the USA After 15 years being here I am listening your videos and it is very useful, keep doing it, thank you!
@selamkonjo1478
@selamkonjo1478 5 ай бұрын
ትክክል ነው የተናገርሽው በርቺ
@mikylove3826
@mikylove3826 5 ай бұрын
አቤት ሀበሾች በጣም ትገርማላችሁ በጣም ምቀኛ ናችሁ እና ለምን ተመልሳ አትመጣም አሁን ላይ ጎረቤት ሀገር ኬንያ ይሻላል እንኩዋንስ አሜሪካ
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 5 ай бұрын
I think many people could get more Knowledge from this video.Thank you
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 ай бұрын
Thank you sister ❤❤ በጣም ትክክል ነሽ
@amrumohammed4764
@amrumohammed4764 5 ай бұрын
Thanks lot my sister apperceptive!!
@elsafe3331
@elsafe3331 5 ай бұрын
Be kerbu selmemta yehe information lene betam asfelagi nw thank you
@nikodimosbekele
@nikodimosbekele 5 ай бұрын
You amaze me as usual you such a honest person your content always help someone keep going dear👍👌
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 5 ай бұрын
I am very successful in MD /USA i am glad that i came here it’s a land of opportunity , i love Ethiopia too
@seladngay2906
@seladngay2906 5 ай бұрын
tekekle
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 ай бұрын
ሰንቱ ውቂያኖሰ ውሀ በላው አሜሪካን ተይው የመን ለመግባት።በእርግጥ የሠው ልጅ ባለው የሀብት ብዛት አይለካም ነገር ግን ሁላችንም ባዶ ኪሰ መጥተን ነው ለዚሕ የበቃነው ።አሜሪካን መጥተው ጥርሥህን ነክሠህ ከተማርክ ቤትሀ ጥምቀት በጥምቀት ይሆናል።
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 5 ай бұрын
Great 👌 the greatest measure of success is caring for your loved ones there and back home and hope you are doing your contribution or share to change the lifes of other🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
For view few of us yes not for majority is u know it Europe Asia here I don't see wealth my friend I left them there some of them unreachable comfortable for daily labour life??
@nigussietarekeg5715
@nigussietarekeg5715 5 ай бұрын
ጠቃሚ ነው እህታችን በርቺልን
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 5 ай бұрын
Good job That's right ✅
@Mato2023
@Mato2023 5 ай бұрын
Me too, she’s right!
@alexsolomon-fl6nf
@alexsolomon-fl6nf 5 ай бұрын
ተስሎ አሜሪካ ከመጣ በሓላ የሚያለቃቅስ የሚያላዝን ሰዉ ያስጠላኛል ።ኑሮን ለማሸነፍ የትም ትገል ይጠይቃል ጠንክሮ መስራት እና ፈጣሪን ስላደረገልን ማመስገን የእለት ተግባራችን መሆናን አለበት። በተረፈ ስለትዳር የተናገርሽው በጣም ትክክል ነው።
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 5 ай бұрын
I agree
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 ай бұрын
Good advice 👍.
@liyuabera2032
@liyuabera2032 5 ай бұрын
Proud of you yordiye , you're so smart 👏
@muluneshanbesse3210
@muluneshanbesse3210 5 ай бұрын
ያለውን challenge እኛ ነን የምናውቀው አትምጡ እዝ ከባድ ነው ብለሽ እትዮጵያ ላለው ብትነግርው ለራስዋ እዛ እዬኖረች ይሉሻል
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 5 ай бұрын
Ewenet new eyayehut new
@asratbirhanugizaw3922
@asratbirhanugizaw3922 5 ай бұрын
ጎበዝ ትባረኪ !!!
@amemamen6257
@amemamen6257 5 ай бұрын
ውሰጂኝ እና ይቆጨኝ እሰኪ
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 5 ай бұрын
😂😂😂😂ኢትዬጲያ እያለዉ እንዲ ነበር የምለዉ።።።። 💵💵ካለህ እዛዉ ነዉ ከሌለህ ፈርጥጠህ ዉጣ
@mengesteabdesta6531
@mengesteabdesta6531 5 ай бұрын
i like it your opinion
@azeb3647
@azeb3647 5 ай бұрын
Yes tebareki
@alemayehuyeshitilaretugn3262
@alemayehuyeshitilaretugn3262 2 ай бұрын
መቼም እውነት የሚናገር ብዙ ተቃዋሚ ይበዛበታል እኔ ግን ደጋፊሽ ነኝ በርቺ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 5 ай бұрын
ትክክል ቆንጆ ጥሩ ምክርነው
@meniramohammed4096
@meniramohammed4096 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
የእኔ እህት ባልሽበት ቦታ ሆነሽ እግዚአብሔር አምላክሽን አመስግኝ እድል ቀንቶህችው ሊመጡ ያሉትን እህትና ወንድሞቻቾንን መንገዳቸው ላይ አትቁሚ እርህሱን ቀይሪ እኔም እንዳንችው አሜሪካ ውስጥ ነው ምኖረው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ኑሮ ነው ያለኝ ደግሞም ሁሉም ያልፉል
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 5 ай бұрын
አሜሪካ ማለት አግዳሚ ወንበር ነች ሁሉም እኩል የሚጠቀምባት ጎበዝ ከሆንሽ ዝቅ ብለሽ ሰርተሽ የምትፈልጊው ጥግ ድረስ የምትሄጂበት ሰነፍ ሆነሽ ልጥፋም ካልሽ ካለከልካይ መቃብር ድረስ የምትገቢበት መንገድ ክፍት የሆነባት አገር ነች።ሰነፍ አሜሪካ አይደለም ገነት ቢገባ አልተመቸኝም ይላል።
@Elfiza22
@Elfiza22 22 күн бұрын
Senef sayhon hagerun miwed sew Ethiopia new destegna hono minorew desta Selam Ethiopia new yalew
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 5 ай бұрын
Bless you እውነት በጣም እየጠቀምሽን ነው በርቺ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 5 ай бұрын
Wow! Be blessed!!❤❤❤❤
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም የሚገርም ምክር ነው ብዙ ግዜ የምትሰጪው ትክክልና እውነት የሆነውን ነገር ነው የምትነግርን በርቺልን አሁን ያስተላለፍሽው መልክት ብሙሉ እየኖርንበት ያለ ነገር ነው በርቺልን 🙏
@BezawitSintayehu-hy4rw
@BezawitSintayehu-hy4rw 5 ай бұрын
ዩርዲዬ በጣም ትክክል አሜሪካ የምትሆነው ከባዶ ለመጀመር ነው።በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰሪው በርቺ በጣም የአሜሪካን እይታዬን ነው የቀየርሽው ብዙ ውጪ ያሉ ሰዎችን እንድረዳ አድርገሽኛል🙏🙏🙏
@tinsaegebure1419
@tinsaegebure1419 5 ай бұрын
Thank You Sis
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 ай бұрын
You right yarada Lege
@worke7270
@worke7270 5 ай бұрын
Perfect❤
@hanytwin
@hanytwin 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ውዴ❤❤❤
@SamsonFita-xs1ik
@SamsonFita-xs1ik 5 ай бұрын
She is right
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ኧረ እንኳን ሃገር ቤት ቤት የሌለሽ ቢኖርሽ እንደ ብዙዎችን እንደነጠቋቸው እድሉ ይገጥምሽ ነበር በሰራተኛ ከኖረች እጅግ በጣም ይከብዳታል የመጣችበት ወቅት በራሱ ያማል Covid ከNorth America እና ከሞት የሚቀር የለም መልካሙ ሁሉ ይግጠማት እግዚአብሔር ይርዳትግሩም ምክር ምነው በፊት ባወቅሁሽ ተባረኪ ቆንጆ
@solomont9371
@solomont9371 5 ай бұрын
ተባረኪ ! መልካም ምክር
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@teshomemulugeta3242
@teshomemulugeta3242 5 ай бұрын
ትክክል ነው
@atinafuamanuel8508
@atinafuamanuel8508 5 ай бұрын
ምርጥ በርች❤
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 5 ай бұрын
sira silalichalech new
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@YohanesLemma-jh9vf
@YohanesLemma-jh9vf 5 ай бұрын
በጣም መልካም ነገር ነው።
@berhanebush3921
@berhanebush3921 5 ай бұрын
እዩሜ ጥሩ ምክር ነው።
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 5 ай бұрын
እናመሰግናለን አወያይ አነጋጋሪ ስለሆነው ጅማሮ የአሜሪካን የኑሮ ገጠመኝና አካሄዶች ገለፃሽን ቀጣይ ደግሞ በቆይታ ጉዞዎች የሚገጥሙን የገጠሙንን በግል ቢሆን በትዳር ጉዞ የልጆች ክትትልና የትምህርት ቤት ውሏቸው ወዘተ. መሰል ነጥቦችን በምክሮችሽ እንጠብቃለን በርቺ ጎበዝ!
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 5 ай бұрын
ቅንነት የተሞላ ምክር ነዉ ተባረኪ
@seblekidane2114
@seblekidane2114 5 ай бұрын
Wow
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 5 ай бұрын
Thanks ❤
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 5 ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 ай бұрын
እኔም! ክሚድል ኢስት ነኝ እንደ እግዚእብህሔር ፋቃድ መመለስ እፋልጋለሁ::
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 5 ай бұрын
tikikl neshi yene konjo❤
@Kidist-ef9fb
@Kidist-ef9fb 5 ай бұрын
በጣም እውነት ነው
@BelayGubay-yx5ph
@BelayGubay-yx5ph 5 ай бұрын
Once a million!!
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 5 ай бұрын
Ewinet neshe Geta Eyesus abizeto yibarkachu kene betsobochs❤❤❤😘
@beniyamnegatu1040
@beniyamnegatu1040 5 ай бұрын
Tebereki
@net7967
@net7967 5 ай бұрын
Ewnet new betam betam yastelal especially lijoch kalachu tru nuro kalachu man ende ager ... efffff ager bet agere bimeles
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mohammednurhassen-eq1qe
@mohammednurhassen-eq1qe 5 ай бұрын
،،ምክርሽ ሁሉም ሀገር ላሉ ስደተኛ ይጠቅማል እናመስግናለን እህታችን።😊
@saraaliey6867
@saraaliey6867 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው ቁልጭ አድርገሽ ነው ያሜሪካን ኑሮ ያስቀመጥሽው
@Truth-12
@Truth-12 5 ай бұрын
Be yourself wherever you live… be honest to your dreams…be humble
@negashtersit7630
@negashtersit7630 5 ай бұрын
ማን እንደ እናት ማን እንደ አገር !!
@binyamheyi7495
@binyamheyi7495 5 ай бұрын
It depends on how you come, I always regret not coming earlier than I did.
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው ይህእኮ ስው እዚህ መቶ እዳይረበሽ ነው ቅድሚያ ማወቁ ይጠቅመዋል እንጂ አይጎዳውም ግልፁን ( እውንቱን ) ስለተናገርሽ እናመስግንሻለን ትባረኪ
@speaktruth6124
@speaktruth6124 5 ай бұрын
Me too Enen yemigaragn sew agegnehu
@user-sd3rg5qy6s
@user-sd3rg5qy6s 5 ай бұрын
የተናገርሽ ለሰማሽ ትልቅ ምክር ነው። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ኑሮ ለሚኖሩ ጥሩ ምከር ሊሆን ይችላል ። ሆኖም አሁን ባለው የኢኮኖሚና የፓለቲካ አለመረጋጋት ሁኔታዎች ትንሽ ......?
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
ከባድ ነዉ አይዞን ፈጣሪ ይርዳችሁ የሀገሬ ልጆች ❤❤🙏
@user-gb3dh1hr7h
@user-gb3dh1hr7h 5 ай бұрын
❤❤
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@kingphone2911
@kingphone2911 5 ай бұрын
አሳብሽ ጥሩ ነው ሁሉም በተለያየአግር ከመህደበፍት ማስጣራት አለባቸው
@meseretsisay8496
@meseretsisay8496 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-dl8mz2cv9i
@user-dl8mz2cv9i 10 күн бұрын
ትልቁ ችግር በዲቪ በቪዛና ከሌላ አገር Refuge ሆኖ Asylum ጠይቆ መምጣት ብዙ ልዩነት አለው:: ቀደም ሲል በኛ ግዜ ከሱዳን አገር የነበርነው ወደ አሜሪካ ለመምጣት process ከጨረስን በኃላ በአጠቃላይ ስለአሜሪካ 3 ወር cultural orientation ትምህርት ተሰጥቶን ነበር የመጣነው:: አሁን ግን በዲቪና በሌላ መንገድ የሚመጡት ይህን እድል አላገኙም:: ሌላው ደግሞ አሜሪካ ውስጥ በ1980s እና በ1990s የነበረው የአሜሬካ ኑሮ ሁኔታ በጣም ተለውጧል:: ሌላው ችግር በልጠቅሰውም አሜሪካ ውስጥ cultural shock እየጨረ መቷል:: የኔ ምክር በአሁኑ ስዓት ወደ አሜሪካ ከመምጣት በፊት ብዙ information ማሰባሰብ ጠቃሚ ነው እላለሁ::
@AlemShewafera
@AlemShewafera 5 ай бұрын
እውነትሽን ሰው ሀገሩን ላይ በቂ ሂወት ካለው ምን አባቱ ስደት❤❤❤❤
@lovefrist1886
@lovefrist1886 5 ай бұрын
That’s it
@lovefrist1886
@lovefrist1886 5 ай бұрын
That’s it
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 ай бұрын
የደረሰበት በሚገባ ያውቀዋል የመሰደድ ተስፋን ሰንቆ ለሚኖር ከንቱ ግን ይህን ምክር አቃቂር እያወጣ ይሳደብ ይተች ያላየ ያልደረሰበት መስሚያው ጥጥ ከመሆኑም በላይ የሚነገረውን ሁሉ ከምቀኝነት ነው የሚቆጥረው።
@godislovegodislove579
@godislovegodislove579 5 ай бұрын
ሁሉን በትነው መምጣታቸው ትልቅ ጥፋት
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.