ርዕስ፡- የእግዚአብሔር ጣለቃ ገብነት (በፓስተር ዳንኤል መኮንን)

  Рет қаралды 126,113

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

4 жыл бұрын

ርዕስ፡- የእግዚአብሔር ጣለቃ ገብነት (በፓስተር ዳንኤል መኮንን)

Пікірлер: 242
@workuaboneshhabtewold2321
@workuaboneshhabtewold2321 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳንኤል ጌታ ይባርኮት ከዚህ በፊት በእርሶ ስብከት ከበሽታ መፈወሴን መስክሬ ነ በር አሁንም እግዚአብሔር በነገሬ ሁሉ ጣልቃ ይግባልኝ አሜን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 ай бұрын
ABSOLUTELY YES ! THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST WAS LIFTED ME AND BROUGHT ME UP AND THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR PASTER DANIEL MEKONEN !!! MAY GOD GIVES BLESSING AND MERCY FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 PEOPLES AND THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@user-ne1tf2df3m
@user-ne1tf2df3m 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፈቃድ በሰውኛ በአጋጣሚ ይህን የበረከት ትምህርት በቦታው እስከ ልጆቼ ተገኝቼ ተካፍያለው :: በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነብሴ ሀሴት ያደረችበት ቤተክርስቲያን ነው ልጆቼም በጣም ወደዱት ወደ ሀገሬ ተመልሶ ለመኖር አስቤ አላውቅም እዚህ ቤተክርስቲያን እሁድ እሁድ ለመካፈል በጣም ተመኘው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የፈሰሰበት ፓስተር ዳንኤል በፀሎትህ አስበን :: ምእመናን እድለኞች ናችው ቀንቼ አላውቅም እግዚአብሔር በሚያውቀው አሁን ግን አስቀናችውኝ እህት ወንድሞች በፀሎታችው አስቡኝ::
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባል❤❤❤
@fikiryashenefal9342
@fikiryashenefal9342 4 жыл бұрын
አሜን የእስራኤል ቅዱስ ሆይ በሀገራችን ጣልቃ ግባ እባክህ ምህረትህ ይብዛልን ተመልከተን ኢትዮጽያን አድነን አምላካች ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን እርዳን
@asterfoto8177
@asterfoto8177 4 жыл бұрын
ኣመንንንንንን ተቅብየ ኣለሁ
@addis1395
@addis1395 4 жыл бұрын
Amen
@tizitadengo7260
@tizitadengo7260 4 жыл бұрын
I’m
@danielgesamo7246
@danielgesamo7246 4 жыл бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር አምላካችን በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ ይገባል። ተባረኩ ፓስተር ዳኒ
@user-dr2sn5hh1z
@user-dr2sn5hh1z 4 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እግዚአብሄር ዘመኖትንአገልግሎቶይባረክ ተባረኩ
@yeshimebetayana4234
@yeshimebetayana4234 3 жыл бұрын
Amen amen a3
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
ይህ ቃል በኢየሱስ ስም አይለፈኝ .... አሜን አሜን ይሁንልኝ ለሀገራችን ኢትዮጵያም ይሁንልን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህ ቃል አይለፈን።
@alamzagay8791
@alamzagay8791 15 күн бұрын
Amen amen 🙏 egziabiher amilak yimesgen silehuluneger amen 🙏
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hunu
@mahltebehuyiu2228
@mahltebehuyiu2228 4 жыл бұрын
ሻሎም የአባቴ ብሩካን ምስክርነት ነው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በዚህ ትምህርት ተፈውሻለሁ ጀርባዬን ያመኝ ነበር ማህፀኔም ላይ ያመኝ ነበር በእምነት የእግዚአብሔር ሰው ሲፀልይ አሜን ብዬ ወሰድኩ ወዲያው ነው የተፈወስኩት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ ፈውሶኛል
@eleosabba4439
@eleosabba4439 4 жыл бұрын
amen
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Yehe sewu Egzeabehre yemiserabete sewu newu akeste wegebuwan denaleche esu sitseleye.
@lbelongtojesussmithyagetal736
@lbelongtojesussmithyagetal736 4 жыл бұрын
Ameni kbrwolageta yiueni
@asterasefa5753
@asterasefa5753 4 жыл бұрын
አሜን እግዝአብሕር ትልቅ ነው
@astereshetehaile234
@astereshetehaile234 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ በልጄ ጉዳይ ይገባል አሜን
@ggghhh9965
@ggghhh9965 Ай бұрын
Shalom shalom qidusan geta iyesus yibarkchu tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gery-o1e
@Gery-o1e 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌
@tesfut2863
@tesfut2863 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ምድራችንን ከሚማልዷት አንዱ አንተ ነህ ፓስተር ተባረክ
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክዎት ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶይጨምርልዎት
@Tgalemu
@Tgalemu 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል 🙏🏽
@wisdomht1230
@wisdomht1230 4 жыл бұрын
ጌታ የረዳዎ ውዱ ፓስተር ዳንኤል እንኳን ይህን ጊዜ ለማየት ረደዎት። አሁንም ገና በብዙ ይረዳዎታል። እንወዶታለን።
@befiduabshero5674
@befiduabshero5674 2 жыл бұрын
አሜን
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ!!! ይህንን መልህክት ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ ግን እንደ ዛሬ ሚያዝያ 6/2012 ቀን ግን ውስጤ ገብቶ አያውቅም በእውነት በእምባ እና በመንሰፍሰፍ ውስጥ ሆኜ ነው እየሰማሁት ያለቀው አሜን ይህ ቃል እውነት ሰርቷል ብዬም አመንኩኝ አባቴ ሀዋርያ ዳንኤል መኮንን እግዚአብሔር ይባርክልኝ እድሜና ጤና ጉልበትን ጨምሮ ይስጥልኝ !! አንድ ቀን አቧሬ ስብከትህ መሀል መጠበቅ ይደክማል አላውቅም እናንተ ምን እንደምትጠብቁ እኔ ግን የምድርን በረከት አይደለም አልክ በእውነት የምትጠብቀው እግዚአብሔር በሁሉም ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብቶ በምዳራችን ላይ ማየት የምትፈልገውን የእግዚአብሔርን ጣት የምታይበት ዘመን የደረስን ይመስለኛልና ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን እንደገና አድሶ ቀብቶ በታላቅ ክብርና በሞገስ ውስጥ ሆነህ የምንገለገልበት ጊዜ ቅርብ ይሁንልን!!!
@asratbegna2759
@asratbegna2759 2 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ አብዝቶ ይባርክህ ። አዎ ከልጅነት ጊዜህ ጀምሮ በአገልግሎትህ የተጠቀምሁ ነኝ። ለመጀመሪያ ጊዜ አንተ ቸርች ባምቢስ አካባቢ ያ የደርግ ማሳደድ የጀመረበት ዕሑድ ቀን ነበር ። ሰዎች ተመለሱ ብለውን ወደቤት ተመለስን። ይህ ግን ለመልካም ሆኖልን የቤት ለቤት ፕሮገራም ጥበብ ተከፍቶልን የበለጠ እንድንይያያዝ ሆነልን። አሳዳጆቻችን ከምድረገጽ ጠፉ። መዳን የሚገበቸውም ጌታን አግኝተው በቤቱ አሉ የኃጢአተኛ ወዳጅ የሆነ ጌታ የነብስ መዳን ስለረጋላቸው ጌታ ይመስገን። እኛ ግን ከአገራችን ወጥተን በዓለም ሁሉ ተበትነን በቤቱ ተተክለን አለን። ሃሌ ሉያ። ጌታ ረድቶህ ሲያትል በመጣህ ጌዜ ሳይህ ደስ አለኝ። ነብሴ ስለአገልግሎትህ ጌታን ባረከች። ከባለቤትህ ጋር ሳያችሁ ልቤን ደስ አለው በጌታ እህቴ የሰፈሬም ልጅ ስለነበረች 18ን በሃሳብ እንድቃኝ አረገችኝ። አሁንም በዚህ ፕሮግራም በመንፈስ አብሬአቸሁ ነበርኩ። ተባረኩልኝ................እልል አልኩ
@tmn8000
@tmn8000 2 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN.tebareki.aba.📖🙇🙏🙏🍇🍇📖🌏🌟
@alamzagay8791
@alamzagay8791 16 күн бұрын
Egziabiher amilak simu yibarik halelwya amen 🙏
@abezuayele7645
@abezuayele7645 4 жыл бұрын
Amen Amen ይህ ቃል በኢየሱስ ስም አይለፈኝ አሚን!!! GOD bless you pastory!!!!!
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል አሜንንን
@tabibtefera6967
@tabibtefera6967 4 жыл бұрын
ፓስተር ዳንኤል የ ዛሬ 40 ዓመት ቦሌ መሰረት _ ክርስቶስ ቤተክርስትያን ስታገለገል ነው የማቅህ አስካሁን ጌታን እያገለገልክ በመሆንህ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ::
@tabibtefera6967
@tabibtefera6967 4 жыл бұрын
መሰረተ ክርስቶስ
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Amen, Egezeabhere yeraralengale pastor geta yebarkhe
@miracletube8879
@miracletube8879 Жыл бұрын
አሜን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት
@jesusislord4268
@jesusislord4268 Ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን❤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ትምህርቶችህን ሳዳምጥ ለህይወቴ ትልቅ ለዉጥ ነዉ የማየዉ
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 4 жыл бұрын
ፓስተር ይባረኩ ጌታ ረጅምን እና ጤና ይስጠወት እኔ ጌታ በእርሰወ የሚናገረውን ቃል እንደሚያፀና ዛሬ ሳይሆን ከረጅም ዘመን ጀምሮ አውቃለሁ ዛሬ የመጣውቃል እንደሚፈፀም አምናለሁ ጌታ መልካም አምላክ ነው ስሙ ይባረክ አሜን
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለማለት ነው
@tseganeshsmith2313
@tseganeshsmith2313 9 ай бұрын
አሜን እዚአብሔር ጣልቃ ገብቱዋል
@user-fi5mj6ro4f
@user-fi5mj6ro4f Ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል ፖስተር ተባረክ ።
@alamzagay8791
@alamzagay8791 16 күн бұрын
Ameen amen 🙏 egziabiher amilak abzito yibarkih bastet Danal
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Abet imayitegeb sweeet word new idimeayot yilemilim🙏🙏🙏
@BettyCute-rp7it
@BettyCute-rp7it 29 күн бұрын
አሜን፤❤አሜነ🎉❤🎉❤🎉ታበረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
ተባርካላዉ የሰራዊት አምላኬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተባረኩ አባቶቼ 🍇🍇🍇🍒🍒🍒🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙌🙌🙌📖📖📖📖📖💯💯💯💯😭
@alulanegn3000
@alulanegn3000 5 ай бұрын
አሜን አሜን GBU.PASTOR
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f 9 ай бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ጣልቃ ገባ!
@engdawork212
@engdawork212 4 жыл бұрын
Amen
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 4 жыл бұрын
Geta ybarkh amne 💥❤❤🙏🙏
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
አሜንንን
@dejeneali3186
@dejeneali3186 Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Amen, pastor geta zemenhene yebarkewe
@aberhamfares
@aberhamfares 2 ай бұрын
እምነት አዎ። ጥልቅ ይገባል የአግዚአብሔሮ ሰው ተባረክ በጌታ በእየሱ ክርስቶስ ስም አመስግናለሁ።
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በደንብ ይባርኮት እወዶታለው ኢየሱስ ይባርኮት።።ኢየሱስ ሱሳችህን ይባረክልን
@seblewengeldemiseoffical4904
@seblewengeldemiseoffical4904 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልን ለምልሙልኝ
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 4 жыл бұрын
Amenn Amennn Amennn
@asternegash7714
@asternegash7714 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ባስጨነቀኝ ግራ በገባኝ ነገሬ ላይ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል።
@mahayegeta3920
@mahayegeta3920 4 жыл бұрын
አሜንን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 4 жыл бұрын
You are blessed Pastor I love you.
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ በሰዓቱ ውብ ያደርጋል ና ታላቅ ምስጋና ይገባዋል አሜን።በጊዜዉ በነገሬ በችግሬ ጣልቃ ስለገባልኝ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ።ውድ ወንድሜ ፓስተር ዳንኤል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር እድሜህን አገልግሎትህንና ያንተ የሆኑትን በሙሉ ይባርክ።
@user-ht6ix3oj1n
@user-ht6ix3oj1n Ай бұрын
Amen gets yibarek
@etiyanelucho
@etiyanelucho Жыл бұрын
አሜን ጌታ የባርከው
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 Жыл бұрын
God-bless yo5u more faster more and more You're so blessed
@MelesechDesta
@MelesechDesta 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 4 жыл бұрын
I coverd you and your famyls the blood of jesus amen
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 4 ай бұрын
አሜን!
@makiyajamale610
@makiyajamale610 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚወዳቸው በእውነት
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 Apostle
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom ✨✨✨ 🙏
@abenisworld_et
@abenisworld_et 2 ай бұрын
አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽
@etiyanelucho
@etiyanelucho Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yadessahunkie7229
@yadessahunkie7229 2 жыл бұрын
May God bless you all family too
@MimiDawit-zi9ep
@MimiDawit-zi9ep Ай бұрын
Egzhabehr ybareki
@LeilaAbateLeila2022
@LeilaAbateLeila2022 2 ай бұрын
Amen
@meski9722
@meski9722 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN
@kidistibeyene3343
@kidistibeyene3343 3 жыл бұрын
Amen amen
@meriamhadgu5150
@meriamhadgu5150 3 жыл бұрын
God bless you long live
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏
@tigestkastner1604
@tigestkastner1604 2 жыл бұрын
Amen Halleluja
@zenebeworkaskade9409
@zenebeworkaskade9409 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይምጣና ለአገራችን መፍትሔ ይሁናት ፖስተር የሞላቦት የጌታ ቃል በምድራችን ላይና በሕይወታችን ላይ መፍትሔ ይሆነነን አሜን!!!!!!!
@shitayeamdeamde3459
@shitayeamdeamde3459 4 жыл бұрын
ፓስተር ዳንዔል እግዚአብሔር የመረጠህ እውነትኛ ባርያ ይገርመኝ ነበረ ምክንያቱም ይኄ የእግዛብሔር ቃል የመጣው ከዚህ በኢትዮጵያ ከመጣ ጨለማ ከመሞጣቱ ሶስት ቀን ሲቀረው ነው እግዛአብሔር ዘመንህ ይለምልም በዘመህ ሁሉ የእግዛአብሔርን ፈቃድ እያደረክ በደስታ ኑር ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ኣሜን ኣሜን
@heileghidey9148
@heileghidey9148 3 жыл бұрын
Amen Ame tebrek
@kassahungetachew8283
@kassahungetachew8283 2 жыл бұрын
Amennn
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN TEKABYALU YAGZABEHR SEMO LAZELALME YEBARK ✋✋✋✋✋✋✋
@Mehretful
@Mehretful 3 жыл бұрын
Amen Egziabher talka yigbalin
@yorda30
@yorda30 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏....
@yorda30
@yorda30 3 жыл бұрын
Pastor that woman is Me/ also me, I am Married 6 years ago, but we don’t have a Children, My marriage is not stable.
@sewnetmered5834
@sewnetmered5834 11 ай бұрын
Amen !
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 Tabarekeuuu
@feqerad5323
@feqerad5323 4 жыл бұрын
Amen ye egziabeher qal'kidanu ayesharem
@mimikubrat2371
@mimikubrat2371 2 жыл бұрын
Amen amen🙏🤲🙌
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለማለት ነው
@tiblethailu4913
@tiblethailu4913 2 жыл бұрын
Zamanen indeinante bagelegil Des yilenyal tebarekuliny sitagelegilu selam yisemanyal
@birhanuxumsu7933
@birhanuxumsu7933 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta idemh yechamrelachu baxame megrme malikte new tabarekuuuu
@kidireta8624
@kidireta8624 4 жыл бұрын
Jesus is Lord 🙌🙏
@eshetuchafa7000
@eshetuchafa7000 4 жыл бұрын
Amen amen amen amenni Amen amen amenni Amen amen amenni Amen amen amenni ❤❤❤❤❤❤
@komatieh7581
@komatieh7581 3 жыл бұрын
አሜን አሜንwooowwwwwwwe
@emmae1250
@emmae1250 3 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmen
@tijijaboro6159
@tijijaboro6159 4 жыл бұрын
amen.amen.amenn.god.bless you
@danielalayu8644
@danielalayu8644 Жыл бұрын
Amen. I receive it in the mighty name of Jesus Christ❤!
@teshomemeja8805
@teshomemeja8805 4 жыл бұрын
ግታ ይባርክህ ፓስተር ዳንኤል ።
@deregebre6718
@deregebre6718 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበርክ
@amenudegesa8407
@amenudegesa8407 4 жыл бұрын
Amen Thanks Pastor and God bless you the rest of your life and you are good father!!
@yohannesyared700
@yohannesyared700 3 жыл бұрын
EGZIABHIER yimesgen.Amen.kale hiywot yasemalin
@eyasubishamo1224
@eyasubishamo1224 4 жыл бұрын
god bless you
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 2 жыл бұрын
አሜን🙏 ማንም ከእጁ ሊወስደን አይችልም።
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
Amen amen Geta Yebareke
@bisiratewenigeli
@bisiratewenigeli 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር በነገሬ ሁሉ ጣልቃ ይግባ ሃዋርያው ዘመኖት ይባረክ
@ggghhh9965
@ggghhh9965 Ай бұрын
Amen e❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abetamadebo3342
@abetamadebo3342 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በጌታ ስም ተባረኩ ፃጋዉ ይብዛችዉ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖 🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌 🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍒🙏
@asterasefa5753
@asterasefa5753 4 жыл бұрын
አሜን እግዝአብሕር ሆይ በመገድ፡ጣልቃ ግባ፡የእግዝአብሕር ስው፡ተባርክ
@eliashaileu8843
@eliashaileu8843 4 жыл бұрын
Amen bemedere lay talka yegeba geta zemenot yebarek
የሉቃስ ወንጌል ክፍል 66
27:30
Gospel of Grace Channel-2
Рет қаралды 92
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
ርዕስ፡  እውነተኛ አገልጋይ  /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/
46:46
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 22 М.
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 2 М.
እሪ በከንቱ | በማሙሻ ፈንታ
37:03
Equip Media
Рет қаралды 52 М.
ርዕስ፡- እግዚአብሔር መንገድ አለው  (ፓስተር ዳንኤል መኮንን)
49:14
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 18 М.
እግዚአብሔርን ማወቅ  || @Gospel TV Ethiopia @Reverend Tezera Yared
16:43
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 34 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН