ፈርተውልኝ ነበር ከ ሙሴ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆንጆ ቆይታ

  Рет қаралды 38,789

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

5 ай бұрын

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory

Пікірлер: 60
@user-ny4vv5yy3k
@user-ny4vv5yy3k 5 ай бұрын
ወጣት ሁኖ እንደዚክ እርግት ማለት እና ማስተዋል ሲኖር ደስ ይልላ መታደልም ጭምር ነው ፈጣሪ ማስተዋሉ ጨማምሮ ይጨምርልክ
@mercysabir8424
@mercysabir8424 5 ай бұрын
በትክክል "ያለምንም ነገር መኖር እችላለሁ ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ" ካለ እግዚአብሄር አብሮነት ለሰከንድ መኖር አልችልም።
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 ай бұрын
الله❤ላኢላሀኢለሏህ እሱ ካለ ሁሉም አለ የለምንም ምኖር ይቻላልል❤ትክክል እረጋ ያለ ንግግር ያንቃቅኛል ብርታ
@a3laff
@a3laff 5 ай бұрын
Jesus loves you ❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ብሀቅ ይሚምልክ አላህ ብቻ ነው
@atikaabas
@atikaabas 5 ай бұрын
Azlehew Zur ​@@a3laff
@khalidibnalislam
@khalidibnalislam 5 ай бұрын
​@@a3laff That's true we love him dearly , he love us dearly ... that's why , even when we mention his name we add peace be upon him.
@YABU13500
@YABU13500 4 ай бұрын
የምር የኔን life የተናገርክልኝ ነው የመሰለኝ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ አከብርሀለው 💪💪💪
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔርን ከያዝን ያለምንም ነገር መኖር ይቻላል።እርግት ስክን ብስል ያልክ ወጣትነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳምዬ በነገራችን ላይ የሙሴን አስተሳሰብ እውቀት በጣም ነው የማደንቅለት ያለ አይደል አስተሳስቡ ልዩ ነው አሁንላይ ላለንው ወጣቶች የሚመች ነገር ነው የሚያስተላልፈው ደግሞ ለሀይማኖቱ ጎበዝ ነው ❤
@kirubeldagnaw9328
@kirubeldagnaw9328 4 ай бұрын
This dude is awesome, His longterm plan is to help younger peoples with mental illness. This might be steemed from due to the fact that he suffered loneliness, and anxiety from his history. Appriciate you bro.
@bisra910
@bisra910 5 ай бұрын
አምላክ መረሻውን ያሳምርለት ታድሎ እርጋታው በማርያም በርታ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 5 ай бұрын
እውነት ነው ያእግዚአብሔን የድንግል ማርያም ልጅ ተለይቶ መኖር አይቻልም ሌላው ትርፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 Ай бұрын
ጠያቂው በጣም ደስ የሚል አቀራረብና አጠያየቅ ነው በርታ ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ ደርሶ እንደምናየው ሙሉ እምነት አለኝ።
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 5 ай бұрын
ዋው በድጋሜ ስለቀረብህ ደስ ብልኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😮🎉❤❤❤
@abrudesalegn7251
@abrudesalegn7251 5 ай бұрын
ረጋ ያለ በሰል ያለ ልጅ ነዉ ሳሚም ሰሚ ነህ❤❤❤
@Ezana871
@Ezana871 5 ай бұрын
Musse Solomon my first choice🙏
@nagasaBA
@nagasaBA 5 ай бұрын
ደስ የምልና አስተማሪ እንተርቭው ነው። It worth watching Muse sharing his life experiences. Thank you✌️
@romankebede1271
@romankebede1271 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ በጣም ጥሩ አስተማር ወጣት ናቹ በርቱ ❤❤
@meronendle
@meronendle 5 ай бұрын
የእውነት ያሰብከው ሁሉ የእግዚሐብሄር ፍቃድ ይሁን
@beretukanMeles
@beretukanMeles 5 ай бұрын
እርጋታው ፈጣሬ ሀሳብህን ያሳካልህ🤲❤
@user-ne3kh1eu1q
@user-ne3kh1eu1q 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያሳካልሀል ❤
@haymeyohan7355
@haymeyohan7355 5 ай бұрын
I am always speechless when it comes to mussie.May God bless you with more.❤
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 5 ай бұрын
He is the best man for me❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
Egzyabhare yerdachu Musa amazing person 👏👏👏
@nanutech1635
@nanutech1635 5 ай бұрын
How calm is he ohh🥰
@dinknesh3268
@dinknesh3268 5 ай бұрын
welcome back sami❤️
@desstadessta
@desstadessta 5 ай бұрын
እኔ ፍቅር ስለማይገባኝ አላፈቅርም። የተፋቀራችሁ ሰዎች ስትለያዮ እኔ ከእናንተ በላይ የምበሳጨዉ ምን አስቤ ነዉ ግን😂😂
@mmn6040
@mmn6040 5 ай бұрын
ዋይ 😂
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 5 ай бұрын
ጓደኛ🥰🥰🥰 it is a Great lesson bertuln both of you🥰🥰🥰 yehuletachum adnaki negne🤗
@girummelese7914
@girummelese7914 5 ай бұрын
Musse, Supper cool person ❤❤❤
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 5 ай бұрын
ፈጣሪን ያሳወቁክ ያሳደኩክ ይመስገኑ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 5 ай бұрын
Eyesus yadnal amen amen amen
@user-wy1xm3bl8r
@user-wy1xm3bl8r 5 ай бұрын
Amazing ❤
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
welcome back sami❤😊
@BertukanHailu-my3so
@BertukanHailu-my3so 5 ай бұрын
እርጋታክ ደስ ሲል
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 5 ай бұрын
SO STOIC!😊
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 5 ай бұрын
አስገራሚ ቆይታ❤❤❤
@ሚጣ
@ሚጣ 5 ай бұрын
ለምንዮቱብአትከፍትምስወድክየምር❤❤❤
@user-ie1bs4zm4y
@user-ie1bs4zm4y 5 ай бұрын
ሙሴ ሰወደዉ❤
@Grumetube-bh6jx
@Grumetube-bh6jx 5 ай бұрын
Wow
@emebetendryas4020
@emebetendryas4020 5 ай бұрын
Musee dnik sew 🙏🙏🙏
@katrinadoniego8598
@katrinadoniego8598 5 ай бұрын
ሙሴ❤❤❤❤
@kumsarabiso8448
@kumsarabiso8448 5 ай бұрын
Kebet atota ante men tehonaleh
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 ай бұрын
Life is too short
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 5 ай бұрын
ሙሴ😍😍😍😍😍
@Legend5x
@Legend5x 5 ай бұрын
ሙሴ 🔥🔥🔥
@mekyia9868
@mekyia9868 5 ай бұрын
ዋናውን ይዘሀል
@fatemahery
@fatemahery 5 ай бұрын
👍👍👍👍❤
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 5 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 5 ай бұрын
እንቁ የቆቅ መረቅ ነገር ነው ይህ ልጅ
@mamudiaime4145
@mamudiaime4145 5 ай бұрын
አጥምደሽ ቀሽ ነዉ ዋ ታድያ
@paradisedream0
@paradisedream0 5 ай бұрын
Selam I'm graphics designer thumbnail leseraleh if you have budget
@Minaalexo
@Minaalexo 5 ай бұрын
mnew sle fekregaw sateyik, restew nw ende?
@user-gs2nr3tx4e
@user-gs2nr3tx4e 5 ай бұрын
Mn yareglnal😂😂😂😂
@Minaalexo
@Minaalexo 5 ай бұрын
@@user-gs2nr3tx4e enatkin, mn agebak😁
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 5 ай бұрын
ዋው በድጋሜ ስለቀረብህ ደስ ብልኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😮🎉❤❤❤
@dinkeevra
@dinkeevra 5 ай бұрын
ሙሴ❤❤❤
Hikmat Wehbi Podcast #170 Hassan Elamin حسن الأمين
1:25:06
Hikmat Wehbi Podcast
Рет қаралды 9 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 687 М.
መለያየት part 1 #breakup #relationship #love #sanch
28:48
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 151 М.
Поел индийской еды...
0:15
Новостной Гусь
Рет қаралды 2,8 МЛН
POR QUEEEEE DIVERTIDAMENTE !!! #shorts
0:15
LARISSALADA - LARISSA GOMES
Рет қаралды 20 МЛН
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 3,9 МЛН
Жду в тг: @kedrovaalyona
0:59
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,7 МЛН