ምርጥ ሁለት አይነት ቁርስ Best Ethiopian breakfast foods

  Рет қаралды 47,020

melly spice tv

melly spice tv

5 ай бұрын

ምርጥ ሁለት አይነት ቁርስ Best Ethiopian breakfast foods
በተለይ የእርጎ የሰራሁት ፈጣንና ቀላል ያለ እሳት ሳያስፈልግ በፍጥነት የሜደርስ ብዙ ንጥረነገር ያለው ለጤናችን ተስማሜ በተለይ ለልጆች ለቁርስ በጣም ተመራጭ ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 103
@marthat6031
@marthat6031 5 ай бұрын
ሜሊ ከላይክም በላይ ቢኖር ይገባሻል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🏽❤️😍
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 5 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 5 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ በጣም እናመስግናለን በርች❤️😘🙏🏼
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Ай бұрын
Amazing breakfast welldone you are excellent woman thanks sis and easy to do it I’m a big fan ❤🎉🥰🥳
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 5 ай бұрын
ዋው ሜሉየ። እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ። ።በጣም አሪፍ ቁርስ ጤናማ የቤተሰብ ቁርስ ።በቀላሉ የሚሰራ ጎበዝ ነሽ እህቴ ።እኔም እሞክረዋለሁ እረፍት ሳገኝ።
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ።
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 5 ай бұрын
ሚላዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው ስላጋራሽን ከልብ አመሰግናለሁ
@Etfeben
@Etfeben 5 ай бұрын
Looks yummm😋😋
@selamnhzbi1732
@selamnhzbi1732 5 ай бұрын
Ehte lanchi LIKE yaltederege leman ydereg al Gobez berchi 👏👏👏
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 5 ай бұрын
Ejish yibarek Meluye❤
@helensolomon886
@helensolomon886 5 ай бұрын
ዘዴኛ ነሽ ሜሉ ሁሌም የምታመጭው በቀለል መንገድ ነው እምክረዋለሁ ለፆም መያዣ😂😂😂❤
@ruthgebrekidan967
@ruthgebrekidan967 5 ай бұрын
ጎበዝዝዝዝዝ ነሽ በእውነት
@directeroffice
@directeroffice 5 ай бұрын
ሚላዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው❤❤❤🙏
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 5 ай бұрын
Melly you are amazing. Can smell the cheese...yummy. God bless you dear.❤
@twi2415
@twi2415 5 ай бұрын
Melly you are the most beautiful and best chef !!
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 5 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለምያ ተመችቶኛል❤❤
@bruktesema3432
@bruktesema3432 4 ай бұрын
It looks delicious, will try it on our weekend off. Thanks for sharing ❤
@Luna23official
@Luna23official 5 ай бұрын
ደስ ሲል thankyou
@yetiyetim7138
@yetiyetim7138 5 ай бұрын
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ተባረኪ እስከምሰራው ቸኩያለሁ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 5 ай бұрын
ሠላም ሜሊ የምትጠቀሚበት የእህል አይነት ለጤና የሚስማማ ቢሆን ይመረጣል ❤አድናቂሽ ነኝ በርቺ !
@SemiraSermolo
@SemiraSermolo 5 ай бұрын
You are so wonder full
@Elsa-ky6nu
@Elsa-ky6nu Ай бұрын
Wow ❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 5 ай бұрын
ከንች ቡዙ ተምራለሁ የራሴቤት ኖሮኝ ካንች ያየሁትን ሁሉ ብሰራው በጣም ደስ የለኛ ነበር እኔ ምግብ መስራት በጣም ነው የምወደው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ሰገባያየሁት ሁሉ እሰሬለሁ ካልጠፋብኝ እና በጣም ነው ጉበዝንሽ እናመሰግናለን❤❤
@asqualreda84
@asqualreda84 5 ай бұрын
Thanks for being my inspiration for cooking ❤ Melu can I keep in fridge that bread topping?
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 5 ай бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 5 ай бұрын
Enmeseginln yene wed
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 5 ай бұрын
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ቁርስ🙏🙏🥰
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@askaletaye4372
@askaletaye4372 5 ай бұрын
ጥርት እና ግልፅ የሆነ የሆነ ፈጣን አሰራር አመሰግናለሁ
@bazatade2452
@bazatade2452 5 ай бұрын
Mellu enamesegenalen❤❤❤❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 ай бұрын
❤ ሁሌም የምትሰሪው ምራቅ ያስውጣል ሬስቶራንት ብትከፍች ያዋጣሻል ኢትዬጵያ ቦሌ አካባቢ አድናቂሽ ነኘ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 5 ай бұрын
Melly konjo gobez, keep up the good work! I love all your recipe. Can't wait to try it. Have a beautiful weekend ahead.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Thank you! You too!
@romanalebachew4210
@romanalebachew4210 5 ай бұрын
የኔ ጎበዝ
@BlessedGiftFromAbove
@BlessedGiftFromAbove 4 ай бұрын
God bless you!
@Endofthetimeby
@Endofthetimeby 5 ай бұрын
You are so wonderful
@user-rc9fk4ft2k
@user-rc9fk4ft2k 5 ай бұрын
Very nice berak fast
@konjittakele6135
@konjittakele6135 5 ай бұрын
Male endate neshe yena wed feterash endat dese endemele betame newe yemadenkesh yemewedsh nurelghe yena wede ege yebarek
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 5 ай бұрын
Wawww
@genetayele990
@genetayele990 5 ай бұрын
Betam Hulu yemisereyw aref naw yemitetekemiwen oil kechalesh asyen
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 5 ай бұрын
ሚሊዬ መልካም ሰው ስወድሽ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 ай бұрын
እናመሠግናለን
@almazbeshah9322
@almazbeshah9322 5 ай бұрын
Oh Melly I saw your video after long time, thanks
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አልነበርኩም ለ3ወር ያህል አሁን ግን ተመልሻለሁ ወር አልፈኝ ከመጣው
@user-fu6tb4vt5n
@user-fu6tb4vt5n 5 ай бұрын
ሜሉዬ❤❤❤
@le1785
@le1785 5 ай бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ ሊሊዬ
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 5 ай бұрын
Wow tadlen mirt new ergow salty new aydel mally❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አይደለም ትንሽ ጠብ ብታረጊበትም አይከፋም
@abebehailu4465
@abebehailu4465 5 ай бұрын
❤❤❤
@ssd2867
@ssd2867 5 ай бұрын
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@martatiga6552
@martatiga6552 9 күн бұрын
ጉደኛ እኮ ነሽ
@ematube8524
@ematube8524 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ መሽ አላህ መሽ አላህ ዋውውውው ጎበዝ በርች እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@user-ud6or8ir6o
@user-ud6or8ir6o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abebegirum5105
@abebegirum5105 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanadiribaballami685
@hanadiribaballami685 5 ай бұрын
ሜሉ ምርጥ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 5 ай бұрын
ባለሙያ በርቺ ምግቦችሽ ለጤና ተመጣጣኝ እናመሰግናለን እንቁላላ ችንን ለየት ባለ አሰራር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ፍርዬ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 5 ай бұрын
Siyasgomege tadleshal.
@kedijamohamed8470
@kedijamohamed8470 5 ай бұрын
Thank 🎉❤🎉
@hilutwork4837
@hilutwork4837 5 ай бұрын
❤❤❤melly mechea nwu yanchin hotel megeb yembelawu toll kefechenaa gabzhegn ❤❤❤🎉🎉🎉
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 5 ай бұрын
Ethio yehedesh gezea mirtu gebeta ley mekereb neberebesh ❤your so amazing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
የኩሽና ሰአት ላይ እኮ ቀርቤ ነበር Ebs ላይ
@Ayla-pc3dg
@Ayla-pc3dg 5 ай бұрын
እያልኩ ነበር ሜሊ ሂጂና ቢላሽ ውሸጂ
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 5 ай бұрын
ሜሉዬዬዬዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@meronshume3150
@meronshume3150 5 ай бұрын
Tebareki yemikebaw le school yihonal wey?
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 5 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ልዕልት 🙏❤🙏😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ መሲዬ
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 5 ай бұрын
God bless you.🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ekramberhe819
@ekramberhe819 5 ай бұрын
can we use this for lunch box for kids
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
Wow wow! I am going to try this. 1000 like! Meliye ye metbeshaw ena ye ovenu mindinew liyunetu? Chocolatu demo fridge wist store medereg yichilal lekenat?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ምንም ልዩነት የለውም በሁለቱም መንገድ መስራት ትችላላችሁ ለማለት ያህል ነው አንዳንድ ሰው ኦቭን የለኝም ስለሚል። ፍርጅ 4-5 ቀን ይቆያል
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv eshi yene konjo balemuya
@muluabetew5550
@muluabetew5550 5 ай бұрын
U lovely
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሙልዬ
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 4 ай бұрын
Oh nice but 180 degree for how long 10-30' or??
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
Thank you for sharing Melly Many blessings!❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን አስቱ
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 5 ай бұрын
wow ጤነኛ nutella! ምን ቁርስ ቤት ብቻ ትልቅ ምግብ ቤት ነው እንጂ ሜሊ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 5 ай бұрын
Olala Mellye
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ሰላም ነሽ አልጋነሽ አመሰግናለሁ
@user-co9gb9rz3r
@user-co9gb9rz3r 5 ай бұрын
Bettam new madenkesh megebeshenm hule emokeralew bet west
@halweyahalweya
@halweyahalweya 5 ай бұрын
ቅጠውን እንደ ሸወርማ መጠቀም አይቸልም❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ይቻላል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 5 ай бұрын
ሜሊዬ እንዴት ነሽ? እንደተለመደው የጣፈጠ ምግብሽን ቁጭ ብዬ ልጎምጀው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እሉዬ የኔ ውድ አለሁልሽ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 5 ай бұрын
በደቃቅ ስጋ ቢሆን ደሞ የበለጠ ጥሩ ነበር
@user-tf7xv6cz1b
@user-tf7xv6cz1b 5 ай бұрын
ቅመም ምን ያክል ጊዜ መቀመጥ ይችላል?
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 5 ай бұрын
እንዳሰራርሽ ከሆነ እንኳን ቁርስ ቀርቶ ለራትም አይደርስ። ብዙ ጊዜ ይፈጃል።
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ባልሽ ነጭ ነው እጅን አየነው
@ethiopian6561
@ethiopian6561 5 ай бұрын
Ende nech hone tikur why do you care?
@FereATS
@FereATS 5 ай бұрын
አየሁት በይ ራስሽን ችለሽ እኔ በበኩሌ ሙያ እየተማርኩ እስዋ የምትሰራውን ነው ያየሁት በዛላይ ባልዋ ነጭ ይሁን ጥቁር ምን አገባኝ አርፈሽ ሙያ ተማሪ!!!!!!!
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yy9kk1ls9t
@user-yy9kk1ls9t 15 сағат бұрын
❤❤❤
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 54 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН