ምርጥና ዘመናዊ

  Рет қаралды 71,031

አዲስአበባቤቴ tube.

አዲስአበባቤቴ tube.

2 жыл бұрын

ምርጥ #ጥሬስጋ ቤቶች በአዲስ አበባ -
በአዲስ አበባ ከሚገኙ ምርጥ ዘመናዊ የ #ጥሬስጋ ቤቶች የተወሰኑትን ይመልከቱ። SOME OF THE FINEST #RAWMEAT #TERESEGA RESTAURANTS IN #ADDISABABA #addisababacity #ethiopianfood #addisbusiness #habesha #ebs#ethiopianrawmeat#addisbusiness #ebstv #foodreview #shegergebeta
-Full video shot on iPhone 8.
-ልዩ ምሰጋና ለ #ዮናስጨርጨር ስጋ ቤት
#መስፍንቁርጥ እና ጠጅ#ፍቅሬኩንስፓኛ#ዳዊትፅጌአክሱማይት#ናትናኤልሃይሉ።
-በቀጣይ ሌሎች ስጋ ቤቶችን ለማስጎብኘት እንሞክራለን። #አዲስአበባቤቴ tube
-Videographer & editer ሰመረ አጀበ።

Пікірлер: 34
@tabbycat8760
@tabbycat8760 6 ай бұрын
Presentation, taste, culture, civilisation... 100%
@tube.5998
@tube.5998 6 ай бұрын
Best comment ever! Thank u.
@tabbycat8760
@tabbycat8760 6 ай бұрын
@@tube.5998 Thanks for the video our family loves Ethiopia may God bless you all salutations from France to all Ethiopians
@solomonassefa6621
@solomonassefa6621 2 жыл бұрын
እባካችሁ በርቱ ሌሎች ስጋ ቤቶችንም ብታስተዋውቁ።በተረፈ በጣም ምርጥ ነው።
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Жыл бұрын
አገርን በዚህ መልክ ማሣየት በጣም ደሥ ይላል ከሥጋቤቱ ባሻገር የከተማችን ውበት ፎቆቹ መንገዱ መታየቱ ኢትዮጵያን ተመራጭ መሥህብ ያደርጋታል በተለይ ለማያቋት አረብ ሀገሮች እንኳን ቤትና ዛፍ ላይ የምንኖር የሚመሥላቸው አረቦች አሉ ለነሡ ጥሩ ምልከታን ያደርጋል በርታ እናመሠግናለን ውነሽ ኢትዮጵያዬ
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
Amazing video editing..loved it a lot
@kirubeldejene7275
@kirubeldejene7275 7 ай бұрын
Nice presentation and very clear video supported by great music. You deserve my subscription!
@tube.5998
@tube.5998 7 ай бұрын
እግዜር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።
@user-cx4bp8ox6e
@user-cx4bp8ox6e 6 ай бұрын
እሽ አመሠግናለሁ ወድም
@user-sh8gf1eg1n
@user-sh8gf1eg1n 8 ай бұрын
ውውውውው የ ጥሬ ስጋ አፍቃርዬ yete ናችሁ me 111111ውውውውው
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
መስፍን በጣም ጠንካራና ትሁት ሰዉ ነዉ ከዚህ በላይ ያርግልህ የዘገየንም ቤት አሳዩን እሱም በጣም መልካም እና ብረት የሆነ ስራ አዋቂ ነዉ:;
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
1 Love Ethiopian people Thanks Ethiopia Eet it 😅
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እኛ ይህን ሀገራችንን ማየት ነው የምንፈልገው ፈታ አረጋችሁን ተባረኩ
@tube.5998
@tube.5998 Жыл бұрын
እስካሁን ከደረሱኝ ውስን አስተያየቶች ወይም comments ውስጥ የልቤን ያደረሰው ያንቺ የእህቴ የቆንጂት አስተያየት ነው ከልቤ አመሰሰግንሻለሁ። ምክንያቱም ይህን ስራ አቅሜ እውቀቴ ልምዴ በቻለልኝ እና እግዚአብሔር በፈቀደው መጠን እንድፈፅመው ያነሳሳኝ ዋናው ነገር የሀገራችን ሕዝብ ሁሉ ተሰብስቦ ተቻችሎ ተመቻችቶ የሚኖርባትን የምንወዳትን አይደለም እኛ መላው አፍሪካ እንደሷ የሚሆን የለም ብለው የሚመላለሱባትን ታሪካዊቷን እና ዘመናዊቷን #አዲስ አበባን መልካም ገፅታዋን ከብዙ በጣም በጥቂቱ ለማሳየት ነው ። - በፍቅር ስለተመለከትሽው እና ስለ መልካም አስተያየትሽ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@tube.5998 ይመችህ ወንድሜ በዚሁ ቀጥልበት እኛም ደስ ብሎን እናያለን ተባረክ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
ኖሮ ተወዶል????? እኔ አልሰማማ።እዩልኝ ጎበዝ ንሮ ተወዶል እኔ ኮ አንድ ሪያል አውጥቼ ክስ አልጠጣም በኢትዮጵያ እመንዝረዋለሁ ለልጆቼ ለዘይት እላለሁ ለካ እንዲህ ነው
@zeed7938
@zeed7938 Жыл бұрын
ወጣ ብለን አምስት ደቂቃ ስንራመድ ደግሞ እርቦት የዋለም ያደረም አለ
@gideymekonin8204
@gideymekonin8204 9 ай бұрын
Alaza and Tesfaye
@wondwosentadesse7823
@wondwosentadesse7823 9 ай бұрын
Who is singing the background music. This is what we need to hear now. Ethiopia one.
@tube.5998
@tube.5998 9 ай бұрын
የመጀመሪያው ዘፈን የዳዊት ፅጌ(ዳዊት አክሱማዊት) ነው ቀጥሎ ያለው ዘፈን ደግሞ የ#ናትናኤል ሃይሉ ነው መጨረሻ ላይ ያለው ግን ስሙን ባላውቀውም ዘፈኑ ግን የድሮ ዘፋኝ የዘፈነውን በአዲስ መልክ የዘፈነ አንድ አዲስ ድምፃዊ ነው። ስለ አስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ።
@gideymekonin8204
@gideymekonin8204 6 ай бұрын
Heavenly music. Thanks
@user-cx4bp8ox6e
@user-cx4bp8ox6e 6 ай бұрын
አመሠግናለን ለምሰጠን መረጃ አድስ አበ ባ የት አካባቢ ነው ሰፈር ነግረን 25 በፊትነው የማቀው እኔ በወጭ ነውየመኖረው
@tube.5998
@tube.5998 6 ай бұрын
የስጋ ቤቶቹን ሰፈር ከሆነ ቪዲዮው ላይ ተፅፈዋል
@finally7664
@finally7664 5 ай бұрын
ፈረንጅ አገር ያለነውን ያስቀናል
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 жыл бұрын
የሞባይል ዋሀት ሳፕ ይላኩልን
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 10 ай бұрын
አቀረባችሁ ዘፈን ስላጀበው ደስ አይልም ለዝግጅት ክፍሉ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
ይመቻችሑ ለማንኛውም ግን ኢቲዮጽያን አትንኩ እናት ሐገራችንን አትስረቁ ሐገራችሑን ሕዝባችሑን ስርታችሑ ነግዳችሑ ብሉ ጠጡ ተዳሩ ይሐው ነው እኔ ግን ሥጋ አይመቸኝም በድጋሚ ይመቻችሑ ።
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
እሁን እሄ እኮ እንድ ጥብስና እንድ ቁርጥ በልቶ እንድ ስስው 500 ብር ሊሆን ይችላል
@111fgh
@111fgh 2 жыл бұрын
""መቀለድህ መሆን አለበት
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ሁሌ የሚሚገርመኝ አድራሻ ልን አይገለፅም???????????
@tube.5998
@tube.5998 Жыл бұрын
የምኑ አድራሻ የስጋ ቤቶቹ ከሆነ ቪዲዮውን በደንብ ካየኸው አድራሻቸው ከነ ስማቸው ተገልጻል።
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
@@tube.5998 ካወክ መግለፅ ነዉ ቦሌ ጫፍ ብሎ አድራሻ ምንድነዉ?
@MayNemmuslimytube65
@MayNemmuslimytube65 Жыл бұрын
አንድ እኳንየሙሥሊም የለም😏😏😏
@solomontekle4859
@solomontekle4859 7 ай бұрын
Please tell him to have proper toilet and keep it clean. Absolutely disgusting and embarrassing!
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
የእኛ ቀናት #182 ልጄ በአባቷ ሽልማት ደምቃ አመሸች::
22:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 175 М.