No video

ምርጥ የፎርኖ (ዳቦ) ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት - Ethiopian Food How to Make Injera

  Рет қаралды 97,724

Melkam Tube

Melkam Tube

Күн бұрын

ምርጥ የፎርኖ (ዳቦ) ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት - Ethiopian Food How to Make Injera

Пікірлер: 182
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል እህቴ እጅሽ ይባረክ የጤና ምግብ ያርግልሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት እንደምን አላችሁ? ይህንን የፊኖ ድቄት እንጀራ ያዘጋጀዉት በዋነኝነት የጤፋ ድቄት ለማታገኙ ሰዎች እንደዚህ አዘጋጂታችሁ መመገብ እንደምትችሉ ለማሳየት ሲሆን የጤፍ ድቄት ለምታገኙ ደግሞ እንደ አይነት መጠቀም ትችላላችሁ። ከወደዳችሁት like,share, subscribe and comment አድርጉ። share,share,share አድርጉ በእናታችሁ😁 የወለድትን ካልሳሙለት፣ የደገሱትን ካልበሉለት፣ የጫኑትን ቪድዮ share እና like ከተላረጉለት ...😂😂
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ምጣድ ይኖራል ዱባይ ዉስጥ
@selamawitbekele7636
@selamawitbekele7636 2 жыл бұрын
አብሲት አይፈልግም ማለት ነው
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሬ ኑሪልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@fitsumdaniel7870
@fitsumdaniel7870 3 жыл бұрын
0
@user-sx3qw6go4y
@user-sx3qw6go4y 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር እኔም ሰራሁ አናመሰግናለን
@mamatube7065
@mamatube7065 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ የምር የኔ ማር እኔም ሞክሬው በጣም ነው የሚያምረው አላመኩም ነበር እንደዚህ ይሆናል ብየ
@sisayabebe5899
@sisayabebe5899 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ የጤፍ እና የገብሱን ጋግሬዉ ደስ ብሎኛል ምስጋናዬ ከልብ ነዉ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ይህንንም ሞክሪው ትወጂዋለሽ።
@user-jb5cm1im6j
@user-jb5cm1im6j Жыл бұрын
አላቅበት አልኩ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ጌዜ ስአት ይወስዳል እንጅ ቆንጆ እንጀራ ነው👌
@mulualene9763
@mulualene9763 Жыл бұрын
Yene konjo betam amesegenalehu zare seriche betam mert enjera hone hulachum mokerrut maryamin ewneten new!!!!
@Riyana-qf8kt
@Riyana-qf8kt 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ደስ የሚል ህጀር ❤️❤️😍😍😍🍒👍👍ሰላም ለዝባት ይሁን ሰላም ላገራጭን ይሁን አልላህ አገራቺን ሰላም ፍቅር የብዛልን
@selam518
@selam518 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቀላል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sibelehailu2582
@sibelehailu2582 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያንችን አይቸ ጋግርዬዬ ሳምር❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-by2jg6nw1q
@user-by2jg6nw1q 5 ай бұрын
Atii tokkoffadhaa mashaa allah ❤❤❤❤❤❤ harki kee fayyaa haa argatuu hojadhee turee garuu bayee bayee tokko itti gammade walah galatomi sister ❤
@habibafadel4178
@habibafadel4178 2 жыл бұрын
ዋዉ ማሻላ አላህ ይጨምርልሽ
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
በርች መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎደኛየ አለች አያቴ በትክክል እናመሰግናለን ውዴ
@user-rk4sf4kj8c
@user-rk4sf4kj8c 3 ай бұрын
😂😂
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጂሺን ይባርከው ባለሞያ ነሸ የምር ያምራል እጀራሺ ውዴ
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 2 жыл бұрын
Betam konjo new tebarki ❤
@mariyammariyammariyam6057
@mariyammariyammariyam6057 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምያምር
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 5 ай бұрын
ማሻአላበጣምጎበዝነሽ❤
@user-rk4sf4kj8c
@user-rk4sf4kj8c 3 ай бұрын
ማሻአለህ አሏሃ ዪጨምሪልሽ❤❤
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ወይኔ የኔ መልካም ሁሌም መልካም ነገር እንጠብቃልን በርችልን
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
ሲያምር የአፍለኛ ጣም ካልሆነ አመሠግናለሁ
@zinashworkmamozinashworkma2879
@zinashworkmamozinashworkma2879 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@saratube7323
@saratube7323 7 ай бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 ай бұрын
ዋውእጂሺይባረክ እኔባለፈል ልጋግርብዬ በሶበሶ አለኝ ለምድንእደሆነእጃ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቺ ጎበዝነሽ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hiwnetyeabi2192
@hiwnetyeabi2192 4 ай бұрын
Yes arif wetalign
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቺ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hayatmohammad5288
@hayatmohammad5288 Жыл бұрын
ዋዉማሻላህደስሱል
@hafetamdemeli1983
@hafetamdemeli1983 3 жыл бұрын
wawwwww yamral ene gen embiy belogna bezu ayent mokeriy eski demo yanchin lemokerew
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን😘
@HalimaAliyyi
@HalimaAliyyi 2 ай бұрын
❤❤❤ thanks 🙏🙏🙏🙏
@merrybella3064
@merrybella3064 2 жыл бұрын
thank u ❣️እጅሽ ይባረክ
@aleminah4746
@aleminah4746 3 жыл бұрын
I have followed your recipe & I’m impressed!! It really works thanks for sharing. Maybe keep it 1 or 2 more days to get the real injera’s sour taste.
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
I am glad you did it. That is a good idea. Thanks 😊
@fatimahassan2973
@fatimahassan2973 3 жыл бұрын
What flour she used
@aminamohammed4036
@aminamohammed4036 3 жыл бұрын
-
@aleminah4746
@aleminah4746 3 жыл бұрын
@@fatimahassan2973 I believe she used all purpose flour.
@ronankillian5350
@ronankillian5350 3 жыл бұрын
i know im randomly asking but does someone know a tool to get back into an instagram account..? I stupidly forgot the password. I would love any help you can give me!
@haimebelay506hayme
@haimebelay506hayme 3 жыл бұрын
Enamesegnalen. berch
@QunboGenale
@QunboGenale 3 ай бұрын
Absit Asfelgim
@aklessatiruneh3974
@aklessatiruneh3974 4 жыл бұрын
መልካም የ አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ በጣም ያምራል በርች እህቴ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@HalefomGebre-yq9zp
@HalefomGebre-yq9zp 2 ай бұрын
Be electric mtad maletea Mogogo lay megager ychalal yenea eht?
@user-pt7gj3jh7o
@user-pt7gj3jh7o 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ ሞክሬዋለሁ አሪፍ ነው ቤተሰብ እንሁን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@user-nb3he4fz2y
@user-nb3he4fz2y 3 жыл бұрын
Wow
@zalalemasfaw4802
@zalalemasfaw4802 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረው ተባረኪ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አሜን(3)አመሰግናለሁ
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የነጭ ጤፍ ነዉ የሚመስለዉ እጅሽ ይባርክ በጣም ባለሞያ ነሽ ኣይገልፀዉም
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ አመሰግናለሁ
@hshhdh-oy1xc
@hshhdh-oy1xc 3 ай бұрын
እንጀ። ለገግር ባንስ ሰስአትየፍጀን
@mesfintessema1925
@mesfintessema1925 Жыл бұрын
ዎድጃሎ እኔም እሞክራሎ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ብቅበይ በጣም ልዩነው ጎበዝ!!
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Жыл бұрын
ዋውውው
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 9 ай бұрын
Betam yamral wehaw muk new kezkaza ehete
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ያምራል
@KareehaKariya
@KareehaKariya 6 ай бұрын
ወዉ እጂሽ ህበራክ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 2 жыл бұрын
እህት በጣም እናመሰግናለን የምትጠቀሚው ዱቄት ስሙን ንገሪኝ እና እረሾ በካሚራ ሰረቺ 5 አቆይቺ ኩፋ ካለ በዋላ ፍረጅ ብከተው ከዛ 1 በዋላ ብጠቀመው ይበላሽብኛል እሩሾ አይቆመጥጥም አይደል
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 4 ай бұрын
ግዴታ ጨው መግባት አላበት ማለት ለኔ አይመቸኝም ዘመኑ ከጨውና ስኳር የምንሸሽባት ነው
@webitemelka2283
@webitemelka2283 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እውነት 👌😍
@mirellacanesi7148
@mirellacanesi7148 4 жыл бұрын
Selam je hagere lij. Anci indadregishu serice konjo metolijal gin Betam jatabikal mikijatu algebajim bitinegrij ameseginalu
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
በደንብ ማብረድ አለብሸ
@p-star722
@p-star722 2 жыл бұрын
የጤፍእንጀራ ለምኔነው የሚመስለው በጣም ባለሞያ ነሽ የሴት ቁነጮ ነሽተባረኪ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 3 ай бұрын
Syboka malety saydır sywil?
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
Can you send me the link of recipe about teff flour and all purpose flour
@jameelahasan9448
@jameelahasan9448 3 жыл бұрын
Good 👍
@bnfsta1979
@bnfsta1979 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@tsigemoja6858
@tsigemoja6858 Жыл бұрын
Wow.best
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 3 жыл бұрын
Wow well come
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 3 ай бұрын
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d Жыл бұрын
Batam ymral 👍🌹
@user-by2jg6nw1q
@user-by2jg6nw1q 5 ай бұрын
🎉
@BestAbara
@BestAbara 3 ай бұрын
❤❤❤
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ ! ጥያቄዬ ግን አብሲት አያስፈልገውም ?
@dgghdghj213
@dgghdghj213 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 2 жыл бұрын
ከጤፍ ጋር ቀላቅለን ብንጠቀመው እንጀራ ይሆናል ወይ ዋው በጣም ያምራል እንጀራው እጂሽ ይባረክ አይሻግትም እህት ?
@talemayehu1
@talemayehu1 2 жыл бұрын
ሞክሬዉ አላዉቅም። ፍሪጅ ወስጥ ስለማደረገው አልሻገተም።አመሰግናለሁ
@ekmo5543
@ekmo5543 4 ай бұрын
ምጣዱ የት ነው የሚገኘው ?
@almashalmash1235
@almashalmash1235 3 жыл бұрын
የማር ሺ አመት ኑሪልኝ
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ደግሞ እጀራ አምሮኝ ነበር
@sabontuficheesalalee8403
@sabontuficheesalalee8403 3 жыл бұрын
Wowwwww 👍👍👍👍❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
እንማሰግናለን ዱቄቱን በትኩሱ ነው ያቦካሽው??????
@user-dn3un1kt5z
@user-dn3un1kt5z 11 ай бұрын
ስንት ቀን ይቆያል ደራርበነው የምናስቀምጠው
@SalamSalam-od7sg
@SalamSalam-od7sg 2 жыл бұрын
እሸበጣምነው የምናመሰግነው እሽትምህሪትወስደናል እናት
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 6:14
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
Betam yamerale Ena mokera nebere gene tamu ayetafeteme
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
እንጀ እንጀራ አይሆንም
@user-tn9dw9sw7e
@user-tn9dw9sw7e 3 жыл бұрын
መሸአለህ የምረል አብሲት አይፈልግም እንጀረ እንጀረ ይለልጠአሙ እህት
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
እንደ ጠፍ እንጀራ አይሆንም
@user-nb3he4fz2y
@user-nb3he4fz2y 3 жыл бұрын
Batami konojo new
@andebrhantesfamariam
@andebrhantesfamariam 4 жыл бұрын
Ye egzaber digaf kene ayileyi beyi
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
የገረመኝ ነገር ቢኖር ካመሽው በኃላ ሳይበርድ አቡክተሽው እንዴት እንዳመረ እኔ ባለፈው የስንዴውን አምሼ 2. ሰአት ያክል አቀዝቅዤ ብጋግሩው. ልክ ሙቅ ውሀ የበዛበት መሰለ በቃ አስጠላ
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
እውነት የሚገርም ነው እንግዲህ የኔ እንደምታይዉ ነው የሆነው ምንአልባት በቀዝቃዛ ውሃ ካልሆነ ያቦካሽው ለዚያ ይሆናል።
@mihretbeyene3851
@mihretbeyene3851 3 жыл бұрын
Yene konjo Enjera mebilat alichilim nbr Silemiyamegn Yiheni aserari wedijewalew beliche negirshalew
@aster7622
@aster7622 Жыл бұрын
WOWa
@eyutube4465
@eyutube4465 2 жыл бұрын
God bless you daer 🙏💜💜
@FoziaAwol
@FoziaAwol 2 ай бұрын
ግን የሚሸጡትም እያመሱነዉ የሚ ጋግሩት
@almashalmash1235
@almashalmash1235 3 жыл бұрын
የሴት በላይ እሽ ይባረክ
@user-sz5rt3sh6x
@user-sz5rt3sh6x 3 жыл бұрын
ተባረኪ እኔም ሞክሬዉ ተሳክቶልኛል በጣም ቀላል አሰራር ነዉ ደሞ በርቺ
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kidestz5049
@kidestz5049 2 жыл бұрын
Amesegnalew gen ayen endiyaweta michemerbet neger ale ene endachi mokrew ayen alawetam
@enasbekri171
@enasbekri171 3 жыл бұрын
cold or warm water?
@mimisimrat963
@mimisimrat963 2 жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ 🙏
@AhmedAli-vl5sd
@AhmedAli-vl5sd 3 жыл бұрын
Duketu lemin yitamesal?
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
ለጣእም አሪፍ ነዉ። እንዲሁም አይን እንዲያወጣም ያደረገዋል።
@AhmedAli-vl5sd
@AhmedAli-vl5sd 3 жыл бұрын
Thankyou for your fast answer.
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አቦ
@dessiemichiel5765
@dessiemichiel5765 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ወደድኩሽ ካላገባሽ እንጋባ ዘረኛ ካልሆንሽ ኤርትራዊ ነኝ ha ha ha
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ይቅርታ ጨው በብዛት አመከርም
@imuaniwar9653
@imuaniwar9653 3 жыл бұрын
በረች የኛንም መላበያት
@tube1585
@tube1585 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኘሻለሁ አችም ሁኝኝ ዉዴ በተረፈ በጣም ጡሩ ነዉ በርች
@talemayehu1
@talemayehu1 3 жыл бұрын
በደስታ
@user-go2zj9eg5l
@user-go2zj9eg5l 3 жыл бұрын
እጀራእቢአለኝ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 4 жыл бұрын
Gobez neshe tebareki🙏 ምክሬው የሚያምር አይን አውጥቶልኛል ግን የእንጀራ ጣም የለውም! እንደኔ ግን ጤፍ ዱቄት ማግኘት ለማይችሉ እንደሆን እንጂ ትርፍ ድካም ነው።
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አወ እንደ ጤፍ እንጀራ አይጥስፍጥም
@user-cb8gd1gg5b
@user-cb8gd1gg5b 4 жыл бұрын
ጭው ጨምሬበት
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
Tamewe yasetelale serecha ayechawalehew ayenew gene yamerale
@muluneshmulunesh7276
@muluneshmulunesh7276 2 жыл бұрын
seyamr
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН