Ethiopian Food - How to Make Firno Duket Injera - 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር

  Рет қаралды 745,153

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

5 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 1 600
@user-ot9ke4tf8u
@user-ot9ke4tf8u 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እናት እደኔ ማነዉ የዝች እናት ስራን የሚወድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልዩ እናት
@zerubabelzerihun9112
@zerubabelzerihun9112 5 жыл бұрын
በዞርኩበት ሃገራት ሁሉ የብዙ እናቶችን ላይፍስታይል አይቻለሁ ነገርግን እንደ ሃበሻ እናት ግን በፍጹም በአለም ላይ የለም 100%እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እናንተን ያኑርልን ።
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
በጣም
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ትክክል
@juliachurina4709
@juliachurina4709 4 жыл бұрын
በትክክል እናቶቻችን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@user-oc3gp9nm5f
@user-oc3gp9nm5f 4 жыл бұрын
እዉነት ማን እደ ኢትዩጲያ
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ እኚን እናት ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጦት እጅዎት ይባረክ
@kalderse8689
@kalderse8689 3 жыл бұрын
ማማዬ እናቴ ድምፃሆ እኮ እራሱ እንዴት እንደምወደው ለመላው #ሀገሪ እናቶች እድሜ ከጤና ይስጥልኝ😘😘😘😘😘😘😘
@user-pz7te2xv2w
@user-pz7te2xv2w 5 жыл бұрын
ማምዬ እረጂም እድሜና ይስጥሽ ማነዉ እንደኔ የእናቱ እንጀራ የናፈቀዉ
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 5 жыл бұрын
እኔ
@user-pz7te2xv2w
@user-pz7te2xv2w 5 жыл бұрын
@@user-tm8wj8tl7h Ayezon mar
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ያዉምሹሮየጋር
@user-lp8mh3to4u
@user-lp8mh3to4u 4 жыл бұрын
እንጀራ በጣም ናፍቆኛን ግን እናቴ በህይወት የለችም😥😥😥😥😥
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
@@user-lp8mh3to4u አይዞሺ የኔዉዲ😭እናትን ማጣት ከባዲቢሆንም
@mekdes1338
@mekdes1338 5 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@fatiyamuhammad4195
@fatiyamuhammad4195 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 5 жыл бұрын
ፍርኖ ማለት ምንድን ነው ያጀመአ
@MemeMeme-jo1xp
@MemeMeme-jo1xp 4 жыл бұрын
እናቴበጣምነዉምናመሰግነዉእድሜናጤናይስጦት
@mulumulu5730
@mulumulu5730 4 жыл бұрын
እናታችን በጣም ጥሮ ሞያነው
@duifkgkgfilgoglglg7368
@duifkgkgfilgoglglg7368 4 жыл бұрын
ማዘር በጣም ያምራል እረዥም እድሜ ከሙሉጤናጋር ዋውውውውው
@rosikiyaa1167
@rosikiyaa1167 4 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ያሳዝኑኛል እኚህ እናት ሁልግዜ ሳያቸው 😌 እግዚአብሔር ያበርታዎት እናቴ 😍❤️
@Ever-yx9zx
@Ever-yx9zx Жыл бұрын
ለምን
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
የኛ ዉድ እናት ኑሩልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 5 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት ኮመታተሮች እማ እማ እያላችሁ ተንጫጫችሁ አስለቀሳችሁኝ ናፍቆት አሰቃይቶኛል ደስ ይሚለው ነገር ማንኛዋንም እናት ካየሁ ይቀንስልኛል በነሱ ውስጥ እናቴን አያታለሁ ምርጥ ትምህርት ነው ማም የኔ ባለሞያ ሺህ አመት ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ሞያ እየቀሰምኩ ነው።
@zenidemisse7187
@zenidemisse7187 4 жыл бұрын
አረ አታልቅሺ እህቴ አይዞሽ ፣የኢቲዮጲያ እናቶችን ስናይ የራሳችንን እናት እዳገኘን ነዉ የሚመስለን እና ጠክሪ
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 4 жыл бұрын
ያገልቢአይዞሺ
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 4 жыл бұрын
እሺ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ምርጦች
@mimebeza3240
@mimebeza3240 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናት እማዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ንጽህናሽ ይበቃል የኔ ባለሙያ❤❤❤ወድጄዋለው
@ramlamahammed7758
@ramlamahammed7758 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እማ !!!ሚነዉ እሲ የስደት እሩዝ የሰለቼዉ???የእናቱ እንጄራ የናፈቀዉ እሲ ላይክ ግጩኝ ??!ሁላችንንም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሚንንንንንን
@ramlamahammed7758
@ramlamahammed7758 4 жыл бұрын
ይሄ ቀን አንድ ቀን ያልፍ ይሆናል እስከዚያዉ ትግስቱን ይስጠን !!!
@reyuleyu708
@reyuleyu708 4 жыл бұрын
@@ramlamahammed7758 beteseb enehun demerign
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
አሚንን
@ayenalemassa4339
@ayenalemassa4339 4 жыл бұрын
ሀብሽ ታምሶ የተፈጨ ትንሽ ሀብሽ ቢኖርበት በጣም አሪፍ ነው። ምክንያቶም ፍርኖ ዶቄት ሆድ ይነፋል ስለዚህ ታምሶ የተፈጨ ግማሽ ማንኪያ ሀብሽ ቢኖረው በጣም አሪፍ ነው እኔ በሀብሽ ሞክሬው በጣም ደስ የሚሊ እንጀራ ሆኖ አግኝቼዋለው እና !
@kulleejidda9115
@kulleejidda9115 4 жыл бұрын
Ene gn mokre emb alegn😢
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ጤፍና...ፍርኖ.ዱቂት..ቀላቅለው..ቢጋግሪት ምን ይሆናል
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊልኝ
@user-jq7ny6xf8e
@user-jq7ny6xf8e 3 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 ምንም አይሆንም እናት
@ayshamohammed4425
@ayshamohammed4425 2 жыл бұрын
ማዘርዬ እንግዲህ ዛሬ አብክቼዋለሁ ልሞክረው አላህ ያሳምረው ደግሞ መዳሜም እበላለሁ ጋግሪ ተብዬ ነው እናመስግናለን
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው😚
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Edmyena tana yistewot
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ማምየ መልካም ሠው
@user-kl7qh2qe6r
@user-kl7qh2qe6r 5 жыл бұрын
ማሚ እጂሺን ይባርከው
@helilove3037
@helilove3037 4 жыл бұрын
የእውነት እናታችን በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ለፍሲካ ከቤት ስለማንወጣ በኮሮና ምክነያት ልክ እንደናንተ አዘጋጅቼ እጋግራለሁ እኔ እንጀራ መጋገር በጣም ነው የምወደው በ7 አመቴ ነው እናቴ ያስለመደችኝ አገር ቤት እድሜና ጤና ለናቶቻችን!!!
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 4 жыл бұрын
ጤናዳም በአረበኛ ምንድነው
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት እኔ ዛሬ ነው ያገኘሗችሁ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ እንኳን እህል አፈር ብሰሩት ማር ነው የናቴ ልጅ ነኝ። አይ ስደት
@user-vl4kz4co1v
@user-vl4kz4co1v 4 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለሁሉም እናቶች
@user-bw2ur5uf3y
@user-bw2ur5uf3y 4 жыл бұрын
የኔእናት ትልቅሰዉ ይግደለኝ እግዚአብሔር አምላክ የእናቶቻችንን እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልን
@kidistlale8199
@kidistlale8199 4 жыл бұрын
What kind of person is disliking this video we have to learn say thanks is someone trying to help thanks mother
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
Doma ras nachew dislike yemiyaderkgut
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ይመስላኛል ባለማወቃቸው። ይሄናል እኔም።ገርመኝ
@fathingeber2669
@fathingeber2669 4 жыл бұрын
Wawe des yliale emama tane ystiate
@yarabbiabdinkosuma2029
@yarabbiabdinkosuma2029 4 жыл бұрын
እድሜ ይሰጥሽ እማኮ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 3 жыл бұрын
@Dan Renolds idon'tnow sitter iam also loved mother።but other peolpe dislike thedefirent. /like and።dislke my oppenion
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
ማማዬ(ደስታዬ) የአዲስ ዓለም ወርዳግብርና ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ።ሰላማዊት ንኝ፣ሴት ልጄን ነፍሰጡር ሆኜ ያበላሽኝን የስንዴ እንጀራ አልረሳውም፣የኔ ባለሞያ፣እድሜና ጤና ይስጥሽ ክነልጆችሽ።
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 3 жыл бұрын
Hi ሰላማዊት ማሚ ኮመንትሽን አይታ ሰላም ብላት ደስ ይለኛል ስላለች ከቻልሽ በዚ amharic101@gmail.com ኢሜል ስልክሽን ላኪልኝ ትደውልልሻለች
@ergoyeergoye9955
@ergoyeergoye9955 4 жыл бұрын
እናቶቻችን በአለም ላይ ውዷ እና ብላሀተኘዋ የኢትዮጵያ እናቶች ናችሁ እና 10000 አመት ኑሩልን
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 4 жыл бұрын
አሜን ♥♥♥
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 4 жыл бұрын
Sisisi Amen
@hanam3589
@hanam3589 5 жыл бұрын
Thank you for making my life easier.
@DD-fj8um
@DD-fj8um 5 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንዴት እንደምወዶት
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
በጣም። አመሰግናለሑ። በተለይ። ሞያ ላሌለኝ። ለእኔ። ሑሌ። አገሬ። ለማልሔደዋ። ስደተኛ። ምስጋና። ለወይዘሮ። 😍😍😍😍😍
@ryukenss
@ryukenss 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing all your tips and recipes! God bless you.
@yonasdawit3965
@yonasdawit3965 5 жыл бұрын
Very happy to listen 100% clean AMHARIC Very pure AMHARIC very beautiful 😍. Tnx mother !
@user-ot8sx9zz3y
@user-ot8sx9zz3y 4 жыл бұрын
ممكن تترجم لي بالعربي
@roseforever2935
@roseforever2935 4 жыл бұрын
ታድያ ምነው አድናቆትህን ጥርት ባለ አማርኛ አለመፃፍህ?
@AlaaAhmed-pw2re
@AlaaAhmed-pw2re 4 жыл бұрын
yene enat tebarku
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ ገና ዛሬ ነዉ ያየወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 😍😘😘
@ethiopiaabysinya9682
@ethiopiaabysinya9682 5 жыл бұрын
ቤተሰባችሁ ሁኛለሁ ሰብስክራይብ ያድርጉኝ ቤተሰብ ይሁኑ ምናልባች ከኔም አዳዲስ ነገር ያገኛሉ❤❤❤
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 4 жыл бұрын
ባለ ሙያ እናት, እድሜ ይስጥወት, ሌላው ወሬና አሉባልታ ላይ ጊዜውን ያባክናል እርስዎ ሙያዎን ያካፍላሉ እግዚአብሔር ይባርኮት::
@amienegash4352
@amienegash4352 4 жыл бұрын
ጌታ እግዚብሔር ጤና ይስጥሽ እማዬ ስወድሽ እናት እናት ነሽ እኮ አቦ ይመችሽ ይቅርታ ግን እናት የሁሉም እማዬ አንቺ ስላልኩኝ ስለወደድኩሽ እናቴን ስለምወድ የሰው ዘር ሁሉ እናት እወዳለሁ።
@musaumare9622
@musaumare9622 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል እድሜና ጤና ለእናታች ጎበዝ በርቱልን እሰኪ እኔም እሞክራለው ኢንሻ አላህ
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 5 жыл бұрын
*ማሚዬ እድሜና ጤናው ያድልልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን*
@fmed7863
@fmed7863 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ እንጀራ እስኪ እሞክራለሁ አምሮቴን ባወጣ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ማምየ
@merrymerry4957
@merrymerry4957 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን እናታችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው በስደት እየኖርን በሩዝ የምንሰቃይ ይህ ባለማወቃችን ነበር አሁን ግን ያ ሁሉ ሞያ ተምሪያለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልን።
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 5 жыл бұрын
እናታችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ
@just-be-you
@just-be-you 4 жыл бұрын
Thanks for the translation❤
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 5 жыл бұрын
እናትየ እንዴት ነወት ሰላም ነው? እኔ የጤፍ እንጅራ ባሳዩን መሰረት በውቅደም ተከተል ስማክረው በጣም......እሚያምር እንጀራ ነው የሆ ነልኝ አላህ ረጅም በእድሜና ጤና ይስጠወት እጅግ በጣም .... አመሰግናሁ።
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
ዋው ከልብ እናመሰግናለን ❤
@alammmm1243
@alammmm1243 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔባለሞያ እግዚህአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 4 жыл бұрын
It is my first time watching Mami’s video and I found it very thoughtful. I liked it and of course subscribed it as well. Thank you 🙏 Mami for your time and this wonderful lesson. Stay blessed!
@GgGg-ef7vh
@GgGg-ef7vh Жыл бұрын
መሺአላእናታቺን
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 5 жыл бұрын
Welldone Mamaye! እባክዎትን ሁለት ነገር ልጠይቅዎት። አንድ እንዴት ዱለት እንደሚሰራ ቢያሳዩን፤ ሁለት ጂንስ /ጨጓራ/ ጉበት ሳይገባበት እንዴት እንደሚሰራ ቢያሳዩን እወዳለሁ። ሌላው የሚጨምሩትን ዘይት ወይም ቅቤ መጠን በሾርባ ማንኪያ ወይም በሌላ በተመቸዎት መንገድ ቢያሳዩኝ ደስ ይለኛል። መድሃኔአለም ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥዎት እመኛለሁ። መልካም ፋሲካ!
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
Good Job! Thank You Mum
@abuemayiabuemayi5132
@abuemayiabuemayi5132 4 жыл бұрын
እማማ እድሜሽን ያርዝመው ለስው ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው
@berryberry2124
@berryberry2124 5 жыл бұрын
እናቴ እጆት ይባረክ ከእርሶ ከናታችን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
@beshuabezabih3735
@beshuabezabih3735 3 жыл бұрын
Thank you very much for all your talent you share with us.You are brilliant.
@mimif5512
@mimif5512 5 жыл бұрын
I like what I see and I will try it.thank you
@hiwottadess3051
@hiwottadess3051 4 жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የፆም ምግብ ያዘጋጁልን እናመሠግናለን ❤
@user-lh4rz2ol6x
@user-lh4rz2ol6x 4 жыл бұрын
Hiwot Tadess አሜን አሜን አሜን
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በተለይ ንፅህናሽ ማሚ ልዩ ነው ዋውውውው
@tchiyeenatwakbthif9937
@tchiyeenatwakbthif9937 4 жыл бұрын
እርሾ ማለት ምን ማለት ነው
@user-yv4np8zt5n
@user-yv4np8zt5n 3 жыл бұрын
@@tchiyeenatwakbthif9937 እርሻ ማለት ኩፍ ሚያረገው ነው
@tchiyeenatwakbthif9937
@tchiyeenatwakbthif9937 3 жыл бұрын
@@user-yv4np8zt5nእሺ አመስግናለው ውዴ🙏
@wubshethailu8167
@wubshethailu8167 4 жыл бұрын
when i see ur posts i always remember and miss my mom. thank you for sharing mamiye, we lv u, keep it up
@meyogaast8097
@meyogaast8097 5 жыл бұрын
እማምዬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እማዬ😘💖
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
እማ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ!!! እናመሰግናለን
@user-ms5ch3my4z
@user-ms5ch3my4z 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድሜና ጤና ያድልልን እናታችን በጣም እናመሰግናለን
@mekdelawitketsela4563
@mekdelawitketsela4563 4 жыл бұрын
Emama I just want to say thank you for every video you work hard to show us and keep us healthy with home cook food . U simply the best God bless you
@lemlemjemal1627
@lemlemjemal1627 4 жыл бұрын
የዳቤ አስራር ብታስተምሪን
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 5 жыл бұрын
ማሪ ዘነብ ነወት እናመሠግናለን 👍
@missweyine5739
@missweyine5739 4 жыл бұрын
እማምዬ እዴና ጤና ይስጥሽ 🙏🏾ቆይ ግን dislike ምታረጉት ሰዎች ጤነኛ ናችሁ??😡👊🏼በማማሰያ ነበር ማለት
@amisweet5064
@amisweet5064 4 жыл бұрын
weyinshet worku ማማስያ ይብላችሁ በይልኝ ምድረ ምቀኛ ሁላ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ትክክል
@missweyine5739
@missweyine5739 4 жыл бұрын
Ahelam tube በእውነት አሁን ምን አርገች ሙያ ባስተማረች
@user-so1ks4vk5y
@user-so1ks4vk5y 4 жыл бұрын
😂👎👎
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ምን ጤነኛ ናቸው ብለሽ ነው በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
Mama Adane ,, Thank You For Your Great Lesson.
@user-pj5mk3uh1h
@user-pj5mk3uh1h 4 ай бұрын
❤❤ ያኔ እናት እድሜና ጤና ይሥጥሽ ጃግና
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ምጣዱን ከየት እየተገኝ ነው ግን ሲያምር እማምዬ እጀዎ ይባርክ አስተምሩቱ በደብ ገብቶኛል እርጋታዎች ጋር ምክርዎን ስለለገሱን እድሜ ጤና ይስጠዎት😘😘😘😘
@dybaikk7291
@dybaikk7291 4 жыл бұрын
ምጣዱእትዩአለዴ
@user-ol3ji3uf8l
@user-ol3ji3uf8l 5 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች በጣም አሪፍ እውቀት ነው
@user-xr2zf5sz8k
@user-xr2zf5sz8k 4 күн бұрын
እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 4 жыл бұрын
Thanks for sharing your experience and knowledge. I liked your detailed step by step presentation. I rather prefer to call it injera style bread as it is made of wheat not teff
@jemilaunurhusien8546
@jemilaunurhusien8546 4 жыл бұрын
You teacher me mumyee may Allah bless you💞🌹
@kedesskedess6103
@kedesskedess6103 4 жыл бұрын
እረጀም እድሜ ይስጥሽ ሞክሪዉ በጣም አሪፍ ሆኖዉ ጋግሪያለዉ 🌷🌹🌹🌹
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮ እናቶች እኮ ልዩ ናቸ በእዉነት ማማዬ ትልቅ ስጦታ ነዉ እጀዎት ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 3 жыл бұрын
ማሚ እረጅም እድሜና ጫና ይስጥልን💔💔💔💔💔
@meirafw5419
@meirafw5419 4 жыл бұрын
እርስዎን ሳይ ሀገሬ የገባው ይመስለኛል:: አመሰግናለው የሙያ እናቴ ስለሆኑ!
@SH-xg2lv
@SH-xg2lv 4 жыл бұрын
Mamina shkorina 😘 thanks so much for this recipe....i asked my husband to get me white flour for ambasha and he got me this big bag from Costco and I was what I'm going to do with this..because I have no family or friends to share with....after I kept it for a while... I stamble with your video 100%white flour injera...i followed step by step your instructions...oh God it come out beautiful injera...thanks again mamina.....by the way I use your recipe only teff the one for 5 days fermenting I love it....i been using it for a while now .God bless you 🙏
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
Thank you!
@selamtube12
@selamtube12 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bestcell3426
@bestcell3426 4 жыл бұрын
ማሚዬእዴት እደምወድሽ ገናብዙም ከቤተሰብ ተምሪያለሁ ግንአሁን ካችምብዙተማርኩ ልክእደ ወላጅ እናቴ ነውእምታስተምሪኝ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስ ጥሽ። ማምብዙ ተማርኩ አሁንምንምእሚያቅተኝ የለምብየ አስባለሁ ሙያአችጋር በሽነው ስወድሽ
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 5 жыл бұрын
እማዬ እጅዎት ይባርክ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል አይ ግን ሴቶች ሰነፍን ሀገራችን ስንገባ ማስፈጨት ጤፍ ማበጠር ትተን ፔስታል ይዘን እንድንዞር ነው ያደርጉን በቀላሉ
@user-pg5bl6iv5p
@user-pg5bl6iv5p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እናቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ አሜን ፫
@nuhaminhunegnaw3293
@nuhaminhunegnaw3293 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅግ ደስ ይላል
@aishamohammed6257
@aishamohammed6257 5 жыл бұрын
Thanks my sister i lives in france I can't get tefe this can help me god bless you and your family
@addisabeba4264
@addisabeba4264 5 жыл бұрын
Essaie avec de la levure de boulangerie c'est encore mieux
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ሩዝም በዚህ መልኩ እንጀራ ይሆናል።
@loveYou-ru8oq
@loveYou-ru8oq 5 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥን ለኛ እንደምታስቢ አላህ ይጠብቅሽ
@ahlamyenatwalegwelywaney2593
@ahlamyenatwalegwelywaney2593 5 жыл бұрын
Amennnn
@habeshatrendingvlogs2377
@habeshatrendingvlogs2377 4 жыл бұрын
Great tutorial, it worked for us👍
@user-dd5jx3pe4g
@user-dd5jx3pe4g 5 жыл бұрын
ዋዉ እጃችሁ ይባረክ እድሜና ጤናውን ያድሎት እናመሰግናለን
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 жыл бұрын
ጤፍ ብወደድም ፉኖ ዱቄት እጀራ በዚህ አነት ጋግሮ መብላት ይቻላል ማለት ነው ማማዬ እጆት ይባረክ በጣም እናመሰግናለን
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 жыл бұрын
Birhani Birhani ክክክክ እሱምኮ ውዲነው የበለጥ
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 4 жыл бұрын
እናውቃለን አረብሀገር እሱን ነበር የምን በላው ሰካር አይስፈልግም እርሾ በታምትንሽ ነው ከበዛ ዳቦዳቦ ይላል መታመስም አያስፈልግም
@reyuleyu708
@reyuleyu708 4 жыл бұрын
@@lubabalubaba3764 beteseb enehun demerign
@reyuleyu708
@reyuleyu708 4 жыл бұрын
@@alemzerecabegaz1463 beteseb enehun demerign
@Dink159
@Dink159 4 жыл бұрын
Wooow.ደስ ምትል እናት ።
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 2 ай бұрын
የእኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ.
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንግዲህ ይሞከራል።
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥሽ
@saragirma2590
@saragirma2590 4 жыл бұрын
ማምዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ምርጥ እናታችን ነሽ
@saragirma2590
@saragirma2590 4 жыл бұрын
ማምዬን የምትወዱ እስቲ ልያቹ በሰብስክራይብ አበሽብሹኝ በማምዬ ስም ስወዳቹ ፍቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እስቲ አበሽብሹኝ ስሞትላቹ
@21istehiwet
@21istehiwet 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@meker1605
@meker1605 4 жыл бұрын
Thank you ☺️ looks yummy 😋 I’m gonna try it today.....good luck to meeee🥵
@s.a.w653
@s.a.w653 5 жыл бұрын
እየጋገርን ነው አለዛ ስደት ሀገር እና እንጀራ አሳመረን እኮ ማም ሜእረጂምእድሜ ይስጠወት
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
እናታች ሁልጊዜም አንደኛ ነወት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@HalaHala-xe7xh
@HalaHala-xe7xh 5 жыл бұрын
ባገኝወት እናት ለ1 ወር
@chaliyalj3770
@chaliyalj3770 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማ
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የኔ እናት ኑሩልኝ
@user-hx6iy3hv1f
@user-hx6iy3hv1f 4 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይስጥልን እጀወት ይባርክ
@sitayohabshi7029
@sitayohabshi7029 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እረጁም እድሜ ይስጥዎት እንደ አያቴ ወፍራም እንጀራ ይወዳሉ ደስስ ሲል እሞክራለሁ እኔም
@user-ci4kl9wl8l
@user-ci4kl9wl8l 5 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ማዘርዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 4 жыл бұрын
እናቴ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውይ ግን እንደ እናት ፍቅር የሆነ ሰው አለ በዚህ አለም ያለስስት ፍቅሩን የሚለግስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ለአለም እናቶች💚💛❤️😍😍🙏🙏🙏
@zarah2187
@zarah2187 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ 🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏
@alemabebe1795
@alemabebe1795 5 жыл бұрын
Mam God bless you...
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 5 жыл бұрын
Wow that's awesome 👍👏❤️
@user-in5kn5cg3h
@user-in5kn5cg3h 5 жыл бұрын
ጥሩ እናመሰግናለን ማዘርዬ
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 2 жыл бұрын
Thank you so much! Rejim edime yistot!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ማምዬ በጣም ያምራል እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ሀይ ማል በሄድኩበት እላጣሽም ዋውው ደስስ ሲል
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 жыл бұрын
@@Marakitube እጀራእጀራይላልማዘር
@meseratmeseratzawdu6286
@meseratmeseratzawdu6286 4 жыл бұрын
ማሚዬ እየገዛው ነበር የምጠቀመው ከዚህ በኅላ እዳሳየሽኝ እጋግራለው በእጣም አመሰግናለው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
እኔእኳን ማንም አይገዛልኝ ቤሩት ነበር እደፈለኩ የምገዛው ድባይ አሁን የቤት አይጥ አረገኝ ዋናው ጤና አሁን አየሁ እሰራለሁ እቤት
@Gf-ps4yr
@Gf-ps4yr 5 жыл бұрын
ያምራል እናመሰግናለን
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
ዋው እናት የነካቹ ነገረ እንዴት እንደናፈቀኝ እድሜሽ ይረዘም እማማ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 542 М.
اللحوح الحبشي بالخميرة الحامضة/injera recipe without teff
15:41
Hanoona's Recipes وصفات حنونه
Рет қаралды 656 М.
ሰራተኛዋ ስትቀመጥ የማትወደዉ አሰሪ
16:20
Vegan Ethiopia Episode 1: Injera Bread
12:09
Uncle Lou's Vegan Kitchen
Рет қаралды 70 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29