ምርጥ የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር !! How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot!!

  Рет қаралды 481,959

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

3 жыл бұрын

ስጋ Beef
ቀይ ሽንኩርት Onion
ቅቤ Butter
በርበሬ Pepper
#Ethiopian​#Food ​#Key wot​ #
Yegna bet tube on facebook : / ​
Yagne_bet_tube insta : / yegna_bet_t​. .

Пікірлер: 406
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 9 ай бұрын
እያንዳንዱ ነገር ከገባ በኋላ የሚኖረውን ቆይታ በደቂቃ ብትናገሪ የበለጠ በጣም ያስተምር ነበር።
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ቀይ ወጥ መልኩ እራሱ በጣም ያምራል የሚቻል ከሆነ በፖስታ ቤት ላኪልን በጣም ጎበዝ ባለሙያ በርቺልን
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 11 ай бұрын
❤❤
@user-zg3dq3vz9v
@user-zg3dq3vz9v 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ምርጥ ቀይ ወጥ ነው ሲያዩት በራሱ የመብላት ፍላጎትን ይቀሰቅሳል በርችልኝ የኔ ባለሞትያ 😍👌
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Жыл бұрын
እሺ እኔ ሠርቼ እልክልሻለሁ የኔ ቆንጆ አንዴ እንደአማረሽ እማ አትቀሬም
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ አስራርሽ በጣም ያስታውቃል ወጥ ሚያጣፍጠው ማማስል ነው ይባላል እና እንቺም እጅሽ ሳያርፍ ዶሮን የሚያስንቅ የቅይ ወጥ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@adsafe2900
@adsafe2900 3 жыл бұрын
ቀይ ወጥ ምርጥ ነው አሰራርስ አከታተፍሽ ሁሉንም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@user-rh7du6ke9n
@user-rh7du6ke9n 3 жыл бұрын
ምርጥ ቀይ ወጥ አሠራር ነው ያየሁት አችቤት ባለሙያ ሤት ያኮራል የውነት ሙያሽን በጣም ነው የማደቀው እናመሠግናለን የኔማር
@rahelamare9877
@rahelamare9877 11 ай бұрын
ዋው ልክ እንደዶሮ ነው የሰራሽው በጣም ጠፋጭ እንደሆነ ያስታውቃል
@ethiopia1445
@ethiopia1445 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን ውዴ
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ስጋ ወጥ ነው የሰራሽው ልክ አንደደሮ ወጥ ነው ያቁላላሽው የበርበሬው ቀለም ቅላቱ ያምራል የኔ ባለሙያ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን ውዴ😍🙏🏾💕👍🏾
@user-jv4ev7og8u
@user-jv4ev7og8u 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አቦ ያሚ ያሚ😋😋 ይሄንንማ መብላት ነበር
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም ቆንጆ የሚምር ቀይ ወጥ አሰራር ነው ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል ዶሮ በየው እንዴት እደሚምር እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@melkmkel9560
@melkmkel9560 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለ አንቺ ይሁን ዋውውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ደስ የሚል ከለር ምርጥ ቀይ ወጥ ነው
@hanichotube
@hanichotube 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ አስራር ነው ክለሩም እንዴት ያምራል ሞያ ብሎ ዝም ነው እናመስግናለን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@user-ck1ji4lv2g
@user-ck1ji4lv2g 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሥጋወጥ ነው በርበሬ አልበዛበት አያች ባለሙያ እኮነሽ የኔውድ እናመሠግናለን እኔ በጣም ወድጀዋለሁ
@user-ng6ox5lh9i
@user-ng6ox5lh9i 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ብቻ አይገልፅም አንደኛ ነው ሞያሽን ሰለ አካፈልሽን ከል እናመሰግናለን🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም የሚያምር ቀይ ስጋ ወጥ በጣም ያስጎመጃል የሽንኩርት የሽታውንማ ነገር ተይው ዛሬ ግን ጥሩ ዘዴ ነግረሽኛል በርቺ🙏🥰
@saidashow5837
@saidashow5837 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ማሻ አሏህ ሀገሬን ትዝ አስባለኝ እናመሰግናለን ውዴ
@azizayalew702
@azizayalew702 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ዋውውው በጣምም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው በጣሞ ቆንጆ አይገልፀውም
@dnswgs7052
@dnswgs7052 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያጋጋ አትጠይቂኝ በጣም ቆንጆ አሰራር
@mesfinzewdu7289
@mesfinzewdu7289 11 ай бұрын
እንጀራ ላይ ቀርቦ ሲበላ አለመታየቱ ቅር ያሰኛል። ኩስ ጨዋታ አንድ ተጨዋች እሰከ ጎል ድረስ እየፈጠረ መጥቶ ጎሉን ሳናይ ስቀር እንደዚ ያለ ስሜት 😂
@ayutube5894
@ayutube5894 3 жыл бұрын
ዋው ውዴ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
@martabekele4734
@martabekele4734 9 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 3 жыл бұрын
ዜድየ እኮን በሠላም መጣሽ በጣም ምርጥ የቀይ ወጥ አሠራርነው ያየሁት አችቤት ልክ እዳገራችን አይነት ነው
@user-xu1tz2uq2j
@user-xu1tz2uq2j 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሥጋወጥ ነው ትንሽ ጨልፊልኛ በጣም ደሥ የሚል ቀይ ወጥ
@ritaretirut617
@ritaretirut617 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwww gneeeemmmmiiiiiiiy betam gobez berchi eht enameseginalen
@user-ju4vb7bx9k
@user-ju4vb7bx9k 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ሴት ነሽ እውነት በርች እህታችን ምስጋናችን ከልብ ነው
@mihretkidane3948
@mihretkidane3948 3 жыл бұрын
endet endemiyasgomej ehite betam balemuya nesh ejochish yibareku
@user-sk1vz9nr4t
@user-sk1vz9nr4t 3 жыл бұрын
ዋው 😋😋በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን🙏
@emuyen9811
@emuyen9811 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ስጋው ለብቻ ጠበስ ጠበስ ብታደርጊው ደግሞ ዋው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Wooo yegna አቤት ሞያ ራሱ ቁሌቱን እንዴት እንዳቁላላሽውና እንዳሸሽው የሚገርም ነው ትእግስትሽ የሚደነቅ ሲሆን እጅሽ ይባረክ እላለሁ ስላሳይሽን እናመሰግናለን
@fioriberhane7510
@fioriberhane7510 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውጥ ደስ ይላል
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
this looks so tasty i love my keye wote, it takes time and the smell of the onion and berebere can be too much but its worth it. thank you looks great dear🥰🙏
@khtube7727
@khtube7727 3 жыл бұрын
Wow looks delicious and yum yum
@user-hr3to7pb1e
@user-hr3to7pb1e 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁንልኝ በጣም የሚጥም አሰራር አው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እህትዬ
@mazim.h7147
@mazim.h7147 3 жыл бұрын
wow aerrarishin betam wdijewlew ejishi yibarek
@maremilly7577
@maremilly7577 3 жыл бұрын
wow betam yemiyasgomej key wet new yeserashew ejesh yebarek
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ቀይ ወጥ ነው ስክን አድርገሽ ነው የሰራሽው ዶሮ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌❤🙏
@meseluamare2300
@meseluamare2300 2 жыл бұрын
Betsm harif new its testy
@emenubersu2462
@emenubersu2462 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ከዚህ ቤት ይኑር ዋውውውውውውው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባርክ እህታለም በርችልኝ ውዴ
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ለመናገር ሁሌም ወጥ ስሰራ የሚስጠላኝ የሽንኩርቱ ሽታ ከቤት ያለ መውጣት ነው እስቲ እንደዚህ ደሞ እሞክራለሁ wow ቁሌቱ ብቻ ይበቃል የእውነት ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው ተባረኪ
@yeshimamo3042
@yeshimamo3042 3 жыл бұрын
Enameseginalen betam konjo aserar Nw yasayeshin balemuya
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam konjo new yum!👌👍
@user-uf9qs4bv8x
@user-uf9qs4bv8x 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን ውዴ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር እና አቀራረብ ነው ውዴ በርቺልኝ
@getuteki632
@getuteki632 3 жыл бұрын
Wow betam balemuya nesh Zed konjo argesh new yeserashew
@soliyanaabraham3851
@soliyanaabraham3851 3 жыл бұрын
Wow wow enaten asetaweshegn endezi ayenet wet say besimeam
@user-dh8jm6so6r
@user-dh8jm6so6r 9 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው የሸተተኝ ነውስ ሌላቹህም ተወጋን እኮ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት ነሽ❤
@dvggfggg8389
@dvggfggg8389 3 жыл бұрын
ቆጆወጥነው በርችእህታችን
@hiwott
@hiwott 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ በርቺ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
የኛዬ ውዴ እርግጠኛ ነኝ እኔ ብቻ ሳልሆን እኛ ሀበሾች ከእንጀራ እና ቀይ ወጥ ጋር በጣም ቁርኝት አለን ቀይ ወጥ የሁሉም መሠረት ነው በጣም ነው የተመቸሽ ተጠንቅቀሽ ነው የሠራሽው ሼር ስላረግሽን ደስ ብሎኛል😍
@misrachsiyum9725
@misrachsiyum9725 2 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@beantefekad9016
@beantefekad9016 3 жыл бұрын
betam konjo aserar new yasayeshen betam enamesegenalen berci
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Yummy Yummy 😋 keep it up 🤩
@danieltame4823
@danieltame4823 Жыл бұрын
We have beatfull cultural food thank you 🙏
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 Жыл бұрын
Wow ejshi yibareki ❤❤
@amina6254
@amina6254 3 жыл бұрын
selam ekan dehna metashi betam kojo aserar new selasayeshin enamesegenalen ketayun etebikalen
@eritrea576
@eritrea576 9 ай бұрын
Good job. God bless you and your family
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 10 ай бұрын
ባለሙያነሺ ቆጆ አርገሺ ነው የሰራሺው
@hanaworku2006
@hanaworku2006 8 ай бұрын
በጣም በአለሞያ እንከን የማይወጣለት ምርጥ ቀይወጥ የከለሩ ማማር የጅሽ አያያዝ ግሩም የሆነ ቀይወጥ እጅሽ ይባረክ አቦ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 8 ай бұрын
አመሰግናለውኝ ውዴ ክበሪልኝ 🙏🙏
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ሰላም ላንችም ይሁን ዋው ጎበዝ ባለሙ በርች
@amina515
@amina515 3 жыл бұрын
selam lezih beti wow betam arifi new balemoya shi gobez beriche
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i Жыл бұрын
ዋው ማሻ አለሕ በላሑት ሞያ ማለትይሕነው
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko Жыл бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነው ፣ እሽት ማድረግ በዛው እና መቀመጫ የሚለውም በዝቶል
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁን ክበሩልኝ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን።
@habeshastandard
@habeshastandard 3 жыл бұрын
wow betam gerami aserar new... temechtognal
@thv5946
@thv5946 Жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ውድ ጠንክሪ🥰🥰🥰
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁኝ ክበሩልኝ ❤️❤️
@user-gv3nr8mw2h
@user-gv3nr8mw2h 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ከዚህ ቤት ይኑር እንደምን አለሽ ባለሞያዋ እህቴ በጣም ጎበዝ በርችልኝ እማ እናመሰግናለን እሺ
@asp1636
@asp1636 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንዲህ የመሰለ ቀይ ወጥ ሰላስተማርሽኝ
@rukuyamar2328
@rukuyamar2328 3 жыл бұрын
አጠገብሽ ብሆን ቁሌትሽ አልቆለት ነበር ምራቅ በምራቅ አረግሽኝ እኮ ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው
@user-wu6ge1je6k
@user-wu6ge1je6k 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝ😋😋
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
😘❤🙏
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
የኔውድ እጅሽ ይባረክ
@alembereda5351
@alembereda5351 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በርቺ እህታችን
@mihrettesema3964
@mihrettesema3964 3 жыл бұрын
aserarshin betam new yewededkut ehite, keleru demo betam yasgomejal
@user-un1im4eb1r
@user-un1im4eb1r 3 жыл бұрын
Betam yamiral ejishi yebark ketiybet
@selamkegeta8681
@selamkegeta8681 3 жыл бұрын
wow balmoya nashi aseratishi betam kinjo new
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k Жыл бұрын
ዋውውው ሰሞኑን እስራለው አንደ ነሺ❤❤
@user-bt2ku4nu5j
@user-bt2ku4nu5j 3 жыл бұрын
wooow Btame now ymyamrew kakrarbshe eak aserarshe ders gbze nshe👌💝
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ እዴት የሚያስጎመዥ የስጋ ወጥ ነዉ,ቁሌቱ እራሱ የዶሮ ወጥ ነዉ የሚመስለዉ.እደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም.ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን ❤️❤️
@user-jz3ck6xq5o
@user-jz3ck6xq5o 2 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ
@fikinesheth6658
@fikinesheth6658 Жыл бұрын
በጣም ይምሩል የኔ ቆንጀ በረቹ
@tseguasefaw2176
@tseguasefaw2176 3 жыл бұрын
Yechin tekus enjera lay feses aderego mebelat nbr enj 😋😋merakachinin waten eko berichilegn
@meskimeski7477
@meskimeski7477 2 жыл бұрын
Woooooo Mirt Wate New👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ የሆነ የዶሮ ወጥ ነዉ ሲያምር እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን እህታችን እጅሽ ይባረክ 👌👍❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ስጋ ወጥ ነው እንደዶሮ አድርጋ ስለሰራችው ነው
@zekybekele5339
@zekybekele5339 8 ай бұрын
ስጋዬን ከትፌ አድርጌ እጨምራለሁ ከማለት የበሬውን ስጋ ወይም የበጉን ስጋ እጨምራለሁ ቢባል ደስ ይላል
@user-wy2bz3fj2f
@user-wy2bz3fj2f 4 ай бұрын
gim
@user-rp1li8pk5h
@user-rp1li8pk5h 3 жыл бұрын
ሴዬት እራሱ ምራቅ ያስውጣል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እህትዬ
@hawuletmuhamed8827
@hawuletmuhamed8827 3 жыл бұрын
keye wot betam desise yemilewu yegn yethiopiawuin megbe new berchilgne enamsegnalen
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 11 ай бұрын
Wow good job 👏
@hamelemalhami5943
@hamelemalhami5943 3 жыл бұрын
Betam konjo keyi wot new ejesh yibark
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 2 жыл бұрын
ወዉ በጣም አርፊ ነዉ
@alemazitesma7488
@alemazitesma7488 3 жыл бұрын
Wow eje yemiyaskoretem worte aserare new egna ethiopiawuian degim bezi yetadel neni
@JemalAhmed-c1z
@JemalAhmed-c1z 22 күн бұрын
ማሻአላህ በጣምደሥይላል
@sol2098
@sol2098 3 жыл бұрын
andegna keyi wet new..wow muya blo zim new
@user-sw6el8xv3r
@user-sw6el8xv3r Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ካንቺ ትልቅ ትምርት ተምረናል
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 11 ай бұрын
Kiberilgn wudee ❤️
@woynitutesfaye6582
@woynitutesfaye6582 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@mulubirhanu2399
@mulubirhanu2399 3 жыл бұрын
Merak yasewetal yehema wow kechene bilo yetesera keye wet
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርች
@user-oc3pp1rh2k
@user-oc3pp1rh2k 3 жыл бұрын
thank you for sharing your recipe zedyyy
@user-yi1nz3wb3e
@user-yi1nz3wb3e 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ የሆና ምግብ ነውና እጅሸን ይባረከው አሰራርሸን ወድጀዋለሁና በርች
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
Amesegnalehugn wudee
@Us-zk9rt
@Us-zk9rt Жыл бұрын
ማሽአላህ❤ እህት አሪፋ ነው ቀጠይበት ውዴዴዴዴዴ
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Yegnaye Yummy 😋 abete shetaw yawedal 🧏‍♀️ betam meret yehone keye wete betam asegomezal ejeshe yebarek thank you for sharing 💖
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 10 ай бұрын
ዋው ጎበዝ ወጥ መቁላላት አለበት ልክ ነሽ በርች
@abebamatiwos5111
@abebamatiwos5111 3 жыл бұрын
wow doro yemesele kulet new zye liyu new ehite
@mashotsegaye1413
@mashotsegaye1413 3 жыл бұрын
mirt yemilew kal yansewal, eji yibark zye
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Ай бұрын
ምርጥ አሰረር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf Жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ❤❤❤❤❤
የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot | Ethiopian Food Part 18
15:04
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 259 М.
Ethiopian doro wate recipe// ዶሮ ወጥ አሰራር
13:16
Mamisha-kitchen(ማሚሻ)
Рет қаралды 1,7 М.
የቀይ ወጥ አሰራር || How to make Ethiopian Beef Stew
6:24
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,6 МЛН
የስጋ አልጫ ወጥ | Ye Siga Alicha Wot | Delicious Ethiopian Food - EP 20
10:34
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 106 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple  lamb stew
14:34
Melly spice tv
Рет қаралды 186 М.
Ethiopian Beef Stew - English Video
6:24
Gifti Meron
Рет қаралды 79 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
1:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
Eloá fazendo graça kkkk
0:15
Story Elis e Eloá
Рет қаралды 28 МЛН
Epic Beach Day! Digging a Massive Hole!
0:12
MELIAH & DAD (THE PONTES FAMILY)
Рет қаралды 4,2 МЛН
Rajesh ka flying dance 😂
0:11
Rajesh Kumar Shorts 14
Рет қаралды 25 МЛН
🎀 strong challenge with @RezoHulk #challenge #funny #foryou #gym
0:30