አርቲስት ታማኝ በየነ ከባህርዳር ህዝብ ጋር ያደረገው ውይይት ክፍል አንድ

  Рет қаралды 559,896

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

አርቲስት #ታማኝ #በየነ ከባህርዳር ህዝብ ጋር ያደረገው ውይይት ክፍል አንድ #Tamagn #Beyene

Пікірлер: 815
@user-xj9co7jx5y
@user-xj9co7jx5y 2 жыл бұрын
ታማኝ አበሳ💪💪💪💪🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪አማራዬ ኩራቴ ነው ወላሂ ኢትዮጵያ አገራቺን አላህ ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺🥺
@salamst8116
@salamst8116 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቼ ጠንክሩ በረቱልን ከእግዚአብሔር ጋር አይዞአቹሁ
@user-qb9px8ew4v
@user-qb9px8ew4v 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ ግፍ ለባለግፉ
@alemkidus8115
@alemkidus8115 2 жыл бұрын
@@user-qb9px8ew4v l M
@zennanabbe1344
@zennanabbe1344 2 жыл бұрын
አብሽሩ አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራን ህዝብ
@user-cn5zv1jy6o
@user-cn5zv1jy6o 5 жыл бұрын
ታማኛችን ከልቤ ነው የምወድህ♥ ሀገራችን ኢትዮጵያን ስለምትወዳት ደስ ይለናል ጥያቄውም ጥሩ ጥያቄ ነው ስለ ኢትዮጵያ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ እናስባለን ስለ አማራው ደሞ የአማራ ልጆች ተደራጅቶ እራስን መከላከል ግድ ነው ነገ ኦነጎች ሲወሩን እራስን መከላከል ግድ ነው እናት አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ሲሉ ዋጋ ከፍለዋል ይሄን ለማድረግም አማራው ብዙ ታግሏል ከዘመኑጋ መሄድ አለብን እያንዳንዱ አማራ ውስጡ ቢፋቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
@yutube4085
@yutube4085 3 жыл бұрын
ትክክልነው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ፍትህ????
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 3 жыл бұрын
Sisisisi
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Tikikil engineer semegnew is our hero .his killers are abiy galaw with tigray leboch
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ውይ
@user-sj4tn5rz9b
@user-sj4tn5rz9b 5 жыл бұрын
በርቱልን ያማራ ልጆችን
@titukedu2456
@titukedu2456 5 жыл бұрын
ታማኝ በዘረኝነትና በጎሳ ፖለቲካ ያልተነደፈ ድሮ የሚያቃትን ኢትዮጵያ በልቡ ነቅሶ ይዞ የሚዞር ጀግና ትውልድ ነው።
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Ganoch aleQuna Minchetoch ene Tamagn Gan honu ? KKKKKKKKKKKKK
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
@@abebe7532 አቤት አቤት ምን ከምን ራያና ቆቦ
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 3 жыл бұрын
አስመሳይ ነው አንድም ቀን በተወለደበት ኮርቶ አያውቅም
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 3 жыл бұрын
ታማኝዬ የኛ ጀግና ኑርልን እዉነትም ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@habeshawti99
@habeshawti99 3 жыл бұрын
በትክክልል የመጀመሪያው ጠያቂ ምችት ይበልክ👌
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
ትክክል አማራ አገር ወዳድ ሰው አክባሪ ነው አይዛን አማራየ ሊነጋስል ይጨልማል ይባላል እናም አማራ ማለተ የተገፋ ሰውነው አላህ ይጠብቃቹህ 💚💛❤💪💪
@tawekealemayehu9241
@tawekealemayehu9241 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህንን ውይይት በጣም እይተገረምኩ ሰማሁት እኔ ድር ማጌ አማራ ነው ንም ቅልቅል የሌ ለብኝ ግን ይውይይቱ አዝማሚያ ያው ጠላት የዘራውን ዘር እናብቃል ነው መልእክቱ ተዉ በእውነት እ/ር እድሜህን ያርዝመው ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ አትውረድ በእውነት የኢትዮጽያ ታማኝ ልጅ አከበርኩህ እ/ር ያክብርህ
@MuhammadMuhammad-fb2vv
@MuhammadMuhammad-fb2vv 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግና ወቺ በርቱልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ አማራዬ ለዘላለም አለን ዛሬም ነገም ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ሆይ ሀገሬን ሠላሞን በቅርብ መልሥልንያረብ
@ndjd9458
@ndjd9458 5 жыл бұрын
የመጀመሪው ጠያቂ የልቤን አደረሰው ጥያቄህ ትክክክክል ነው አማራ ባማራነቱነው የተሰቃየያለው ፍትህ ለአማራ ለኢጂነር ስመኘው። ፍትህ
@ethiolove2633
@ethiolove2633 5 жыл бұрын
Enem yelben new yenegerelegn
@eleniteshome7300
@eleniteshome7300 5 жыл бұрын
አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁን ለአማራ የሚጠቅመውና የሚመጥነው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው በርግጥ ባለፉት የጭቆና አመታት በአማራነት ተደራጅቶ መታገል ተገቢ ነበር አሁን ግን በጋራ ሁነን የኢትዮጵያን ትንሳኤ መመለስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን
@hawwahawwa6861
@hawwahawwa6861 5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ Ndjd tekikili
@leule9684
@leule9684 3 жыл бұрын
BE ETHIOPIAWI yemiamin bizcha new, bezih yemayamin lehager tser new
@afewerkibahlbi4751
@afewerkibahlbi4751 3 жыл бұрын
7
@tsegayetlossa7837
@tsegayetlossa7837 3 жыл бұрын
በሶስተኛ ላይ የተናገርከው ወንድሜ እግዚሐብኤር ይባርክህ።ዕድሜህ ይለምልም።
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
ታሜ ቃላት የለኝም💔💘👏
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
የመጀመሪያው ጠያቂ ልክ ነህ የኔም ጥያቄ ነው
@ethio993
@ethio993 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታማኝ እንደስምህ የሚኮራብህ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ምኮራብህ አንድን ዘር ከሌላው ማታበላልጥ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ የህዝብን ንቃተ ህሊና ከፍ ያረክ ጀግና ነህ እውነት ነው አማራ ለኢትዮጵያ ዋልታ የሆነ ህዝብ ነው ታማኝም አማራ ነው ግን በአማራነቱ ማይታበይ ለመላው ኢትዮጵያ የጮኸ ውድ ልጅ በርታ
@anketsebrehan115
@anketsebrehan115 3 жыл бұрын
ወጣቱ ወንድሜ በጣም አዝናለሁ በደረሰብ የእስር ግፍ፡፡ እንዳልከው እኔም የሸዋ አማራ ነኝ፡፡ ኩሩ ምንጃሬ ኩሩ መንዜ ኩሩ ቡልጋ በአራቱም የዘር ሃረጌ እና ኩሩ አማራ ነኝ፡፡ ማንም አማራነቴን የሚነጥቀኝ የለም፡፡
@tawekealemayehu9241
@tawekealemayehu9241 2 жыл бұрын
ታማኝ አከበርኩህ ክበር በእውነት ሚዛንህ የተጠበቀ እውነተኛ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ እንዲ አትመስለኝም ነበር ተባረክ
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ዉዲ የአማራ ልጆቺ በያላቺሁበት አላህ የሀገራቺንን ሰላም ይመልሰልን
@user-fe1oe5xs4n
@user-fe1oe5xs4n 3 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ክቡር ነው የሚያስብ ጀግና
@nafisa4591
@nafisa4591 2 жыл бұрын
ተባረኩ ወድማቻችን አማራ ጀግና ሰው አክባሪ ነው አማራ ማለት አገሩን እሚወድ በማንነቱ እማይደራደር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Isn’t that the case for every ethnic group? Or are those qualities only reserved for you?
@mekuanent8744
@mekuanent8744 5 жыл бұрын
ማነቴ አማራ ነው
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
Yes we’re all Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@nasrmom3385
@nasrmom3385 3 жыл бұрын
.
@user-ti5np8bb4s
@user-ti5np8bb4s 4 жыл бұрын
አግዚ አብሔር ረጅም አድመና ጤና ይስጥህ
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
ትክክል አማራ ንቁ ሰፊ ሀገር ወዳድ ጠባቂ እና ከሰው ተባብሮ የሚኖር። ሰላም ወዳድ ነው ክፋዌች ሆዳሞች ሀገር። መገነጣጠል ገዳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አሜን
@mlove754
@mlove754 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወልጋ አማራ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-fe1oe5xs4n
@user-fe1oe5xs4n 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ በርቱ አላህ ይጠብቅክ
@meskeremteshome5824
@meskeremteshome5824 5 жыл бұрын
ድልበድል ረታ የተናገርከው ነገር የኦሮሞ ምሁር ነን ለሚሉ ትክክለኛ ምላሽ ነው የሰጠሀቸው ለሁሉም የታማኝን ሃሳብ ያንተን የተረዳህበትን ማስተዋል ለኛም ይስጠን ተባረክ እድግ በልልኝ ውስጤ ነህ ።
@djvxd460
@djvxd460 3 жыл бұрын
አማራ መደራጀት የኢትዮጵያ። መዳሃኒት ነዉ አማራ ይድራጅ እኔ ጉራጌ ነን ግን አማራ ከማንም በያይ እወዳለሀ ኢትዮጵይ ስለሚወዳት
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
ተባረክ ወድማችን እዲሕ አይነት ወጣቱን የሚያነቃ የተባረከ ተባረክ እድሜሕ ይርዘም አተ ለኢትዮጵያ ወጣት ብዙ ትጠቅማለሕ ተባረክ ወድሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@honnylovecruz748
@honnylovecruz748 3 жыл бұрын
ታምኝ አተ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይስጤህ
@teybayoutube459
@teybayoutube459 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እዉነት አንድነታችንን ማጠናከር አለበት። ከአሁን ቡሀላ የአማራ ብኽር ተመርጡ መገደል ይቁም !!የአማራ እርሥት መከበር አለበት።
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
ታማኝ አደኛዬ ውድድድድ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Midre banda
@adishiwet3234
@adishiwet3234 5 жыл бұрын
አማራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የነገርከን ወንድም ትመሰገናለህ!! ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 3 жыл бұрын
በናተ ውስጥ በፈጠር እድለኝነት ነው
@mezgebuayele9765
@mezgebuayele9765 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ከጎናችሁነን አማራ በ4ቱም አቅጣጫ መግቢያ አጥቶ ፍኖን ማደራጀት ሲገባ ትፅቅ ለማስፈታት መሞከር አስፈላጊ አደለም ስለዚህ ይህንን ማንኛውም ሰው ያውግዘው ።
@maranawitelsabet9650
@maranawitelsabet9650 3 жыл бұрын
አርቲስት ታማኝ በየነ ከባህር ዳር ሕዝብ ጋር የተደረገውን ውይይት አደንቃለሁ፣ የዜጎች የልብ ትርታ የተደመጠበት፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የተነገረበት እና ግልፅ ውይይት የተደረገበት መድረክ ነው። እንደዚህ አይነት ግልፅ ውይይት ወደ ብሔራዊ ሕርቅ ያመጣል በሁሉም ዋና ዋና ከተሞች በቅድሚያ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። አሁን ያለው ሕገ መንግስት የሕውሃት/ኦነግ ፕሮግራምን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ካልቀየረው የብሔር ፌደራሊዝም እና የብሔር ፓርቲ በሕግ እስካልታገደ ድረስ ችግሩ ይቀጥላል በዚህ ላይ ዜጎች ከመንግስት ጋር ሊመክሩና ሊያስገድዱ ይገባል ። ሳሳሁልህ ከበደ ከአዲስ አበባ
@olamalink6017
@olamalink6017 2 жыл бұрын
በርቱልን አማራ ጀግና ነው
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
ያረቢይ ወንድማችን አላህ ይሰጥህ ጡሩው ጥያቄነው
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 3 жыл бұрын
የአማራ ወጣት እሳት እሳት የሆኑ ሀገር ወዳድ አሉ አሏህ ይጠበቃቸሁ ደሞቸ
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@talitali3761
@talitali3761 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ አዎ በአማራነቱነው!!!
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ኦሮሞ አማራ አፋር ሁሉም ብሄሮች ያጋጣሜ ጉዳይ ስይሆን የኢትዩጵያዊነት ዉጤት ነው ታማኝ እናመስግናለን አምላክ ይጠብቅህ
@ndjd9458
@ndjd9458 5 жыл бұрын
የወጣቶቹ ጥያቄ 1000 ትክክክል ነው ታማኝ። አማራነው እየሞተ እየተሰደደ ያለው ወልቃይት የራያ ጉዳይ። መልስ ሊያገኝ ይገባል
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
YESSSSSSSSSS💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️SENTAYHU
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
ተባረክ ወድማችን አማራ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-pl1eq1bg7n
@user-pl1eq1bg7n 3 жыл бұрын
የእኔ አማሮች ኮራሁባችሁ።
@reemmo1328
@reemmo1328 2 жыл бұрын
Bravo tamagn ከ ኢትዮጵያዊ ነት ማማ ያልወረድክ ከተለያየ ብሔር የተወለድነውስ የቱን ልንመርጥ ነው።
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞች የጠየየቁት ክክክል ነው በእውነት አማራ ነው ኢትዮጵያ እያለ ያለው እንደው ሌላውን ሁሉ ተውትና ባንዴራን እሁት የአባቶቻቾንን አደራ ይዘው ነው እየለፉ ያሉት እና አማራ ማለት ለኢትዮጵያ ነው የሚለፈው
@hcdfghgfttrfe201
@hcdfghgfttrfe201 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@tarekgnayalew2121
@tarekgnayalew2121 3 жыл бұрын
Wow, proud of Amhara wotatoch. Tamagn learn from this audience. Global alliance commission yemiyagegnaw ke Amhara telatoch new
@ndjd9458
@ndjd9458 5 жыл бұрын
ታማኝ ቅድሚያ ላማራ ምክንያቱም እየተጎዳያለው አማራነው ማንኛውም ብሄር ቀድሞ ተደራጂቷል
@rozeali7047
@rozeali7047 5 жыл бұрын
ትክክል ነው፣ጥያቄው፣ወድሞቼ
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 5 жыл бұрын
አማራ መደራጀት አለበት እነጃዋር የተደራጁት አማራን ለመበቀል ነዉ እኛ ድጋሚ መረገጥ አፈልግም እንደራጃላን
@derejeyenet2788
@derejeyenet2788 3 жыл бұрын
Q1q1q11qqqqq11111qqqq1q11qq¹¹1¹1111111111¹¹qqqqqqqqq
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
በቀበሌ ተደራጁ ማን ጉዳይ ግን ከእኛ ላይ ውረጅ ቀላዋጭ
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
ታማኝ አስተማማኝ አወ አማራ ትክክል ነችሁ ደሞቸ መደረጀት አለብን
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💚💛❤️💪
@jordan5558
@jordan5558 3 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ታማኝ ተባረክ
@essayasberhane7698
@essayasberhane7698 3 жыл бұрын
አሳምነው ያነጸው ወጣት ነው ጎቦዞች።
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
አንበሳዉ ታማኝዬ እነ ከልብ ነዉ የምወድህ የኛ ጀግና የጀግና ልጆች አላሂ ከናንተጋ ይቁምልን ወገኖቸ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህባችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👈
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
አማራዬ በርቱ በጎጥ መከፋፈሉን በደ ጉን ብላችሁ አንድ ሁኑ የጀግናችን የአሳምነው ፅጌን ቃል አክብሩ ባታከብሩ አፅሙ እሾሕ ሆኑ ይወጋችሗል 👍 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ አማሮች ኩሩ ታማኝ እና እይብ 24 ሰሀት ብያወሩ አይጠገቡም
@aeshaesh2371
@aeshaesh2371 3 жыл бұрын
ጀግናዉ፣ታማኛ፣እቅጪ፣እቅጯን፣ተናግረሀል፣ለሚገባዉ፣ትክክለኛ፣አስተያየትነዉ፣የሰጠህዉ፣በርቱ፣ለማንኛዉም፣አማራዉተበድሏል፣በሚገባ፣በማንኛዉም፣ደረጃ
@semiem8141
@semiem8141 3 жыл бұрын
ታማኝ የብዙ ሰው ጥያቄው ጥያቄዬም ያለፈው ሶሰት አመት የት ነበርክ ፀረ አማራ ከተባልክ ባለፈው ሶሰት አመት አማራ ሲጨፈጨፍ ሲገደል ከጎኑ በሀሳብ አልነበርክም ታዲያ የት ነበርክ ???????
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሠላም ይስጠን 😢😢😢የአማሪ እንባን ያብስለን 😢😢😢በቃ ይበለን በርቱ
@user-iy3qk7gz7s
@user-iy3qk7gz7s 3 жыл бұрын
❤❤❤💪💪💪
@zewdutv7167
@zewdutv7167 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ሰው ስለ ብሔሩ ማወቅና ማውራት መጥፎ አይደለም ነገር ግን እኔ ነኝ የበላይ እኔ ነኝ የመጀመሪያው ሰው ነኝ የሚል ቡቱቱ አይዲያ ነው
@user-dw5ub2gg7b
@user-dw5ub2gg7b 5 жыл бұрын
ፍት ለሰመኘየ ፍት ለአክሱም ሙስሊሞች ፍት ለደባርቅ ሙሰሊሞች
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 жыл бұрын
Welcome
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
አንበሳዬ ስውደክ እኮ ታማኙ ጀግና የጀግና ልጅ 💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪💪
@askaletadesse8588
@askaletadesse8588 5 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ተናግረሐል አማራ አገር ጠባቁ ሕግ አስከባሬ አወን አማራ ለአገሩና ለዳርድብሩ የተስዋ ወደፊትም ዛሪም ነገም ለዘላለም ኢትዬጰያዊነትን እንድነትን የሚታገ ነው በአማራነቱ ግን መደራጀት ከምንም ጊዜ በላይ መድራጀት አልበት
@aeshaesh2371
@aeshaesh2371 3 жыл бұрын
በትክክል፣አማራ፣መደራጀትአለበት፣ሙሉሙሉ፣ጌታ፣ዪጠብቃቺሁ፣ጀግኖቺ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛💚❤💛💚❤💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
በትክክል💚💛❤💪💪💪💪
@samsomfeshei3717
@samsomfeshei3717 5 жыл бұрын
Waw a person who asked on first place just wawwwwww
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
ዋዉ ዛሪ ታማኝ አኮራህኝ አዎ አማራነን አማራነታችን ማንነታችን ኢትዬነት ኩራታችን
@sartt7625
@sartt7625 3 жыл бұрын
ታማኝ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@semiem8141
@semiem8141 3 жыл бұрын
ታማኝ እነሱ እንዲረዱህ እንደምትፈልገው ሁሉ በግልጽነት እነሱን ልትረዳቸው ይገባሀል ሀሳብህን ብቻ ግን ለመጫን አትሞክር
@kadidjahamad2205
@kadidjahamad2205 2 жыл бұрын
ጀግና ነው ቢጫ ለባሹ
@Glaxy-vt8we
@Glaxy-vt8we 5 жыл бұрын
ታምየ በጣም ጎበዝ
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ነን
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 3 ай бұрын
Yesssssssssssgood coment
@hazalethlo1870
@hazalethlo1870 2 жыл бұрын
ጀግና በርቱ💚💛❤💪💪
@burtukanendris1430
@burtukanendris1430 2 жыл бұрын
አብሹሩአማራየ አላህይጠብቃችህ
@yoditdese4862
@yoditdese4862 3 жыл бұрын
ትክክል ዉድሜ በአማራነቱ ነዉ ሰላምህን ያብዛዉ
@ethiopia500
@ethiopia500 2 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇨🇬❤👈💪💪
@ribkahaile7864
@ribkahaile7864 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 5 жыл бұрын
ትክክል አማራዎች መደራጅት አልበን ።
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 жыл бұрын
ነገሩት።አሥተሚበቃው።መቸም።አይገባው።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ብዙ ታማኝ ይውለድ ታምየ ስውድህ እኮ ወንድማለም
@adesades1016
@adesades1016 5 жыл бұрын
አማራ በአማራነቱ ለመደራጀት ማንንም መጠየቅ የለበትም መደራጀት ንው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
EWNTE NW 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
ትክክል
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 3 жыл бұрын
ድል በድል በርታ ፣ ይመስለኛል ትንሽ ቢያስተውል ማለት መሬት ላይ ያለውን መረዳት ቢችል ብዬ ነው፡፡
@madinaethopia859
@madinaethopia859 2 жыл бұрын
አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@zaharahassan3318
@zaharahassan3318 2 жыл бұрын
እዉነት እዉነት ሀቅነዉ ከጦት ክማታ እንታጠቅ እንቁም አማራ እራስህን አዳራጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@etmother2877
@etmother2877 3 жыл бұрын
እውነት እውነት እዉነት። ይህ ቃል ጣት፣ ቀን፣ ማታ፣ ከዛም በሗላ ህያዉ ነዉ 💚💛❤️
@mekebebwoldemeskel4926
@mekebebwoldemeskel4926 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ የተናገርከው
@stdaltedesse7443
@stdaltedesse7443 5 жыл бұрын
ህዝባችን የእውነት እዲህ ነው ጨዋነት በተሞላ መልኩ ጥያቄውን መጠየካቹ ኮራውባቹ
@zemenuyihun3277
@zemenuyihun3277 3 жыл бұрын
Tamagne Beyene has a right not support any one of ethnic based political parties or any structures similar to that as an activist his doing the right thing, being a voice for the voiceless, being an agency for those who do not have any one to stand for them . What are you begging you guys this hero to do. To be a member of -------- no?
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ውይ ጥያቄ ይሔ ነው ሐሣብ እውነቱን ተናግሮ የመሹበት ማደር
@anaztm192
@anaztm192 3 жыл бұрын
ወየዉ ቭልፅግና የኔ ቀሚሥ ለቫሺ በቁሟ እምትሸና የሚሞግቷትን ከርቼሌ አሥገብታ አልያዝ ላሏትም ሕዝቭበጅምላጠርታ በየአደቫቫዩ እኔነኝ ትላለቺ ተኳኩላ ወታ ለመቱት የትነበርሺ ተቭላ ስትጠየቅ መልሷ አልሰማሑም ነዉ ሑሌም ያለማቋረጥ ይቭላኝ እጅ ላቺ መካሪ ላጣሺ ለኔሥ አሑን ገባኝ በደንብ አወኩሺ
@selinag6848
@selinag6848 2 жыл бұрын
በፍቅር ትቀላቀላለች አይዞህ ወንድሜ አገርና መሬት የጋራ ነው።
@user-vo7hp5wz5m
@user-vo7hp5wz5m 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ልቡ የሚነካ ነገገረ አደህ ነው እወነተኛ ሰወ 💚💛❤️👌👌👌👌👌 👍👍👍💚💛❤️👍💪💪💪💪💪💪
@saifahmed4184
@saifahmed4184 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህለወሎህዝብለአፍርህዝብ
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 3 жыл бұрын
Wow! Amazing speech Tamagni!Wise,rational as well as convincing ideas!keep going Tamagni!That's makes me sense. Personally,I'm appreciate you.
@yetmketEshete
@yetmketEshete 17 күн бұрын
ታማኝ አምላክ ይጠብቅህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@wedmw2714
@wedmw2714 3 жыл бұрын
ጀግና በትክክል. አማራ በአማራነት. መደራጀት. አለበት ።
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
ታማኝ በየነ የልጅን ሲያስመርቅ
11:34
Mesi Gemechu-መሲገመቹ
Рет қаралды 13 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН