@TamagneShow with Dereje Degefaw Part 1 | ታማኝ ሾው ከደረጀ ደገፋው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 35,453

Tamagne Show

Tamagne Show

5 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Dereje Degefaw Part 1 | ታማኝ ሾው ከደረጀ ደገፋው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 115
@Dagi-man
@Dagi-man 4 ай бұрын
ሁሌም በታማኝ ፕሮገራም የሚቀርቡ ሰዎችና ዘመናቸው ግን ሲያስቀና ኢትዮጵያን እንደ ነብሳቸው ነው የሚወዷት ደግሞ በዛ ላይ ሰዋዊነታችሁና ስነስርዓታቸው ደስስስስ ሲል
@mulualamrie5069
@mulualamrie5069 5 ай бұрын
ታማኝ ከዘህም በላይ ቢወነቅንልህ ምንኛ ደስ ይል ነበር። እኛ ስናጣቹህ ነው ለማክበረ የምንደክመው። ታማኝ ለአገርህ እና ለእኛ ምን ያሆንከው አለ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታማኝየ ሁሌ እመኝልሀለሁ።
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 5 ай бұрын
እውነት ነው ኑርልን ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ጤናና እድሜ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 4 ай бұрын
ታማኝ ድምፅ ሁን ለአማራ ህዝብ:: For the sake of humanity. 😢
@mogesguangul3898
@mogesguangul3898 4 ай бұрын
መቸስ ታማኝ ለኔ ለሞገስ ብቻና ብቻ! የተፈጠረ ይመስለኝ ነበር። እሱን እያየሁ እድሜ ልኬን በምድር ላይ ስደሰት እኖራለሁ ብየ ነበር! ምን ያረጋል!? እነዝያ እርጉማን አልቃሽ አርገውት በምድር ላይ ደስታየን ቀሙኝ! የእጃቸውን ይስጣቸው ግፈኞች! የደስታየ ቀማኞች! ቀናተኞች! ኃያል እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ይንቀላቸው!። እወደሀለሁ ታማኝ! ሽህ ዓመታት ኑርልኝ!።
@yimm9742
@yimm9742 4 ай бұрын
ታማኝ በጣም የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ነህ! አላህ ይጠብቅህ
@seidali9446
@seidali9446 5 ай бұрын
ባለ ሙሉ ታሪኩ የሆንከው ታማኝ በየነ በፍጹም ከአእምሮዬ ወጥተህ አታውቅም ሁልግዜ አስታውስሃለሁ!! ታማኝ እባክህ መልእክት አድርስልኝ ደረጀ ደገፋውን የከበረ ሰላምታዬን አቅርብልኝ በጣም የማከብረው ከያኔ ነው!! ዘፈኑን ከመውደደ የተነሳ ግማሾቹን ሸምድጃቸዋለሁ! ቻው የተከበርክ ታማኝ!!
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 4 ай бұрын
ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ እንከን የለለብሽ እምወድህ ደረጀ ዕንቁና ብርቁ ታማኝን እንዲህ ያለ ጥዑመ ዜማ ስለአሰማኸንደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-ds7rx4ok9e
@user-ds7rx4ok9e 4 ай бұрын
ታማኝ ኢትዩጵያዊ ለመሆን አማራነትህን አስከብር ድል ለጀግናው ፋኖ !!!!!!!
@entyew3204
@entyew3204 15 күн бұрын
እንደዛሬው ምስቅላችን ሳይወጣ ኩፉዎቹን እግዛብሔር ጠራርጎ ያጥፋልን
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 5 ай бұрын
ደረጀ ደገፋው ደዴሣ ማስታወትህ ትልቅ ክብር ታስዉሳለህ 3ኛ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ ነበርክ መ/አ ወረቁን ታስዉሣለህ ? ብዙ...ለሁሉም አብሬህ ነበርኩ...እንኳን ኖርክ..
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 5 ай бұрын
Golden voice 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 4 ай бұрын
ወንድማችን ታማኝ የማትዘነጋ ክብርህ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ሲወሳ የሚኖር ነው ::ታሪክህ ተከትቧል ደረጀም ቢሆን የደከመው እንዳንተው ነው ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ
@berekettimo5884
@berekettimo5884 4 ай бұрын
የልጅነት ህልሜ የሚለው ግጥሙ እንጂ ዜማው ሙሉ በሙሉ ሱዳንኛ ዜማ ነው ከፈለክ ልልክልህ እችላለው። ፕላጃሪዝም ደስ አይልም ክሬዲት መስጠት ትልቅነት ነው።
@user-bx3tz2zc7v
@user-bx3tz2zc7v 4 ай бұрын
ምንም መጠራጠር አያስፈልገውም ሀገር ወዳድ ማለት ታማኝ በየነ እና አሉ ደግሞ ሁለት ሶስት ሠወች
@user-fs7ji4dt2w
@user-fs7ji4dt2w 4 ай бұрын
ኑሩልኝ ውዶች
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
በጣም እምወድህና እማደንቅህ ሰው ነህ
@keditube7321
@keditube7321 4 ай бұрын
ደርየ አዛኙ ሩህሩሁ በውነት በሰይፈ ቀርበህፐልጅክን ትትተዋወክናፐእናትክን አሥታወሰህ ያለቀሥከው እሥከመቸም አልረሳውም ማንም አባት እንዳንተ ቲሆን አላየሁም ታማኝፐአዘንብህ በመሰጥህ ትገርማለህ
@user-js3qe6zr1k
@user-js3qe6zr1k 4 ай бұрын
እውነቱ ይህ ነው!!!በእውነት ሀገሬ ስምሽንና ሰንደቅሽን የሚወዱ የሚያከብሩትን ወደፊት ያምጣልን!!!ኧረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያኖች ተሰቃየን አምላከ ቅዱሳን በቃችሁ ይበለን!!!
@dereseasfaw2790
@dereseasfaw2790 4 ай бұрын
ታማኝ በየነ በ22 ዐመት በኋላ ወደ ሃገርህ ስትገባ በደስታ እንባ ነበር የተቀበልንህ አሁን ላይ ደግሞ ከምን ጊዜውም በላይ ታስፈልገናለህ ለመከረኛው ገራገር አማራ ድምፅ ሁን እስከ መጨረሻው ፀንተህ ታገል በሰውና በክርስቶስ ልብ ተስለህ ትኖራለህ ና!!! ታማኝ ና !!!!!
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 5 ай бұрын
ታማኝ እኮ ስለ ኢትዮጵያ ሲወራ እራሱን መቋቋም አይችልም
@user-pk9qt2no2o
@user-pk9qt2no2o 4 ай бұрын
ታማኝ ኑርልኝ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 5 ай бұрын
አለ አለ አለ ኢትዮጵያን እዳለ የጎደሩ ፈርጥ የተራበ አጉራሽ ለሀገር አልቃሽ
@boapme5906
@boapme5906 4 ай бұрын
እነዛን እነዛን ባየሁበት አይኔ በይ ተጫወችብኝ ዋልያና ደበኔ አለ ያገሬ ሰው ያ ዘመን እንዴት ይገኛል ? አሁን ላይ ያለው ዘመን በጣም ያማል ደረጀ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አብረን የአውራጃ ኪነት ሰርተናል 2ኛ ዙር ተጠርተህ ስትሄድ አንተን ለመሸኘት እኔና ሰሎሜ አፈወርቅ ከጠዋት 12፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ቁርስም ምሣም ሣንበላ ፀሐይ ሲመታን የዋለውን ያን ጊዜ አረሣውም
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 4 ай бұрын
you are hero tamghe ❤
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 4 ай бұрын
ታማኙ 👌👌👌👌👌🌷
@user-fy2rc5co5y
@user-fy2rc5co5y 4 ай бұрын
ሽህ አመት ኑርልን
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 4 ай бұрын
በ ታምኝ ከፍ ብሎ ታዩ ሰንደቅ አላማሽ!!!! I agree ☝️👍🙏❤️❤️❤️
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 4 ай бұрын
ታማኝ የኔ ደግ አሁነሸ የአማራውነሰ ግፍ ምን ትላለህ ኸር አማራ ከምድር ሣይጠፋ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ😢😢
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
ታማኝየ
@tesemataddesse9034
@tesemataddesse9034 5 ай бұрын
i couldn't find part 2
@habtewoldmelesse8443
@habtewoldmelesse8443 4 ай бұрын
ኑሩልን የኛ ምርጦች
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 4 ай бұрын
😂😂😂እኔም እኮ መጀመሪያ ሳያችሁ እንዴት ወጣት ሆኑ ብዩ ገርሞኝ ሳይ የአሁኑን ቃለ መጣይቅ ሳይ ገረመኝ😂❤
@annasmith3778
@annasmith3778 4 ай бұрын
This man is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AkliluBerhe-gu5pt
@AkliluBerhe-gu5pt 5 ай бұрын
ታማኘ ግን steam room ዉስጥ interview አታቆምም?
@netsanetbelay5451
@netsanetbelay5451 5 ай бұрын
ታማኝ ይገባሃል ደረጀንም ያኑርልን❤❤❤
@rsrs8270
@rsrs8270 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@melakushumie5553
@melakushumie5553 4 ай бұрын
ፈታ ን ማነዉ የሚመታዉ ማንም ሊመታት አይችልም
@tegegnemersha4467
@tegegnemersha4467 5 ай бұрын
ከአርቲስት አያሌው መስፍን ጋር ከተቀመጥክበት ደረጃ ላይ ነበር ጠርተን የወሰድንህ!! ያ ጊዜ❤❤❤
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 5 ай бұрын
Tamagnu!
@Berara2
@Berara2 5 ай бұрын
🎉🎉
@Berara2
@Berara2 5 ай бұрын
❤❤
@abduredegi
@abduredegi 4 ай бұрын
❤❤❤=ምን ለአንተ ያንስካል
@asefferede8069
@asefferede8069 4 ай бұрын
ታማኝ በዬነ በፈረንጅ ባይታፈን ኑሮ የኢቲዬጵያ ችግር ይፈታ ነበር ።በታማኝ በዬነ ላይ ያረባ ነገር የሚናገሩ በሽተኞች እነረጂ የእሱን ችግር የተረዱ አይደሉም።
@matyassolomon5023
@matyassolomon5023 4 ай бұрын
ይሄን ብሎ ታማኝ
@user-pk9qt2no2o
@user-pk9qt2no2o 4 ай бұрын
አረ ታማኝ😂😂 ጀነራል አረገኝ ይመችህ
@princesgeorge789
@princesgeorge789 5 ай бұрын
You deserve more than this Mr Tamagne. Big up.
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cl4xt3cw1k
@user-cl4xt3cw1k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aminunurie8311
@aminunurie8311 7 күн бұрын
ታማኝን ከፖለቲካ እንዲገለል ያደረገው ምን ይሆን ኢትዮጵያ መጥቶ እያለ ምን ወጉት?
@hayath424
@hayath424 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sefiwmolla1915
@sefiwmolla1915 4 ай бұрын
ኦ ደረጀ ትዝታ ቀሰቀስክ ዲቲ
@tibletskirby6297
@tibletskirby6297 5 ай бұрын
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🙏
@BELA18113
@BELA18113 4 ай бұрын
ታማኝ ወንድሜ ኢትዮጲያን ከእግዚአብሄር ቀጥሎ አንተ ታደጋት ታማኝ መልስልኝ
@graxsador5288
@graxsador5288 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@getnetassefa5844
@getnetassefa5844 4 ай бұрын
ኧረ ታማኝ መች ልትበሉት ነው እቁብ እምትጥሉት 😂😂😂😂😂
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 5 ай бұрын
✊✊✊
@user-jd8cm9zx1m
@user-jd8cm9zx1m 5 ай бұрын
Tamagn sle fano tigl min tlalek?
@tarekegne405
@tarekegne405 4 ай бұрын
የደረጅ ደገፈው ወታደራዊ አስተማሪው ን ነኝ የታማኝ የት ትበት ጎደኘ አንከን ኖራችሁልኘ
@thecash_4219
@thecash_4219 13 күн бұрын
እወነተ. ነወ. አንተ ሀያ ብር እኝ ግን ይመጅምራያ 10 ነው
@gimjamolla1975
@gimjamolla1975 5 ай бұрын
ታማኙ አንተ አገርክን ትወዳለህህና ሁን ትትህ ቻል አድርገህ አሁንም አገረህ በከሃዲዎች ስለወደቀች በቻልከዉ መንገድ ከችግር ትወጣ ዘንድ እርዳት
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 5 ай бұрын
Is that true u cooperate with Egypt 😂😂😂😂?
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮merawe
@wibsheteshete6964
@wibsheteshete6964 4 ай бұрын
አማራ ከመቸውም በላይ እየተጨፈጨፈ የት ጠፋ አማራ ኢትዮጵያዊ አይደም ማለት ነው ?
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 5 ай бұрын
I rember Etu
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
ETHIOPIA hungry 😢😢😢😢😢
@kaschmekonta
@kaschmekonta 5 ай бұрын
አየ ታማኝ ምን ዋጋ አለው ይሄን ሁሉ ዓመት በኢትዮጵያዊንት እና ለእንድነት ታግለህ ነበር አሁ ግን አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ሲቀር ሲጥ እንደሚባል የዘር ጥብቆ እንዳታስፋ አደራ የሠማንያ እራት ብሄር ብሄረሰብ እገር እንደ ጥንቱ ማስማማት ካተ ይጠበቃል ዘረኝነት ጥብ ነው እኔ ጎደሪ ነኝ ጎደር ተወልጀ ወሎ የጁ ያደኩ እሥመራ የኖርኩ አሁን አዲስ አበባ የምኖር ግን ግጭቱ እልተመቸኝም ሥልሳ ዓመት መክራ አየን ያጣነውንም አጣን እንደገና ተጨማሪ እልቂት ለማ ይጠቅማል ምነው ቅብጠት አልበዛም ወይ አተ ሁሉን አነጋግረህ ነገር ማብረድ እይሳንህም እሥኪ ጓድ መንግሥቱ ጏ/ማሪያምን እና እብይ አህመድን አቅርብ መቼም ትችላለህ እባክህ አረጋጋው
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 5 ай бұрын
ታማኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥህ 🙏 በርታ ወንድማችን ትግሉ ይቀጥላል 💪💚💛❤️ በአብይ ዘመን አንተም ኢትዮጵያ ብትኖር ኖሮ አብይ ቀርጥፎህ ነበር የሠይጣን ጆሮ አይሥማዉና ቱቱቱቱቱቱ ኢትዮጵያ ወያኔ በወለደዉ ብልፅግና ተላቃ ነጻነቷን ተቀናጅታ ኢትዮጵያዊያን ሠላም ወጠዉ እሚገቡበት ቀን ቅርብ ይሆናል እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ እንሁን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
Raben
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 5 ай бұрын
I don't why you don't run for prime Minister you the only person who can save our country from these crisis
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
Merawe150😢😢😢😢😢😢😢
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 4 ай бұрын
እንዴ ግን አንድ ዙር ብንሆንም እሱ ገና ወጣት ነው።የአስረስ እና የሠራዊት ዙር እኮ ነው
@habviral22
@habviral22 5 ай бұрын
I love this show mostly the intro music 🎵👏👏👏
@yilkalanliy
@yilkalanliy 4 ай бұрын
የብልፅግናው ሰው
@zinawmolla1632
@zinawmolla1632 5 ай бұрын
you are the best of best. Tamagnu with Dereje. we love them.💚💛❤
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 5 ай бұрын
ደሞ ኢ/ያ ጀ/ል ቀላል ነው ልክ ብለሃል ታማኙ። የመንግስት ተላላኪ ከሆነ ጀነራልም ፊልዱም ቀላል ነው
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 ай бұрын
Maykder agan merawe
@mengistu9600
@mengistu9600 5 ай бұрын
ይገባሃል ታላቅ ወንድሜ ነህ ታማኝ እኔነቴን ባንተ ውስጥ አያለሁ ተባረክ
@user-fk1uj1ye9h
@user-fk1uj1ye9h 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 5 ай бұрын
Tamagn Beyene we all love you.
@habeshabate9039
@habeshabate9039 5 ай бұрын
I feel happy (dase ielale) i wish for you long life with respect....ts
@messeletadsual8998
@messeletadsual8998 5 ай бұрын
Love
@mulualamrie5069
@mulualamrie5069 5 ай бұрын
ታማኝ በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ ሳትፈርስ እንድትቆይ ያንተ ጥረት ትልቁን ድርሻ እንደምትወስድ እርግጠኛ ሁኘ መናገር እችላለሁ።
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
ትክክል ግን የኛ ስው ሲፈልግ ይክባል ሲፈልግ ጭቃ ይቀባል ለምን ? ብሎ መጠየቅ ይገባል ::
@tegegnkidane7209
@tegegnkidane7209 4 ай бұрын
​@@igo1071🎉ዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዪዪዪዪዪሲዪ
@mynamar3984
@mynamar3984 4 ай бұрын
ታማኝ አገር የከዳ የገንዘብ ሰው አድርባይ ነው አማራ በዚ ጊዜ መከራውስጥ ሆኖ ታማኝ ጆሮ ዳባ ያለ ወራዳ ሰው ነው
@amaresisay6249
@amaresisay6249 4 ай бұрын
ከዚህ በላይ እንዴት ነው የምትፈርሰው ወሬኛ😂😂😂
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 4 ай бұрын
ድሮ ቀረ አሁን ፋኖም አላልክም ዝም ይሻላል ብለህ ግን ለምን?
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 5 ай бұрын
Tamagn my brother long live you are real
@angaroemebet527
@angaroemebet527 5 ай бұрын
ሁለት የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aminasoso868
@aminasoso868 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@salihomardin670
@salihomardin670 5 ай бұрын
Ke Ethiopiawian yeminitebikew yhinin dimts. New man yihun man Amara yihun tiger oromo afarr galaw
@MekoCaso
@MekoCaso 4 ай бұрын
Maferia new ye amhara hezeb eyalelek sele amhara hezb methoh segebah endant laba zefagn eyesebesebk ahunem ye amhara telachahn eyegelesek new
@habeshabate9039
@habeshabate9039 5 ай бұрын
Brother tamage
@habeshabate9039
@habeshabate9039 5 ай бұрын
i fell happy (dase ielale)
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 4 ай бұрын
ምነዉ አማራ ሲጨፈጨፍ ድምፅህ ጠፋ
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 5 ай бұрын
ድምፀ መረዋው ደሬ ኑርልን እስካሁን ጎረምሳ ነው የምትመስለው ዩቱብ አካውንት ክፍትና ስራዎችህን ልቀቅልን
@user-rl5ev2wr2z
@user-rl5ev2wr2z 5 ай бұрын
ደሬ መረዋው ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marudesta4658
@marudesta4658 5 ай бұрын
The ugliest food I ever ate was in Blate.
@Zemenzemen-ty8qo
@Zemenzemen-ty8qo 5 ай бұрын
ሀይ፡በምሰራቸው፡ስሠራዎች፡አድናቂኽ፡ነኝ
@tewodroszerihun8971
@tewodroszerihun8971 5 ай бұрын
አብዮት አብዮቴ፣ ደሜም ይፍሰስልሽ፣ ይከስከስ አጥንቴ። ማርክስና ኤንግልስ ፣ሌኒን ቼጉቤራ፣ስላንች መስክረው አርፈዋል በተራ።
@ABarbaada
@ABarbaada 5 ай бұрын
ደረጀ ዘፈን አዉጥተህ አዘዞ ከተመለሰክ በሃላ አድሰ አበባ የተመለስክ ጊዜ መርካቶ ጎንደር ሆቴል አከባብ ተገናኘተን ነበር በዛኔ ከዉትድርና ጠፋ ይባል ነበር በዛዉ ቀረህ ወይንስ ተመለስክ ? ፈለቃ ጎንፋ , ገባነሽ ወረቀትሰ‍እ ታስታዉሳለህ?
@melakushumie5553
@melakushumie5553 4 ай бұрын
ፈንታ ወጨፍ
@donkeysimplyenglish.123
@donkeysimplyenglish.123 5 ай бұрын
Leba kis awlaqi- anten bilo TAMAGNE
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 343 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 28 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,7 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 16 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 21 МЛН