አርቲስቶቹ እምነታችንን አትንኩብን አሉ...መ/ር ዶ/ር ቴዎድሮስ ለፓስተሩ ምላሽ ሰጡ

  Рет қаралды 212,417

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Жыл бұрын

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
ዉድ ቤተሰቦች እንሆ ቻናላችን ወደ ሳታላይት የሚያደርገዉን ጥረት ለመደገፍ ከስር ባለው የ gofundme ሊንክ አግዙን እናመሰግናለን፡፡ለምታደርጉልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግባለን፡፡ ኢቲ አርት ሚዲያ
gofund.me/bec123cc
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 857
@abutube6506
@abutube6506 Жыл бұрын
የዝሙት፣የጭፈራ ቢሆን የአገር ሽር ላይክ እና ኮመንት እናደርግ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ቀላል ላለማዊው ማንም አይቀድመንም መቼ ተለቀቀ እያልን አይደል ምንጠብቀው 😔😔😌😌😬
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነት ከባድ ጊዜ ነው ኦርቶዶክሳዊያን የት ገባን
@wsws604
@wsws604 Жыл бұрын
ለሁሉም ፈቃደ እግዝአብሔር ይጠይቃል። ሴጣን ምን ሰርቶ ይደር ። ሰው ይለወጣል የሚድን ነፈስ ይኖራል ። የኝም ክረፍ ልብ የሱም እጅ አለበት።
@Selamkiki
@Selamkiki Жыл бұрын
Lk new
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አለን በቸርነቱ🤚🤚
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 Жыл бұрын
እውነት ነው አልተሳሳትንም!!! የተዋህዶ ልጆች አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ::
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውዋው
@almightlord1579
@almightlord1579 Жыл бұрын
አሜን
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
መመዘኛችሁ ታዋቂ አርቲስቶች ቢሆኑ እነሱም የቃሉ እውቀት ከሌላቸው ታዋቂነታቸውና ዝናቸው ለአለም ነው በሙያቸውና በዝናቸው የእግዚአብሄርን እውነት መሻር አይቻልም የሚሞግታችሁ ባለቤቱ እግዚአብሄር ነው ቃሉን አንብቡና ህይወት ይሁንላችሁ አርቲስቶች እየሱስ ያስፈልጋቸዋል በአለም መታወቅ ሳይሆን በእግዚአብሄር መታወቅ ይሻላል
@debelasefere
@debelasefere Жыл бұрын
@@genetbogale2544 anchi ye Yonatan shelle zim bey borko
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
David የተሳደብከው ስድብ የሚያረክሰው አንተን ነው ይሄንን እኮ ነው ያልነው ቃሉን መማርና ከክፋት ከስድብ ከአመጽ አንገት ከመቁረጥ ከስጋ ስራ ነጻ የሚያወጣን እኮ ጌታ ነው ከእስራትህ ጌታ ይፍታህ የዲያቢሎስ ልጅ አትሁን ስድቡ አንተውስጥ ቀርቷል ስድብ ሀጢያት ነው ጌታ ነጻ ያውጣህ
@hayath7571
@hayath7571 Жыл бұрын
ሳንጠራጠር በፍፁም ልባችን እናምንባታለን በምልጃዋ እንተማመናለን የተዋህዶ ልጆች💒💒💒💝💝
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Жыл бұрын
መብትክ ነው ነገር ግን እምነትክ በመጽሐፍ ቅዱስ ውድቅ ነው ያልተሰጣትን የስራ ድርሻ ብታምንባት አታድንህም ያ ነው እውነቱ
@hayath7571
@hayath7571 Жыл бұрын
@@livebytrue7322 ብአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አድአምላክ ብለን እናምናለን የተዋህዶ ልጆች ፣አች መናፍቅ ሂጅ ለብልጭልጭ ከመስገድ ይልቅ እውነተኛ አምላክ ለሆነው ለድንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ሰገጅ ያን ግዜ ተዋህዶ ሃይማኖቴ መሰረቴ እምነቴ ይገባሻን፣፣፣ አች መናፍቅ መጀመራ ስለክርስት እወቂ ሰለድንግል ማርያም እወቂ ካላወቅሽ ጠይቂ አባቶችን ይነግሩሻን የተዋህዶን ሚስጥር ፣ ፣ አባታችን መናኙና መለኩሴው ቢሾይ ጌታ ሲጎበኝው ጌታየ ለምድነው ጨርቅህ የተቀደደው አለው የአለም መድሃኒት የሆነው የድንግል ማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስም እዲህ አለው አጉድለው አመኑኝ ይላን ፣ መዝመረ ዳዊት 24/24 እዲህ ይላን ሓሰተኛ ነበያት ሓሰተኛ መሲህ ይመጣለ መስሜም ይነግዳሉ አጋንተንም ያወጣለሁ ነገርግን እነሱን የተከተለ ወየለት ይላል አቤቱይ ጌታየ የድንል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የትንቢት መፈፀሟ አታድርን የተዋህድን ልጆች ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ሰውረን፣ ማርያም እናቴ እመቤት ማርያም እናቴ እመቤቴ ማርያም እናቴ እመቤቴ ሰይጣን አርርርርርርርርር በል ድርም የተረገጥህክነህ እግዚአቢሄር ወድ ጥልቁ ይውርውርህ አሜን፫ እና ማማየ አችአሁን ማነን እደምታመልኪ እራሱ አታውቂም ገና ነሽ እግዚአቢሄር አይነልቦናሽን ያብራልሽ
@tigist930
@tigist930 Жыл бұрын
John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ገና እንበዛለን ቃለህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት እያሉ የሚፀልዩላት የአባቶቻችን እርስት ናት የእግዚአብሄር የቃልኪዳን ሀገር የእመቤታችን የአስራት ሀገር ናት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውዋውው
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 Жыл бұрын
ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን
@tesegakebede3998
@tesegakebede3998 Жыл бұрын
እ መቤታችንን የናቁ ሁሉ ከእግራ ጫማ ይወንድቃሉ
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ።” - ራእይ 20፥15
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
የህይወት መጸሃፍ ብለሽ የጠቀሽው ጥቅስ በትክክል ብለሽዋል እኛ ያለን የቆዬ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ሉተር ያላስተካከለው ነው። በርግጥ ሉተር ያመጣብን ጣጣ ገስት ሃውስ፣ ዘይት መሸጥ፣ ውሃ መሸጥ፣ በካራቴ መፈወስ መጽሃፉ ላይ ይኖር ይሆን? እኔ አላዬሁም አንቺ ካዬሽ ጥቅሱን ተባበሪኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በሃይማኖታችን አንደራደርርም 🙏🏿❤🙏🏿 ተዋህዶ ክበርት ናት ! አዎ አትንኩብን ❗️❗️❗️
@tube6079
@tube6079 Жыл бұрын
እኔ ማመስገን የምፈልገው ይህን ያዘጋጀውን ሚድያ እንዲሁም ሰዎችን እግዚአብሔር ያክብርልን በዚ ይቀጥል...እንበረታታታታታታታ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ሳንጠራጠር እናምንባታለን እሷ መድሃኒታችን ናትና ዶክተርዬ ተባረክልኝ 💞
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
♥♥♥
@MiliiMk
@MiliiMk Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን
@rarecell7098
@rarecell7098 Жыл бұрын
በእውነት ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ የአገልግሎት ዘመናቸው ይበረከልን
@tsion4649
@tsion4649 Жыл бұрын
I am proud to be Ethiopian Orthodox ❤️❤️❤️❤️❤️⛪️
@habeshamedia2121
@habeshamedia2121 Жыл бұрын
Thanks
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እናንተን የሰጠን አምላከ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን🍃
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ክብር፤ ምስጋ አምልኮ ለመድኔአለም እና ለክብርት እናቱ እናቴ ቅድስት ብፅዕት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋ ይሁን ለንጽዕናዋ አሜን በእውነት ምን ጊዜ ነው ቅድስት ቤተኪርስቲያን የበረከት መስል መንገድ ያጣች እስካሁ በረከት ነው እየለገሰች ላይ ነው ያለችው ተመገቡ አሊያም ሰፍ ይበላቸዋልና ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውዋው
@rarecell7098
@rarecell7098 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp Жыл бұрын
ቃለሂወት የሰማልን ወድሞቻችን
@almightlord1579
@almightlord1579 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ጤና እና በረከት ይስጣችሁ ተባረኩ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሁላችንንም ታማልደን መጨረሻችንን ታሳምርልን አሜን ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 Жыл бұрын
በረቱ ጀነግናቻችን ከጎናተ ቹ ነን
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
@rirismiler7869
@rirismiler7869 Жыл бұрын
Amen 🙏🏼
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ያለድንግል ማርያም አማለጅነት አለም አይድንም ለእናታችን ቅድስት ንፅዕይት ድንግል ማርያም የፀጋ ስግደት እንሰግድላታለን 🙏🙏🙏🙏
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Жыл бұрын
ወንድሞቼና አባቶቼ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይባርካችሁ!!
@ehteslase2421
@ehteslase2421 Жыл бұрын
ለእመቤታችን በፍጹም ልባችን እንአምንባታለን እንገዛላታለንም ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም አምልኮ ስግደት ለልዑል እግዚአብሔር ይሀለንልን✝️✝️✝️ ለሁላችሁም የቃሉ ባለቤት የህይወት ቃልን ያሰማልን✝️👏
@godislove4716
@godislove4716 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ለተሳዳቢወችም ልቦና ይስጣቸው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥15
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
ወንድሜ ንብረት ገላው ቃለህይወት ያሰማህ በእድሜ በጤና ያቆይህ ።
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gechman2705
@gechman2705 Жыл бұрын
በርቱልን እስከ መቸ የጰንጠ መቀለጃ እንሆናለን የተዋህዶ ልጆች እንንቃ
@mersiehazenarmide1833
@mersiehazenarmide1833 Жыл бұрын
Yekeledut berasachew new
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
እከ ልጆችህን ሰላም በልልኝ
@konjitseyoum92
@konjitseyoum92 Жыл бұрын
ዐይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን ።
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@Yisaq777
@Yisaq777 Жыл бұрын
Amen 🙏 kal hiwet yasemalen
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Жыл бұрын
The is what artists mean, showing the truth for the people! God bless you all!! God bless our country..
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
በእውነት ተባረኩልን😥😥አዎ አትኩብን ተዋህዶን😭😭☝️
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
Amen Amen kale hiwet yassemalen
@beniamasmare7286
@beniamasmare7286 Жыл бұрын
እሡ ስለፈከረ የእመቤታችንን ክብር ሥቅ አያደርግባትም እመቤታችን ድንግል ማርያም አንደበቱን ትዝጋው
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ደርዬ ቅዱሥ ሚካኤል አሁንም አይለይክ
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdyedemeku182
@zewdyedemeku182 Жыл бұрын
ሲያምርህ ይቅር ,ታምረማሪያም አሳሳች መፅሀፍ,
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d Жыл бұрын
ሁሉን ያደረገልን እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለኦርቶዶክስ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ሳንጠራጠር በፉፁም ልባችን እናምነበታለን በምልጃዋ እንተማመናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በዝታ ፀንታ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለዲንግል ማርያም
@sentayhuedemese6682
@sentayhuedemese6682 Жыл бұрын
ንብረት ገላው እድሜና ጤና ይስጥህና ስለተዋህዶ ደግመህ እንድትመሰክር ያድርጋልhamonawit
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helender9404
@helender9404 Жыл бұрын
ሃይማኖታችንን ያስደፈርነው እኛው ነን። ክህነት የሌለው ሰው አውደ ምህረት ላይ መቆም የለበትም። እኛ ግን ታዋቂ አርቲስት ስለሆኑ ብቻ የቤተክርስቲያን ስርዓት ሲጣስ ዝም እንላለን ለምን?? እኛ ያላከበርነውን ስርዓት ማን እንዲያከብር ነው የምንጠብቀው?? መጀመሪያ እኛው የቤተክርስቲያን ስርዓት እንጠብቅ ሌላውን ከመንቀፍ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
ክብር ለእናቴ ለድግል ማርያም ይሁንልን አለም አለ ድግል ማርያም ምልጃ አትድንም ጥላቶቻችን ምንም ብትሉ ድግል ማርያም አማላጅ ነች ክብር ለእመብረሃን ይሁን
@chefeshetu1982
@chefeshetu1982 Жыл бұрын
አርቲስቶቻችን በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን
@senitesahile5727
@senitesahile5727 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እንብዛለን የድንግል ልጆች እንናተንም ከክፉ ይጠብቅልኝ❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አይይ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው በቅድስት ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እስከመጨረሻው ፀንተን አምላካችን ክርስቶስ በንሰሀና በምግባር ልንጠብቀው ይገባል የሰይጣን አገልጋዮች የሆኑት ፕሮቴስታዊያን ልቦና ይስጥልን
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ጌታን+,ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን ክብር ለስላሴ,ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️🙏
@user-uf2cr3ob6m
@user-uf2cr3ob6m Жыл бұрын
እመቤት ማርያም ለኛ አማላጃችን ናት እንወዳታል እናታችን የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ይወንድቃሉ
@fasikadesalegn7779
@fasikadesalegn7779 Жыл бұрын
Amen
@abaynesheshetu
@abaynesheshetu Жыл бұрын
አሜን
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
@Beki Sheme እኛ ደግሞ ታማልደናለች ብለን ስለምናምን የኛን እመነት ደግሞ አንተ የማክበር ግዴታ አለብህ። አንተ የፈለግከውን ማመን እና መከተል ትችላላህ ያንን ደግሞ እኔ እና መሰሎቸ የማክበር ግዴታ አለብን። ከዛ ዉጭ በየሰው ሃይማኖት እንደ ፍየል ጡል ጡል እያሉ እራስን ማስግገመት ያስቅስፋል ያጸይፋልም!
@tigist930
@tigist930 Жыл бұрын
John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
💔💒🙏🙏🙏😎😎😥😥
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች ፀጋው ያብዛላቹ
@hayath7571
@hayath7571 Жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት የጥትነሽ የናትና አባቴ ያአምላክ እናት ብፅሂት ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን አማላጃችን እንወዳታለን እናከብራታለን 💒💒💒
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 Жыл бұрын
ህጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና ስለዝህ የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሸራለች ወደ እግዝአብሄር የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል ፡፡ማስረጃ ዕብራዊያን 7 ቁጥር 18-19 ዕብራዊያን 8 ቁጥር 7 ፍተኛዉ ኪዳን ነቀፋ ባይኖረዉ ለሁለተኛዉ ስፍራ ባልተፈለገም ነበር ፡፡ ዕብራዊያን 8 ቁጥር 13 አዲስ በማለቱ ፍተኛዉን አስረጅቶአል አሮጌዉና ዉራጅ የሆነዉስ ሊጠፋ ቀርቦአል ፡፡ ስለዝህ የፍተኛዉ ኪዳን ስጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለሆነ የተጠሩት የዘላለም ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነዉ ዕብራዊያን 9 ቁጥር 15
@mulumengistu415
@mulumengistu415 Жыл бұрын
ቃለ ህይዉት ያሰማልን ኦሪቱዶኮሰ ሰላደረከኘ ኝ አመሠግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏✌🙏👏👏👏👏👏👏💔💔❤❤❤❤❤❤❤
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ተባረኩ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj Жыл бұрын
አዎ ሀይማኖታችንን ማርያምን አይንኩብን እኔ በእውነት በጣም ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቆች እመቤቴ ማርያም ትጠብቀን
@user-nh9pi2ed9s
@user-nh9pi2ed9s Жыл бұрын
በትክክል ገና እንበዛለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ከፍ በይ የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ መናፍቃንን ያዝልን 🙏🙏🙏
@user-jd3bn6js3v
@user-jd3bn6js3v Жыл бұрын
እናምንባታለን
@tigistggiorgis6870
@tigistggiorgis6870 Жыл бұрын
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@solomondawit6916
@solomondawit6916 Жыл бұрын
Yetu gar new endih yemilew Esti kemetsehaf kidus endezih yemil tiks asayegn please Kale enem tedeneke lelaw aweralew Kalehone gin yaltetsafe neger maweratu lemanem ayetekemem
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ተረት ተረታችሁን እዘው ሰው ቤት ምን ተሰሰራላችሁ ውጡ ለነገሩ የለመዳችሁት ከአስተማሪዎቻቹ ነው ቢያስተምሩ ሰለ ኦርቶዶክስ ሌላ ትምህርት የላቸውም ወንጌል አሰብኩም አትማሩም ወንጌሌ መላእክትን ቅዱሳንን ስትናገሩ ትውላላቹ አዳራሻችሁ ውስጥ ምነው መዥገር ሆናቹብን አረ ልቀቁን እኛ በፈለግነው ምን አገባቹ እናንተ የራሳችሁን እምነት አወቁ ስለእኛ እምነት ምን አገባቹ የምንጠየቅበት እኛ ነን
@rirismiler7869
@rirismiler7869 Жыл бұрын
@@hanagosaye2992 ተረት ተረት ?? የዘብሔረ ቡልጋ ተረት ተረት ማለትሽ ነው?
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
Ye Luther teret tret yenechoch ashker kemhon yadnen
@rirismiler7869
@rirismiler7869 Жыл бұрын
@selam neeri Luther anchim (balsasat) yemitamniewn kirstosin sebeke tadya teretu yetu nuw ye zere yakob woys???
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
@@rirismiler7869 be eyesus kirstos amlakinet sayamny dihinet yelem.amalaje yemtilu kezi belay kihidet ale? Sijemer mech kirstosin beamlaknetu amenachu new afachihun moltachu sile Orthodox tewahido yemtinagerut enante ye hassawi messihi menged teragiwoch. Ye Nechoch mesaqya emnetachihun askidew enesu wede Orthodox tewahido eyeteqelaqelu new. Sayrefdebachu temelesu.
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያድልልን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላእክት የፃድቃን የሰማእታት እረዴታቸው በረከታቸው አማላጅነታቸው አይለየን ሀገራችንን ከክፉዎች ስራ ይጠብቅልን ይችኽ ታሪካዊ እና የሀገር ባለውለታ የሆነች ኦርቶዶክስ ተዋኽዶ ቤተክርስቲያናችን ብዙዎች ታሪኳን ሊያጠፉ ያስቡ ፀረ ተዋኽዶዎች ተነስተዋል ግን ተዋኽዶ አትጠፋም እነሱ እና መሰሎቻቸው ይጠፋሉ ተዋኽዶ ድሮም ነበረች ዛሬም አለች ነገም ትኖራለች በከንቱ ስሟን የምታነሱ ልትጠነቀቁ ይገባል ትእግስትን እንደፍራቻ በመቁጠር ድንበር ስተዋል ስለመቤታችን አያገባቸውም ለኛ ለተዋኽዶ ይተውልን እኛ እንወዳታለን እናከብራታለን እናፈቅራታለን እንደብቅባታለን ከልጇ እንድታማልደን ዮናታን የተባልከው ሰው ከነ ምታመልከው ዲያቢሎስ ጋራ ቅጥል በል ሰምተሀል እዚኽ ፕሮግራም ላይ ያላችሁ የምታገለግሉ ሁላችሁም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድላችሁ ዴሬ የሳቄ ምችጭ የኔ መልካም እንኳንም አዳነኽ ለሱ ምን ይሳነዋል ፀጋውን ያብዛልኽ አሜን አሜን አሜን
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 Жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም እነምንባታልን እናቲ የጌታየ እነት አማላጃንነት እንወዳታልን
@hirutgirma7236
@hirutgirma7236 Жыл бұрын
እምቤታችን እናከብራታለን እንውዳታለን የአማኑኤል እናት ናትና ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አዎ ገና እንበዛለን ! እልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💐🌻
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
ተባረኩልን እጅግ ግሩም መልእክት ነው😇😇😇❤️❤️😇😇🙏
@dz4404
@dz4404 Жыл бұрын
አሜን
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲
@user-cu6py2dt4c
@user-cu6py2dt4c Жыл бұрын
እናት ቤተክርስቲያን እኮ ልጆችሽ ልዩ ናቸዉ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ማሪያምዬ ማሪያምዬ ማሪያምዬ እናቴ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እንውድሻለን እውድሻለው መዳኒታችን አማላጃችን እናታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤💚💛❤
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
ክብር፡ምሥጋና፡ለመድሃኒአለም፡ይሁን፡ረጅም፡እድሜ፡ይሥጣችሁ፡ላሥተማራችሁን፡መምህሮች
@mibrahim8937
@mibrahim8937 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኞች ክበሩልን💐💐💐👏👏👏❤❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እናምንባታለን እንወዳታለን እናመሰግናታለን እናከብራታለን
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እትዮ አርቶች እናመሰግናለን እማምላክ ወላዲተ አምላክ በነገር ሁሉ ትደግፍቹ
@eligmain5619
@eligmain5619 Жыл бұрын
ወድሜ አለም የዳነው በክርስቶስ ነው :: ቅድስት ድግል ማርያም የተመረጠችው በእግዝያብሄር ነው ህዝብን አታስት እሳም እመኑኝ አምልኩኝ አላለችም አትልም :: መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ከሰማይ የወረደው በመስቀላይ ስለኛ የተሰቀለው ክርስቶስ እየሱስ ነው ::::::::::::
@mixe9501
@mixe9501 Жыл бұрын
እናንተ ምን አገባችሁ የአምላክ እናት አምላክ ናት ብትባል አይመለከታችሁም የራሳችሁ ጠበቅ የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ለቀቅ አርጓት በምታውቀውና በገባት መጠን ምእመኗን ታስተምራለች አይመለከታችሁም እንከባበር።
@kidangulesh5534
@kidangulesh5534 Жыл бұрын
kale hiwet yasemaln abatotachn
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድሞቻችንእህቶቻችን በቤቱያጹናችሀ መንግሥተሠማያት ያውርሣችሁ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kale Hiyoten Kale barktin Yasemln Yegna Jegnawoch Orthodox Tewahido Lazelalem Tinur Ameen
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርቱልን
@tsehaynegatu4313
@tsehaynegatu4313 Жыл бұрын
ሳንጠራጠር በፍፁም ልባችን እናምንባታለን በምልጃዋ እንተማመናለን የተዋህዶ ልጆች !!!!
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን ክብር ለመቤታችን በዛይት አለም አናምንማታለን 🙏🙏🙏🙏
@sassahulish
@sassahulish Жыл бұрын
እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ አማላጄ ናት እኛ ክርስቲያንኖች እንወድሻለን
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እከ አንተ እኮ ልዮ ነህ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ ከነ ባለቤትህ
@user-vs5ln1bn2u
@user-vs5ln1bn2u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለወድማችን
@xfjmethj9963
@xfjmethj9963 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።
@nebiyougezahagne4987
@nebiyougezahagne4987 Жыл бұрын
እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልደናለች::
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአርቲስቱም ቃለ ህይወት ያሰማን እኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን እግዚአብሔር
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድሞቻችንእህቶቻችን በቤቱያጹናችሀ መንግሥተሠማያት ያውርሣችሁ 🙏🌹❤
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ይላል ብመረመስ ደም አርጋልኝ እንድፃፊ በህይወት መዝገበ ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የምለኝ ሥሟን ሳወድሳት የምከለክለኝ🙏🙏🙏💚💛💓
@temesegensolomon662
@temesegensolomon662 Жыл бұрын
ለመምህራችን ለአርትስቶቻችንም ቃለ ሕይወት ያሰማለን።በቤተ ክርስቲያን ላይ በክፋት የተነሱትን ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችንም አይኑን አያንሳብን።
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
everything is true mhemher God bless you Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛♥️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🖤🖤🖤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
የዳዊት ልጅ ሆይ ለማን ተዉከኝ…..ገጣሚ ኬቢሻ
6:44
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,4 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 18 МЛН