አርቲስቷ ጡቷን ሰርጀሪ ተሰርራች | የት/ቤቶች ጉድ እና ሞት አይለያቸውም የተባሉ ጥንዶች መለያየት | funny videos

  Рет қаралды 113,923

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

3 ай бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 1 500
@dinkadink
@dinkadink 3 ай бұрын
#0912025249 #0923793686 የቤት ቅናሹ ሳያልቅ ቀድመው ይደውሉ 10% ብቻ ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ ቀሪውን ቀስ እያሉ ይከፍላሉ ድጋሚ የማይገኝ እድል..
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
አንድ ቤት ለገዛ አንድ ቤት በነፃ😂😂😂እኔ ባለ ሶስት ፎቅ አለኝ 😂🤣ግን መዳም ቤት ነኝ ፉገራ ይልሀል
@lolethio5526
@lolethio5526 3 ай бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትለው በዚህ ቀጥ please ለጥያቄህ መልሱ ከ560 ሺ ብር ጀምሮ
@Serkina
@Serkina 3 ай бұрын
ቅድሚያ ክፍያ ከ 560 ሺህ ብር ጀምሮ ድንቃድንቀዬ አሁንማ የእኔ ተራ ነዉ🥰
@Orthotube21
@Orthotube21 3 ай бұрын
ለማንኛውም መልሱ ከ560 ብር ጀምሮ ነው... ድንቃድንቅ ነገር ቢሆን 1ኛ ይወጣልኝ ነበር
@temesgenmolla6470
@temesgenmolla6470 3 ай бұрын
ቅድመ ክፍያ 560 ሺህ ብር
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 3 ай бұрын
የማዶም ቅመሞች ከኢድ ቡሀላ ሀገር እገባለሁ ሀሳብሽ ይሳኮልሽ በሉኝ
@mekdi542
@mekdi542 3 ай бұрын
በሰላም ግቢ ዉዴ ሀሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤
@user-yt9gq6le8d
@user-yt9gq6le8d 3 ай бұрын
አላሕ በሠላም ያሥገባሽ ❤❤
@user-jm9hz3ix1q
@user-jm9hz3ix1q 3 ай бұрын
ያሰብሽው ይሙላልሽ
@user-ro1ln5fr3i
@user-ro1ln5fr3i 3 ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
@madinamohamad4889
@madinamohamad4889 3 ай бұрын
ታሠብሽውበላይይሣካልሽ እኔምእሸአላ አላህታሣካ ላድስአመት😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 3 ай бұрын
እሥላም ሁኖ በነብያችን ላይ ሠላዋት ያውርድ እሥኪ የኛ ሀቢብ ረሡል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለምን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaMustefa
@AminaMustefa 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያረሱለላህ 🌹🥀🥀
@hadr2250
@hadr2250 3 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛውድነብይ የኛአዛኝነብይ
@user-uu4nt2cm6w
@user-uu4nt2cm6w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fidake abi we umi yaresurelah s a w
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 3 ай бұрын
صل لله اليح وسام نبين ورصلن
@muntehamustefa139
@muntehamustefa139 3 ай бұрын
S a w
@abayyemareyamliji
@abayyemareyamliji 3 ай бұрын
የምር በሳቅ መሀል ያለው መልእክትህ በጣም ጠቅሞኛል ሁሉም ቪዲዮክ ላይ ልዩ መልእክት አለው ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ እወድሀለው ክበርልኝ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@emugashaw6135
@emugashaw6135 3 ай бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
አሜን
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 3 ай бұрын
ትልቅ ምድርን ነው አሜን አሜን አሜን
@user-by2ql8bl1m
@user-by2ql8bl1m 3 ай бұрын
ደስ ስትል ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክህ
@70hadin48
@70hadin48 3 ай бұрын
(ይነበብ)❤❤❤ ሰባሀዲን ሱልጣን ነኝ ከመዕከላዊ ክልል ከሀድያ ዞን የንተ አድናቅህ ነኝ በጣም ታዝናናኛለህ ሌላዉ ደግሞ ለጾመኞች እኛንም ጨምሮ መልካም የጾም ወር ይሁንላችሁ🙏🙏 እኔ የ ዘንድሮ የ12ኛክፍል ተፈታኝ ነኝ ጥሩ ዉጤት እንድመጣልኝ በጻሎት እንዳትረሱኝ አደራ ከ 560ሺ ብር ጀምሮ።
@user-bi6xi2nb9s
@user-bi6xi2nb9s 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ጀግና ነህ የሳቄ ምንጪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 3 ай бұрын
560ሺ ጀምሮ ድንቅ🎉🎉🎉
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 3 ай бұрын
እኔ እኮ ሳላይ ነው ላይክ የማረግ😂😂😂
@GjjHhx
@GjjHhx 3 ай бұрын
እኔም ገና እያየሁት ግንሳላይ ነው የምኮምተው😂😂😂❤❤❤❤
@user-is7fo6zu7f
@user-is7fo6zu7f 3 ай бұрын
አያሰቅም እኔ አንድቀን ማዳሜን ወሰጥ ነበርኩ እና የሄ ላንች ሰጦታ ነው በላ ክፍሌ ውሰጥ አስቀመጣው ካርቶን ነው ከርቁ አይቼ ሰልክ መሰሎኝ ሰልኬን ጥየ ሰክፈት ሸቶ ነበር በጣመ አዘንኩኝ ተናደደኩን እና ምንም ነገር ሰላራጋግጥ ሳልጨርሰ like አላደርግም ።
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 3 ай бұрын
@@user-is7fo6zu7f ክክክክ ምስኪን 🤣🤣🤣 መቸም ከገዳው ውስጥ አወጣውት አትይኝም
@ioon6463
@ioon6463 3 ай бұрын
መቸም አይደርሰኝም ግን መልሱ560ሽ ጀምሮ በጣምታዝናናኛለህ በርታ
@AasfZxc
@AasfZxc 16 күн бұрын
በጣም.ታዝናናኛለህ.በርታ🎉🎉🎉
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 3 ай бұрын
የሚስቁት 3ልጆች ደስ ይላሉ😂😂😂
@themane9894
@themane9894 3 ай бұрын
የሚገርም ነውማስታወቂያ ስትሰራ አንደኛ ነህ የፈጠራ ስራ ትችላለህ ይሻሙብሃል እግዚአብሔር ጨምሩ ይስጥህ በርታ
@user-ko2zj3vd3r
@user-ko2zj3vd3r 3 ай бұрын
ጥሩ ነዉ በርታ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 ай бұрын
ገናሣልጨረስ ነውኮ ላይክ የማረግህ ፈታነው የምታረገኝ😅😅😅
@Asmigeb
@Asmigeb 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክልን የሳቁ ንጊስ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 3 ай бұрын
ድንቁዬ ሪአክሽን ቪዲዮኮ አንተ ብቻ ስረው❤😂😂😂😂😂😂
@heudhdgsysudh8749
@heudhdgsysudh8749 3 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን መጣህልን❤❤❤❤
@mariouset142
@mariouset142 3 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ በረታ❤❤
@harerdanse12
@harerdanse12 3 ай бұрын
ድንቅዬ የምወድህ ሁሌም አይሃለሁ በጣም ነው የምወድህ ግን ኮሜንቴን አታነብም 😢 ዛሬስ ጉድህን አየዋለሁ አድናቂ ወንድምህ ታዘበ እባላለሁ ከሳዑዲ
@user-hj4nl4yy4h
@user-hj4nl4yy4h 3 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 😒
@danieldany7295
@danieldany7295 3 ай бұрын
ለምን አስፈለገህ /ሽ ?
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አረኩሺ
@Sumay-ok8zl
@Sumay-ok8zl 3 ай бұрын
ይኸ ኩረጃ ነዉ የሚሆንብን የሣቃችን ምንጭ ሁለየም ሠላምህ ይብዛልን ወድማችን
@user-rc1xx6ce8n
@user-rc1xx6ce8n 3 ай бұрын
ቅድሚያ ክፉያ 560ሽ ጀምሮ dinkadink i love you😍❤❤❤❤❤
@GELAGAYTUBE
@GELAGAYTUBE 3 ай бұрын
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤
@RutaTube472
@RutaTube472 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ፍታ ነው የምታረገኝ😂560ሺ ብር ጀምሮ🎉 2500ብሬን እፍልገዋለሁ😅
@kere6628
@kere6628 3 ай бұрын
😅😅
@user-eh7yq4yf6w
@user-eh7yq4yf6w 3 ай бұрын
500 60 ሺ ብር እንደዚ ነው የሚፃፈው።
@RutaTube472
@RutaTube472 3 ай бұрын
😅😅
@RutaTube472
@RutaTube472 3 ай бұрын
እና እዴት ነው የሚፆፍው😅😅
@EdenAserat
@EdenAserat 3 ай бұрын
😂😂😂 ይመችክ አቦ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 3 ай бұрын
ድንቅዬ።ስወድህ🎉🎉🎉
@user-op8tx2bg8y
@user-op8tx2bg8y 3 ай бұрын
ከ560 ሺ ብር ጀምሮ ስጦታውን ለአንድ እናት ስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ድቃድቅ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 3 ай бұрын
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ያሁኑ የኔ ነው
@user-ux1by3hg4m
@user-ux1by3hg4m 2 ай бұрын
ትመቸኛለክ ኑርልን
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz 3 ай бұрын
ይመችህ ወንድሜ
@tebibumedia
@tebibumedia 3 ай бұрын
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤🎉
@user-ck2xb1jd5d
@user-ck2xb1jd5d 3 ай бұрын
መጣህልህ የኛ አሢቂኝ ለማንኛውም ካንተ አርግዦለሁ ምንትላለህ😂😂😂😂😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
እርፍ ገንፎ ልንበላ ነዋ😂😂😂ታድለን😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
በህልምሽነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 3 ай бұрын
መቸም ፍቅር ይሆናል ያረገዝሸው😂😂😂
@user-ev1oj1ej3y
@user-ev1oj1ej3y 3 ай бұрын
አትቀልዱ እስኪ 😢😢ይልቅ አናግሩልኝ በፍቅር ልሞት ነዉ ቦኃላ እኔ ብሞት ፀፀቱን አችለዉም በሉልኝ 😔😔😔ኮመንተሮች ተባበሩኝ 😢😢😢
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 3 ай бұрын
ተባረክ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 3 ай бұрын
እንካን ደና መጣህልን የኛ ምርጥ ወንድማችን ❤❤❤❤ ውንነት በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ደግሞ ጥሩ ወንድማችን
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 3 ай бұрын
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤የኔ ነው
@brukfetene7070
@brukfetene7070 3 ай бұрын
ሚስትና እጣ ወጦልኝ አያውቅም
@HayutiYemaya
@HayutiYemaya 3 ай бұрын
አሁን ሞክር ይወጣልሀል😅😍
@brukfetene7070
@brukfetene7070 3 ай бұрын
@@HayutiYemaya ምን ልሞክር እጣውን ወይስ ሚስት🤣🤣🤣🤣
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my 3 ай бұрын
❤❤❤. ስወድክ ወንድሜ እግዚአብሔር ዪጠብቅክ ❤❤❤
@zed8332
@zed8332 3 ай бұрын
ከ5060ጀመሩ ነዉ❤❤የሳቅ መጫችን ድንቅድንቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤
@amanuelamanda1696
@amanuelamanda1696 3 ай бұрын
ከ 560 ሺ ብር ጀምሮ ነው አሸናፊ እኔ ነኝ በእጣ አታረገው በቀደመ አርገው
@mwwm8396
@mwwm8396 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂👌
@NourouMohamed-lm8hq
@NourouMohamed-lm8hq 3 ай бұрын
በትክክል ሁለኛው ደሞ እኔ ነች
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 3 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ ሁሌም ሰቅልኝ
@Hiretiyya-wm2rz
@Hiretiyya-wm2rz 3 ай бұрын
Keep it up bro, watching your videos from USA
@CelnetCellney56
@CelnetCellney56 3 ай бұрын
ሰወደህ😂😂😂😂😂😂😂
@ananumatube8128
@ananumatube8128 3 ай бұрын
Abo yemachi bro 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-on1ce2if4l
@user-on1ce2if4l 3 ай бұрын
ጎበዝ የምታቀርበው ሁሉ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-xh2wh2ie8t
@user-xh2wh2ie8t Ай бұрын
እኔ ግን በነፃ ትሸልመኛለህ ብየ እየጠበኩነዉ ለመመለስ ግን ቅጭላቴ ትክክል አይደለም 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂በዚህ አጋጣሚ በጣም ነዉ እምወድህ በጣም ነዉ እማከብርህ❤❤❤
@jojomoktar24
@jojomoktar24 3 ай бұрын
ድቃችን እንኳን ደህና መጣህ
@akate-nx9bb
@akate-nx9bb 3 ай бұрын
ድንቃድንቅ ይመችህ ቪዲዮች በጣም ያዝናናሉ።
@user-nk1zj3sy1p
@user-nk1zj3sy1p 3 ай бұрын
ለራስህ😂ኣይዞህ❤
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 3 ай бұрын
እኔም ሁሌ ነው የምከታተልህ ከጀርመን ኑረንበርግ ❤❤❤❤❤
@user-dr6sb9jb4t
@user-dr6sb9jb4t 3 ай бұрын
በጣም ነዉ ምዝናናዉ በምትሰራቸዉ ቪዴዉ እናም አትጥፋ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etabuli6343
@etabuli6343 3 ай бұрын
ምርጥ ማስታወቂያ
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 3 ай бұрын
መቼም አልታይህም ድንቅየ 10•/• ጀምሮዎ
@user-jv1kh3bh6j
@user-jv1kh3bh6j 2 ай бұрын
Kedme kefeya 560 shiber jemerwo🎉🎉🎉🎉
@Weletetnsae
@Weletetnsae 3 ай бұрын
560ሺ ጀምሮ🎉
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 3 ай бұрын
ድንቁዬ አንተ የኔ መንትያ ነክ😘😍❤❤😂😂😂
@Tug-dt6lm
@Tug-dt6lm 3 ай бұрын
ትመቸኛለህ የኔ ምርጥ ሠው እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤
@Samirawitkebex36
@Samirawitkebex36 3 ай бұрын
ke 560ሸ birr jemiro i love your reaction🎉😅
@EvanaBisrat
@EvanaBisrat 3 ай бұрын
Tleyaleh❤
@mekkiaabdella1178
@mekkiaabdella1178 3 ай бұрын
ስላምድንቃድንቅበጣምትመቸኛለህወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 3 ай бұрын
ከ590 ጀምሮ በዚሁ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
@user-cc7lv7rg4h
@user-cc7lv7rg4h 2 ай бұрын
አሁንምእንደርሰለን😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@justme-il2nw
@justme-il2nw 3 ай бұрын
Ahune Asetalahegin Antem sira yaker eshe😊
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 ай бұрын
አንተልጅ ግን በጣም ነው ምታዝናናኝ በረካሁን
@asebelgngebrie
@asebelgngebrie 3 ай бұрын
Ke 560.000 birr jemro❤❤❤
@duladebela2913
@duladebela2913 3 ай бұрын
በቃ ትለያለክ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
@zewditumamecha2246
@zewditumamecha2246 3 ай бұрын
እንዴት ነህ በደከመኝ ሰአት አንተን ስከታተል ድካሜን እረሳዋለሁ እናም የሳቄን ምንጭ ነህ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤ በርታ ከማዳም ኪቺን
@user-ro7mu8mf6f
@user-ro7mu8mf6f 3 ай бұрын
ታስቀኛለህ ወላሂ 🤣እምትደነግጠው ነገር ስ
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
በእዉነት በጠም ደንቅነው ብርታ ወንደሜ #🤲🤲👋❤❤👏❤❤❤❤🤲👋🙏
@LababL-wr6fd
@LababL-wr6fd 3 ай бұрын
በጣም እምታዝናናኝ ኑርልን እናመሠግናለን
@najjjatnajaat4018
@najjjatnajaat4018 3 ай бұрын
❤ከ 560ሺ ብር ጀምሮ🎉
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 11 күн бұрын
ክክክክክ መራቂው ተመቼኝ ለሁላችንም ይሁን አሁን
@genetasefa8364
@genetasefa8364 3 ай бұрын
ከየት አገኘሽው 🤣🤣🤣ያለንበት ሰፈር በሱ ቁጥጥር ነው ያለው so hilarious 🤣🤣🤣
@alemkefyalew1755
@alemkefyalew1755 3 ай бұрын
ሰላም ወድሜ በጣም ታዝናኛለክ ከ560 ሺ ጀምሮ ይመችክ
@HayutiYemaya
@HayutiYemaya 3 ай бұрын
መልሱ ከ 560 ሺ ብር ጀምሮ 😍 በጣም ነው የማደንቅህና የማከብርህ በሳቅ መሀል ቁም ነገር❤
@truworkgetaye2763
@truworkgetaye2763 3 ай бұрын
የሳቅ ምንጭ ❤❤😂😂
@user-mx3gm4nw7m
@user-mx3gm4nw7m 3 ай бұрын
ማሻ አላህ 560 ❤❤
@MusaTemsgen
@MusaTemsgen 3 ай бұрын
ኬንያ ነኝ በጣም ነው የምትመቸኝ
@seasea3019
@seasea3019 3 ай бұрын
ድቁየ❤❤❤❤
@Mule12392
@Mule12392 3 ай бұрын
560ሺብር ጀምሮ
@samirasraj7223
@samirasraj7223 3 ай бұрын
ዋው ችሎታህ አለማድነቅ አይቻልም😂😂❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 ай бұрын
መልሱ አስር ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ አቦ በርታልኝ ትለያለህ
@dawitteklay2647
@dawitteklay2647 3 ай бұрын
560ሸ ጀምሮ ❣️💖❣️💖❣️ነው የኔ ቀመም❣️💖❤የዛሬው ደቅቃው ረዘመብኝ ❤ያለሁበት ዳታ ኣዛ እኮ ነው bro❤
@JonoHayeli
@JonoHayeli 3 ай бұрын
ድንቃድን በርታ ብሮ ከ ውቅሮ
@user-oe3gn1yx7w
@user-oe3gn1yx7w 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነክ ግን የት ነው እምለቃቅማቸው 😅😅 ከስቱዲዮ እስከ 4 ምኝታቤት ብሬን ቁጭ🎉
@TeklieLankamo
@TeklieLankamo 3 ай бұрын
ከ 560 ጀምሮ ነው 💪💪💪💪💪
@user-jv1kh3bh6j
@user-jv1kh3bh6j 2 ай бұрын
Wentem ekube😂😂😂😂😂😂
@AdisuBerihun
@AdisuBerihun 3 ай бұрын
560ሺ ብር ❤❤bro
@DasalegnLammi
@DasalegnLammi 3 ай бұрын
ከ560ሺ ብር ጆምሮ ❤❤❤❤❤❤ continue bro
@user-rm4mp9ne6x
@user-rm4mp9ne6x 3 ай бұрын
ቅድምየ ክፊየ 560ሽ አሸነፊ ነኝ
@Haregy85
@Haregy85 3 ай бұрын
560ሺ ጀምሮ
@fronifroni7773
@fronifroni7773 3 ай бұрын
እኛም እንወድሃለን ጋል መቐለ ከዱባይ ❤
@user-ps3yc6ji5t
@user-ps3yc6ji5t 3 ай бұрын
እኔአለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
ማዘርየ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
ሆዴ ቆሰለ😂😂😂
@user-dc5vw7xs4o
@user-dc5vw7xs4o 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ፍታ ነው የምታረገኝ ወንደሜ ❤❤❤
@ShewayaSB
@ShewayaSB 11 күн бұрын
ሁሌም ነው መከታተለ ማዳም ኩሽና ውስጥ ሆኜ በጣም ነው ደስ የሚለው ድንቃ ድንቅዬ በሙሉ እሺ እወድሀለው ክበርልኝ(ቅድሚያ ክፍያ 1560ሺ
@user-rs5wt6cu8k
@user-rs5wt6cu8k 3 ай бұрын
ድንቃድንቅ ወንድማችን በጣም ነው እምንወድህ እህትህ ከትግራይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@berhanemulunehwondmagne873
@berhanemulunehwondmagne873 3 ай бұрын
ክ560 ጀምሮ ነው ይመችህ ድንቅድንቅ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 18 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 91 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 8 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3,3 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,3 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 37 МЛН