ፖርቱጋል ሌላ ጀግና ያገኘችበት ፤ ሮናልዶ “ከትራጄዲያዊ” ፍፃሜ የዳነበት ምሽት

  Рет қаралды 16,737

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

8 күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 73
@SamuelAbate-pt4fe
@SamuelAbate-pt4fe 6 күн бұрын
Alexo መልካም የስፖርት የጋዜጠኞች ቀን እንኳን አደረሰህ
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 6 күн бұрын
ግሩም ቅኝት ነው ያደረግኸው አሊዝ; እናመሰግናለን። ቁጥሮችን እና መረጃዎችን መሰረት አድርገህ ያለአድልዎ በሚዛናዊነት ትንታኔ ስለምትሰራ ሁሌም ትወደዳለህ። ይህንን ድራማዊ የሆነ ጨዋታም አብጠርጥረህ ነው የተነተንኸው። "በሮናልዶ ዙሪያ የተገነባ ቡድን ከሆነ በቂ የሆነ አቅርቦት ያስፈልጋል።" ያልኸው ያስማማል። ራፋይል ሊያዮ ይህን ማድረግ አልቻለም። ምናልባት በፈረንሳዩ ጨዋታ ብዙ ለውጦች እና ሌሎች ድራማዎችን የምንመለከት ይመስለኛል። በድጋሚ አመሰግናለሁ አሊዝ።
@dejenetesema1408
@dejenetesema1408 5 күн бұрын
Uffff ምርጥ ፕሮፌሽናል ትንታኔ ሁሉም ነገር በትክክለኛ ባለሙያ ሲያዝና ሲነገር እንዴት እንደሚጥም አንተ ማሣያ ነህ።
@elyasgirma9654
@elyasgirma9654 6 күн бұрын
አሌዝ ምርጡ አንተን ማዳመጥ ከጀምርኩ ጀምሮ ለምትቸረኝ ጥሩ ሞያዊ አበርክቶ አመሠግናለሁ ። እንኳን አደረሰህ 🙏 Hats off Aliz 🫡
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 6 күн бұрын
ሮናዶ በጣም አሳዝኖኝ ነበር በመጨረሻም ተሳካለት ደስ ብሎኛል 🔴🟢🔥
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 6 күн бұрын
አሌክሶ እንኳን ለእስፐርት ጋዜጠኞች ቀን አደረሰህ
@prokal9470
@prokal9470 6 күн бұрын
Alez 🔥 🔥 🔥
@tarikuylkal8481
@tarikuylkal8481 6 күн бұрын
እግርኳስ ባለውለታዋን አልረሳችም❤
@dawitkebede2541
@dawitkebede2541 6 күн бұрын
😂😂😂
@leoteddy5736
@leoteddy5736 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@Abduy194
@Abduy194 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ አሊዝ 🎉
@samsonwale8443
@samsonwale8443 6 күн бұрын
አሌክስ በብቃቱ ፣ በሞራል ልዕልናው ፣ ለፍፁምነት በተጠጋው ፕሮፌሽናልነቱ ።፣በፕሮግራም በአቀራረቡ ፣ ጆሮ ገብ በሆኑ ትንታኔዎቹ ፣ እና ስፖርታዊ አረዳዱ ከፍታ የተነሳ እንዲህ እንዲያ ነው ሳንል ለእንቁው የስፖርት ጋዜጠኛ መልካም የስፖርት ጋዜጠኞች ቀን ብለናል።
@user-xj4ug4sc6h
@user-xj4ug4sc6h 4 күн бұрын
Ronldo goat
@berekttakele5616
@berekttakele5616 6 күн бұрын
ስለ ማንቼ ብዙ ሚወራ ጉዳይ አለ ነገ እንጠብቃለን አላዛር 🙌
@mikyastsegaye7834
@mikyastsegaye7834 6 күн бұрын
Great analysis!!!
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 6 күн бұрын
መልካም ሰበር ዜና ለ'ኣቶ ኣል'ኣዛር ኣስገዶም ትናንትና በተደረገው Tour de Franc ኤሪራዊ ጀግና ወጣት ብንያም ግርማይ ኣንደኛ፡በምውጣት ጥቁር ኣፍሪቃዊ ለፍሪቃ ገናና ስም ኣትርፈዋል፡፡በዓለም ያሉ መድዪኣውዎች አየተቀባበሉ ኢሪትራዊ ብንያም ግርማይ ጅግና አያሉ አያመግሱት ኣምሽተዋል ፡፡ቢኒ የፍሪካ ኩራት አንክዋን ደስ ኣለህ፡፡
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 6 күн бұрын
Happy sport journalists day👏
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 6 күн бұрын
አሌክሶ እውነታ ነው extra ordinary መሆናቸውን የሚያስመሰክሩበት ብቃት አልፏል ሮቤርቶ ማርቲኔዝም በሱ ምክንያት ቡድኑን ባላንስ አድርጎ ማሰልጠን ይቸግረዋል እንደዛ እያባከነ ደክሞም ብዙ አማራጭ እያለው 120ደቂቃ ማጫወት
@TesfayeKiya
@TesfayeKiya 6 күн бұрын
Alazar &50werk bexam newu mwedachu .❤❤❤ tesfaye nangi ya Bobby farmino wedaj
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 6 күн бұрын
Laura's sports man of the year🤷‍♂️
@NejibKemal-ou4ku
@NejibKemal-ou4ku 4 күн бұрын
CR7 wow
@b.nebiyu9795
@b.nebiyu9795 6 күн бұрын
The first 🎉
@mkkh814
@mkkh814 6 күн бұрын
አንዳንድ ጊዜ ሰወች መሆናቸውን እንረሳለን
@BirukGetu-or7po
@BirukGetu-or7po 6 күн бұрын
ለምንድነው ደክመን የፃፍነው አስተያየት ማታነቡት😮
@arsemasolomon2028
@arsemasolomon2028 6 күн бұрын
You are right, Aliz. The atmosphere is poisonous, and you are unable to give either player any technical thought.
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 6 күн бұрын
አላዛር የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ግን ደግሞ ከሙያ አንፃር አርዕስትህ ላይ የመሚታየውን "ትራጄዲያዊ" ያልከውን በአማርኛ ተርጉመህ ብታስቀምጠው ያም ካልሆነ ራሱን በእንግሊዝኛ ብትፅፈው ይሻላል ባይ ነኝ።
@binspired4094
@binspired4094 4 күн бұрын
Yeleben tenagerekelegn Sele Messi and Ronaldo
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 6 күн бұрын
እግርኳስን ይበልጥ እንድወደው እያረከኝ ያለኸው አሊዝ በዕለት በዕለት እንደሚወሰድ መድሃኒት የአንተን ትንታኔ መስማት እንዴት ፈውስን እንደሚሰጥ ደሞ።
@amarebelay9814
@amarebelay9814 6 күн бұрын
❤❤❤
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 6 күн бұрын
አሌክሶ አንተ ሰው ነህ ስሜት አለህ ሜሲን ማድነቅ መውደድ መብትህ ነው በተቃራኒው ሮናልዶን አለማድነቅም አለመውደድም ይሄ ነገር ግን ፕሮግራምህ ለይ እየተንፀባረቀ ነው ለማንኛውም ይመችህ እኔ በበኩሌ ሮናልዶ በኳስ እንደማደንቀው በእግር ኳስ analyst ያንተም አድናቂ ነኝ ❤
@yitbarekmesfin8638
@yitbarekmesfin8638 6 күн бұрын
Alexo Best ye Arenal new ማልያ era Givet
@user-tn5qq2le5o
@user-tn5qq2le5o 6 күн бұрын
እንደዉ. ለመንሱር እልክ ሲባል ዋጫዉን እነ ክሪስ ቢያነሱ ምኞቴ ነዉ
@leoteddy5736
@leoteddy5736 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MdKarim-th9go
@MdKarim-th9go 6 күн бұрын
ስረም ፈያን ቀጠይ ጡሩ ጨወታ እነየለን
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 6 күн бұрын
ሚኒ?
@Melikizm-wn1tm
@Melikizm-wn1tm 6 күн бұрын
የስፖርት ጋዜጠኞች ግን ግልፅ ሁኑ ሮናልዶን እናንተ ስለጠላችሁት እኛ የእሱ የእድሜ ዘመን ደጋፊዎች አንጠላውም ፕሮግራሞቻችሁንም መከታተል አናቆምም ስለዚ በተዘዋዋሪ ጥላችሁን ለመግለፅ ከምትሽከረከሩ በግልፅ አውቀን እናድምጣችሁ ። አሌክሶ በእግር ኳስ ሮናልዶን እንደምወደው ሁሉ ከእስፖርት ጋዜጠኞች አንተ ለእኔ የምን ጊዜውም ምርጥ ነክ ለሮናልዶ ያለክ ጥላቻ ቢያስከፋኝም ግን ላንተ big respect
@meharimena8093
@meharimena8093 6 күн бұрын
Mn atefa yegd ende messi mekeber alebet ? Bro messi another level
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 6 күн бұрын
መቼ አለ እውነቱን ስለተናገረ ነው
@prokal9470
@prokal9470 6 күн бұрын
Gazetegna geleltegnana ewnetegna Sihon ende Alex new. Sele ronaldo bicha yeserawin program admetew esti.
@getuhailugebremeskel3071
@getuhailugebremeskel3071 6 күн бұрын
Bro I'm not here to defend Alazar & yet a fan of CR7. As much as we love Chris, but Alazar spoke the truth abt the legend. He 39, and he is what he is. We have to accept his recent weaknesses.
@user-vt4um9cp4s
@user-vt4um9cp4s 6 күн бұрын
ሮናልዶ በጨዋታ ጥሩ አልነበረም ማለት ሮናልዶን መጥላት ወይም አይችልም ማለትነዉ???
@amu12346
@amu12346 6 күн бұрын
Intro bayinorew endet des yil neber
@michealyilma3082
@michealyilma3082 6 күн бұрын
Arif tintane new ya hula kokeb techawach yeyazew Portugal lemin endih endehone algebagnim yeaseltagnun bikat rasu teteratiriyalehu yeronaldo guday gin budinun affect eyaregew yimeslegnal ende ene impact substitute bihone leportugal yitekim neber 120 dekika kemichawet beza lay esu silebudinu sayhone silerasu bicha new stress yemiaregew aseltagun rasu yemisema aymeslegnim lemisale kitat mit kekirbim kerukim lekona yekerebe bihonun esu new yemimetaw lawim direct kick yih neger ketay chewata lay yemigodachew yimeslegnal yihin sil leronaldo tilacha norogn aydelem gin ewnetu ya silehone new
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 6 күн бұрын
ሮናልዶ ቤንች ከሆነ ፈረንሳይን ያሸንፋሉ።
@yimamErmrm
@yimamErmrm 6 күн бұрын
ጋዜጠኛውን ነፃነት ልገፉት ነው እንደ አንድ ሰወች ለምን ይተቻል ማለት ምን ማለት ነው በቡዱኑ ያለውን ክፍቱት እና ጥንካሬ ታልተናገረ ምን ትርጉም አለው ጋዜጠኝነት
@nahomgirma7388
@nahomgirma7388 6 күн бұрын
ለምንድነው ሮናልዶን criticize ስናደርግ ሜሲንም አብሮ criticize የምናደርገው። የሮናልዶ አድናቂዎች ቅር እንዳይላቸው መሆን አለበት። while Messi is a wholesome team player Ronaldo is just a poacher
@su72973
@su72973 6 күн бұрын
Smartest pessidog cry more 🤣🤣🤣
@TigistDarza
@TigistDarza 5 күн бұрын
@@su72973Misstiano penaldo fan Sijemer Messi mn agebawo sl penaldo
@Abdu-Rii
@Abdu-Rii 5 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው አላዛር ሜሲን እዚ ጋር እንደ መስዋት በግ ነው የተጠቀመው
@guramayle2127
@guramayle2127 6 күн бұрын
ለምን ግሪክ እንደምል አላቅም...hahahaha 31:28
@user-tn5qq2le5o
@user-tn5qq2le5o 6 күн бұрын
እረ በናታችሁ ተዉ እኛ ክሪስን እንወደዋለን እባካችሁ እሱን አትተቹ ፔናሊቲ መሳት አድስ አደለም እባካችሁ
@yosefgetachew4378
@yosefgetachew4378 6 күн бұрын
lemndnew mytechew sew adel ende he is not God don't be a child arif sichawet ymogesal kalone demo ytechal that's how it works
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 6 күн бұрын
አላዛር በጣም የበሰለ ትንተና ሰጥተሀል thank u ግን አንድ ያልገባህ የመሠለኝ ቡድኑ የተሠራው በሮናልዶ ዙሪያ ነው የሠራሁት ነው ያለው አንድ ጎል እንዲያገባ ተፈልጎ ነው ያቺ ጎል ብትገባ የዕድሜ ልክ ሪኮርድ ለማስመዝገብ ነው በስድስት የአውሮፓ ሻምፒዮን በሁሉም ጎል ያገባ የሚለውን ሪከርድ ተፈልጎ ነው የሚሰለፈው. በዙሩ አንድ ቢያገባ ኖሮ ዘጠና ደቂቃ አያሰልፈውም
@user-hc4se5rr3s
@user-hc4se5rr3s 6 күн бұрын
አሌ ክርስቲያኖን ጠምደከዋል ከልክ ያለፈ ትችት ካንተ አይጠበቅም
@adiljemal9295
@adiljemal9295 5 күн бұрын
ዝንብለ አታውራ ወሬ
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 6 күн бұрын
አሊዝ እኔ የ CR7 አድናቂም ሲበዛም ወዳጅም ነኝ ከነችግሩ እወደዋለሁ ❤❤❤ እውነታውን ግን አልክድም አሁን ቤንች መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ ሌሎቹንም የመጫወት ነፃነት እየነሳቸው ነው
@user-sm3wk7ug7l
@user-sm3wk7ug7l 6 күн бұрын
ጣዕምህን አትጣ አንተም እንደሌሎቹ ለView ena ስሜትህን ማንፀባረቅ ከጀመርክ ያሳዝናል!!
@yosefgetachew4378
@yosefgetachew4378 6 күн бұрын
mndnew mtaweraw 😂 hule sle ronaldo tru neger bcha mewerat alebet ende lante teblo? sew new arif kalone yweral slesum htsan athun grow up and be logical
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 6 күн бұрын
❤❤❤
እንደ ላሚን ያማል ያለ ታሪክ ታይቶ ያውቅ ይሆን ?
19:37
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 8 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ሚሪዮ ባሎቶሊ በነውጠኛነቱ የተጎዳ ኮከብ !!!በፍቅር ይልቃል
13:53
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 89 М.
የአርጀንቲና ባለውለታ "እንደገና!" - ዲቡ ማርቲኔዝ
20:23
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН