ምዕራፍ 3 ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 12 - Balbola Comedy drama S03 EP 12

  Рет қаралды 75,252

Balbola Tube

Balbola Tube

5 ай бұрын

Balbola New Ethiopian Comedy Drama 2023
ምዕራፍ 3 ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 12 - Balbola Comedy drama S03 EP 12
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 BalbolaTube
#BalbolaTube
#EthiopianComedy
#balbolacomedy
Don't miss the hilarious new episode of Balbola Comedy drama Season 3 episode 9! Follow along with the adventures of Balbola and his friends in this popular Ethiopian comedy series. Subscribe to Balbola Tube for more laughs, drama, and entertainment!

Пікірлер: 80
@delawerfarid5665
@delawerfarid5665 5 ай бұрын
ባልቦላ❤❤❤
@berekettadesse7081
@berekettadesse7081 5 ай бұрын
በሳምንት አንድ ቀን ብቻ እረ ደሬ አይነፋም !!! በሳምንት ቢያንስ 3 ክፍል ቢሆን ምርጥየ ነዉ
@balbolatube
@balbolatube 5 ай бұрын
eshi thanks
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz 5 ай бұрын
ምርጥ አንጋፋ ዘመን የማይሽረው ኮመድያን ደርዬ ውድድድ ነው የማደርግክ አባቴ❤❤❤❤ ቆንጆ ስራ ነው ቀጥሉበት ደግሞ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 5 ай бұрын
❤ደሬ ያራዳ ልጅ ወቅቱን የሚጠብቅ ነው።።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
ግሩም ስራ ነው
@balbolatube
@balbolatube 5 ай бұрын
thanks
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 ай бұрын
ሀበሻ በችግሩ የማይዝናና ቢሆን ኖሮ በየቀኑ ይሞት ነበር!! 😂😂😂
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 5 ай бұрын
አንቺ ደሞ በጣም ቆንጅዬ ነሽ😍😍😍😍
@asfawwendwesen1857
@asfawwendwesen1857 4 ай бұрын
ደሬ:በጣም:ትልቅ:ስራ:ነው እየሰራክ:ነው:ቀጥልበት:👍
@ashufirmino596
@ashufirmino596 5 ай бұрын
Mirtye 😂😂😂Dere Koyleg egzabiher Edmehen yarzmew 🙏🏻❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 5 ай бұрын
የሙናዬ ልጅ በርቺ❤❤
@Elbita368
@Elbita368 5 ай бұрын
ያምራል
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 5 ай бұрын
Konjo new gen lemen be samet 2 gize bihon arif new
@delawerfarid5665
@delawerfarid5665 5 ай бұрын
ደሬ 😍👌❤️
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው😅😅❤
@AhmedinTesema
@AhmedinTesema 3 ай бұрын
Nice keep up
@sadakmal1865
@sadakmal1865 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@delawerfarid5665
@delawerfarid5665 5 ай бұрын
ባልቦላ😅😀😂😅
@የራያዋ
@የራያዋ 5 ай бұрын
😂😂😂😍😍
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂achiiii
@girimatizita
@girimatizita 5 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@Davidm127
@Davidm127 5 ай бұрын
Be sakkkk kkkkk wey boti
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@burte8255
@burte8255 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 5 ай бұрын
በየቀኑ ባየው የማይሰለችኝ ድራማ ነው ግን በሳምንት አድቀን ብቻ ነው የሚታየው😢😂😂😂
@user-vx9np1tq3y
@user-vx9np1tq3y 4 ай бұрын
😅😅
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 5 ай бұрын
😘😘😘👍👍👍👍👍👍😘😘😘
@merryyederrick
@merryyederrick 5 ай бұрын
Aref new
@wulltamene235
@wulltamene235 5 ай бұрын
1gna 😂
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 5 ай бұрын
ምን ሆነው ነው ደንቦቹ የጠፋት ሁለቱም አሪፎች ነበሩ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፍታ እያሉ ትምህርት አዘል ድራማ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 5 ай бұрын
አይ ደሬ አቶ አያልቅበት እኮ ነህ
@salamesh8059
@salamesh8059 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ambaweba1983
@ambaweba1983 5 ай бұрын
Like እያረጋቹ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 4 ай бұрын
ፋኖ ላይ ስ መጨመሩ ጥሩ ነው 😂
@ethiosound1st
@ethiosound1st 5 ай бұрын
በሁነት ምትሰሩት ትምህርት ሚሰጥ ነው በርቱ
@esraeltefera6412
@esraeltefera6412 5 ай бұрын
ይድረስ ለወንድማችን ኮሜዲያን ደረጀ አንተበቀልድ የጠራከዉ ስም መድሀኒትህ ነዉ። የዚህ ስም ጠበቃ አይደለሁም ስለስሙ ዘማሪና ሰባኪ እንጂ። የሚገርምህ ነገር ስሙን ጠርተህ የቀለድክበት ጌታ ኢየሱስ በጣም ይወድሀል። እንኳን አንተን የወጉትን እንኳን በፍቅር ይወዳቸዋል። እኛን በፈለከዉ ደረጃ ብታንጓጥጠን ሙልጭ አርገህ ብትሰድበን ክብራችን ነዉ። ነገር ግን እንደበግ የታረደዉን ስለሰዉ ሁሉ ልጆች ስለ አንተና ስለኔ በደል ደሙን ያፈሰሰዉን ታላቁን የአለም ንጉስ በቀልድ ስሙን በማንሳትህ አላዘንኩብህም አዝኜልሀለዉ። ሀዋሪያዉ ቅዱስ ዩሀንስ ባየዉትም ጊዜ እንደሞተ ሰዉ ሆንኩኝ። የተባለለትን ጌታ በስሙላይ በማፌዝህ ንስሀ መግባት አለብህ። በተረፈ እኔ እወድሀለዉ በረከት ተስፋዬ
@sebleasres2170
@sebleasres2170 5 ай бұрын
ምንድነው ነገሩ ስድብ የበዛበት መከባበር የለም ማለት ነው? በጨዋነት አስተማሪ በሆነ መልኩ ብትሰሩት ይሻላል
@Haniloveabera
@Haniloveabera 5 ай бұрын
ዝም በይ ወሬኛ መሰደብ ሲያንሰው ነው እሄ አጋሰስ
@user01011
@user01011 5 ай бұрын
Ihen qulat fit sawuye ba gize lamin wada mangadu ayi malisutim
@user-jm2mv7qe6z
@user-jm2mv7qe6z 4 ай бұрын
እረ ፍኖ የት ነህ ዳውን ዳውን አብይ😂😂😂
@kasahunakalewelde8886
@kasahunakalewelde8886 5 ай бұрын
Ereff , ere fano wedet nehe , ewnetachun new
@Hayou656
@Hayou656 5 ай бұрын
ይቺ ጥሩ ፖለቲካዊ ትምህርት ናት ለገባው ፋኖስ : መብራት ሀይል ትጥቁን ይፍታ😂😂😂
@selammtk7303
@selammtk7303 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው ፅሁፉ ግድግዳ ላይ ቀን በፈጣሪ •••••• ምናምን ሁሌም በፈጣሪ ነን በጣም እምነተቢስነት አስተሳሰብ ነው አስተካክሉ
@esraeltefera6412
@esraeltefera6412 5 ай бұрын
#አይን_ያወጣ_ጥላቻቻ... ሰሞኑን አንድ ቪዲዬ በ ማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመለከትኩት በጣም የምወደው አና የማደነቀው ደረጀ ሀይሌ የ ተባለው ኮሚዲያን በሆነ ጉባኤ ላይ ቆሞ ቀልድ አይሉት ወይ ፌዝ ያወራል በተደጋጋሚ የ ጌታችንን እና የ መድኃኒታችንን የ ክርስቶስ ኢየሱስን ስም እየጠራ ነው የሚያሾፈው። እውነት ለመናገር እሱ ሲያደርግ የነበረው በቀጥታ የ ፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ሰባኪዎችን ያነጣጠረ ፌዝ እና ፉገራ ነበር። ነገር ግን አንዳንድ ሰው ከ ጌታ እየሱስ ይልቅ በውስጡ ያለው ጥላቻ ይበልጥበትና አምላኩንም ከማዋረድ ወደ ኋላ አይልም። ደረጀ ሀይሌ አንተም ያደረከው ይሄን ነው ከ ጌታ ከ ኢየሱስ ክርስቶስ ይልቅ ለ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ያለኸ ጥላቻ እና ንቀት በልጦብህ ነው እንደዚህ ያፌዝከው። ደግሞ አልተሳሳትክም በ ፕሮቴስታንት ቤት ከ ጌታ ኢየሱስ ውጪ የሚጠራ ሌላ ስም የለም ምክንያቱም እንዲህ ስለሚል የ እግዚአብሔር ቃል “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - የ ሐዋርያት ሥራ 4፥12 ✍️ሰለሞን አባኮ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 ай бұрын
ፋኖስ የት ነህ?😂ፋኖ የት ነህ? 😂ቅኔዉ ሲፈታ! ደርዬ እግዜር ይጠብቅህ
@Ambassel
@Ambassel 5 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እርግጠኛ ነኝ ይህንን የመፅሓፍ ቃል ታምናላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሾ እንጂ ሳቅ በአሁኑ ጊዜ ትልቅ ሃጢያት ነው::
@almazteferra9786
@almazteferra9786 3 ай бұрын
እንዲህ የምትንደቀደቀውን ለመሆኑ በወያኔ ጊዜ የት ነበራችሁ? ታውቀዋለህ የት ትገኝ እንደነበረ። ነፃነት አገኘሁ ብለህ በደንብ ደንፋ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 2 ай бұрын
ሃይማኖት የለውም ባልቦላ ቀልድ. ያለቀበት
@saq_center220
@saq_center220 5 ай бұрын
በፈጣሪ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል ኢየሱስ የቀልድ ርዕስ አይደለም
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 ай бұрын
ለእብዶቹ ለጩኸታሞቹ ትክክለኛውን ነው የነገርካቸው
@user-wp2he8cc6b
@user-wp2he8cc6b 5 ай бұрын
ባልቦላን ድራማም ግብፅና ምእራባውያን እንደነ መሳይ መኮነን ፣ደረጀ ሀብተወልድና ፋሲል የኔአለም ገዙት ማለት ነው ባንዳ ሆነ እሱም
@animallife8337
@animallife8337 5 ай бұрын
ደረጀ ፀረ ኢየሱስ
@abrish125
@abrish125 4 ай бұрын
No no dereje tsere hasetegna nebeyat. Eskemeche nw temama twled yemthonut. temama
@Haniloveabera
@Haniloveabera 5 ай бұрын
ደረጄ የከሸፈ ኮሜዲያን
@user-xb2kh3ku2p
@user-xb2kh3ku2p 5 ай бұрын
ደረጄ አርፈህ በሰላም አታረጅ አንተን ብሎ ኮሜዲያን አንድም ቀን አስቀኸኝ አ ታውቅም አሁን ደግሞ የኦርቶዶክስ መድረክ ላይ ወጥተህ ፕሮቴስታንቶችን ልትተች የፈለግከው ያለእውቀት የሆነ ንግግርህ በጣም ያስጠላብሀል
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 5 ай бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትራችን አብይ አህመድ ውጤት መሆኑን አትዘንጉት የ27 አመት ሉጋማችሁን ፈቱላችሁ።
@HaileBiru
@HaileBiru 5 ай бұрын
ደረጄ አንተ ሞተህ ምናለ ሀብቴ በኖረ ነበር አከብርህ ነበር ጠላሁህ የፈጣሪ ስም ያንተ መቀለጃ አደለም
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 3 ай бұрын
ቆሼ ተናግረህ ሞተሀል እንጥል የነጭ ገረድ
@natiMan-rq5cz
@natiMan-rq5cz 2 ай бұрын
Ende ante ayent dedeb NW hagrachenen miyakosheshewe doma nehe satmaru angolachu gema yeshetal
@HaileBiru
@HaileBiru 2 ай бұрын
@@natiMan-rq5cz እናትህ ትበዳ ያቺ ቺቺንያ የምትቆመው እናትህ ሁሌ ቂጧን እየተበዳች የቂጧ ትል የሰፈሩን ሰው በሽታ ሊገለው ነው
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 5 ай бұрын
ደሬ ትመቸኛለህ ግን ሀይማኖት ላይ ገብቶ መዘላበድ ጥሩ አደለም እሱ ያንተ ስራ አደለም ያንተን እንዲያከብሩልህ የሌላውን ማክበር ያስፈልጋል
@natiMan-rq5cz
@natiMan-rq5cz 2 ай бұрын
Meftu NW eko metlut setatu metaweruten eweku yehe Lela ya Lela
@tmnitgirl7779
@tmnitgirl7779 5 ай бұрын
Ante dedeb yante comedy hule ewodowu ekatatelowu neber endezi bhagereyi layi tkeldale dedeb neh goboz artist biye neber antegn zerena neh
@henokalebachew8388
@henokalebachew8388 5 ай бұрын
ብድ አቆራጭ
@mayatube1107
@mayatube1107 5 ай бұрын
አንተ ስለደላህ ሌላውም ደልቶት እየኖረ አይደለም በሀገር ሁሉም እኩል የመጠቀም መብት አለው ሀብታም ደሀ የአንዱ ብሔር ሳይመርጥ እኩል ጭራሽ ብሶታቹሁን አትናገሩ ትላለህ ይልቅ እንደዛ ያሰኛቸው ምን ቢደርስባቸው ነው በል ያው ነገሮች በተራ ሁነዋልና ወደእናንተ ተራ ሲመጣ ሌላውም እንዲረዳቹሁ ኔትወርክና መብራት ተዘግቶባቸው አመትና ከዛ በላይ ቤተሰባችን ድምፃቸውን ያልሰማን አለን ኢንተሪኔት በመዘጋቱ ለብዙ ወጭ እየተዳረግን እኛን ማን ያዳምጠን መቸም እኛም ዜጋ ነን ሀገሬ ታማች በማለት የሚመጣ ለውጥ የለም ችግርን ይፍ አውጥቶ መፍትሄ በመፈለግ እንጅ ተውን እስኪ ቢያንስ ችግሩ በቂ ነው
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 5 ай бұрын
አይ ደረጄ በጣም ነበር የማከብርህ ግን ደደብ መሆንህን ዛሬ ገና አየውህ በጴንጤን ሙድ ይይዛለው ብለህ በእየሱስ ቀለድክ ምናለ አንተን በወሰደክ በሐፍቴ ቦታ የቀለልክ ሽማግሌ በእየሱስ ምትቀልድ ከሆነ ክርስቲያን ነኝ አተበል ጣኦት አምላኪ ሁላ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 4 ай бұрын
አንተ ጭጭጭጭጭቃቃቃቃቃቃቃ ንፍጣምምምምምምምም ደነነነነዝዝዝዝዝ እቤትህ ጠብቀን በዚህ ሳምንት
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz 4 ай бұрын
እናንተም አልተባላችሁም በክርስቶስ ሰም የምትነግዱ የሴጣን ተላላኪዎች ለክርስቶስ ክብር የተሰዉትን ቅዱሳን የምትሳደቡ ገና ትቃጠላላችሁ መናፍቃን
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እሽ ባክሽ እናተስ ቀን በቀን ትምርት ነው ወይስ አሽሙር ነው የምትማሩት😂😂እናተ ስትሳደቡ ጽድቅ ነው አይደለ ደግሞ እሱ ስድብ ሳይሆን እውነት ነው የተናገረው አንዳንድ ፓስተሮች ከፈለግሽም ሎጥቀስልሽ እዩጩፋ እና ስራኤል ዳንሳ ሌሎችም አሉ ቢረሳ ቢረሳ😂ኤሎ እየሱስ እና ሳር መጋጣችሁ አይረሳም 😂😂 ለነገሩ ምን ደህና ትማሩናነው በጥሩ ልታይው የምችይው እርሱ በስነስረአት አንዳንድ ፓስተሮች ብሎ ነው የተናገረው አስባልት ላይ የሚጮህው ስንት አሉ ተይእንጂ
@YosefDagne-dw6bk
@YosefDagne-dw6bk 4 ай бұрын
Ligagam
@fevenolana68
@fevenolana68 4 ай бұрын
እነደ ፔንጤ ያሰጠላኝ የለም
@askask1300
@askask1300 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
ትረካ ፡ አጫጭር ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:08:14
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 44| 9Gnaw Shi Part 44
27:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 309 М.
Betoch - "አርቴፊሻል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257
32:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,3 МЛН
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14
27:46
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 72 М.
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,4 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН