ራዕይን ለማወቅ የሚጠቅሙ አስር ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 3 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

  Рет қаралды 15,568

Dr. Eyob Mamo

Dr. Eyob Mamo

Жыл бұрын

የራዕይን ትርጉም በትክክል ካላወቃችሁ ራእያችሁ ምን እንደሆነ ማወቅ ያስቸግራችኋል፡፡ በዚህ ትምህርት ራዕያችሁን ለማወቅ (ለመለየት) የሚጠቅሙዋችሁ አስር ጥያቄዎች በግልጽ እንመለከታለን፡፡
ራዕያችሁን ለማወቅ (ለመለየት) የሚጠቅሙዋችሁ አስር ጥያቄዎች
“ራዕይ ከውጪ ወደ ውስጥ የሚገባ ሳይሆን ከውስጥ የሚፈልቅ ነው።”
1. ጥሩ የስነልቦና ላይ ስሆን ውስጤ የሚመሰክርልኝ ነገር ምንድን ነው?
2. ስሚቴን የሚቀሰቅስ ነገር ምንድን ነው?
3. መፍትሄ ለመስጠት የተፈጠራችሁበት የሚመስላችሁ ነገር የትኛው ነው?
4. ሌሎች ሰዎች ለውጥ ያመጡበት ነገር እኛን የሚያነሳሳን ነገር ምንድን ነው?
5. ሌሎች ሰዎች የማይገነዘብዋችሁ፣ እነሱ ውስጥ የሌለ ወይም እኛ ጋር ብቻ ያለ ነገር ምንድን ነው?
6. ከዚህ ዓለም ካለፍኩ በሁዋላ በምን አይነት መልካም ተፅዕኖ (ለውጥ) መታወስ እፈልጋለሁ?
7. በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሳልፍ ከውስጤ የማይጠፋው ነገር ምንድን ነው?
8. ምንም ነገር ሳይከፈለኝ (ጥቅም፣ ምስጋና ሳላገኝ) የማደርገው ነገር ምንድን ነው?
9. ሳደርገው በሌሎች ሰዎች ላይ ለውጥ ወይም መልካም ተፅዕኖ እንዳመጣው የሚሰማኝ ነገር ምንድን ነው?
10. በደንብ እኛን የሚያውቁን ሰዎች የሚያረጋግጡልን ነገር ወይም ለየትኛው ነገር መፍትሄ እንደሆንን የሚሰጡን (የሚጠቁሙን) ነገር ምንድን ነው?
#vision #ራዕይ #discovery

Пікірлер: 44
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 2 ай бұрын
እናመስግናለን❤
@Atnafe188
@Atnafe188 25 күн бұрын
ህልም የሚለውን እባክህ❤❤❤❤❤❤
@TheAtoZMedia
@TheAtoZMedia Ай бұрын
Very empowering! Leading a visionary lifestyle is foundational to lead a fulfilling life. This program provides thoughtful questions that allow us to discover our vision from inside out...
@user-mr5do7iw6o
@user-mr5do7iw6o 2 ай бұрын
waw geta ybark yetekeberk Dr, thank you for your valuable free education this is indeed life skill I am always blessed by your teaching and the ideas you sheared please continue your vision people are changing by your contribution thank you ance again💯💯💔💔💯💯💯👍👍👍👍👍👍
@elsabetendale3771
@elsabetendale3771 Жыл бұрын
በጣም ስፍልገው የነበረው ነገር ብዙ ግዜ ራእ ያችሁ ምንድነው እንጅ እንዴት እንደምናገኝ አይነግሩንም እና መሰግናለን ❤️❤️❤️
@tsegitube
@tsegitube Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውስጤ የሆነ ሀይል እንዳለኝ ይሰማኛል ግን ምን እንደምሰራ ይጨንቀኛል
@blueladder4971
@blueladder4971 Жыл бұрын
I am the one who is tired of looking for A person like u
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
Really you're my D/R thanks so much😍
@dagiman8079
@dagiman8079 Жыл бұрын
እራሴን ማወቅ ችያለው blessed ❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu8559
@yohannesseifu8559 Жыл бұрын
hi pastor, pls the attached, Sunday preach in your church on 18/02/2023
@BiniTechgg9903
@BiniTechgg9903 8 ай бұрын
If we have not ability for implementing our dream & we have an interest for it, what shall we do?
@tsehayhidoto9925
@tsehayhidoto9925 Жыл бұрын
ዶ/ር ከልብ አመሰግናለሁ!
@tanaytulu8637
@tanaytulu8637 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ተባረክ! በጣም ጠቅሞኛል
@blueladder4971
@blueladder4971 Жыл бұрын
Before 15 years ago I recall ur book (having a cover of ur family white women plus u ) in my daddy's book shelf when I was a child , seeing u like this make me feel happy TBH there are people who are in need of SHEPERED in sub-Saharan Africa country esp. Ethiopia if I got ur email pls ?
@hashek9061
@hashek9061 11 ай бұрын
እኖደሀለን❤
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
thankyou so much
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 8 ай бұрын
Thank you for your kind and smart knowledge sharing 🙏
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር።
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Dr God bless you.modelachin nh❤❤🙏🙏
@genetayana3842
@genetayana3842 11 ай бұрын
Respect 🙏
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
betam enmsgenli D/R EGZABHAR YEBRKHA!!!!
@SAMSung-li4kz
@SAMSung-li4kz Жыл бұрын
Dr Thank you.
@mebratikindeya3446
@mebratikindeya3446 Жыл бұрын
Thankyou doctor you are wonderful person
@fikrzelalem5070
@fikrzelalem5070 7 ай бұрын
ዶክተር በቅድሚያ ለሚያቀርቧቸው ድንቅ የሕይዎት መልዕክቶች እያመሰገንኩ፤ጥያቄዬን ላስከትል። የርእይና የዓላማ አንድነትና ልዩነት ምንድን ነው? ለምሳሌ:-ዓላማን ለማወቅ ለምን?ብለን እንጠይቃለን። ነገር ግን ለርእይ ለምን ብሎ መጠየቅ ይቻላል ? አመሠግናለሁ ዶክተር!!!
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Жыл бұрын
Salem Salem 🙏 🙏 🙏
@safariEnglishAcademy
@safariEnglishAcademy 9 ай бұрын
Thank you
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
Thanks Dr
@selbelay6014
@selbelay6014 Жыл бұрын
Thank you.
@aminacmad6045
@aminacmad6045 Жыл бұрын
Thank you dr 🙏🙏
@TamratTizazu-sk6eq
@TamratTizazu-sk6eq 10 ай бұрын
Edma ena tena
@fitsumtekle9474
@fitsumtekle9474 Жыл бұрын
Thanks a lot Dr.
@meribetel2776
@meribetel2776 Жыл бұрын
enamesegnalen doctor eyob mamo🙏
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 Жыл бұрын
Dear Dr. Eyob Mamo, I really appreciate your approach and understanding for doing such a life-changing concept. Well done, God bless you and your family!
@nme8193
@nme8193 Жыл бұрын
Thank you!
@tame2b
@tame2b Жыл бұрын
🙏
@AbdulwahidZinab-px1sc
@AbdulwahidZinab-px1sc 9 ай бұрын
Tnx dr
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l Жыл бұрын
100%
@elsititu7661
@elsititu7661 Жыл бұрын
ሰላም መምህር. ስለ ራዕይ ከመጀመርያው ጀምሮ ስከታተል ነበር። በጣም ብዙ ነገር ያወኩበት እወቅ ነው። አንድ ጥያቄ ግን ተፈጠረብኝ ራዕይያችን ለማወቅ ጊዜን፣ እውቀትን፣ እራስንም በትኩረት ማየት አለብንና ጊዜ እንደመፍጀቱ ሌሎችን እንደ Goal ያስቀመጥናቸው ነገሮች ላይ ብንሰራ ችግር አለው? ምን አይነትስ ራዕያች ላይ ተፅዕኖ ያመጣል?
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Gudegna yelelewe sewese ?
@henokmekuria6970
@henokmekuria6970 Жыл бұрын
dr አንድ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ ... አንድ ሰዉ ከ አንድ በላይ ራእይ ሊኖረዉ አይችልም ?
@genetrobel2980
@genetrobel2980 Жыл бұрын
😂😂
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል:: እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍
@maxtube4984
@maxtube4984 Жыл бұрын
Very nice but, the video lucks a little bite background sound truck. put some inspirational classical so it my not be boring. thanks.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН