ራዕይ ማለት ምን ማለት ነው?ምን ማለተስ አይደለም? Dr. Eyob Mamo ራዕይ ክፍል 1 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

  Рет қаралды 20,271

Dr. Eyob Mamo

Dr. Eyob Mamo

Жыл бұрын

የራእይን ትርጉም በትክክል ካላወቃችሁ ራእያችሁ ምን እንደሆነ ማወቅ ያስቸግራችኋል፡፡ በዚህ ትምህርት ራእይ ምን ማለት እንደሆነና እንዲሁም ምን ማለት እንዳልሆነ በግልጽ እንመለከታለን፡፡

Пікірлер: 47
@FiraolKasahun-v3e
@FiraolKasahun-v3e 4 күн бұрын
Wow amazing
@Atnafe188
@Atnafe188 25 күн бұрын
Thanks❤❤❤❤❤❤❤
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
ዶክተር እኳን ደስ አለህ። ራእይህ በእኔና በጉዋደኞቼ ላይ ስራውን በመስራት ላይ ነው። ከልብ እናመሰግናለን
@marionbounader8913
@marionbounader8913 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ዶ/ር 🙏🙏🙏 ድንቅ መልእክት ነው❤❤❤
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
😊🙏🙏🙏
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ...ጥሩ መረዳት አግቻለሁ
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
እኔም
@fikehope2148
@fikehope2148 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ማሞ
@zoealemayehu1181
@zoealemayehu1181 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከመፀሐፎችህ ብዙ ተጠቃሚ ነኝ ፣ ራዕይ ማለት ,,,,,🎯
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 Жыл бұрын
Dr. you're GREAT! God bless you!
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 3 ай бұрын
ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@solution365
@solution365 Жыл бұрын
betam amesegnalehu Dr
@Bini-pc8zu
@Bini-pc8zu 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት
@getacherderebe
@getacherderebe Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሠጠኸን ዶክተር ። እናመሠ።
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
Aw 😊🙏🙏🙏
@KidusYared-jh9ef
@KidusYared-jh9ef Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@solomon6445
@solomon6445 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ
@user-yd3pt7es8m
@user-yd3pt7es8m Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ቀጥያ ክፍል እንጠብቃለን
@user-wm4el4gn9i
@user-wm4el4gn9i 6 ай бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው።
@zematube8985
@zematube8985 3 ай бұрын
Thanks 🙏
@emebethussen8837
@emebethussen8837 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው :: አመሰግናለሁ
@medemertube2829
@medemertube2829 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@addisuarja7691
@addisuarja7691 Жыл бұрын
Thanks d/r
@gezahegnmekonnen5261
@gezahegnmekonnen5261 Жыл бұрын
Waw Doctor Thanks a lot
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 10 ай бұрын
Dr. you're so incredible!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👏🙏
@melkamualemu8426
@melkamualemu8426 Жыл бұрын
Dr.🙏🙏🙏🙏🙏
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank u Doctor
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
Thank you D/r
@amanuelyohannes7377
@amanuelyohannes7377 Жыл бұрын
Thanks Dr
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 Жыл бұрын
Thank you.
@kalebayele6127
@kalebayele6127 Жыл бұрын
Clear pic doc..God bless you.
@KingAandfriends
@KingAandfriends Жыл бұрын
Thank you ❤
@zewdufentaye8580
@zewdufentaye8580 Жыл бұрын
Thank you!
@hayatadem3854
@hayatadem3854 8 ай бұрын
❤😊😊
@rahelisoli9208
@rahelisoli9208 4 ай бұрын
ራዕይ ከሄልም ልያለየል❤
@amanuelyohannes7377
@amanuelyohannes7377 Жыл бұрын
Please Dr upload the next part
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 3 ай бұрын
እ/ር ይስጥልኝ ዶክተር ግን መፅሐፍህን ፈልጌ ነቀር እንዴት ላገኝ እችላለሁ?
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thanks Dr. but it’s very short video. Please give us more detail with one videos..... thanks again
@fikrzelalem5070
@fikrzelalem5070 7 ай бұрын
ዶክተር በቅድሚያ ለሚያቀርቧቸው ድንቅ የሕይዎት መልዕክቶች እያመሰገንኩ፤ጥያቄዬን ላስከትል። የርእይና የዓላማ አንድነትና ልዩነት ምንድን ነው? ለምሳሌ:-ዓላማን ለማወቅ ለምን?ብለን እንጠይቃለን። ነገር ግን ለርእይ ለምን ብሎ መጠየቅ ይቻላል ? አመሠግናለሁ ዶክተር!!!
@tigisttesfaye3341
@tigisttesfaye3341 Жыл бұрын
10q
@modeltube5167
@modeltube5167 Жыл бұрын
ዶ/ር ከይቅርታ ጋር ግብን በተመመከተ "የገንዘብ ነፃነት በሚለው መፅሀፍህ ያብራራህውና አሁን የተናገርከው ተጋጨብኝ። ፕሊስ መልስልኝ፣ በመፀሀፉ ግብ ማለት መጨረሻ ላይ የምንፈልገው ሲሆን እቅድ ወደ ግብ መዳረሻ ነው ነበረ ያልከን እዝህ ደሞ ግብ ማለት መንገዶች እንደሆኑ ነው እና ልዩነት የለውም?
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Thank you and pls i want to join your telegram
@naeleyob623
@naeleyob623 Жыл бұрын
t.me/Dreyob
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
@@naeleyob623 ጥያቄ አለኝ ዶክተር
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 20 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН