No video

" ራኬብ የእሸቱን ጉልበት በደስታ ሳመች " ክፍል - 119

  Рет қаралды 1,938,719

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

ራኬብ የእሸቱን ጉልበት በደስታ ሳመች " ክፍል - 119 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetumelese #ethiopia
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#parenting
#family
#unity
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 000
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ራኬብን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹😍
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ስወዳት እኮ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ሁሉም ፍቅር ናቸዉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@ferhanyoutube2804 ደምሩኝ
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
❤👏👈
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Rakebi ba Hulu Nagari gobazinat ba xibabi baTsaga ba iwuqatina ba masitawali.xafacinati IGIZIABIHER yasadigati
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
በጣም ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ አሳድጋት ውድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@mesi.amentube6252 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@mesi.amentube6252 ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@titiyoutub6254 ደምሩኝ
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እኔ ግን አንዳንዴ ከህጻናት አንደበት የሚወጣ ቃል አይመስለኝም አነጋግራቸው ለየት ያለ አነጋግር ነው የራኬብ 😂😍😍😍ልዩ ልጅ ነሽ የዜማ ቀጣይ እህት ነሽ እንዴት እንደምትናገር /// ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል አገላለጽ*
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
አስጠንተዋት ንው እኮ የምትጠይቀው ጉብዝናዋ እለምርሳትዋ እና አለመፍራትዋ ንው።
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@alemteka3149 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
@@alemteka3149 አወ መጀመሪያ መልሱም ተነግሯታል
@waltenguszshebel2571
@waltenguszshebel2571 Жыл бұрын
Ii5
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia Жыл бұрын
"ሰው የለበስከውን እንጂ የበላህውን አያቅም"😂😂ጣፋጭ እዲግ በይ
@meremwo3856
@meremwo3856 Жыл бұрын
litd mz
@meremwo3856
@meremwo3856 Жыл бұрын
kpl
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
ቲጅየ በትክክል የኔዋ የእሸ ልጆች ልዩ ናቸዉ ክክክ
@pturyi6921
@pturyi6921 Жыл бұрын
​@@meremwo3856 Aqa!
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
❤👏👈
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን አዬሁት ልበል 😍😍😍😍እሼ የኢትዮጵያ መልካሙ ወጣት በርታ😍😍😍
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
አዎ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n Жыл бұрын
አዎ
@rebkat6712
@rebkat6712 Жыл бұрын
አዎ እኔም አይኔ ነው ብዬ ነበር ደጋግሜ አየሁት መምህር ተስፋዬ ነው
@hayat4177
@hayat4177 Жыл бұрын
በአሏህ ዲና መልካሙን ትምጣልን በድጋሚ 😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n Жыл бұрын
ስላልተለቀቀ ነው እጂ ቀርባለች
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አለች ትመጣለች ሰወዳት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-fp4ey4iz6n ደምሩኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ደምሪኝ
@khagencykasimorhayat3500
@khagencykasimorhayat3500 Жыл бұрын
እባክህን እሼ
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
ይቺ ጣፋጭ ልጅ እንደ እኔ የሚወዳት ማን ነው👍 የህፃናት አምላክ ሰላማችንን አንድንነታቸን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ወዴ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 Жыл бұрын
Amen ewntnew silnsu sel yimarin bekachu yibln bewnt
@solodadg7924
@solodadg7924 Жыл бұрын
She is sweet❤ amen amen🙏
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Ameen ×3bewunet
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
እናዚህ ልጆች የልብ ብርሃኖች አላህ ለትልቅ ደረጀ የድርሰቹ ዲና መልከሙን አቅርብልን
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
ስለእውነት መልሶችሽ ሁሉ በጣም ድንቅ ናቸው ውይ በጥም የተመቸኝ ንሮ ያልተወደደባቸው የቤት ሰራተኞች 😂እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ❤
@user-xh5rx6ju5j
@user-xh5rx6ju5j Жыл бұрын
ከድንቅ ልጆች 1ኛ ልጅ ይች ናት ቁም ነገር ያላት ድንቅ ናት በእውነት ጣፋጭ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ዲና ነት አደኛ
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ሁሉንም እወዳቸዋለው በጣም ድንቅ ናቸው 😘😘 እኛ በነሱ እድሜ ውጪላይ መዝለል እንጂ ቀልጣፋ ሁነን አናወረም የዘንድሮ ልጆች ገና ሲወለዱ ፈጣን ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃያድርሳቸው ❤
@richcooking7878
@richcooking7878 Жыл бұрын
እውነት ነው ደሞ ውብ ናት
@mirasemira8706
@mirasemira8706 Жыл бұрын
@@sarass2644 betam new migermut free honew new miyadgut lezane w
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ትልልቁ ሲደነዝዝ ህፃኑ አዋቂ የሆነበት ዘመን😂❤❤❤እድግ በይል
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
ውድ ምርጥ ቆንጆ ጎበዝ አዋቂ ብልጥ ስርአት ያላት ልባም ራኬብ ጌታ በይወትሽ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@user-dw7dz8ue9k
@user-dw7dz8ue9k Жыл бұрын
ይችን ልጅ እና ዜማ ያሬድን እደኔ የሚወዳቸዉ አለ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ 💟
@user-dw7dz8ue9k
@user-dw7dz8ue9k Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 አችም ደምሪኝ
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Ka Zema tibalixalechi Rake
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-dw7dz8ue9k ደምሪኝ
@user-dw7dz8ue9k
@user-dw7dz8ue9k Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 አችም ደምሪኝ
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
@@musajohni9754 ዜማኮ ገና 3 አመቷ ነው ሁሉም ብሩህ ጭንቅላት አላቸው
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
አላህ ሆይ በስደት ላይ ላሉት እህቶቸ እና ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ስጠን አሚን በሉ
@user-jt4sm9qp1n
@user-jt4sm9qp1n Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@user-wt9ip9ru8j
@user-wt9ip9ru8j Жыл бұрын
Amin yareb
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብ
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 Жыл бұрын
እኔ በድንቅ ልጆች እንደ ራኬብ ያምወደዉ ሰው ያለም የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ፈጣሪ ያሳድጋት 😘😘😘❤🌻💐🌼🌼🌻
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Iwunati ikonawu ba Hulu Nagari gobazi nat ichiti liji
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ወይ እዉቀት እነዚህ እዉነት ልጆች ናቸዉ እዉነትም ድቅ ልጆች ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ😘😘😘😘
@msjoynob7764
@msjoynob7764 Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ ድና መልካሙን አቅርብልን 🥰😘
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አዎ የምር እኔም እፈልጋት አለሁ ናፍቃኝአለች
@user-dp2my9zm3f
@user-dp2my9zm3f Жыл бұрын
አረ ሶብሪና መሃመድም ትቅረብልን ስወዳት ዲናየም ጭምር
@user-uj4fj3yq4m
@user-uj4fj3yq4m Жыл бұрын
እኔም ሰብሪና
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
እድግበይየኔቆንጆ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
እሥኪ ወዴ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ኧረ እሸቱ የዲናን ልቀቅልን እየጠበቅን ነው በጉጉት ራኪየ ስወድሽ የኔ አፈማር👩😍🇪🇹🇪🇹❤️🥰🥰
@jackovv8646
@jackovv8646 Жыл бұрын
እሸ እግዚዓብሔር ይባርክህ!!! በጣም ቅን ሰው ነህ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!!
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ህፃናትን መናቅ ተገቢ አይደለም ልጆች የነገ የሀገራችን ዋልታና ተስፉ ናቸው ሁሉም ቤተሰብ በቻለው አቅም ልጆቹ ላይ በመልካም ነገር invest ማድረግ አለበት!!
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
🥀እግዚአብሔር 🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@fasikatsegayeyoutube8748
@fasikatsegayeyoutube8748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከነዓን በየካሚንቱአላጣህም
@almaalemti6507
@almaalemti6507 Жыл бұрын
Ameneeeee
@user-ed1rx2lq7t
@user-ed1rx2lq7t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@fasikatsegayeyoutube8748 ውዴ ደምሪኝ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ አስተሳሰብሽ ከትልቅ ሰው ይበልጣል ፈጣሪ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
እሽት አንተም ለዘላለም ኑር ምርጥ ሰው ነህ በጣም ምርጥና የሚገራርም ትወልድ እያሳየህን ነው በጣም ፈጣሪ ያሳድግሽ እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@mekyamohammed4337
@mekyamohammed4337 Жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ የአገራችን ሰላም በዚህ እድሜአቸው ማሰብ በማይገባቸው እነሱ ብሠው ተጨንቀው ሞቱ
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ልጅ የምትመኙ በሙሉ እደ እራኬብ ቆንጆ ልጅ ፈጣሪያችን ይስጠን
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
አሚን ውደ ለሁላችንም ይስጠን በተለይ ለኔ ዱአ አርጉልኘ እህት የለኘ እማማክረው ብቻ አልሀምዱሊላህ ተስደት መልስ እድሰጠኘ ዱአ አርጉልኘ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@lblb4521 ውዴ ደምሪኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አሜን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
አሜንንንን🙏
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ራኪየ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ 💚💛❤🙏😍😍😍😍
@demedeme9102
@demedeme9102 Жыл бұрын
Amen
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሌላ ምንም አልልም በዚህ እድሜሽ ይሄንን ማወቅሽ ገርሞኛል። አሁን እኔም አደኩ ልል ነው የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ።
@ethiomulumereja2843
@ethiomulumereja2843 Жыл бұрын
God Bless You ma child😍😍😍😍
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g Жыл бұрын
በጣም ብልህ ልጅ በመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ ጌታ ይባርክሽ ያሳድግሽ ።
@emebetabera8968
@emebetabera8968 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ መምህር ተስፋዬ አበራን ያየ በጣም እምወደው መምህር ነው🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
እኔም አየሁት በጣምነው ደስ ያለኚ
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын
እኔም ሣየው የተሠማኝ ደሥታ🙏❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
Enme 😍😍😍😍😍
@yoditdemelash4011
@yoditdemelash4011 Жыл бұрын
እኔም ስላየሁት ደስ ብሎኛል የምወደው መምህር ነዉ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
እኔም ነኝ ውድ መምህራችን ያየሁት
@user-dr2hp4gk4l
@user-dr2hp4gk4l Жыл бұрын
እራኬብ በጣም ድቅ ልጅ ነች ❤ መምህር ተስፋየ አበራን አየሁት ደስ ሲል እሸ በጣም ነው እማከብርህ ወድሜ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥🌻🌻🌻🌻
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын
እደጊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንድህ ነው ከወለዱ አይቀር ሰላምሽ ይብዛልኝ እልክ እንደምትደርሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በተሰቦችሽ እንድከባከቡሽ ይሁን ዋናው ቤተሰብ ነው😊
@hussenandhanfere2518
@hussenandhanfere2518 Жыл бұрын
እውነት እቺ ልጅ ጭንቅላቷ ቡሩህ ናት እንደዚህች አይነት ልጆችን መጠበቅ ይኖርብናል ከክፉ አስተሳሰብ ልናርቅ ይገባል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምራኝ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ትክክል
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
መጣች ይቺ ጣፋጭ የሆነች እድግ በይ ወላሂ ይቺ ልጂ በጣም ብስል ነች እሪሪሪሪ ልጆች ለሀገራቸው እዴት ያለ ፍቅር አላቸው
@libcab1083
@libcab1083 Жыл бұрын
የኔ ማር
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ወዴ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
@solodasoloda3670
@solodasoloda3670 Жыл бұрын
@@libcab1083 ô
@bettyayemiro2059
@bettyayemiro2059 Жыл бұрын
@@solodasoloda3670 💚💕💖💞💘
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ እራኬብም እንደ ዜማ ያሬድ ጥሩ የትምህርት እድል ልታገኝ ይገባታል እውቀቷ ከእሷ እድሜዋጋ አይገናኝም ጥሩ የትምህርት እዲል ቢመቻችላት የወደፊት የኢቶዮጲያ ፕሬዝዳት ትሆናለች በጣም ቀልጣፋ ቆጆ እውቀት ያላት ህፃን ከአይን ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ስወድሽ ራኪ
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын
እሸቱየ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ መልካም ኢትጵያዊ ተባረክ ቅዱስ እግዚኣብሔር የሰራዊት ጌታ የማትሳላ እድሜ ይስጠህ 😍😍✝️⛪️
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
አሜን ፫ እራኬብ ቆንጆ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይህንን መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Жыл бұрын
ኑሮ ያልተወደደበት የቤት ሰራተኛ ብቻ ጨው ሲያልቅባቸው አሰሪ ይጠይቃሉ አላለችም ሀሀሀሀሀሀ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ውዴ እንደማመር
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 Жыл бұрын
ክክክክ ጉድ ነች ልጅታ
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
😆😆 ራኬብ ቅመም ነች እውነቷን ነው እኛ ማዘዝ እነሱ ማቅረብ ግድ ይላቸዋል 😘😘
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ መልስሽ ይገርማል በእውነት እደጊ የኔ ቆንጆ ።
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 Жыл бұрын
" ደልቶሻል አትበሉኝ " ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት ....አንችማደልቶሽ ነዉ ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት ...ባያውቁት እኮ ነው ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ እናም ወዳጆቼ የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p Жыл бұрын
በስመአብ በጣም ጎበዝ ቀልጣፋ ብልህ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🥰😘💞
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 Жыл бұрын
ድና መልካሙ ትቅረብልን የምትሉ በlikeአሳዩኝ።።።።።።
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
ትመጣለች ተቀርፃለች ማስታወቂያው ላይ አላይሻትም
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምራኝ
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
❤👏👈
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e Жыл бұрын
እመብርሃን ታሳድግሽ የኔ ወርቅ ❤️
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
አሥገራሚ ህፃን ናት ፈጣሪ ለእናንተ የምትመች አገርና ዘመን ያምጣላችሁ ። የጥላቻ ሰባክያንን ልብ ይሥጥልን በህፃናት የጨከኑ አውሬዎች ፣ ለወገን መድረሥንና አገር መውደድን ከአንቺ ይማሩ የኔ ቅመም እድግ በይልን ትምህርትሽን ይግለጽልሽ ፣ በቅን ኅሊና በሃይማኖታዊ ዲሥፕሊን አድገሽ ለትልቁ ቁም ነገር ያብቃሽ ።
@yetariksew7346
@yetariksew7346 Жыл бұрын
ለሕፃናት ሥትል ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን ማሬን ታረቀን ልጆች ተሳቀቁኮ ምንም በማያውቁት ነገር ብቻ እንኳን አደረሳችሁ የአገሬ ልጆች በሙሉ🙏🙏🙏💚💛💓
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
እሼን የምትወዱት እስኪ እንያቹ👍👍
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ራኪ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ ስለናንተ ብሎ ይማረን ስለ ህፃናቱ
@fasikatesfaye3119
@fasikatesfaye3119 Жыл бұрын
እራኬብዬ እስከ ምጨርሽ ድረስ እያለቀስኩ ነዉ ያየዉሽ ለምን እዳለቀስኩ አላቅም እና እሼ በጣም እወድካለዉ❤❤❤❤❤❤
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣቹ ደስ ስትል ድንቅ ጣፋጭ ልጅ የዛሬዎቹ አበባባዎች ድንቅ ልጆች የነገዎቹ ሀገር ተረካቢዎች ፈጣሪ ባርኮ ያሳድጋቹ 🙏🙏
@natilove9934
@natilove9934 Жыл бұрын
አሌክስ የአንቴም አድነቅ ነኝ ክበሪልኝ
@del6834
@del6834 Жыл бұрын
Great program. ካሜራው ግን ብዙ ይንቀዠቀዣል። ምናለ እሸቱንም እንግዶቹንም በአንድ ላይ ሳይለያይ ቢቀርጻቸው! ሁሌ ለእየብቻ እሸቱ ሲጠይቅ እሸቱን ብ፤ እንግዶቹ ሲመልሱ እንግዶቹን ብቻማየት አለብን? ተመልካቾቻችሁ የሚፈልጉትንአድርጉ። በአንድ ካሜራ ሁለቱንም አንድላይሆነው ቅረጹልን።
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@natilove9934 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@del6834 ውዴ ደምሪኝ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@natilove9934 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
በጦርነቱ ከወለጋ እና ከመተከል ለተፈናቀሉ ህፃናቶች የደብተር መግዥያ እባካችሁ ሁላችሁም ተባበሩን ቢያንስ ለ50 ተማሪ መድረስ እንድንችል አግዙን
@user-no9ss3qz8j
@user-no9ss3qz8j Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚ አብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Жыл бұрын
ራኪ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on Жыл бұрын
ዜማ ያሬድ በአራት ቀን 1M ገብታለች 😂😂እራኬብ ❤❤
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ራኬብም ትገባለች ብያ አስባለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነች 😘😘😘
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
ራኪ በጣም በሳልና ቁምነገሯ ከእድሜዋ በላይ ነው ዜማም በሳል ነች ግን በጣም ታስቃለች ለዛ ነው ተመልካቿ ይበዛል
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on Жыл бұрын
@@ethiopia1903 ልክ ነሽ እህቴ እራኬብ በሰል ያለች እጂግ በጣም ድንቅ ልጂ ናት ፈጣሪየ እንደሷ በሳል ልጂ ይስጠን😍❤🙏🙏🙏
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
@@Tube-wz3on amen wedua
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Жыл бұрын
ሆሆሆ ኑሮ ያልተወደደባቸዉ ሰራተኛናቸዉ አልሺ እዉነትሺነዉ መዳም ቤት ተቀምጠን ይህ አለቀ አጡ ሰንል ምንም አይመሰለንም እዉነትሺነዉ 👍👍
@aditeka5784
@aditeka5784 Жыл бұрын
እኔ በጣም እሳቀቃለው 😒
@user-cd2zx4gq7h
@user-cd2zx4gq7h Жыл бұрын
ሃሃሃ እውነቷን ነው እኮ እኔማ ገና ሳያልቅ ነው ማሰገዛው ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ይገረመኛል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ ቀመም እመበረሃን ጥላ ከለላ ትኾንሽ የኔ ቆንጅዬ ቅመም
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 Жыл бұрын
ክክክክክክ እረ ይችልጅወይኔ ከጥልቅ ሰው በላይ ነው ሀሳባ ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ
@user-rs9qo3iw4r
@user-rs9qo3iw4r Жыл бұрын
ነገኮ የቅድስት ኣርሴማ ባኣላ ነው ቅድስት ኣርሴማ ከኩፍ ሁሉ ትጠብቀን ውድ የተዋሕዶ ልጆች 😘
@2kadmieltube294
@2kadmieltube294 Жыл бұрын
አሜን ቤተሰብ እንሁን
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@omg7745
@omg7745 Жыл бұрын
ምነው ድሮ እየሱስ ነበር የሚባለው ዛሬ በጣወት ለውጣችሁት።
@testem9494
@testem9494 Жыл бұрын
@@omg7745 ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፣ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታው ብዛት ይቅር ይበለን።” እናም ስለስሙ መከራን የተቀበሉትን እርሱ የሚል አምላክ የለንም .. ቢኖርም የማቴ 24፥24ቱ ሀሰተኛው የሱስ ነው:: ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና የእኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ስለ ቅዱሳን እንዲህ ነው ያለው..ማቴ 10፥40....
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ልጅነሺ የኔቆንጆ ❤❤ልጆች ተወልደው እዲደጉ አዛውንቶች እንጂጦሩ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
የኔ ቆንጁ በጣም ታምራላሽ እሼ ዘመን ይባረከ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t Жыл бұрын
አዳነች አበቤን አስወርዳችሁ እችን ሕፃን ብትሾሟት ሚሻል ይመስለኛል የግል አስተያየቴ ነው ቅመሜ እደጊልን❤❤❤🌹🌹🌹
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
Or replace Taya Danda on "Minister Peace".
@hirut758
@hirut758 Жыл бұрын
ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ 💞🙏💞
@medhanitgebru8380
@medhanitgebru8380 Жыл бұрын
እሷ ምታቀውን ያህል እኔ እራሱ አላቅም😂😂😂what a precious kid❤
@hayat4177
@hayat4177 Жыл бұрын
አረ ወላሂ እኔ ገርሞኛል 😝😜😍😍😍😍
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እኔም
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ
@ahmedaliyi6918
@ahmedaliyi6918 Жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል እድግ በይልኝ
@elshaddatube
@elshaddatube Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁባት ፈጣር ይጣብቃችሁ 😘 ሀገረችን ሰላም ትሁን 💚💛❤🙏
@kiyaethio
@kiyaethio Жыл бұрын
ራኪዬ ቅመሟ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለቁምነገር ያብቃሽ 💞💞😍😍😍😍
@mulugetagashaw836
@mulugetagashaw836 Жыл бұрын
ልጆቸ የአእግዚያብሔ ስጦታዎች ናቸው፣ በደንብ አእንከባቸው እሸቱ እግዚያብሔር ከአንበጣ ይጠብቅህ
@Er-fc6sh
@Er-fc6sh Жыл бұрын
የቤሰራተኞችም ብዙየተወደደባቸዉ ነገርአለ የኔቅመምእዉነትእዳይመሰልሽ የመዳምቅመሞች ብዙወጪአለብን
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግሽ የኔውብ😍😍🥰🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እፍፍፍፍስማን ፈጣሪ አሜን ብዬ ተቀብዬለሁ 😓😓😓😓
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Жыл бұрын
የኔ ቅመም ዜማ እና ራኪ ድንቅ ናቸው 😘😘😘
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
ስኳር አሰልጣኝ የሆነ ነችዉ ድና መልካሙን አቅርቡልን እሸቱ እሽ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
ራኪዪ እጅግ የምወድሽ የኔ ማር እድግ በይልኝ የኔ ቅመም እንኳን ለአዲስ አመት ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መድሃኔአለም ይባርክሽ።
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያመጣህ ድንቅ ወጣት ዘመንህ ይባረክ እሼ!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
የድንቅ ልጆች ማሰልጠኛ ከካሜራ በስተጀርባ ከፈታችሁ ልበል... በእውነት አስደነቀችኝ! ተባረኪልን እደጊልን😍
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሁሉም ምን አለ እንዳንቺ ቢያስብ
@w.w9330
@w.w9330 Жыл бұрын
ጣፉጭ እኮነሽ የኔ ውብ እራኬብ
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 Жыл бұрын
ዋው የኔ ቅመም ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ💓 ወላጆች ልጆችን በነፃነትና በመልካምነት አንፆ ማሳደግ ምን ያህል ዋጋ እንዳለወ ከድንቅ ልጆች ማየት ነው ።በእወነት ያድርግልን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየን🙏🇪🇹😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወይኔ መምህር ተስፋዬ አበራ አለ ዋውውውውውውውውውው የዛሬው ይለያል
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
እሺ
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
አደረኹሺ
@ytube835
@ytube835 Жыл бұрын
ብዙ editing. ባትሰራው አሪፍ ነው ብዙ ሲቀናበር ውበቱን ያጣል የልጆችን ቃለ መጠይቅ እና የአዳራሹን ትእይንት መስተጋብር ለማቀናበር የምትሞክረው ነገር ብዙም አይመችም ።
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሸቱ በረታ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
የኔ ማር ለናንተ ሲል ሰላምን ያምጣልን ያረብ እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ የትንሿ ታላቅ ቀልጣፋ ጣፋጭ ልጅ ናት ትቅረብልን የምትሉ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
@@hana10837አይኔ ነው ብዬ ነበር አይቼዋለሁ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
@@user-xd3ey7zn1l እኔም አይቸዋለሁ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በራሳቸው ቲዩብ ፕሮግራም አላቸው ተኸታተይ እህታለም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እኔም,እኮ ነው አይደለም ብዬ በድጋሜ አይሁት ደግሜ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
እሱእራሱ አለ እዚህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ራኬብ አብርሃም ከመጀመሪያው ድንቅ ልጆችም ስትቀርብ አነጋገርዋ በሳል ነው ዝም ብላ ቃላት አትወረውርም አስባ ነው ራኬብዬ እደጊልን እግዚአብሄር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ !!!
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Жыл бұрын
መሸአለህ አስተዋይ ልጂ ድነና እች ልጂ አስተሰሰበቸው አንድ ነቸው አለህ ይጨምርልሽ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ይችን ልጅ ብቻ እሚወድ ላይክ💋👍
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ባለማተቦች
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
የኔ አፈማር ፈጣሪ በሙሉ ጤና ያሳድግሽ አድገሽ ነገ ኢትዮጵያን ሀገርሽን የምታስጠራት እደምትሆኚ ተስፋ አለኝ ውድድድድድድድድድድድ 😘😘❤❤🌻🌻🍓🍓
@asnabenti4926
@asnabenti4926 Жыл бұрын
Kefitony neber amiroyen siladesachuliny be fegegeta amesegenalew fetar yasadegesh lekum neger yabikashi wed lij eshe tnx nurilin 🤲🥰
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ ሰውድሸ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞጎሰ ያሳድግሸ
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 Жыл бұрын
ያኔ ቅመም እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ አሜን አሜን አሜን እውነትም ድንቅ ልጆች
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ዲናዬን ልቅቅልን የእኔ ጣፋጮች ሑላቹም ዉድድ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ለዘላለም ትኑር
@semiraali4281
@semiraali4281 Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Жыл бұрын
ውይ እሽቱ ታድለህ በንፁህ አንደበት ትዝናናለህ። ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት ቀላል ባቡር ዋው ፈጣሪ ያሳድግሽ አቦ። እሼ ልጆች የትናየት ቀድመውን ሄደዋል በጣም አዝናናችኝ
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Жыл бұрын
እሼ አሪፍ ቦታ እናድርሳት በጣም ምጥቅ አምሮ አላት በተለይ ከዜማጋር አንድ ትምህርትቤት ይማሩ ያቅሜን ያለኝን አደርጋለው
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 Жыл бұрын
ይቺ የፋይናስ ችግር የለባቸውም ፋሚሊዎቻ
@user-nb6cg2wc7q
@user-nb6cg2wc7q Жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ 💕💕💕💕💕💕
@mekdiabel3682
@mekdiabel3682 Жыл бұрын
እሸቱ ወንድሜ በጣም ጥሩ ስራ ነው የያዝከው አደንቅሀለሁ ከልብ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ መምህር ተስፋዬን በዝህ ፕሮግራም ያየ ልጁ ትቅረብልን
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🥰🥰🥰🥰
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ የኔ ልዩ ነሽ እድግ በይ እንዳልልሽ ከእድሜሽ በላይ ነሽ 😘😘
@-hareg-media
@-hareg-media Жыл бұрын
"ኢግዚኣብሔር ይባርክሽ እሸቱን እድሜይስጥህ ወንድሜ በርታ"!
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
zema yared vs mesud donck tube
5:29
yuti nass
Рет қаралды 34 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН